🛑 "እንዲህ ነው የተሰነጣጠቅነው" (ሙሉ ዝግጅት)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 301

  • @samuelbirhanugamini
    @samuelbirhanugamini 10 місяців тому +22

    አሁን ላይ ምን መከተል እንዳለበት ግራ ለገባው ወጣት ጥሩ ማብራሪያ ነው ይቀጥል ጀዛከላህ ኡስታዝና

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 10 місяців тому +56

    ታሪክን በታሪክ ምሁሩ ጣፋጭ አንደበት

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 10 місяців тому +25

    ማአሻ አሏህ አገላለፅ ዘርህን ካተ የበለጠ ሙህር ያድርግልን የሙስሊም ኡማ ጩኳና በቃ በለን ድል በድል አድርገን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @WorabeTube
    @WorabeTube 10 місяців тому +10

    ጀበሉ ኡስታዛችን🙏 Shukren

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 10 місяців тому +42

    ጀበሉ አሁንም ሙሰሊሙ አለም በአንድነት ለድኑ ካልቆመ ያው ውርደት እንጂ የአላህ ነሰር ቅርብ አይሆንም

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ 10 місяців тому +10

    ሱብሀን አላህ አቤት ይህ ሁሉ የይሁዳ ሴራ ነው። ጀበሉ አላህ ይጨምርልህ።

  • @alialax4188
    @alialax4188 10 місяців тому +18

    ታሪክን ከታሪክ አዋቂ አንደበት ስትሰማ እንዴት ይጠፍጣል ማሻ አላህ ዋው. አላህ ይጠብቅህ ያ እብን ጀበል

  • @hawaMahamaed
    @hawaMahamaed 10 місяців тому +15

    የኛ ምሁር ወላሂ ሳይህ እሳሳልሀለሁ ኢላሂ ሁልግዜ በራህመቱ ይከልልህ ለኔም ዱአ አርግልኝ

  • @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
    @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች 10 місяців тому +9

    ጀበሉ ኡስታዜ አላህ ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ አላህ አንድነታችንን ይመልስልን

  • @AhmedAli-s9l4k
    @AhmedAli-s9l4k 10 місяців тому +28

    የወድቀቴን የበታች የሆኩበትን በማንነቴ በቤተሰቤ በእምነቴ የዘረ የተቀናጄ ሴራ ሲሰራብኝ መሆኑ አሁን ገባኝ የደሴ የወሎ ሙሰሊም የተሰራበት ሴራ ግፍ ቤት ይቁጥረው የሚገረመኝ እረሰ በራሳችን አባልተው ሴረኞቹ በመዋቅረ በአደረጃጀት ከላይ እሰከታች የሚናበቡ ናቸው የሚያደራጀው የሚሰበሰበው አቶ ለሰደት በቃን ያላህ በቃ በል አንድ አረገን ለልጆቻችን እንቃ በቻየን ሰጋፍጥ እውነቱን ሰናገረ እብድ ሲሉኝ አረሳውም የራሴ ወገን የምለውም ላረባ ጥቅም ሲል ግን አልሀምዱሊላ መበደል መገፋቴ ብዙ ነገረ አሰተማረኝ አላህም ከተበዳይ ከደጋጎች ጎን መሆኑን አሳየኝ ተሰፋ ቆረጨ ወደቀ አበደ ሰባል የነበረኩት አላህ የሱን መገድ መራኝ እሱንም ይዠ የሶላትን የሱን መገድ የሀቅን ጥፍጥና አሳየኝ ካሰኝ ማለት አደል ሀቅን እያዝ የወሎ ሙሰሊም እሰ በረሱ ሊነቃ ሊተባበረ ግድ ነው ልዩነት ቢኖረም አላህ እናተን ይጠብቅልን

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo 10 місяців тому

      ትክክል ነሽ አሁን የሚሴርብን ሴራ በፖለቲከኞች ነው ከሁሉም ቤሄር ያሉ ፖለቲከኞች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሙስሊሞችን ከቻሉ ማጥፋት ካልቻሉ መለያየት ህዝበ ሙስሊሙን ማደንዘዝ ይፈልጋሉ በተለይ የወሎን

