🦋በድንገት ብሩክ እራሱን ሳተ ሀይሚ አለቀሰች😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #abtube #marketube #mubitube01#bruktube #family

КОМЕНТАРІ • 2,9 тис.

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ Місяць тому +315

    በጎፋ በደርስው ሀዘን በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሔር ያፅናናቹ ወገኖቼ 💔💔😭 😭 ውድ ያሀገሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

    • @genetiyegeta2444
      @genetiyegeta2444 Місяць тому +3

      😭😭😭iwnt Nawu 😭

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore Місяць тому

      😢😢😢😭🙏

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso Місяць тому

      😭😭😭😭😭😭

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin Місяць тому

      Gn bapraneke wesete asetamare alawe hoĺegeza hayelande weha iazo wdocheia

    • @SemiraAbdulwehab
      @SemiraAbdulwehab Місяць тому +1

      የሚዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @S-Sisi-e1e
    @S-Sisi-e1e Місяць тому +411

    ግን እንዴ እኔ እነዚህ ልጆች ኢትዮጵያ ሲገባ ባአካል ማገኘት ምፈልገው ማንው 🙋‍♂️ኡፍ ስዎዳችሁ እኮ የኔ ዉበታሞችሁ 💞💞❤️❤️

  • @Aronlid-h3v
    @Aronlid-h3v Місяць тому +114

    ሀይሚየ እኔ ትግራወይቲ ነኝ ግን ወደ ሀገሬ ሲመለስ ለ እናንተ ማግኘት እፈልጋለሁት ምን ይመስላቹሀል ❤🎉 ውድድድ ነው ማርጋቹ❤💛

  • @user-cv3zk5uo1j
    @user-cv3zk5uo1j Місяць тому +161

    ወኔ እነዚህን ልጆች ምን ላርጋቸው ፈጣሪ ባላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛው ግን የም ቀናሁ በናንተ❤❤

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f Місяць тому +51

    ሀይሚ እንደ በቀደሙ ሹሩባ እንዳትሰሪ ብዙም አልሄደም ነበር በጸጉርሽ እንዴት እንደምታምሪ ኦኮ ደግሞም ቡራ ኮሜንት ታነባለህ ማለት ነው የፍቅር መግለጫ የሆነውን ቸኮሌት ማምጣትህ ጥሩ ነገር ነው አንድ ስቴፕ ከፍ ብለሀል ግን ደግሞ አትፍራ ለፍቅረኛም እናም ለምርጥ ጓደኛ ቸኮሌት ይሰጣል አንተው እንዳልከው ሀይሚ ምርጥ ልጅ ነች ገድህ ነች አይተሀል ሙቤ እንኳን እንዴት እንዳመሰገናት ሰለዚህ ይደገም ይደጋገም ብለናል ደግሞም አበባዋም እንዳትረሳ በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ ፍቅራችሁን በላይክ ገለጹላቸው

  • @LoloLlolo-r7q
    @LoloLlolo-r7q Місяць тому +573

    ሀይሚን 100ሺ እናስገባት የምትሉ በላይክ❤❤❤

  • @አያፋ
    @አያፋ Місяць тому +932

    በሀሰን ይቲብ ደግምው ቪዲዬ ያስሩ የምትሉ👍👍👍👍

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Місяць тому +306

    በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰዉ ድንገተኛ የመሬት ናዳ ምክንያት የበርካታ ወገኖቻችን ህይወት አልፏል። ይህ የአላህ ውሳኔ ነው። እኛ የርሱ ነን፤ ወደርሱም ተመላሾች ነን። መቼና በምን ምክንያት እንደምንሞት አናውቅምና ከወዲሁ ለአኺራህ ስንቃችን የሚሆን መልካም ሥራን እንሥራ።

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому +1

      azenenal..allahye.ezneln.
      betsb.arguje🎉

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ Місяць тому +1

      አሚንንንን አላህ ሰላሙንያጣልን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому +3

      ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን ወቶከመቅረት የነገውቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ ይጠብቀን,ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን ለቤተሰቦቻቸው ፅናቶን ይስጥልን

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሄርሀገራችንንሰላምያርግልንለሞቱትወገኖቻችንነፍስይማር😢😢😢😢😢😢

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 Місяць тому

      😢😢😢😢

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Місяць тому +35

    ቡሩኬ ሃይሚዬን ስያያት የሚርበተበተው በስስት የሚያያት አመለካከት አፍቃሪ የሌለውን ያስቀናል በጣም ነው ምወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው። ❤❤❤❤❤

