#አልተስማማም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2023
  • #GOSPEL SINGER BIRHANEMESKEL W/medhin ተለቀቀ#Altesmamam semay #አልተስማማም ሰማይ #
    ነጋልኝ#Negalegn#እኔ ነኝ #Ene negn#
    በዚህ መዝሙር ከተባረኩ ''SUBSCRIBE 🔔'' እና ሼር በማድረግ ከአገልግሎቱ ጋር ይተባበሩ!እናመሰግናለን🙏
    Facebook :-Singer Birhanemeskel w/medhin
    Instagram:-Singer_Birhan
    Tiktok:-@singerbirhan123
    SUBSCRIBE 🛎️ማድረጎን አይርሱ
    👉በቅርቡ ጌታ እረድቶኝ ሌላ አዱስ መዝመር ሰርቻለሁ በዚ የ”UA-cam “ Chanal የምለቅ ስለሆነ እባካችሁ ቅዱሳን አገልግሎቱን ለመደገፍ ካያችሁ በኋላ “SUBSCRIBE “🛎️ ሼር ማድረጎን አይርሱ:-
    ኦሪት ዘዳግም 23
    👉5፤ ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር በለዓምን ይሰማ ዘንድ አልወደደም፤ አምላክህም እግዚአብሔር ወድዶሃልና እርግማኑን በረከት አደረገልህ።
    አበቃ ያልነውን ጉዳይ የሚቀይር አምላክ በዙፋኑ አለ
    #Christianity #Jesus #Bible #Faith #God #Prayer #Church #Christian #Grace #Hope
    #Love #Blessed #Salvation #Redeemed #Praise #Worship #Forgiveness #Easter #Christmas #Cross
    #Resurrection #Scripture #Fellowship #Spirituality #Heaven #Peace #Joy #GoodNews #Truth
    #Gospel #Inspiration #Encouragement #ChristianLife #Savior #Repentance #Mercy #Gratitude
    #Faithful #Devotion #Testimony #PrayForTheWorld #Miracles #Believe #ChristianCommunity
    #ChristianLiving #Purity #Holiness #Amen #ChristianityToday #ChristCentered
    #PrayerWarrior #FaithOverFear #ChristianFamily #BibleStudy #ChristianQuotes
    #HopeInChrist #GodIsGood #TrustInHim #JesusSaves #FaithWalk
    #BibleVerseOfTheDay #ChristIsRisen #HolySpirit #ChristianBlog
    #ChristianMusic #ChristianAuthor #ChristianMinistry
    #ChristianBooks #ChristianInspiration #GodsPlan
    #LovingGodLovingPeople #ChristianYouth #KingdomOfGod
    #ChristiansUnite #BibleTruth #ChurchFamily
    #WorshipMusic #JesusLovesYou #SavedByGrace
    #ChristianEncouragement #FaithHopeLove
    #WalkByFaith #PrayWithoutCeasing
    #JesusIsTheWay #ChristFollower
    #FollowJesus #FaithfulGod
    #ChristianLifeStyle #ChristianMarriage
    #GodsLove #FaithInAction
    #PraiseAndWorship #FaithJourney
    #HopefulHeart #ThankfulHeart
    #JoyfulNoise #HeIsRisen
    #GodsWord #Hallelujah
    #EthiopianChristian #EthiopianChurch #OrthodoxChristianity #EthiopianOrthodox #EthiopianFaith #EthiopianWorship #EthiopianPraise #EthiopianSaints #EthiopianBible #EthiopianGospel #EthiopianCross #EthiopianEaster #EthiopianChristmas #EthiopianFellowship #EthiopianSpirituality #EthiopianPrayer #EthiopianHope #EthiopianLove #EthiopianGrace #EthiopianSalvation #EthiopianRedeemed #EthiopianMiracles #EthiopianTestimony #EthiopianDevotion #EthiopianHoliness #EthiopianAmen #EthiopianMinistry #EthiopianInspiration #EthiopianEncouragement #EthiopianBlessed #EthiopianFaithful #EthiopianWorshipMusic #EthiopianBibleStudy #EthiopianPrayerWarrior #EthiopianChristianLiving #EthiopianChristianBooks #EthiopianChristianInspiration #EthiopianChristianYouth #EthiopianKingdomOfGod #EthiopianChurchFamily #EthiopianFollowJesus #EthiopianFaithInAction #EthiopianPraiseAndWorship #EthiopianHopefulHeart #EthiopianThankfulHeart #EthiopianJoyfulNoise #EthiopianHallelujah #EthiopianGodsWord #EthiopianChristFollower #EthiopianWalkByFaith #EthiopianChristIsRisen #EthiopianHolySpirit #EthiopianChristianMarriage #EthiopianLovingGodLovingPeople #EthiopianFaithHopeLove #EthiopianTrustInHim #EthiopianFaithWalk #EthiopianSavedByGrace #EthiopianChristianCommunity #EthiopianChristianLifeStyle #EthiopianChristianAuthor #EthiopianChristianMinistry #EthiopianChristianEncouragement #EthiopianChristianFamily #EthiopianChristianQuotes #EthiopianHopeInChrist #EthiopianChristCentered #EthiopianFaithOverFear #EthiopianPrayForTheWorld
    ______________________________________________
    ______________________________________________
    Copyright ©️2024 Unauthorized use , distribution and reupload of this content is prohibited.
    ©️ All rights reserved to Birhanemeskel Weldemedhin.
  • Фільми й анімація