    • @ሀሚድሙሳ
      @ሀሚድሙሳ 10 місяців тому +3

      ሳህ አላህ የወሎ ሙስሊሞችን ከካፊሮች ሴራ ይጠብቀን አንችንም አላህ ያጠንክርሽ ኢንሻአላህ

    • @hassenahmed9253
      @hassenahmed9253 10 місяців тому +1

    • @aminaMuhammad-ep2if
      @aminaMuhammad-ep2if 2 дні тому

      ውነትክነው ግን አብዘሀኛው ሙስሊም ይሄ አልገባዌም ወይም አልነቁም ጪራሺ ተካሀድ ጋር ሁነው በገዛ ወድማቸው ሴራ ይሰራሉ ሙስሊሙ ሙስሊሙን ይበድላል አለማወቅ😮

  • @addistewled
    @addistewled 10 місяців тому +15

    ስን ጠብቅ የነበረ ጉዳይ ነው::
    ኡስታዝ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @faithgem893
    @faithgem893 10 місяців тому +10

    ማሻአላህ ተባረከላህ!
    አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ሰምተው ከሚጠቀሙበት ያድርገን🤲
    ጀዛከላሁ ኸይራን❤

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 10 місяців тому +18

    ኢስላም ሰላም አላህ አንድነት ፍትህ ያምጣልን

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 10 місяців тому +9

    ሀስቡን አላሁ ወንእመል ወኪል ሰይጣን በሰወች ውስጥ ገብቶ ቀላል ሰናጣጠቀን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @Abyssiniatube1
    @Abyssiniatube1 10 місяців тому +2

    የ 1400 አመታት ታሪክ በ 1 ሰዓት video የተቃኘበት በተለይ ማንበብን ለሚጠላ ለዚህ ዘመን ትውልድ ትልቅ ግብዓት ነው።

  • @SemeruMubeyin-xw9ni
    @SemeruMubeyin-xw9ni 10 місяців тому +6

    አላህ ይጨምርልክ እውቀት ሲሰፋ ዉበቱን ባንተ አየው

  • @zeynebaliye
    @zeynebaliye 10 місяців тому +12

    ኡስጣዝ አላህ ጀዛህ አላህ ይክፈልህ አኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

    • @kala9090
      @kala9090 10 місяців тому +2

      Amen 🙌

  • @ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ
    @ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ 10 місяців тому +6

    ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ድል ለፍልስጢን🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @zeinebendris2540
    @zeinebendris2540 10 місяців тому +11

    ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

  • @LaylaYasin-qe4mr
    @LaylaYasin-qe4mr 10 місяців тому +2

    ሙስልሞች አንድ የሚሆኑት በተዉሂድ ብቻና ብቻነዉ? ቀብር አምላክዉም ሙታን የሚጣሩትንም አንድነን ትላለችሁ አተፍሩም ምን አለ ለሀቅ ብትቆሙ አላሁ ሙስተአን

  • @kemaljuhar1529
    @kemaljuhar1529 10 місяців тому +7

    አላህ ሃያትህን ያስረዝመው ! ጀዛከላህ

  • @moaba6688
    @moaba6688 10 місяців тому +8

    It's clear and understandable. #ONE Muslims ☪️, thank you, brother.

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 10 місяців тому +3

    ሱብሀን አላህ
    የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡማ
    ለ72 ይከፍፈላሉ ብለዋል አጅብብብ ይሄው ተከፍፈል እኮ አላህ አንድ ያድርገን #በሰሀቦች ዘመን የዚህን ያክል ልዩነት ካለ በእኛ ጊዜማ #አኺሩ ዘመን ላይ ነን ጫፍ ላይ ሆነን እኮ ነው #ሙስሊም ነን የምንለው ላኢላሀኢለላህ አጅብብብ ወላሂ ከባድ ነው