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij Місяць тому +151

    በጎፋ በደርሰው ሀዘን ትልቅ መፅናናትን እመኛለው ፈጣሪ አማማታቺንን ያሳምርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Місяць тому +128

    የትኛዉ ቦታ ቢሆን ዉሃ ይዛችሁ ሂዱ የሚፈጠረዉ አይታወቅም ጥሩ ትምህርት ነዉ ያስተላለፋችሁት

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg Місяць тому

      እውነት ነው

    • @RahmaHamad-p7b
      @RahmaHamad-p7b Місяць тому +2

      አወ ወላሂ እኔም እያሠብኩ ነበር

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +140

    እነዚህ ሁለት ልጆች የእውነት ቃል የለኝም ስወዳቸው ካልመጡ ቅር የሚለኝ ነገርስ የእኔ ምኞት እንድትጣመሩ ነው ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @bekitube16
    @bekitube16 Місяць тому +1052

    ምንድነው ነገሩ 😮😢

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 Місяць тому +27

      ኣንተ ልጅ ግን ተው😂😂😂😂😂

    • @Fevenmes
      @Fevenmes Місяць тому +47

      ቆይ አይቼ ጨርሼ ልንገርክ😮😂😂😂

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Місяць тому +14

      ብራክተደረክእዴ🎉🎉🎉

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому +6

      Beka tau tau😂😂😂😂

    • @FhkkGhvb
      @FhkkGhvb Місяць тому +4

      ​@@Fevenmesእ😂😂😂እነሚ

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k Місяць тому +106

    ሁለት ጊዜ አየኋቼ ወላሂ መታደል የሠው ፍቅር አላችሁ ግን እናንተም እወቁበት በደምብ ሰሩ ወቅታችሁን ተጠቀሙበት

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 Місяць тому +5

      @@LubabaNuru-r3k አረ እኔ ለአምስኛ ጊዜ እያየሁ ነው ከተለቀቀ ጀምሮ ወይኔ ጉዴ

    • @VxmgLhkjii-vl1zv
      @VxmgLhkjii-vl1zv Місяць тому +3

      በትክክል የሰው ፍቅር ያልቃልና በግዜአቸው ሸቀል ሸቀል ብያረጉ ባይ ነኝ እኔም
      አሁን ላይ ግን እንደነሱ የሚወደድ የለም ለብዙዎቻችን ሱስ ሆነውብናል

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Місяць тому +2

      ደሚርኝማ ዉድ

    • @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
      @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር Місяць тому +2

      የኔ ብርቅየወች በስስትነው እምወዳቸው ❤❤🌹

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu Місяць тому

      ​@@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር❤❤❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Місяць тому +24

    ለሌላ ጊዜያችሁ ግን ዉሐ መያዝ አይከፋም ለክፉም ለደጉም ፕራክ ቢሆንም የሆነ ትምርት ግን አለዉ ትን ቢለንኳን ቦታ መርጦ አይደለም ባለንበት ቦታ እንጂ እና ዉሐ ቢትይዙ ጥሩ ነው በተረፈ ታምራላችሁ❤❤❤

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ Місяць тому +246

    ሀይሚ የቡራ ንግስት ማነው እንደኔ በፍቅር የምወዳቸው የኔ ቆንጆች❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu Місяць тому +3

      ሀይሚ የቡራ ንግስት ማነዉ እንደኔ በፍቅር የምወዳቸዉ የኔ ቆንጆች ❤❤❤❤❤

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Місяць тому

      😳😳🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂

    • @RahilRahil-i6f
      @RahilRahil-i6f Місяць тому

      ​@@FetiyaFatiya1🧐🧐🧐😎😎😎

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o Місяць тому +401

    ንግስቷ የቡራ ንግስት እንደኔ በስስትና በፍቅር የሚወዳቸዉ ላይክ👍❤❤❤❤h&b.Love🎉🎉🎉🎉

  • @user-xg4fw4xk6n
    @user-xg4fw4xk6n Місяць тому +284

    ብሩኬ እና ሀይሚ አዲላይ ይጣመሩ እምትሉ አደላይ ሲሆኑ ደስይላሉ❤🎉❤

    • @Lubab406
      @Lubab406 Місяць тому +2

      ተጣመሩ እኮ😅

    • @HassanTube-1
      @HassanTube-1 Місяць тому

      Tetameru iko😂

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 Місяць тому +3

      ከግድግዳ ጋር ያጣምርሽ አልሽሽሽ እስኪ ዝም ብላችሁ እዩ ውደታችሁን አድናቆታችሁን አገልፁም ዝም ብላችሁ ከወደድሻቸው ውደታሽን ግለጭ በስ