КОМЕНТАРІ • 640

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 місяці тому +80

    እንዴት እስከዛሬ ይሄንን መዝሙር አልሰማሁም ሴይጣን ይሄንን በረከት እንዳንሰማ ሸፍኖት ነበር እኔኮ አሁን ገና የተለቀቀ መዝሙር መስሎኝ ነበር 4 ሆኖታል ለካ ጌታ ሆይ ስምህ ይባርክ እንድንሰማ ይሄ መዝሙር ስለተገለጠልን ❤

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 2 місяці тому +46

    አበቃ ያልኩት እኔ ነኝ🥹የለበትም......የለበትም .....አልተስማማም ሰማይ ❤️👏🏻 ተባረክ ወንድሜ

  • @hime5767
    @hime5767 5 місяців тому +95

    I don't know how this song isn't viral. Comon guys!!

    • @bettygirma172
      @bettygirma172 2 місяці тому +3

      I know right. I just heard it and I'm already obsessed.

  • @BisratLema
    @BisratLema Місяць тому +21

    ምን ዓይነት ዝማሬ ነው እምነት የሚጨምር ጉልበት የሚሰጥ ሰማይ ምን ጊዜም በክፉ መክሮ አያውቅም ዘመንህ ይባረክ የፀጋው ባለቤት ይባረክ

  • @mare8112
    @mare8112 6 місяців тому +72

    "አልተስማማም ሰማይ" Very powerful!

  • @girmagebreselassie5
    @girmagebreselassie5 Місяць тому +16

    ከዚህ የፀጋ ከፍታ በኢየሱስ ስም አትውረድ! መንፈስ ቅዱስ በዝማሬህ አልፎ ብዙዎችን እንዳበረታ ተረድቻለሁ፤ ክብሩ ለጌታ ይሁን!

  • @saramarkos5932
    @saramarkos5932 2 місяці тому +34

    አበቃ ያልኩት እኔ ነኝ
    አቃተኝ ያልኩት እኔ ነኝ
    የለበትም በምክራቸው መሀል
    የለበትም ትቁም ትጥፋ ሲሉኝ
    የለበትም ሲያሴሩ በእኔ ላይ
    የለበትም አልተስማማም ሰማይ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @helenmesfin8003
      @helenmesfin8003 2 місяці тому

      ❤❤❤

    • @Abentheir6283
      @Abentheir6283 22 дні тому

      አሜንንን አሜንንንን ይሂው ነው አምላካችን

  • @FelekeDumicho
    @FelekeDumicho 29 днів тому +7

    አበቃ ያልኩት እኔ ነኝ በቃ አዎን ሰማይ አልተስማማም!!! ወንድሜ ተባረክ!!!!