  • @mokede8735
    @mokede8735 10 місяців тому +5

    Jezakumullahu kyren ustaz Ahmdin jebel❤🙏

  • @QweQwe-rw4ox
    @QweQwe-rw4ox 10 місяців тому +5

    አላህይጠብቃችሁ ዑሥታዞቻችን ላህ አገራችንን ሠላሙን ያምጣልን ያረብ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 10 місяців тому +7

    ጀበሉ ተራራውአላህየጠብቅህ ሀቢቢ

  • @munajed2707
    @munajed2707 10 місяців тому +3

    ይብኑ.ጀበልባለህበትን.አላህ.ይጠብቅልን.እድሜህንም.አላህ.ያርዝምልን.ከሙሉ.አፋያ.ጋር.ኢሻአላህ.

  • @zeydAbuUsama
    @zeydAbuUsama 10 місяців тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኚህን ሀሳቦች በመጽሀፍ ላይ ሰፍሮ ለንባብ ቢበቃ ጥሩ ነው ወይም መጽሀፍ የተጻፈ ካለ ቢነገረን ጥሩ ነው

  • @ሀሚድሙሳ
    @ሀሚድሙሳ 10 місяців тому +1

    ቱርኮች ለሙስሊሞች መስዋእትነት ሲከፍሉ ኖረዋል አሁን ሙስሊሞች በየቦታው ሲጨፈጨፍ ወኪል ቢኖረን ኖሮ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 10 місяців тому +1

    ሕዝቡ ኢየሱስ ቢያምን አለም አትባላምነበረ መልሱ ኢየሱስ እጂ ሐይማኖት አይደለም😢😢

  • @mifthabune6164
    @mifthabune6164 10 місяців тому +2

    ሙስሊሞችን ሁሉ በአንድ የኢስላም ገመድ የሚያስተሳስር ድንቅ፣ ለእውነቱ የቀረበ ታሪክና ትርክት! ጀበሉ አሁንም አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ!

  • @KO-id7th
    @KO-id7th 10 місяців тому +1

    ሰይዱና አቡበክር አስሲዲቅ(ረዲየሏሁ ዐንሁ)
    ሰይዱና ዑመር አልፋሩቅ(ረዲየሏሁ ዐንሁ)
    ሰይዱና ዑስማን ኢብኑ አፋን(ረዲየሏሁ ዐንሁ)
    ሰይዱና ዐሊይ( ረዲየሏሁ ዐንሁ ወከረመሏሁ ወጅሀሁ)
    ምን አለበት የክብር አጠራር ብትጠራቸው?! አንቱ ብትላቸው?! አጠራርህ ለ እኔ ጆሮ በጣም ከብዶኛል ቀፎኛል።

  • @Abdutube1234
    @Abdutube1234 2 місяці тому +1

    አረ ሰለዋት አደራረግህን አስተካክለው
    ጥሩ ነው ታሪኩ

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 10 місяців тому +2

    የዓለምን የጂዖ አስተሳሰብ እንዲህ በጣፈጠ አግርቶልህ ተነተንከዉ። ይህ ለአጠቃላይ ዕዉቀትም ይረዳል።

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 10 місяців тому +2

    ዪገርመል ሚጠፍት አቃረረብ ናዉ የኢስለም ኑጉስ አለህ ዪጠብቅ

  • @abdurezakzeyenu6388
    @abdurezakzeyenu6388 10 місяців тому +5

    Wow a very important topic. N very Constructive lecture. Long life ustaz🙏🙏

  • @aminaMuhammad-ep2if
    @aminaMuhammad-ep2if 2 дні тому

    ምንያክል የሙስሊሞች እወቀት ማጣት እና ታሪክን አለማወቅ እደጎዳን ተገነዘብኩ😢😢 አሁንም እኮ በዘረኝነት ተከፍፊሎ ሙስሊም ሙስሊም ወድሙን እዲገድል እየተደረገ እኮ ነው ጀበሉ ስለዚህ ጉዳይም በደብ ቢሰራበት እላለሁ ተጋደሉ እስበራሳቸው ያሳዝናል