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru Місяць тому

      ​@@Mነኝ234አረ አንች ልጅ ወለህ አሰቅሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 Місяць тому +1

      @@ZainaIijBediru ጨጓራየን ላጡኝ ወላህ ተጣመሩ ይጣመሩ እያሉኮ እዛ የሚጣምር ከመወልወያ ጋር ያጣምራቸውና እኔ እነሱን ሳይ አለሜን እረሳለሁ ቢጠፉብኝስ እንደዚህ እያሏቸው ከምቀኛ ከሸረኛ ከሠው አይን አላህ ይጠብቃቸው የኔ ፍልቅልቆች

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Місяць тому +33

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ሁለታቹን አንድ ላይ ሳያቹ ከውስጤ ከአንጀቴ ነው የምሳሳላቹ ፈጣሪ ክፉውን ሁሉ ያርቅላቹ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ Місяць тому +17

    እኔ መቸም ለሀይሚ ያለኝ ፍቅር አትጠይቁኝ ስርሀትዋ እርጋታዋ ፍቅር የሆች ልጅ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት Місяць тому +88

    ሀይሚነቴ የኔ እናት የልጅ አዋቂ ስስት ብዬ የምወድሽ ስታዝን😢❤ መቤዬ የሀይሚነቴ መከታ በርቱ ጠንካራ ሁኑ ❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu Місяць тому +1

      ሀይሚነቴ የኔ እናት የልጅ ሰሰት ብዩ የምወድሽ ሰታዝን ❤መቤዩ የሀይሚቴ መከራ በርቱ ጣንካራሁኑ ❤❤❤❤

    • @burtukala6842
      @burtukala6842 Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +126

    የእኔ እናት ሀይሚየ አዛዘነችኝ ብርኬ ወንድሜ ጠበቅ አርገህ ያዝ የእውነት አታገኝም እንደ ሀይሚየ ያለች ቆንጅየ ልጅ ከዱቄት ነፃ በተረፈ ውደድድድድድ❤❤❤❤

  • @MahiDesta-jn2fy
    @MahiDesta-jn2fy Місяць тому +106

    እረ በፈጣሪ የነኝህልጅ መውደድ ይለያል በእውነትማውደኔከልቡ የሚወዳቸው❤❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Місяць тому +30

    የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ ሙትት እሰክል ነዉ እረ ገና 200 ትገቢያለሽ የብሩኬ ንግስት አይዞሽ እንደጋግፍሻለን

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 Місяць тому +20

    ምን አይነት አይቶ አይቶ የማያስለች ልጆች ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉፣😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @meditube147
    @meditube147 Місяць тому +164

    ብሩኬ እና ሃይሚ የምትወዱ እስኪ👍❤️🫶🥀​⁠

    • @Made262
      @Made262 Місяць тому

      ብዲሩን እየመለሰነው😂😂

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 Місяць тому

      እኔ ፍቅር ይዞኝል❤❤

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 Місяць тому +171

    የመጀመሪያነኝ የቡራና የሀይሚ ቤተሰብ ለይኩኝ ደስ ይበለኝ ❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому +1

      ደምሪኚ❤ 8:53

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu Місяць тому +2

      የመጀመሪያነኝ የቡራና የሀይሚ ቤተሰብ ለይኩኝ ደስ ይበለኝ

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 Місяць тому

      @@ekramemohamad7392 እሽ ማማዬ

  • @FatemhFatemhathyo
    @FatemhFatemhathyo Місяць тому +64

    ማነው እደኔ የሀይሚ መፍለቅለቅ ሚያስደስተው 😂😂😂😂🎉

  • @Salam-q3i
    @Salam-q3i Місяць тому +9

    ነገ እካ (19) ቅዱስ ገብርኤል ነዉ የሰላም ኣበሳሪዉ መላክ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bx9kt4gy8o
    @user-bx9kt4gy8o Місяць тому +6

    ንግስቷና ንጉሱ ወላ ቶቶለ ኑ ተናፍቃላቹህ ማነው እዴኔ ከነሡቤት የሚምሸው ለቀቁ አለቀቁ እያለ የሚሀይ የኔ ብርቆች♥️✍️♥️💘

  • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ

    ሀይሚ ና ብሩኬ ውበት ተቁም ነገር አሟልቶ ሰቷችሁ አጀብ ጉድ ነው የናተ. ምንም አይወጣላችሁ የኔ ፈድሻወች በጣም እወዳችሗለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Місяць тому +135

    እኳን አደረሳችሁ አመታዊ በሐል ለቅዱስ ገብርዬልበሐል አሜን ዛሬ ዋዜማው ነው ቤተሰቦቼ ክርስቲያን ሙስሊም በሙሉ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤

    • @user-tb6jm6ff8r
      @user-tb6jm6ff8r Місяць тому +3

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Місяць тому +2

      አሜን❤አሜን❤አሜን❤
      አሜን❤አሜን❤አሜን❤
      አሜን❤አሜን❤አሜን❤

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Місяць тому +2

      አሜን ፫ ኣብሮ እንካን ኣደረሰን ❤❤

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alami5787
      @alami5787 Місяць тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን ውደ

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv Місяць тому +68

    ወይኔ ጉዴ የናንተ ፍቅር ሊደፋኝ ነው እናንተ ከሌላችሁ ዩትብ ማየት ደስ አይለኝም ደሞ እኮ አንዴ ብቻ አይደልም የማያችሁ ❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Місяць тому +13

    ቡራ ወሳኝ ሰዉእደዚህ አብራችሁ ሰለምትመጡልን በጣም ደሰ ብሎናል ምን አለ ሀይሚ ቡታጅራ ባትሄድ😢😢😢😢

  • @JudiGetachew
    @JudiGetachew Місяць тому +16

    ቡሩክ እንደሁልግዜው ከሀይሚ ጋ ያምርብሀል ውበትህ ናት ደሞ አይተሀታል በጣም እኮ ነው የምታምረው ማሪያምን ።አይንህ ግን በትክክል ካየ ልብህም ማፍቀር የሚችል ከሆነ ከሀይሚ ሌላ ሠው አያሥብም አላማ አለህ አዎ ግን አላማጋ ለመድረሥ አንድ ጠንካራ ሤት ታሥፈልገሀለች እሣም ሀይሚ ነች

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f Місяць тому +5

      ከአይን ያውጣት ጸጉራን ከፈታች በኃላ እጅግ በጣም ታምራለች ውበት ደፍቶባታል ያው ቡራም በእጅ ያለ ወርቅ ሆኖበት ነው እንጂ

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 Місяць тому +1

      ትክክል

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Місяць тому +76

    አራ ወዮ የምር ስዎዳችሁ ኮ ሀይምዬ ልልቱዋ ቡራዬ ቀብራረው ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ቶሎ ይጣመሩ የምትሉ ብቻ❤❤❤የቾከለት ቱሩጉሙ የኔ ጣፋጭ ማለት ነው የምትሉ 1k😂

  • @Suraya1998-p8b
    @Suraya1998-p8b Місяць тому +62

    የሁሉም ሠው ፍቅር ያለው አንደኛ ሀይሜ ከዛ ሁላቹም አይለያቹ

  • @Aragu-sf2yk
    @Aragu-sf2yk Місяць тому +66

    አረ ቡራ&ሀይሚ ሁልጊዜ ኑኑ ልመና 1ብዶዮ 10😢ግዜ😢 የምያያዉ😮😳😳🍫🦋🦋🍫🦋🍫❤❤❤💘

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Місяць тому +1

      እንደኔ ቢድያቸው ሁሌ እንደ ኣዲስ ነው

  • @HxHd-v3y
    @HxHd-v3y Місяць тому +17

    ሀይሚየ የብራ ንግስት ሀይም(100)ሺ እናስገባት የምትሉ በላይክ ዳይ👍👍👍👍

  • @BilenGetachew-f7q
    @BilenGetachew-f7q Місяць тому +42

    ሀይሚ የኔቆንጆ አዲስአበባ እንዳለሽ ነግረሽናል ይህንን ኮሜንት ካነበብሽው በጣም ነው የምወድሽ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ማግኘትና መተዋወቅ እፈልጋለሁ😂😂😂 ላይ ላይ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Місяць тому

      Be telegram awuri

  • @በእምነት
    @በእምነት Місяць тому +45

    የኔውዶች እልልልል መጣችሁልን የኔ ብርቅዬዎች😢❤❤❤አስኪ ሀይሚንና ቡራን የሚወድ👍👈

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsegeMekoya
    @TsegeMekoya Місяць тому +39

    ዋዉ ሀሚዬ ዛሬ በጣም ደስ ትላላቹ የኔ ቅመም ይቺ ደስታ የኛም ደስታ ነዉ የብሩኬ ንግስት በጣም እወዳችዋለዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Місяць тому +188

