እንባን የሚፈነቅል ይህንን ነገር ስሙ። kesis Ashenafi G.mariam

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 295

  • @emmehemme3445
    @emmehemme3445 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መለአክ ዘማሬ የሠማን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው። አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እናመሰግናለን!!

  • @emmehemme3445
    @emmehemme3445 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማን

  • @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ልጅ በእድሜ በጤና ይጎብኝልን መንግስት ሰማይን ያውርስልን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃልሂወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @አብራሃምየድግልልጅ
    @አብራሃምየድግልልጅ 4 роки тому +55

    የተወደዳቹ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ወዳጆች እዴት ናቹህልኝ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋ ይሁን አሜን ወልደሚካኤል እያላቹ በፀሎት አስቡልኝ ባለቤቴ በዚክፍ በሽታ እዲድንልኝ በጣም ጨቆኛል ወገኖቼ

    • @chemerutemsgen4219
      @chemerutemsgen4219 4 роки тому +7

      አይዞሸ እህቴ የቅዱሳን አምላክ ይማርልሸ ምህረቱ የማያልቅ ጌታ

    • @እናቴውስጤናትእናቴውስጤና
      @እናቴውስጤናትእናቴውስጤና 4 роки тому +4

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ኣይዞሽ እህቴ ፀሎት ኣድርጊ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ማድረግ ይችላል እና

    • @ayshakaddama3519
      @ayshakaddama3519 4 роки тому +4

      እግዚአብሔር ይፈውሰለሽ
      አይዞሽ ይሻለዎል

    • @hiymnotgerwerk5626
      @hiymnotgerwerk5626 4 роки тому +2

      እግዚአብሔር ይማርልህ

    • @goldcell7438
      @goldcell7438 4 роки тому +2

      እግዝኣብሔር ይማርልሽ

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን!!! መምህር ቃለ ህይወትን / ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። 🙏🙏🙏

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 4 роки тому

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን አዎ እኛ ሰዉች ብዙ ነዉ እምናስብ እምንጭነቅ ግን ሞኝነታችን ነዉ እንጅ ከኛ በላይ እሚያስብልን አምላካችን መድሃኒታአችን ኢየሱስ ክርስቶስ አለን እግዚአብሔር ይመሠገን መምሕሬ እዉነት እግዚአብሔር ይባርክሕ አምላኬ ሆይ በእምነታችን አፅናን እግዚአብሔር መልካም መልካም በመከራይ ጌዜ መሸሸጊይ ነዉ አሜንንንን

  • @ጥሩነሽጥ
    @ጥሩነሽጥ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃላሂውት ይስማልን🙏🙏🙏

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 4 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉት ያሰማን

  • @edlawitdembelash9829
    @edlawitdembelash9829 4 роки тому

    በጣም የሚል ስብከት ነው። በጣም እራሴነ ዳይ አርገኛል። ቃልሆት ያሰማልን ።

  • @tsadeydelaytifkernselamn5484
    @tsadeydelaytifkernselamn5484 4 роки тому +1

    Amen amen amen kal hiwot yasemalen abatachin edemena tena yestelen fetari amen

  • @arsemaberhe8329
    @arsemaberhe8329 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @amaamm8236
    @amaamm8236 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውትን ያሰማልን

  • @lionmobile4370
    @lionmobile4370 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 4 роки тому +19

    እግዚአብሔር ይመስገን! ስለ ቅዱስ ቃሉ እውነት ነው ለኛ የምያስበትን እሱ ያቃል።እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው በብዙ ተባርኬበታለሁ።እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን።

  • @asiopiaasiopia6408
    @asiopiaasiopia6408 4 роки тому

    አሜንን አሜንን ቃልህወት ያስማልን ወንድማችን

  • @aidawaldamlak7530
    @aidawaldamlak7530 4 роки тому

    Amen amen amen kalhiwot yasemalen 😇

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤💕

  • @eleltaGebru
    @eleltaGebru 6 місяців тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ከእድሜ ጤና ጋር ቀሲሰ

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 4 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዘርይባረክ

  • @alesalema7371
    @alesalema7371 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ! ተባረክ ቀሲስ

  • @edenegezeal6028
    @edenegezeal6028 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    💟 አሜን አሜን አሜን ።💟
    እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ ነው
    እኔ ምስክሩ ነኝ ደግ እና የዋህ ነው
    ስም ምስጉን ይሁን ።አሜን
    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @monaali9356
    @monaali9356 4 роки тому

    አሜን ተባረክ በብዙ ቄስስ።

  • @tsionkebebew2476
    @tsionkebebew2476 4 роки тому +1

    Amen amen 🙏🙏🙏

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @zenashtigest3298
    @zenashtigest3298 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ጠብቆ ያቆይል።

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 роки тому +18

    እንደምን አላችሁልኝ ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ቀሲስ ጭንቀት ላይ ነኝ ትኑሹ ወንድሜ የሚኖረው ውጪ ነው ትላንት ምን አልባት ኮረና ሳይዝይዘኝ አይቀርም በማለት ዛሬ ሊመረመር ነው እናም ቀሲስ አሸናፊ ወንድምሽን ይማርልሽ ብላችሁ በጸሎት አስቡልኝ የክርስትና ስሙ ሀይለ እየሱስ ነው የተወለደውም በናታችን በልደቶ ቀን ነው በጸሎት አስቡልኝ እኔንም ከጭንቅ ያውጣሽ በኝ

    • @hermanothermanot4982
      @hermanothermanot4982 4 роки тому +1

      Amen.amen.amen

    • @hagereethiopia6785
      @hagereethiopia6785 4 роки тому +2

      እይዞሽ ወንድምሽን ጌታ እየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ነፃ ያርግልሽ ያረገዋል አሜን!

    • @netsanethaileselase69
      @netsanethaileselase69 4 роки тому

      Emebetachin kdst dngl Maryam melkamun Mel's taseman hayzosh yemitebkew aytegnam 🙏🏼❤️❤️❤️

    • @selamyeabelenat6742
      @selamyeabelenat6742 4 роки тому

      እግዚአብሔር አምላክ ሁሉ ይቻለዋልና ከዚህ በኮረና ተመስሎ የመጣውን መንፈስ ይገስፅለት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክ አሜን

    • @tighist331
      @tighist331 4 роки тому

      Amelk yetebkewal ayzoh ahun endeté néwe yalewe

  • @zenebeshsertsu3297
    @zenebeshsertsu3297 4 роки тому

    አግዚያብሔር ይባርኮት ረጁምአድሜና ጤናይሰጥልን🙏🙏🙏

  • @gunjoasrat6998
    @gunjoasrat6998 4 роки тому

    Amen Igzabher Yimesgen

  • @meskiayalew7406
    @meskiayalew7406 4 роки тому +1

    Amen kel hiwot yasemaln

  • @mamasweet7047
    @mamasweet7047 4 роки тому

    ጌታ መልካም ነዉ በሂወቴ ብዙ ነገር አልፌአለዉ በጌታ እርዳታ አግዞኛል መክሮኛል እግዚአቡሔር መልካም ነዉ በጣምነዉ የምናመሰግ እግዚአብሔር ይስጥል ዘመንህን ይባርክል

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይደረግልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 4 роки тому

    Amen egzahabire yesteleni

  • @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
    @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ 4 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርታልን ወንድማችን በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ነገር እያገኝን ነው

  • @bizenyemaryamleji431
    @bizenyemaryamleji431 4 роки тому

    እግዚሃብሄር ይስጥልን አባታችን ከእርሶ ጋር የበላ ሁሉ እግዚሃብሄር ይባርከው አብዝተው መውቁን አሜን አሜን አሜን.........

  • @سارهأثيوبيا-ف7ن
    @سارهأثيوبيا-ف7ن 3 роки тому

    እግዚአቤሃር እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ በውነት ሂወት ያለመልማን ቃሉ ኑርልን 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 4 роки тому

    Amen Amen Amen tebaraki zamanki yebark

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 роки тому

    Memehir egzabiher zemenh betesebh ybark kalehiwot yasemaln Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቡርቴ-ኰ6መ
    @ቡርቴ-ኰ6መ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህ ወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @bizenyemaryamleji431
    @bizenyemaryamleji431 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ....................