  • @Manyazwal
    @Manyazwal 10 місяців тому +4

    አላህ ከይሁዳ ሴራ ይጠብቀን

  • @ZizoTube-h6n
    @ZizoTube-h6n 10 місяців тому +2

    ጀበሉ ጀግናችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @arefathussen6002
    @arefathussen6002 10 місяців тому +4

    Mahsallah❤❤❤

  • @nevergiveup3235
    @nevergiveup3235 10 місяців тому +1

    ላ ኢላሃ ኢለሏህ ሙሃመድ ረሱል አላህ ያረቢ መንገድህን አብራልን ልባችንን በድንህ ላይ አፅናልን እነዚህ አይሁዶች ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰሩት አላህ ይልዓናቸው ላሃውለውላ ቁውወተ ኢላ ቢላህ አንተው ነስረን ያረህማን

  • @Habiba-kq3nu
    @Habiba-kq3nu 10 місяців тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ከቢሄርተኝነት ይጠብቀን የሙስሊሙ አንድነት ይመልስልን ያረብ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 10 місяців тому +1

    ክፍል #2ሁለት ይቀጥልልን ወላሂ አፌን ከፍቼ ጨርሼ አዳመጥኩት ጀዛከላሁ ኽይረን ጀበሉ ለካ ታሪክ በእውቀት ባለው ሰው ሲተረክ ከማር ይጣፍጣል #ታሪኩ ቢያሳዝነኝም ግን አልሀምዱሊላህ ከማለት ውጭ አማራጭ የለም #የአረብ ኽሊፍ ይመረጥልናል ብለው አይሁድ አምነው ሲዋጉ አብረው #ፒሊስጤንን አስወሰዱ አረቦች እኮ ከብት ናቸው አይማሩም ይታለላሉ ደግመ ደጋግመው ሲያታልላቸው አይባንኑም አጅብብብብብ አላህ አሁንም ሙስሊሙን ኡማ አንድ ያድርግልን

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 10 місяців тому +2

    ማሻአላህ ❤ጀበሉ ❤

  • @hibafaris6410
    @hibafaris6410 6 днів тому

    As we we እንደው ለማሰታወሰ ያህል ነው በችግራችሁ ግዜ የቆመላችሁ ተማም አባ ቡልጉ ን አትርሱት ጠበቃቾን ነው ያለበትን ደረጃ ስላየሁ ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 10 місяців тому +6

    አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የቀድሞ ፍቅር አንድነት ናፈቀን

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 10 місяців тому +1

    ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ያኑርልን መሰል ደውራዎች ለኡማው ያስፈልገናል

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 10 місяців тому +1

    እንደው በምን ቃል ልግለፅህ የጀበሉ ልጅ ጀበል ዱንያ አሄራህን አሏህ ያሳምርልህ እስከነ መላው ቤተሰብህ ረጅም እድሜ ከኢማን ከጤና ኡስታዙና የታሪክ ጎርጓሪ

  • @firdosmustefa2792
    @firdosmustefa2792 10 місяців тому +1

    ሱብሀነላህ በወንድም ላይ እጅን የማንሳት መጨረሻ ከውድቀት ሌላ ውጤት የለውም

  • @shadokemal4354
    @shadokemal4354 10 місяців тому +3

    Masha allh☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @BereketDejene-r3f
    @BereketDejene-r3f 10 місяців тому +2

    ምድረ ሸለፈታም
    😂😂😂😂

  • @munirasabontu3251
    @munirasabontu3251 10 місяців тому +5

    ماشاء الله تبارك الله ❤

  • @JemalAbdulhadi
    @JemalAbdulhadi 10 місяців тому +1

    አላህ ይጨምርልህ

  • @LovelyBeachChairs-oo6ru
    @LovelyBeachChairs-oo6ru 4 місяці тому

    ሡብሐነላህ !!!! ምን ያማረ አገላለፅ ነው !! ወድሜ ጀበል አላህ ሀያትህ ያርዝመው 🎉 አላህ የጠብቅ ❤❤ ወጣቶቻችን በጫት ምክንያት እያጣናቸው ነው ::እባክ የሆነ ነገር በለን🙏🙏🙏🙏