    እነዚህ ልጆች ለማየት ያብቃን እንጂ ይጣመራሉ ምን ትላላችሁ

    • @user-xe6rw8hn2t
      @user-xe6rw8hn2t Місяць тому +1

      ሳህ😂😂😂

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 Місяць тому +4

      እኔም ምኝቴ ነው❤❤

    • @MastewalMelis-e9f
      @MastewalMelis-e9f Місяць тому +2

      .እኔ እራሡ ያን ነዉ የምጠብቀዉ😂😂😂😂🎉

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp Місяць тому

      🤣🤣🤣

    • @rahima1683
      @rahima1683 Місяць тому +1

      አወ ይጣመራሉ ግን ምን ዋጋ አለዉ አድ ሁለት አመት ከቆይብሀላ ተለያየን ይላሉ😮😮😮😮

  • @dfdg3580
    @dfdg3580 Місяць тому +8

    እኛ የመዳም ቅመሞች ሙተን እንወዳቹሀለን
    እናተም ቶሎ ቶለ ሸቅሉ አትፎ ዘዙ ገባያ በጧት ነዉ ከቂት ወራታታት በሇላ ወፍ የለም እና በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Місяць тому +11

    ሃይሚቲዬ የዛሬው ቪዲዬ ይለያል በጣም ስላዝናናችሁን ደጋግሜ እያየሁት ነው አንች የሚሰሪው ቪዲዬ ምንም ይሁን ምን አለማየት አይቻልም የቪዲዬ ቅመም ነሽና ቤተሰብ ቶሎ 100 ሺህ እንድትገባ ቶሎቶሎ ለሌላ ጏደኛ ሼር አርጉላት

  • @salam-iv1lf
    @salam-iv1lf Місяць тому +34

    የኔ ዉዶች UA-cam ዘበኘ አረጋቹኝ.እኮ.በጣም ነዉ ምወደችሁ ፈጣሪ ከሰዉ አይን ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Місяць тому +50

    የኔ ልዩ ቆንጆ ሐይሚ የቡራ ንግስት እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሑ❤

  • @user-sl2sg3vl6l
    @user-sl2sg3vl6l Місяць тому +78

    ብድሩን እማይመልስ ወድ አይወለድ ብራ ብድርህን ነው ሃይሚዬ አይዞሽ የኔ ቅመም😁🥺🥺🥺💝💝💝♥️♥️♥️

  • @user-qf2ge5vf8f
    @user-qf2ge5vf8f Місяць тому +18

    ሀይምየን 100ሺ እናስገባት የምትሉ ❤❤❤❤

  • @user-lg9kt7ut1w
    @user-lg9kt7ut1w Місяць тому +12

    እኔ ግን እነዚን ልጆች በጣም ነዉ ምወደቸዉ🎉❤

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Місяць тому +452

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ ጥቂት ነው የቀረኝ 😢😢😢

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Місяць тому +55

    ሀይምዬን ተው አተስከፉሀት በጣም ዉድ ነው ወይ ስመጠ አንድ ሸጠ እዤሽ መጠለው😢😢

  • @CharaMai
    @CharaMai Місяць тому +60

    ሀሚን የምትወዱ 100k እናስገባት እደኔ የምትወዶት 👍👍👍👍

  • @mftube5344
    @mftube5344 Місяць тому +38

    የኔስስቶች በፍቅራችሁ ድፍት ልል ነው የኔ ቀበጥ የቡራ ልዕልት ቡሩኬ የንግስቷ ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LinaLina-rv9nl
    @LinaLina-rv9nl Місяць тому +4

    እናንተ በፍፁም መለያየት የለባችውም እናንተ የፍቅር ተምሳሊት ናቹ

  • @anshaahmed02
    @anshaahmed02 Місяць тому +55

    በቲክቶክ ቪዲዮና ፖቶ ሼር ስታረጉ እላውላይ Haymi tube ብላችሁ ፃፉበት መልካምነት ለራስ ነው ይቺ ቅን ልጅ 100k ገብታ ትደሰት

  • @salimaariga7634
    @salimaariga7634 Місяць тому +24

    እንዴት እንደሚወድሽ ስስት ብዬ ነው የምወድሽ ፈጣሪ አይለያችሁ እስከመጨረሻ ያሳምላችሁ የኔ የደስታ ምንጮቼ የማትመጡ መስሎኝ ነበረ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ነጌ ደግሞ በቡራ ቤት እንጠብቃለን እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም❤❤❤ ግን ለምንድነው አፌሽ እንደዚህ ምጣፍጠው ቅመማ ቅመማ❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Місяць тому +103