  • @tesfayekebede3612
    @tesfayekebede3612 4 дні тому +2

    እውነት ነው ሊሰማ የሚገባ ዝማሬ

  • @bekalunigusse7700
    @bekalunigusse7700 2 місяці тому +55

    ክርስትያን የሆነ ሁሉ ሊሰማይ የሚገባ ድንቅ መዝሙር ❤❤

  • @nebiyumeazagebremickael4139
    @nebiyumeazagebremickael4139 16 днів тому +4

    ዘመንህ ይለምልም።

  • @samsontesfaye5298
    @samsontesfaye5298 2 місяці тому +58

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ይሄን መዝሙር ግን ሰምቼው ልጠግብ አልቻልኩም

  • @kurfalagar840
    @kurfalagar840 Місяць тому +6

    ይህን ዘመን የሚለቀቁትን ዝማሬዎች ትምህርቶች በመንፈስ ለይቶ ለሚጠቀምበት ሰው ያተርፋል ውስጠኛውን ሰው ያጠነክረዋል

  • @apodavidtefera9382
    @apodavidtefera9382 6 місяців тому +21

    ይህ እንደ እግዚአብሔር ቃል የሆነ ዝማሬ ነው። ጌታ ይባረክ ስለተሰጠህ ጸጋ በጌታ በኢየሱስ ስም።

  • @user-tp7wj4dv9o
    @user-tp7wj4dv9o 6 місяців тому +12

    አበቃ ያልኩት እኔ ነኝ አባ አንተማ መች ጀመርክ ወንድሜ ተባረክ ❤❤❤

  • @Sisualex
    @Sisualex 2 дні тому

    አበቃ ያልኩት እኔ ነኝ 😢😢😢😢😢 ተባረክ❤❤❤

  • @user-rz9or6ho9c
    @user-rz9or6ho9c 2 місяці тому +13

    ይሄ መዝሙር በየቀኑ ስሰማው ሁሌም እንደ አዲስ ነው ይሄ መዝሙር ሲለቀቅ የነበርኩበት ቦታ ተስፍ ሚያስቆርጥ እኔ በቃ ብዬ ነበር በሰዓቱ ለኔ እንደ ሬማ ነው መልዕክት የሆነልኝ ዛሬ አይሆንም ያልኩት ሆኖ አለቀ ያልኩት ቀጥሎ አለው መጣልኝ ደረሰልኝ እያልኩ
    በርታልኝ ይበልጥ ይበልጥ ያብዛል 😇😇

  • @Jesusislord8295
    @Jesusislord8295 2 місяці тому +8

    ሰምቼ አልጠግብም ያልኩት መዝሙር ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ትውልድ ይስማህ❤❤❤❤

  • @HdagewenEshe
    @HdagewenEshe 2 місяці тому +5

    ይሄ ለኔ ትንቢት ነው ዘመንህ ይባረክ ❤ወይ ጌታ አንተ እኮ ልዩ ነህ 🙏🙏🙏

  • @makdaissak-he1og
    @makdaissak-he1og 6 місяців тому +30

    ተባረክ እኛ አበቃ ስንል እየሱስ ስራውን ይጀምራል።አሁንም ጌታ እየሱስ ፀጋው በእጥፍ ይጨምርልህ ተከናወን ጨምር አትቁም።ክብሩ ጌታ ይውሰድ❤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 6 місяців тому +7

    የኔ ጌታ ተመስከንልኝ ደረሰልኝ
    እሄ ዘማሬ አላውቀውም ነበር ዛሬ ግን ተልቅ መልከት ሆኖኛል አተ ሰው አሁንም ጌታ የጠቀምብህ አቤት የጌታ መንፈስ የሚሰራበት ሰው እዴት የታደለ ነው

  • @KonjiAtlabachew
    @KonjiAtlabachew Місяць тому +3

    ትባረክ ተባረክ ተባረክ ነብስም አልቀረልኝ ፀጋውን ደጉእግዚያብሄር ይባረክ

  • @hilinahailu3303
    @hilinahailu3303 2 місяці тому +8

    አነጋልኝ የኔ ብርሀን ኢየሱስ!