  • @አለሀምዱሊላህ-በ8በ
    @አለሀምዱሊላህ-በ8በ 10 місяців тому +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AbdlkiremMuzemil
    @AbdlkiremMuzemil 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ኡታዝ አንድ ላስታውሶት የሚፈልገው ሶስቱ አፄዎች የምለው መፀሐፍ በአልኬሺን ደረጃ ተሰርቶ ለአንባብ ብደርስል ለማለት ያህል ነው

  • @AbdlkiremMuzemil
    @AbdlkiremMuzemil 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ኡታዝ አንድ ላስታውሶት የሚፈልገው ሶስቱ አፄዎች የምለው መፀሐፍ በአልኬሺን ደረጃ ተሰርቶ ለአንባብ ብደርስል ለማለት ያህል ነው

  • @MI-ex9yj
    @MI-ex9yj 10 місяців тому

    አለሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ......ስለ ቦስንያ ሙስሊሞች 1992-1995 ድረስ የለውን ጦርነት

  • @TED369
    @TED369 6 місяців тому

    ብሄርተኝነትን ለማጥፋት ከውስጥ ከልባችን ጋር መታገል አለብን።
    መሳሪያው: ሙስሊምን እንደ ሙስሊም እንጂ ከዚህ ብሄር ከዛ ካልን ታመናል።
    የከሊፋው ዘመን ግን ተወደደም ተጠላ መመለሱ አይቀርም።

  • @NefisaYimer-d9e
    @NefisaYimer-d9e 10 місяців тому +1

    ዋአለይከምሰላምወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @ahmedyesuf2419
    @ahmedyesuf2419 10 місяців тому

    ዶችተር አብይ በተምኔቶች ወደ ለ ሥራ ፈጠራ ልማት ግቡ ማለታቸኡ very good አስላሚ ክ ሀቅስዮን ብቃቃምና ሥራ ብጅምር የራሰኤን ሃክስዮን ሃሳብ ማቅረብና ሃሳቤ ካአለፈ አባል bemchleu ደረጃ ለመዖን እና ሙስሊም ሃንድነትም good ነው ሃቅም ሀ ላ ህ ስቶሀል ስራበት

  • @KuwaitCool-pu5kl
    @KuwaitCool-pu5kl 10 місяців тому

    ያለፍት ሙስሊሞችም ሆነ አሁን ያሉት በዘረኝነት አልተከፋፈለም በአቂ እጂ ታሪክን ሳያዉቁ ታሪክን አወራለሁ ማለት ሙስሊምን መናቅ ነዉ

  • @ሳንችኢብሮ
    @ሳንችኢብሮ 10 місяців тому

    አሁን ይሄ ምስኪን እስላም ከዚህ ውጭ ሲወጣ ቢጠየቅ ከንድንም አልሰማም ዞሮበታል የዛሬ ሳምንት እርስበርሱ ሲጣላ እንሰማለን ። እንዲህ ነው ያለው እንዲህ ለማለት ፈልጎ ነው እያለ ይጣላል ። አባላቸው ሳዲቅ ሊሆን የሚችለውን እያሰበ ተደብቆ ይስቃል

  • @AbubekrEdris-o3d
    @AbubekrEdris-o3d 10 місяців тому

    እሽ ከ 72ቱ ቡድን አንዷ ብቻ ናት የምትድነው ያሉት የትኛው ነው ይሀ ልዩነት እኮ እንደሚመታ ተነግረናል ደሞ ቁርአን እና ሃዲስን በሰለፎች አረዳድ እንረዳው የሚሉትን አዲስ ቡድን እንደፈተሩ ማቅረብ ትክክል አይመስለኚም ጀዛኩሙላህ