    ሃይሚ እና ብሩኬ ሲከፋቸዉ የሚከፋዉ ማነዉ

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 Місяць тому

      👍👍👍👍👍

    • @user-wv9ri2wr9t
      @user-wv9ri2wr9t Місяць тому

      ሁላችሁንም ነዉ የምንወዳችሁ የምትወደዱ ናችሁ

    • @HighOne-rt9oi
      @HighOne-rt9oi Місяць тому +1

      @@WiaTube770 ምርያም እኔ በጣም ነዉ ምከፋኝ

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd Місяць тому

      እኔም 😢😢♥️♥️♥️

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Місяць тому

      ​@@HighOne-rt9oiእውነት😂😂🙄🙄🙄🙄

  • @فايزةمحمد-غ2ن
    @فايزةمحمد-غ2ن Місяць тому +8

    ውንት,ለመናገረ,እንዚህ,ልጆቺ,ፈቅራቸው,ተለየብኛ,ወይኔ,በጣም,ሡሥ,ሆኖብኛ,አላህ,ያጣምራቺሁ,ከልቤ,ነው,የምላቺሁ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Місяць тому +62

    ለ3ኛ ዙር እያየሁ ነወዉ ሱሶቼ በ1 ሰአት 10ሺ ላይክ❤

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 Місяць тому

      እኔ ደሞ ክትላንት በፊት እሰከ ዛሬ😂😂

  • @Aragu-sf2yk
    @Aragu-sf2yk Місяць тому +75

    ምን አይነት አይቶ አይቶ የማያሰለች ልጆች ናቸው በጌታ🤔🤔🤭🥀🥀🥀🦋🦋❤❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Місяць тому +2

      ❤❤❤😢😢😢

    • @AlcBle
      @AlcBle Місяць тому +1

      😂😂😂😂

    • @halenkonjo6020
      @halenkonjo6020 Місяць тому +2

      ልክ ነሽ ደጋጊሜ ነው አምያቸው

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому

      😂😂😂❤❤❤

    • @AlHamad-ut6xc
      @AlHamad-ut6xc Місяць тому +2

      😂😂የነሱን ቪዶወብቻነውጨርሸየማይ😮😮

  • @tube-mesi
    @tube-mesi Місяць тому +112

    በራስሽ ፀጉር ውብ ነሽ ሀይሚዬ ቡራ ሀይሚን ተከባከባት በተርፈ ውድድድድ❤🎉

  • @user-jk3ek7qr2t
    @user-jk3ek7qr2t Місяць тому +5

    ሀሚዬ ምርጥ ለጅ 100 k እናስገባት የምትሉ ደምሩኝ

  • @ኢየሱስየዘላለምአምላክነው

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ልባችን በማለት ላይ ተሰነጠቀ በጠቁር የሆነች በሀዘን በዚህ ዝብ አይቼ የጎፋ ዞን ህዝብ አይቼ indaferlionage አፈር ሆነች ጠቆረች አዘነች አልቅሻለሁ እናንተ ግን ትደስታ አላችሁ በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ይቅር በላቸው እውነታው አምላኬ አልያላችሁ እናንተ ናቸው ግን እናንተ ዛሬ በሀዘን ለስታወቃቸው እናመሰግንሃለን አታገኙም ከዛሬ ጀምሮ ሼር

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Місяць тому +32

    በስደት ለምትኖሩ እህት ወድሞቼ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ለአገራሁ ያብቃቹሁ❤ ሀይሚ ምርጥ የኔ ውድ ብድር በምድር ነው ውይ ብሩክ በእውነት ክው ነው ያደረካት ተው ዋ ከሀይሚጋር ፕራክ ይቅር ብለህ እጥፍ ነው የምትመልሰው ተውው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ለሁላችንም❤❤❤ ደምሪኙ ዉዴ

    • @hanankm4587
      @hanankm4587 Місяць тому

      ​@@genetteshome3906❤❤

    • @MahmadHayder
      @MahmadHayder Місяць тому

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @LehulumGezaalewu
      @LehulumGezaalewu Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በያለንበት ሁሉ ቅዱስ ገብረሄል ይጠብቀን ❤አሜን❤

  • @zizuseid
    @zizuseid Місяць тому +37

    ብሩኬ ፍቅር ገብቶልሀል ግን ግቢ ከገባች አንዱ እንዳይልፍህ ብትነግራት ይሻልሀል

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Місяць тому +146

    እኔኮ እሚገርመኝ ገና ስት ኪሎ ሜትር እያለ እጃቼውን ዘርግተው ባየር እሚሳፈፉት ነገር😍😆😘 የኛ ተወዳጆች እዲህ ቶሎቶሉ ኑልን❤❤❤