  • @נגסטקבדה-ה7ת
    @נגסטקבדה-ה7ת 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому +3

    እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ዝማሪ መልእክት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን መልካም ትምህርት ተማርኩኝ

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 4 роки тому +1

    ኣሜን ቃለ ህይት ያሰማልን

  • @AbiAbi-sj8bk
    @AbiAbi-sj8bk 4 роки тому

    Amen Amen Amen kalehiwote yasemalin zemari melakite yasemalen❤ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @solomonshebeshi1112
    @solomonshebeshi1112 3 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 роки тому +1

    የአገልጋዩ ታሪክ የገርማል አወ እግዘብሔር ለታመኑት ታማኝ ነው

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 4 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @tsegaberhe1080
    @tsegaberhe1080 4 роки тому

    Amen kale hiwet yesmealna

  • @abayneshginege6231
    @abayneshginege6231 4 роки тому

    እግዜአብሔር አምላክ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @gelilaasfaha1529
    @gelilaasfaha1529 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwet yesemaln 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @etaferdemoze4654
    @etaferdemoze4654 4 роки тому

    መምኽር ይሔን ስላሠማኸን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @allamallamallammery492
    @allamallamallammery492 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምረችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    Amen amen amen kal hiwte yasmalin enmsgnalin mimhrchn

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @ምህረተክርስቶስ
    @ምህረተክርስቶስ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት ትምህርትህ ነፍስን ያለመልማል

  • @melkamkefilemelkammelkam5405
    @melkamkefilemelkammelkam5405 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ታላቅ ነው እግዚያብሔር አለ አለ አለ ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @baskotbaskouti1015
    @baskotbaskouti1015 4 роки тому

    Amen amen amen..abatachin..qalhiwotyasemalni

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
    የሠማንውን በልባችን ይፃፍልን
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏👏👏

    • @beletu
      @beletu Рік тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን የሠማነውን በልቦነችን ያሣድርብን አባታችን

  • @chemerutemsgen4219
    @chemerutemsgen4219 4 роки тому +4

    ግሩም ድንቅ ነው የእግዚያብሄር ስራ

  • @አንተንአምኖማንአፈረ

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @emeyabe1225
    @emeyabe1225 4 роки тому +6

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ናጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 4 роки тому

    Amen Amen Amen Mamerachen egezaber yii barekachu qahwot yasaman

  • @እታየሁ
    @እታየሁ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ያበርታልን አንደበትዎን ያለምልምልን አስተማሪያችን።

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 4 роки тому

    አቤቱ ይቅር በለኝ አጥያቴን አባት ሆይ ሒወቴ በአጥያት ተጨመላልቆል ተስፋዬን መልሰህ አለምልም ለሴጣን እጄን እዳልሰጥ ያንተ ቅዱስ ፈቃድህ በሕይወቴ ይሁን

  • @እውነትአትሞትም
    @እውነትአትሞትም 4 роки тому +3

    ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ

  • @mazaambel8807
    @mazaambel8807 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወቸት ዝማሪመላይክትን ያሰማልን❤❤❤😘😘😘❤😘!?

  • @ayshakaddama3519
    @ayshakaddama3519 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሒውት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo295 4 роки тому +2

    ልቤም በአምላኬ ሀሴት ታደርጋለች በመድሃኒቴም ደስ ይላታል የባራይቱን መሻት አይቱዋልና ቀሲስዬ ተባረኩ በእርሶ ስብከት ዘወትር መንፈሴ ትረካለች እምነቴም ይጠነክራል ተባረኩ

  • @meskimedi5128
    @meskimedi5128 4 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ይሰማልን መምህር

  • @sergutgebru4745
    @sergutgebru4745 3 роки тому

    ትክክል ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንዴት ደስ እንዳለኝ እኔም ለጠየኩት ነገር ሁሉ ልጄ አለሁልሽ የሚለኝ ነው የሚመስለኝ ፈጥኖ ሲደርስልኝ እግዚአብሔር ይመስግን አሁንም ሁሌም 🙏🙏🙏

  • @meseretabuhay6158
    @meseretabuhay6158 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስግን ቀሱስ የህሕይውት ምግብን ስለሚይበሉን, በጣም ነው የጠነከርኩት በትምህርትውት የጎደለኝን በትግስት እና በትስፍ እጠብቀውአለሁ ።

  • @እድላዊትሃይለኢየሱስ

    ቃለህይወት ያሰማልን የእግዚአብሄር ምህረት ከሁላችን ይሁን አሜን።

  • @rahelmengesha2953
    @rahelmengesha2953 3 роки тому

    እውነት ነው, እውነት ነው, እውነት ነው, ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቄስስ።

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ለቀሉ ቃለ ህይወት ለዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምራችን አባታችን

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 4 роки тому +4

    እግዚህአብሄር ሆይ መምህራችን አተን የገለፀበት ገለፃዉእኔእራሴመናገር ችዬ ብናገር እዴት ደስባለኝ አሹዬ ተባረክ መንፈስቅዱስ በአተላይአድሮ እዴት እእዳወራኝእመናገር አቃተኝ መንፈስቅዱስ አባቴ አመስግንሀለዉ

  • @meseretmeseret1412
    @meseretmeseret1412 4 роки тому

    Ameeeeen ameeeeen ameeeeen kalehewaten yasemalen abatachen endame zamanoten yabark

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 4 роки тому

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamhirachin Egziaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @emmehemme3445
    @emmehemme3445 4 роки тому +1

    ወንድማችን የአገልግሎት ዘበንክን ይጠብቀዉ እግዚአብሔር

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን በእርሰዎ አድሬ
    ለሚሰተምረን ለሚመክረን አምላክ የተመሰገነ ነው።

  • @mazaambel8807
    @mazaambel8807 4 роки тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን❤ሰምተን ከልቦናችን እድናዳምጥ የልቦና አይን ይክፈትልን ❤❤❤የአገልግሎት እድሜን እየሱስክርስቶስ ይባርክልን አሜን!?

  • @selamwitweldegebriel4948
    @selamwitweldegebriel4948 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hanamulugeta7849
    @hanamulugeta7849 4 роки тому

    ብዙ ስራ ሞክሬ አልተሳካልኝም. ግን አባቴ በኔ ሂወት ትልቅ አላማ አለው! ብዬ መልካም ነገር እየጠበኩ ነው። መምህር እመብርሃን ከልጅዋ ከወዳጅዋ አማልዳ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አሜን

  • @tigistsiyoum5339
    @tigistsiyoum5339 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰሰማልን

  • @laylaabey
    @laylaabey 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @addishailu2918
    @addishailu2918 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @shuayishuayi628
    @shuayishuayi628 4 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ያገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ ቀሲስ ኣሸናፊ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ

    Amennn🙏🙏🙏👋👋👋memhrachn kale hiwet yasemaln

  • @sarhsarh3856
    @sarhsarh3856 4 роки тому

    እድሜናፀጋውን ያድልልን መምህራችን እኔም ለፀሎት ስቆም እሩቅ ይሆንብኛል ወለተ ወልድ ብላችሁ በፀሎት ያስቡኝ

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 3 роки тому

    Amennnnn 🙏🙏🙏 egziabihir ymesgen

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 роки тому

    አሜን(3)የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎትህ አሜን)3)

  • @maryjohn2562
    @maryjohn2562 4 роки тому +2

    ትክክል ነህ ቄስስ እንደኦግዛብሔር ፈቃድ ብቻ ነው በድሜዬ ብዙ ፈተና አይቻለሁ መጨረሻዬ ምስጋናዬ ብዙ ነው የኜ መድሀኚአለም እምባዬን ያብስልኝል። ፈተናዬም ለበጎ ነው ብዬ ተቀብዬዋለሁ።