  • @ቅድሚያለሀገርሰላም
    @ቅድሚያለሀገርሰላም 10 місяців тому

    ታሪኩ አሪፍ ነበር ነገር ግን ጥፋቶችን ሁሉ ሰለፊያ ከምትለዋ ስም ወይም ከኢብን ተይሚያና ከመሀመድ አብድልወሃብ አያይዞ ማቅረቡ አልተመቸኝም።

  • @KumaGobo
    @KumaGobo 10 місяців тому

    መረጃ የሌለው ታሪክ የሌለ ጭራቅ ፈጥሮ የነገረኝ የአያቴ ተረት ተረት የዘንድሮ ፖትሊካ ይመስላል

  • @ethiopa4420
    @ethiopa4420 10 місяців тому +3

    SALALAHU ALAYHI WASALM FIDAKA ABI WA AUMI YA RASULULA

  • @RiyadRed
    @RiyadRed 10 місяців тому +1

    Mashallah tafach andebet allah yakoyeh lelam kale yechemereln

  • @husnahassen4077
    @husnahassen4077 10 місяців тому +2

    Mash Allah Tebarek Allah ustazuna ❤ May Allah swt give us unity ya Rebb 🤲 Jezak Allahu khiren 🇵🇸❤️🇵🇸❤️🇵🇸

  • @salihafar2244
    @salihafar2244 10 місяців тому +1

    ማሻኣላህ ኡሰታዝ

  • @Alilibargu
    @Alilibargu 10 місяців тому +2

    mashallah austas your expression is amazing 😘😘

  • @abdishaabdiisabaa
    @abdishaabdiisabaa 10 місяців тому +2

    Mashaa alhaa❤

  • @ሳንችኢብሮ
    @ሳንችኢብሮ 10 місяців тому

    አይ ጀበሉ አቡሃይደር ጠምጥሞ በውጭ ሆኖ ያንጫጫቸዋል

  • @tekeyouakmel4229
    @tekeyouakmel4229 10 місяців тому +2

    ማሻላህ አላህ ይጠብቅ ❤❤❤

  • @Maisa-u5k
    @Maisa-u5k 10 місяців тому +1

    አረኡስታዝ ይኸንሰዉ በላሰዉ አላህ እድገላግለን በዱዓም አግዙን ማለቴ አብይተብየዉ

  • @jskitchen8008
    @jskitchen8008 10 місяців тому +7

    Mashallah sutaz Jazakallh kairen may allh protect you our dear beloved brother it is so beautiful history to hear it❤

  • @mohammedawale4298
    @mohammedawale4298 10 місяців тому +2

    Masha Allah

  • @SuragShbash-ww9gv
    @SuragShbash-ww9gv 10 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sinajuhar3930
    @sinajuhar3930 10 місяців тому +1

    Masha Allah tebarekellah , ke tarik hemnmar yadregen

  • @SeadkMekefafya
    @SeadkMekefafya 10 місяців тому +1

    አንድዬ ባቀጥታኛ ማንጋድ አንድአርጋን

  • @siyede-er1ue
    @siyede-er1ue 4 місяці тому

    አህመድን ጀበል ለአለህ ብዬ ወድሀለሁ ሰይድ ነኝ ከፍንፍኔ

  • @nuradinsufiyan8648
    @nuradinsufiyan8648 10 місяців тому +1

    one directional muslim movement reconciliation leader my model Ustaz Ahmadin Jabel

  • @yarustasey6091
    @yarustasey6091 9 місяців тому

    ሡለ ላሑ አለሒ ወሠለም❤ አጢው አጢው አሏሕ እረሡል ጀዛካሏሕ ኸይረ _____ቢዲአና ጫት መቆም አለበት?

