እንዳበረታኸኝ ግርማይ ዘሪሁን GIRMAY ZERiHUN ENDABERETAHEGN NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 23

  • @solomonkebede6217
    @solomonkebede6217 Місяць тому

    ግርምሽ ተባረክ ወንድሜ

  • @kiyakegna7834
    @kiyakegna7834 Місяць тому

    keep Shining Girmshye, Blessed!

  • @MahiletGetachew-yl8wn
    @MahiletGetachew-yl8wn Місяць тому

    Blessings Girmshye.

  • @ferdoskusiya
    @ferdoskusiya Місяць тому

    Tebarek my bro 🥰🥰🔥🔥👏👏

  • @singeryishakb2022
    @singeryishakb2022 Місяць тому

    ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelaysolomonHali
    @BelaysolomonHali Місяць тому

    God is good

  • @hundewondafrash4025
    @hundewondafrash4025 2 місяці тому +1

    ግርምሽዬ ያየነውን የሰማነውን የዳሰስነውን እንመሰክራለን እንዲል ቃሉ ጌታን አይተነዋል። ተባረክ ክፉ አይንካህ እንወድሃለን !
    ድንቅ ስራ ነው ሁላችሁንም አምላኬ ይባርካቸ።

  • @solomontsegaw9308
    @solomontsegaw9308 2 місяці тому

    Broooo😮 ቃላት የለኝ ተባረክ በብዙ እንባ በብዙ ምስጋና ነው ያዳመጥኩት የእውነት የእውነት ቃል የለኝም Stay Blessed Brother 🙏

  • @bisrattesfaye6104
    @bisrattesfaye6104 2 місяці тому

    ግርምዬ ተባረክ የሚገርም መልክት

  • @gashawwerku
    @gashawwerku 2 місяці тому

    ምንጊዜም የማይተው ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ! እጅግ የሚባረክ የተዋጣለት መዝሙር ወደ ጸጋው ክብሩ አንደረድሮ የሚስገባ ሥራ ነው ግርምሽ ጌታ ጸጋውን ይጨምርልህ!! ደስ ብሎኛል ይህ ሁሉ የት ተደብቆ ነበር ? ከዚህ በላይ ተለቀቅ!!

  • @edlawitdejene620
    @edlawitdejene620 2 місяці тому

    አሜን!
    የምለው አለኝ የምናገረው!🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
    1 ዮሐንስ 1:1
    ...የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤

  • @Grace-mq3vi
    @Grace-mq3vi 2 місяці тому

    Wow Germeye, Amen praise God. God bless you more.

  • @bereketadmassu2226
    @bereketadmassu2226 2 місяці тому

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን🎉❤

  • @mistresolomon3319
    @mistresolomon3319 2 місяці тому +1

    Geta edeme chemro lemesgana endemiyakom demom endemiyabereta yayen hiyaw miskeroch nen 🙌🙌❤

  • @samuelgirma1718
    @samuelgirma1718 2 місяці тому

    Girmshyeeeeeee ye getan cherenet be ayenachen ayetenal be fitu yakomen semu yebarek😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @jerusalemhailu5417
    @jerusalemhailu5417 2 місяці тому +2

    Hule lijochun yemaytew geta simu yebarek 🥰🥰🥰

  • @natnealkassa
    @natnealkassa 2 місяці тому +1

    ድምፄን እንደሰማህ ከአጠገቤ ቆመህ እንዳበረታኸኝ
    ለሁሉ አወራለው ቁስሌን እንደፈወስክ ጤና እንደሰጠኸኝ😢🙌🙏

  • @ElshadayTesfu
    @ElshadayTesfu Місяць тому

    ወንድሜ ተባረክ

  • @birhanuayalew4045
    @birhanuayalew4045 2 місяці тому

    Wow Amazing Song God Bless All

  • @ghionbezabih1580
    @ghionbezabih1580 2 місяці тому

    Bless you Girmiti 🙏

  • @gemechumilkessa
    @gemechumilkessa 2 місяці тому

  • @nebyelulzenebe5941
    @nebyelulzenebe5941 2 місяці тому +1

    Wow 😮 beautiful 😍 song 🎵 this is how u praise GOD 👏 Grmsh 10Q, for giving me this chance to serve with you. ur blessed 🙌 more love ❤ and respect 🙏 🫡