  • @simretyohannes
    @simretyohannes 7 днів тому +1

    WOW Powerfully

  • @Saricho-zl4xd7nb4l
    @Saricho-zl4xd7nb4l 2 місяці тому +6

    የለበትም ሰማይ በምክራቸዉ መሃል😢😢🥰❤

  • @user-sc4zq3ju3g
    @user-sc4zq3ju3g 2 місяці тому +9

    እየሱስ ጌታ ነዉ ደስ ይሚል መዝሙር መልክት አለዉ ተባርኬበታለዉ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @user-fh9lt4nk1d
    @user-fh9lt4nk1d 2 місяці тому +21

    ኢየሱስ ጌታ ነው ይሄ ነው አምላኬ እንዲህ የሚታግ ብርሃን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!!!

  • @lilyadugna1473
    @lilyadugna1473 7 днів тому

    ውይ እንዴት እስከዛሬ አልሰማሁትም???? ይሄው ማታ ድንገት ከፍቼው ማቆም አቅቶኛል ፀጋ ይብዛልህ ወንድም

  • @MintsenotAsfawHandaro
    @MintsenotAsfawHandaro 16 днів тому +1

    Mache naw degam metasemalikan woneya🙏🙏🙏🙏

  • @user-nw7cy7vl3j
    @user-nw7cy7vl3j 2 місяці тому +4

    When I listen this song I was in remote are of Tigray it is around 350 km from Mekelle and I found this song more recent and I believe this song is more tangible for me and this communities.

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 2 місяці тому +5

    ደራሽ አምላክ ነው ያለን ስሙ ከፍ ይበል።
    አበቃለት ለተባለ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ አዋጅን በአዋጅ የሚሽር አምላክ ስሙ ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል።
    አንተንም እግዚአብሔር በፍጹም በረከት ይባርክህ፣ በርታ ወንድሜ።
    የቀድሞ ታቦር classmate😍🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 17 днів тому +1

    የማይጠገብ መዝሙር ፈርኦን ከሆላ ባህር ከፌት አለቀልኝ ሰንል እየሱሰ ይመጣል ወገኖች በርቱ የጨለመዉነገራችን እግዚአብሔር ብርሃኑን ያበሬል።

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 24 дні тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የማይጠገብ ዝማሬ ጌታ ይባረክ።

  • @mabratturbo6355
    @mabratturbo6355 14 днів тому

    Bezih mezmur endet❤❤ 3:2🙌😍 endetebareku man yawukal 🤔🤔 geta yawukal 😍😍😏😏becha berekerek belelen❤🙏🙏🙌🙌

  • @user-iz5wp7dy3d
    @user-iz5wp7dy3d 7 днів тому

    This is a prophetic song, be blessed🎸🎸🎸🎉🎉

  • @FisonGebreyes
    @FisonGebreyes 5 днів тому

    አሜን አሜን

  • @AbebaKebede-o3f
    @AbebaKebede-o3f 20 днів тому

    God ybarikehe wendeme,ygirmale eskezare alisemahuteme iko tibareke!

  • @kidubab
    @kidubab 6 місяців тому +7

    አሜን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን ምን አይነት ዝማሬ ነው ጌታ ይባረክ ያብዛልህ ምህረት ጸጋ ይግነንልህ መልእክት ሆኖልኛል

  • @user-yo3mw5qe3x
    @user-yo3mw5qe3x 2 місяці тому +5

    ኧረ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ።

  • @hiwottaye2064
    @hiwottaye2064 12 днів тому

    ታላቅ መከራ ውስጥ ነው ያለሁት የአምላኬን ጣልቃ ገብነት እየጠበኩ ባለሁብት ሰአት ድንገት ትላንት ነው ይሄን መዝሙር የሰማሁት ልጠግበው አልቻልኩም ለእኔ መልእክት ነው 😭😭😭 ጌታ በብዙ በዚ መዝሙር አጽናንቶኛል እግዚአብሔር ይክበር❤❤❤ ወንድሜ ተባረክልኝ