  • @FatySam
    @FatySam 10 місяців тому

    የሚያሳዝን ታሪክነው ወላሂ😢🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩❤️❤️🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩💪💪💪💪💪

  • @Ali-w1j8q
    @Ali-w1j8q 10 місяців тому +6

    ارجو أن تكون هذه المحاضره سمام امان لشعب الاءثيوبي

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 10 місяців тому +2

    Mashalla Allah 🙏🙏🙏🙏

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 10 місяців тому +2

    ጀበሉ ጀዛከላህኸይር

  • @RAHIMAAAMAAN
    @RAHIMAAAMAAN 9 місяців тому

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته صلى الله عليه وسلم
    Maashaallahu ustazi keenna raabbin isin irraa jalatu rabbiif jechaa isin jaladha rabbiin ana olitti isin haa jalatu saganta keessan heddu hordofa rabbiin sadarkaa keesaani oli haa fudhu rabbiin umrii teessan isin haa dheeresu diinna irratti rabbiin isin haa milkeesuu duniyaa wal akkira
    Dhiifama wajjin ustazii link telegram keessan nuf maxansaa mee

  • @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
    @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች 10 місяців тому

    አንጀት አርስ ደርስ አላህ ልቦና ይስጠን ካፊርና ኩፋሮችን አምነን አማራ ኦሮሞ ትግራይ… …እየተባባልን ከመበላላት ይጠብቀን

    • @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
      @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች 10 місяців тому

      @@الحمدالله-ش6غ3ض ታጥቦ ጭቃ አትሁኝ የሰማሽውን ተግባር ላትበለመዋል አስቢበት የወለጋም ይሁን የጎንደሩ የጎጃሙ ዋጋ እየከፈለ ያለው ሙስሊሙ ነው የትም ቢሆን እናም በጥቂት አጀዳ አስፈፃሚወች መላውን ማጠቃለል ተገቢ አደለም

  • @fromSouth1977
    @fromSouth1977 10 місяців тому +1

    Ustaz this days Giving the Lectures what’s missing for the current Ummah

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 10 місяців тому +1

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነቹሁልኝ

  • @HamidTajuAbabulgu
    @HamidTajuAbabulgu 9 місяців тому

    Asalamu'alleykum allah yexebeqeh
    Amiin allahumma amiin

  • @SELAMTA-ሰላምታ
    @SELAMTA-ሰላምታ 10 місяців тому

    ጀላ ይሰነጣጥቅህ አንት ፖለቲከኛ

  • @MuharemMerjany
    @MuharemMerjany 10 місяців тому

    Oustaze yemtesadeb sewen lemastark ykrena kersachu altarkachum.

  • @arabiakadir8757
    @arabiakadir8757 10 місяців тому

    ጀዛከላህ ደስ የሚል ደርስ ነበር

  • @Islamic1-Way
    @Islamic1-Way 10 місяців тому +2

    Maashaa Allah 💖 💘 💖 💘

  • @እዝቧላሀማስ
    @እዝቧላሀማስ 10 місяців тому

    አለህይጠብቅለለህብዬእወድሃለዉከስልጤ

  • @KedijaJemal-j9r
    @KedijaJemal-j9r 4 місяці тому

    ማሻ ኣላህ በትክክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 10 місяців тому

    ኡስታዞቻችን ለምንድነዉ ከደእዋዉ አለምም ከፖለቲካዉ አካባቢም ጠፍታችኋል።ኡስታዞቻችን እባካችሁ የእርስ ባርስ ጥርጣሬም ካለችሁ፣ ልዩነትም ካለችሁ፣በዱኒያ መንጋድም ጋብታችሁ ከሆነ ከዝህ ቦኋላ ወደ ዲን መንጋድ ተመለሱና የሙስልሙን አንድነት ጠብቁ። ይህ ወቅት የኢትዮጵያ የሙስልሙ ህብራተሳብ ሀላፍነት የእናንተ ነዉ።አሁን የለንባት ወቅት የሙስሊሙ ኡማ በዲኑ ጉደይም ሆነ በፖለቲካዉ ምክንያት እየተሻራራፋ የለባት ወቅት ነዉ።የወቅት ሀላፍነት ደግሞ የእናንተ ነዉ።ስለዝህ ዲናችን እንድጠነካር የሙስልሙ ኡማ እንድጠነካር ሥሩ።

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 10 місяців тому +2

    عليه الصلاة والسلام