  • @AlemneshEshete
    @AlemneshEshete Місяць тому +17

    ሀይሚዬ በጣም አምሮብሻል ፀጉርሽ ደም በጥቁር ቢሆን 👍

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z Місяць тому +18

    እዚቤት ፍቅር ፍቅር የሸታል❤❤❤

  • @user-kr7zs5uk6g
    @user-kr7zs5uk6g Місяць тому +35

    ነገ እኮ1⃣9⃣ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ የሰላም አብሳሪዉ መላክ ያልታሰበ ደስታ ከቤታችሁ ይዞ ይግባ❤🙏

  • @Rih515
    @Rih515 Місяць тому +45

    የኔ ስስቶች አትመጡም ብየ ደብሮኝ ዋለ አሁን ምሽቴ ፍክት አለ የኔ ጨረቃወች እውይይይ ማማራችሁ እኔ የእናንተ ሱሰኛ ሁኛለሁ ምን ይሻለኛል ቅብጠትም ጀምራችሁልኛል ውድድድድድ ነው እማረጋችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hareguasege908
    @hareguasege908 Місяць тому +17

    የኔዉዶች. ሀሚዬ እና ብሩክዬ ንጉስእና ንግስቴት በጣም ነዉ የምንወዳችሁ በቀን አስርግዜ ኑልን እንወዳችሁአለን ፈተጣሪ ይጠብቃችሁ ደግሞ ሰርጋችሁን ለማየት ያብቃን ::

  • @Bzu632
    @Bzu632 Місяць тому +8

    በቃ ታዋቂ ሰወች ብቻ ነዉ የመደምሩት ተወ ደምሩኝ እኔንም የመዳም ቅመሞች😔😔😔😔

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Місяць тому +7

    ሳያችዉ ዉየባድር የማልሰላቻችዉ ጥዶች ፈጠሪመጨሪሳችሁን ያሳምርላችሁ እድህ እዳማራባችሁ 💍ያብቃችሁ💖💖🥰🥰🥀🥀🥀🌹🌹🌹

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Місяць тому +130

    ይሔ ቤት ፍቅር ፍቅር እየሸተተ ነው😊😊😊

  • @Eyerusshewangzawengdasew
    @Eyerusshewangzawengdasew Місяць тому +95

    እኔ የሸዋ ልጅ ነኝ አጣዬ እና ቡታጅራ የሚወስደኝ ሰዉ ካለ መጥቼ በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ የኔ ወርቆች🎉🎉🎉 💐💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Місяць тому +46

    ኧረ ከነዚ ውቦች ፍቅር ይዞኛል መላ በሉኝ😢😂❤ቸኮሌት እኮ ናቸው❤ጣፍጭ የሆኑ❤❤❤😢

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 Місяць тому

      @@Fatma2300-pt2mp ለኔም የሚነግረኝ አጥቸ ነውጂ ሲቀሩ አንዱ ቀን ወር ይሆንብኛል ሲመጡ ፍድቅድቅ

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x Місяць тому +4

    ብሩክ የስራህን ደግጨነበር❤ የኔ ፍልቅልቆች በፍቅር ኑሩልን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ

    የኔ ባለ መስቀል ስታምሪ እኮ❤❤
    እኔ ብሁለቱም ስልኬ ነው ያርጉሺ አይዞሽ በቅርብ መቶ ሺ🎉🎉

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 Місяць тому +50

    😢በጉፋ😢ህዝብ😢እደኔ😢ያዘነ፡የለችሁምዴ😭😭💔🙏🇪🇹👉💔😭🇪🇹💞

    • @TesgaTesga-dl8lx
      @TesgaTesga-dl8lx Місяць тому +3

      አለን 😢😢😢😢😢😢😢

    • @mesiburta8465
      @mesiburta8465 Місяць тому +1

      አለን😢😢😢😢

    • @NonaNona-pb3nk
      @NonaNona-pb3nk Місяць тому +1

      😢😢😢😢😢

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 Місяць тому +1

      በጣም ያሣዝናል 🇪🇹💦💦

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do Місяць тому +1

      አስረዱኝ ሰሞኑን ምንም አልሰማሁሳ

  • @EgigeTube
    @EgigeTube Місяць тому +22

    የዛሬው ያበደ ነው ልእልትና ልኡል እናተ ባትኖሩ በሰው ሀገር ስራ እንኳን የለ ምን እንሆን ነበር ያጣምራችሁ ቡታጅራ ጉዞ ተሰርዟል የምን ቡታ ጅራ ብቻሽን ምንቦጣሽ ቆንጅት

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Місяць тому +13

    ወይኔ ብሩኬ እውነት መስሎኝ እዴት እደደነገጥሁ 😢😢😢ለሁሉም ታምራላቹ❤❤

  • @user-qi3cu2oj5u
    @user-qi3cu2oj5u Місяць тому +29

    ብሩኬ ሀይሙን ብቻ አይደለም እኔንም አስደነገጥከኝ እውነት መስሎኝ በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Місяць тому +8