    • @singerbirhanwmedhinofficia7946
      @singerbirhanwmedhinofficia7946  9 днів тому

      እግዜር ደግ ነው የጨለመውን ቀን ያነጋል የማንም እንባ ባለዳ አይደለም እሱ በክብር በሀይሉ በማዳኑ ጌታ ይድረስልሽ 🔥🙌🔥

  • @mulugetagabure7724
    @mulugetagabure7724 28 днів тому

    ከምድር ሸቀጦች ይልቅ ዓይናችን ወደ ጌታ እንድናደርግ የምረዳ መዝሙር ነው መዝሙር እንድህ ከዐውደ መልእክት ስሆን ጥሩ ነው መዝሙር አውድ አለው ።

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 22 дні тому

    እየሱሰ ሰለው,,,, ለኔ ነጋልኝ
    ወድዬ ሰለው,,,,, ለኔ መጣልኝ
    ነጋልኝ ,,,,,,,,,,,,,,,አነጋልኝ
    መጣልኝ ወዴ ,,,,,,ደረሰልኝ
    ሀሀሌ ሉያ በጣላት ሸንጎ ሰማይ አልተሰማም ። ተባረክ ወንድሜ

  • @redieyuel2026
    @redieyuel2026 Місяць тому

    😮😮😢😢 I'm so happy when I listen this song glory to God

  • @saroncraft918
    @saroncraft918 6 місяців тому +4

    ከሰማይ ጋር የሚያገናኝ ዝማሬ ዘመንህ ሁሉ በመስቀሉ ስር ይሁን ተባረክ

  • @kiyatagesse5091
    @kiyatagesse5091 26 днів тому +1

    Bre wendme Geta zemenihin yibarkew.yenen life bezi mezemur agignchewalew.

  • @tirgalemkassaye89
    @tirgalemkassaye89 24 дні тому

    Abeka yalkut ene negn👌👍❤❤❤

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 13 днів тому

    God Bless you Brother. What a song !!!!

  • @HundesaTesfaye-gd9bu
    @HundesaTesfaye-gd9bu 26 днів тому +1

    አልተስማማም ሰማይ powerful song

  • @bereketalemuofficialchanne1345
    @bereketalemuofficialchanne1345 6 місяців тому +6

    ብርሽዬ ዘመንህ ይባረክ እንዴት የሚባርክ ዝማሬ ነው መልዕክት የታጨቀበት ለምልምልኝ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 місяці тому +3

    ❤ሃሌሉያያ ብሩክ ነህ ይብዛልህ ፀጋው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @14aman
    @14aman 11 днів тому

    በብዙ ተባክልል

  • @SamiiTube-ou6gf
    @SamiiTube-ou6gf Місяць тому +2

    ተባረክ ወዳጄ ብዙ ተጽናንቻለው ይህ መዝሙር እንደገና በተስፋ እንድትሆን አድርጎኛል

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Місяць тому +2

    ሁልጊዜ በቃ አበቃ አክትሟል የምንለው እኛ ብቻ ነን በእግዚአብሔር ግን ገና ሊጀመር ያለ ጉዳይ ሃሌሉያ 🎉አበቃ ያልኩት እኔ ነኝ አክትሟል ያልኩት እኔ ነኝ አሜሜሜንንን ❤❤❤❤ ተባረክ ወንድም ብሬ God bless you

  • @Tukura-if1gz
    @Tukura-if1gz 14 днів тому

    አልተስማማም ሰማይ❤🙏🙏🙏 ሀሌሌሌሉሉያያያያያያያ❤❤❤❤❤

  • @Aslif-g6s
    @Aslif-g6s 16 годин тому

    Tebarek geta yitebiki

  • @TsedeyEndeshaw
    @TsedeyEndeshaw Місяць тому +2

    እውነት ነው አበቃ ያልኩ እኔነኝ ኢየሱስ ገና መቼ አንግቶ መጥቶ ባርኮ ጨረሰ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ከዚህ ከፍታ አትውረድ ተባረክ ከሜን

  • @garomegobena1565
    @garomegobena1565 Місяць тому +1

    I could not stop listening to this heart-touching song!!!!!!
    Birhanemeskel, May God continue to enrich you with His grace and favor forever!!!!!!!!!

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 2 місяці тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ያለምልመው

  • @Kidest-gr5jw
    @Kidest-gr5jw Місяць тому +1

    ዘመንህ ይባረክ በድንቅ የዝማሬ ፀጋ የምትገለጥበት ዘመን ይሁንልህ

  • @siryetoloba9021
    @siryetoloba9021 9 днів тому

    Geta hoy mn aynet mezmur nw 😍 😍God bless your entire life🙌 🙌 🙌 🙌

  • @FekaduMogesFekadu-ld9xy
    @FekaduMogesFekadu-ld9xy Місяць тому +1

    በኔ በክፉ በተመከረው ሰማይ አልተስማማም

  • @fetenemarkos4751
    @fetenemarkos4751 29 днів тому

    አበቃ ያልኩት እኔ ነኝ❤❤❤❤

  • @Tesfahiwet-ru4bw
    @Tesfahiwet-ru4bw 20 днів тому

    ሀሌሉያያያ አሜን❤

  • @yesakorchristfamilyservice6148
    @yesakorchristfamilyservice6148 6 місяців тому +6

    ብርዬ ብርክ በልልኝ በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ጌታ ገና ባንተ ድንቅ ያደርጋል ❤️🙏❤️

  • @Tesfa-7
    @Tesfa-7 18 годин тому

    Be hiwote endezih mezmur beteketatayi semiche alawkim bil alwashim kalat yelegnim egizabiher amilak abizito abizto yibarikih tsegaw yibizalih

  • @fisehadestaoffcial3624
    @fisehadestaoffcial3624 18 днів тому +1

    Geta yibarkih wondimachin grum zimara new

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ የማይጠገብ መዝሙር።

  • @shalomforethiopia9724
    @shalomforethiopia9724 2 місяці тому +3

    በጣም የሚገርም ዝማሬ ነው እውነት ለመናገር ዝማሬው የመአዛ መስሎኝ ነበር ፓስተር ክስዬ ጋ ከሰማሁክ በዋላ ነው ዩቱብህን ሰብስክራብ ያረኩት ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @AstuYakob
    @AstuYakob 22 дні тому

    Tbark❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lg7hq1it1x
    @user-lg7hq1it1x 2 місяці тому +3

    ተባረክ 🎉🎉🎉❤

  • @WorknshSawo
    @WorknshSawo 4 дні тому

    Amen amen amen geta Simi yibarake

  • @adeydramafullhd529
    @adeydramafullhd529 Місяць тому +1

    አበቃ ያልኩት እኔ ነኝ ስማይ ግን አላለም አሜን ተባርክ ወንድሜ

  • @yokishmedia
    @yokishmedia 3 місяці тому +4

    ይገርማል!!ተባረክ ከማለት ዉጪ ምን እንላለን?!እንደ መአዛ ሽታ የሆነዉን ዜማህን ሰምተን ታንፀናል ተጽናንተናልም ክፉን ያርቅልህ በርታ ወጣቱ ብርሃነ-መስቀል።

  • @MihretFeyisa-jc8gr
    @MihretFeyisa-jc8gr Місяць тому +1

    እንዴት ድንቅ ነው በጌታ ነፍስም አልቀረልኝ እውነትም አልተስማማም ሰማይ የናዝሪቱ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ከመፀሀፍ ቅዱስ ቃል ጋር ነው የዘመርከው የት ነበረኩ 5 ወር ሙሉ ሳልሰማ ይህን መዝሙር ሰማይ ያሰናፍቃል

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Місяць тому +2

    እየሱስ.ስለዉ..ለኔ..ነጋልኝ

  • @senbetoeskedar
    @senbetoeskedar 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርከው!!!! ነገርህ በሙሉ ይሰራልህ በብዙ ተባረክልን ❤❤ የለበትም በምክራቸው መሀል
    የለበትም ትቁም ይብቃት ሲባል
    የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ
    የለበትም አልተስማማም ሰማይ፡፡

  • @SimonSilas-gq4eo
    @SimonSilas-gq4eo День тому

    Wow

  • @tsehaydadi93
    @tsehaydadi93 Місяць тому +1

    ዘመንህ ይባረክ በእውነት የሚደንቅ መዝሙር ነው

  • @kidisthailugospelsong2428
    @kidisthailugospelsong2428 6 місяців тому +4

    ተባረክ ወንድሜ አሁንም ቀጥል።በጣም ጥሩ ዝማሬ ነው።የእግዚአብሔር ፀጋ እንደትላንቱ ደግፎ ያስጨርስህ።ተባረክ

  • @hirutyilma6469
    @hirutyilma6469 11 днів тому

    አይጠገብም ዘመነ ይለምልም

  • @user-mk3db2un9f
    @user-mk3db2un9f 6 місяців тому +3

    አበቃ ብለን ሰንጨርስ የሚጀምር ጌዬታ አለን ሀሌሉያያያያያ ዘመን ዘላለምህ ይባረክ በሞገስ እና በክብር እየጨመርክ ቀጥል ወንድሜዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LetinaHai
    @LetinaHai Місяць тому

    Glory to God God bless you

  • @FevenTafese-hj1ym
    @FevenTafese-hj1ym Місяць тому

    tebarki❤❤❤❤❤❤❤❤tsaga yebzale

  • @user-ju2yy3mi5e
    @user-ju2yy3mi5e 2 місяці тому +2

    የለበትም በምክራቸው መሀል
    የለበትም ትቁም ይብቃት ሲባል
    የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ
    የለበትም አልተስማማም ሰማይ፡

  • @user-se7uw8pn9l
    @user-se7uw8pn9l 14 днів тому

    God bless you❤❤❤❤❤❤

  • @mimiaddisu4243
    @mimiaddisu4243 Місяць тому

    God’s blessings more 🙏🏽

  • @meripipino6121
    @meripipino6121 2 місяці тому +2

    ዘመንህ ይለምልም ጌታይባርክህ❤

  • @haileyesuszebre1309
    @haileyesuszebre1309 7 місяців тому +3

    ብርዬ ተባረክ ዘመንክ ይለምልም ለእግዚአብሔር ሁሉም ቀላል ነው🥰🥰🥰🥰

  • @WubalemTakiso
    @WubalemTakiso 28 днів тому

    እሜን እሜንእሜን 😢😢😢😢✝️💟ትባርክ ❤❤🙋

  • @WaD4606
    @WaD4606 2 місяці тому +2

    Amen!! God bless you!

  • @KalkidanKasahun-xk2ei
    @KalkidanKasahun-xk2ei Місяць тому +1

    Weyene men ayenet mebark new geta ayeqeyerk berask zemarewoch tebarek wedeme bezu enxebqalen vidio rasu yaletganene bexam new yewdedkut

  • @leeribkayitbarekofficial7814
    @leeribkayitbarekofficial7814 6 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አባት ይባርክህ ድንቅ ዝማሬ

  • @AlemayehuGizachew-gc4wq
    @AlemayehuGizachew-gc4wq Місяць тому +1

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ በርታ

  • @burutujesas5336
    @burutujesas5336 2 місяці тому +2

    ክብር ለንጉሡ ይሁን 🙏🙏🙏ተባርክ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @seblewongelbishaw1668
    @seblewongelbishaw1668 2 місяці тому +2

    Amennnnnnnnnn አልተስማማም ሰማይ🙏🙏🙏

  • @Hewantad3158
    @Hewantad3158 4 місяці тому +2

    አሜን እየሱስ ስለው ለኔ ነጋልኝ ❤❤

  • @user-rq5pc2sf1s
    @user-rq5pc2sf1s 2 місяці тому +2

    Ohh u r our blessing 🙏

  • @tesfubekeletube2024
    @tesfubekeletube2024 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን !

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Місяць тому

    Praise God.

  • @kalkidansebsibie6352
    @kalkidansebsibie6352 2 місяці тому +2

    Amen Amen Amen 🙏 Negalegh Angalegh Eyesus wedie❤