    100k የምር እናስገባት ሸር ሸር አድርጉላት የቡራ ፋሚሊ የሙቢ ፋሚሊ ተፍ ተፍ እንበልና እናስዴስታት በዛው የሙቢንም ስጦታ እንይላቸው😂❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Місяць тому +120

    እነዚ ፍቅር የሆኑ ልጆች የሚወድ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

    • @AikoSilo-kb3bm
      @AikoSilo-kb3bm Місяць тому

      ❤❤❤❤❤

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu Місяць тому

      እነዚ ፍቅር የሆኑ ልጆች የሚወድ እስኪ በላይ አሳዪኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 Місяць тому +35

    ወይኔ ጉድ የናንተ ፍቅር ሊደፍኝ ነው እናንተ ከሌላችሁ ዩትብ ማየት ደስ አይለኝም መጀመረያ እናተን አይች ነው እምሂድው ሁለይ ኑልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc Місяць тому +23

    ይሂን ሠሞን ናፍቆታችንን አወጣቹሁልን ተከታታይ ሳምት በመምጣታቹሁ ደሥ ብሎ ናል😂

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Місяць тому +5

    ሀገሬ ሳልገባ እነዚህን ልጆች ተጣምረዉ ባየሁ መቸም ኢቶ እደዚ አዩቱብ አላፈጥም

  • @nomore8101
    @nomore8101 Місяць тому +6

    ትችያለሽ ትሸለሚያለሽ ትገቢያለሽ አይዞሽ 100k በቅርብ ቀን 👸ልዕልቷ ዛሬም እንደልማዴ እወድሻለሁ ልበልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 Місяць тому +50

    ሀይሚየ የብሩክ ንግስት ብሩክ የሀይሚ ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Місяць тому +70

    ሀይሚሻ ተገኝተሻል😂😂😂ግስ አታስለቅስብን😊የነአብርሽን ሳልጨርስ ነው የመጣሁት

    • @mdassa8527
      @mdassa8527 Місяць тому +1

      እኔም❤❤❤❤ ዉይ ስወዳቸዉ ዉድድድድድድድ

    • @fatemahery
      @fatemahery Місяць тому

      ❤❤😂😂😂

  • @samira7639
    @samira7639 Місяць тому +11

    ሀይሚዬ አለባበስሽ ጠጉርሽ አንደኛ የኔ ወርቅ ዉብ እኮ ነሽ ስታምሩ ደሞ ❤💕👍❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +48

    አረ ብሩኬ አዲስ አበባ ተስማምቶታል ሀይሚም እደዛው ምችት ይበላችሁ ❤❤❤❤

    • @HulsinHulsin
      @HulsinHulsin Місяць тому

      Awo adesaba tamachachawe yemachachawe godanawe abo❤❤

  • @ZenaYadani
    @ZenaYadani Місяць тому +9

    ባስማብ ግን ልጁ ሲያምር ሃይምዬ ታድለሽ 🥰🥰🥰

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Місяць тому +9

    ሀይሚ ቸኮሌት በጣም ትወጃለሽ መሰለኝ እና እኔ ሰመጣ እንዳያምርሽ አድርጌ ነው ማበላሽ promise ♥

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Місяць тому +30

    የኔዚህልጆች ፍቅር ሌደፋኝነዉ ስንት ጥድ ጥድ እየሆኑ የሚሰሩአሉ ይትበሮችአሉ እደነዚህ የምወደወ የለም
    መጡአልመጡ ብየነዉ የማያችዉ 🥰 መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የኔፋድሻዉች🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰💕💕💕💕

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu Місяць тому

      የኔዚህልጆች ፍቅር ሌደፋኝነዉ ስደት ጥድ ጥድ እየሆኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ty1cl6we6w
      @user-ty1cl6we6w Місяць тому

      ሳህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM Місяць тому +15

    እሲ ቡራን እና ሀይሚን የሚወድ የእውነት በጣም ነው የምወዳቸው 👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @birkwaFjfDh-fs8pr
    @birkwaFjfDh-fs8pr Місяць тому +35

    ኡፍፍፍ የታፈነ ፍቅር😂እደው ሥወዳቸው❤❤❤አይለያችሁ ጌታን🎉🎉🎉🎉

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py Місяць тому +5

    ማነው እንደኔ ሀይሚስትመጣ ደስየሚለው❤❤❤❤❤

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Місяць тому +37

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን