ልባንችንን የሚመረምር ጥያቄ። Kesis Ashenafi.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 286

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 4 роки тому +11

    የጌታችንን የእየሱስን ወንጌል ልብን በሚነካ ቋንቋ ስለ ምታስተምረን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!! ትምህርቶችህ፣ መዝሙርህ ፣ ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን ከፍ አድርጎ አልቆ ስለሚያሳይ ነው !! እግዚአብሔር ይባርክህ !!

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn2626 4 роки тому +11

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እወድሽ ዘንድ ምኪነቴ ብዙ ነው

  • @Yanobyeamin
    @Yanobyeamin 4 роки тому +2

    አሹዬ በህይወት ፀጋውን ያብዛል !!
    ክርስቶስ ኢየሱስ እንዲ ሲስበክ እንደ መስማት ደስ የሚሰኝኝ ነገር የለም !!
    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት !!
    ኢየሱስዬ የኔ ወዳጅ የኔ አፍቃሪ !!
    ፀጋውን ያብዛል በእውነት !!

  • @AsmeretMeresa
    @AsmeretMeresa 4 роки тому +19

    ፍቅሩ, ትህትናው, የእውነት አምላክ መሆኑ ነው የምወደው. እሄንን እንዳይ የሉቦናየ ዓይን እንዲገለጥ እርስዎ እና እርስዋን የመሰሉ አስተማሪ አባቶች የሰጠኝ አምላክ ይክበር ይመስገን🙏

    • @morganfabian2512
      @morganfabian2512 3 роки тому

      you prolly dont care but does anyone know of a way to get back into an instagram account..?
      I somehow forgot my password. I love any tips you can give me

  • @saltwatish1067
    @saltwatish1067 4 роки тому

    መሚህራችን ዘሪህን ሪስትህን ህይዎትህን ይባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 роки тому +20

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን አግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ድል የተዋህዶነው

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 роки тому +1

      አሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን

    • @tsionkebebew2476
      @tsionkebebew2476 4 роки тому +1

      Amen

    • @hdkgdjdi3123
      @hdkgdjdi3123 4 роки тому

      @@fggg1571 ኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘበኘኘኘ

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እደወሐ የሚጠጣ ትምርት እሑሑሑ መባረክ ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 4 роки тому +8

    አሹ ዘርህ ይባረክ ተባረክ አተ ተባርከህ እኛንም በመንፈስቅዱስ መገለጥ በጌታችንናበአምላካችንበኢየሱስክርስቶስ አስባረከን ቃለህይወት ያሰማልን የዘመናችን ብሩክሰዉ

    • @tsionkebebew2476
      @tsionkebebew2476 4 роки тому

      Amen amen temsegne tebarke memehure 1🙏🙏🙏

  • @mesi557
    @mesi557 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን አሜን በባህርይው ሞት በመንግስቱ ሽረት የሌለበት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው🤲❤️🕊

  • @fredalhalbe280
    @fredalhalbe280 4 роки тому +6

    ፉቅር ነህ ጌታየ
    በደም የገዛህኝ
    ባለ ውለታየ♥ ❤❤❤❤🌸🌸🍀🌷🌷🌷🌼🌹🌹🌹🌿🌱

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 4 роки тому +5

    እውትት ነው ከእይምሮአችን በላይ ለሆነው ፍቅሩ ነው የወደድነው. ስለትህትናው,ስለ የማይሰለችው ምህረቱ, ስለ ከአይምሮእችን በላይ ለሆነው ምህረቱ ነው የወደድንው! ክብሩ ይስፋ ፀጋው አይጎአደል!!!

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን! ምስጋና ይሁን ለዚህ ስለእኛ ሀጢያት ለሞተልን ለእግዚአብሔር በግ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው ቅሲስ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bereketatnafu3778
    @bereketatnafu3778 4 роки тому +2

    የእግዚያቢሄርን ፍቅርን በቃል መግለጽ ይከብዳል ስለሁሉም ነገር ይክበር ይመስገን

  • @senayselam1320
    @senayselam1320 4 роки тому

    በእውነት ምህራችን የእርሶ ትምህርት ሲሰማ ነብሴ ሁሉ በጥልቀት እና በፍቅር ነው የማዳምጠው😊😊😊 እና ቃል ሂወት ያስማልን

  • @senaitetafa3208
    @senaitetafa3208 4 роки тому

    ቄስስ ስያስተምሩን በተስፋ ነው የሚሞላ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq Місяць тому

    አሜንአሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን ♥️✝️🙏

  • @gechgech9290
    @gechgech9290 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት አማላካችን ስሙ ከፍ ከፍ ይበል። አባታችን የእግዚአብሔር ወንጌልን በእርሶ ምክንያት ወደልባችን እዲሰርፅ በቃሉ እንድንፀና እንድንገዛ ተስፋ እንድናደርግ ስለሚያደርገን በፀጋ ሞልቶ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን፫

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀገዉን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛለወት አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤

  • @ruthtekli
    @ruthtekli 4 роки тому +7

    እኔ ሃጢያተኛ መሆኔን ሳይቆጥር በቸርነቱ ስለጠበቀኝ እና ከናት ካባት በላይ ስለወደደኝ።
    እግዚአብሔር መልካም ነው።

  • @saltwatish1067
    @saltwatish1067 4 роки тому +1

    ስለ ፊፁሙ ፍቁሩ ከነ በደላችንን ለዎደደን በደሙን ላጠበን ጌታ ኣምላክ ክብሪ ይግባዉ ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BatiMlatu
    @BatiMlatu 2 місяці тому

    እቁ አባታችን ኑሩልን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 місяці тому

    ይህን ደረቅ ልባችን አለምልመው ። ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭 አቤቱ አድወድህ እርዳኝ

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 22 дні тому

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያሰማልን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 місяці тому

    መዝሙሩና ስብከቱ አብሮ ማዘጋጀት ይበልጥ እንዳንረሳው ያደርገናል ትምህርቱን ። ድንቅ ቅንብር

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 4 роки тому +2

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን 💚💛❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረዥም እድሜ ጤና ያድልልን እግዚአብሔር

  • @tonyokpan9631
    @tonyokpan9631 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን በጠዋት አንዲ የተረጋጋ ድምፀ መሰማት እንዴት የስደስታል ሰላም ዋል።🕊🕊🕊

  • @helensbana4004
    @helensbana4004 3 роки тому

    እውነት የጌታ ፍቅር ይገርማል ከአይምሮ በላይ ነው ሁላችንም በሙሉ ልባችን በፍፁም ፍቅር እየወደድነው እንድንኖር የርሱ ፍቃድ ይሁንልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ የሚያገለግሉበትን ፀጋ ያብዛሎት

  • @ስዋረግወለተማርያም

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 2 місяці тому

    አሜንአሜንቀሲስቃልህይወትያሰማልን

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ በፍቅሩ ይግዛኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @woineshetbegashaw1451
    @woineshetbegashaw1451 2 роки тому

    ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማህ ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡ ቃለ ህይወት ያሰማህ፡

  • @ዳጊየክርስቶስልጅዳጊየክር

    የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስን መከራ ሳስብ አለቅሳለሁ 😭😭😭😭😭😭 አባቴ እወድሃለሁ ለዘለዓለም የወደደኝ አንተ ብቻ ነህ 😢😢😢😢

  • @atsedehagos9484
    @atsedehagos9484 4 роки тому

    ቃለ፡ሂወት፡ያሰማልን፡ያገልግሎት፡እድሜዎን፡ያርዝምልን፡

  • @FaFa-e4k
    @FaFa-e4k 4 роки тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ፍቅርህን በልቦናችን አስርፅልን የናትህንም የቅድስት ድንግል ማርያምን በልቤ ላይ አኑርልኝ በመንግስትህ አስበኝ እምነትን ስጠኝ ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌻👏
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለ ሃይማኖት ብላችሁ ውስጤሰላም የለውም 😢😢

  • @tjmahalsinshaw3739
    @tjmahalsinshaw3739 4 роки тому

    አሜን ቀሲስ ዘመንህ ይባረክ

  • @የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ
    @የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @በእምነትየማሪያምልጅ

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂዎትን ያስማልን ክብር እና ምስጋና ለስሙይሁን በውነት ልብን የሚሰባብር ትምህርት ነው እውቀትን ጥበብን ክብርን አብዝቶ ያድልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተባረክ

  • @shuayishuayi628
    @shuayishuayi628 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ያገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ ቀሲስ ኣሸናፊ ገ/ ማርያም ልጆችክ ትዳርክ የተባረከ ይሁን

  • @meazabogale6472
    @meazabogale6472 4 роки тому +4

    አሜን ይፍቅር አምላክ ከዘለም ህስከ ዘላለም ስሙ ቡሩክ ይሁን!!!!

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 роки тому

      እግዚአብሔር ፍቅሩ ፍፁም ነው ተመስገን።

    • @hulumlebgonew2902
      @hulumlebgonew2902 3 роки тому

      አሜን፫

  • @tigibelay7276
    @tigibelay7276 4 роки тому +1

    አሜን አሜን የሞተልን ጌታ ይባረክ !!!

  • @ابومحمد-ذ5ظ7ه
    @ابومحمد-ذ5ظ7ه 3 роки тому

    በእውነት ላስተማሩን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
    እኔ ደክመኛና ሓጥያተኛ ልጅ በፆሎቱ ያስብኘ

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AkuKamu-nv9jl
    @AkuKamu-nv9jl 4 роки тому

    የኔ አባት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ የክርስቶስ የደም ዉጤት

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን! ይደረግልኝ! ቃለ ህይወት ያሰማልን! ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን! 'እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ' ጌታዬ እርዳኝ ውዴ አሜን!

  • @mhretandebrhan4294
    @mhretandebrhan4294 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሲስ። ተባረክልን

  • @tigiestgedamu2313
    @tigiestgedamu2313 4 роки тому

    ቃለ ህይውት ያስማልን ድስ ሲል የህይውት ዘመኑን ይባርክ ቤተስብህን እና ቀሪ ዘመንህን አምላክ ይጠብቆት

  • @hannabenti5188
    @hannabenti5188 4 роки тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን ።

  • @bayushkumssa4417
    @bayushkumssa4417 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር ምስጋና ይግባ ለአምላካችን

  • @woinshetalehegn120
    @woinshetalehegn120 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።።

  • @birukgebrehana98
    @birukgebrehana98 4 роки тому +10

    Thank you so much I learned from you so many things 🥰I really appreciate it. But I always have question on my mind 🥺 how to forgive for myself like forget the past and go forward?? Please teach us about it 😔. I really want explain it more but.... hard for me. I hope you can understand what I really want to say 💒🇪🇹 I want be happy and thank God always without thinking about the past...

  • @fggg1571
    @fggg1571 4 роки тому

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

  • @dababuassafahayat323
    @dababuassafahayat323 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @urud8496
    @urud8496 2 роки тому

    የኔ ጌታ ያንተ ፍቅር በምን አደበቴ ልግለፀው ስላንተ ስስማ እንባ ይቀድመኛል እስከሞት የወደደክኝ እስከሞት ያፈቀርገኝ አባቴ ተመስገን ይህ ነወ የኔ ስጦታ ይህ ነወ የኔ አቅም በቀን በማታ
    መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @dehnatube
    @dehnatube 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ! መዳኒያለም ቤተሰቦችዎን ይባርክ።

  • @selamasmar3225
    @selamasmar3225 4 роки тому

    እግዝህቤር እድሜ ጤና ይሰጥህ ወንድሜ

  • @Buzu-u5f
    @Buzu-u5f 29 днів тому

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @Shalomgebriel19
    @Shalomgebriel19 12 днів тому

    Amen kalehiwote yasemalen ❤

  • @algurfah1768
    @algurfah1768 3 роки тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን ያሰተማርከነ ንበልባችን ያሳድርልን እናመሠግን አለን

  • @genetamare9847
    @genetamare9847 4 роки тому

    በእንባ ነው የስማሁት እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን ይስጥልን መምህራችን

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 4 роки тому +1

    ልብን ደስ የሚያሰኝ እውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 роки тому

    አግዚአብሔር ይመስገን

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ልብ የሚነካ ቅዱስ ትምህርት ስላስተማሩን ይባርኩህ! የእገልግሎት ዘመኑህን አምላክ ይባርኩሉህ!

  • @elshadaynwgetacell240
    @elshadaynwgetacell240 4 роки тому

    Hule Liben Endeseberewu Ale Yekesis Ashenafi Girum Timhrt Zemenh Yibarek

  • @አብራሃምየድግልልጅ
    @አብራሃምየድግልልጅ 4 роки тому +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በጣም ልብ የሚሰብር እና መንፈስ የሚያድስ ትምህርት ነው

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🙏🙏🏽🙏⛪⛪⛪❤❤💝

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን እግዚአብሔር ፍቅር ነው ቸር ነው 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ابومحمد-ذ5ظ7ه
    @ابومحمد-ذ5ظ7ه 3 роки тому

    አቤቱ ይቅር በለን ማርን
    ጌታ ሆይ ስለኔ ሐጥያተኛና በደለኛ ብለህ
    የተሳቀይህ የተገርፉህ እባክህ ይቅር በለየኘ
    ማስተዋል ያድለኘ

  • @Zinawork-x2j
    @Zinawork-x2j 10 днів тому

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachin

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን ልቤን ክፈተው

  • @lailalaila732
    @lailalaila732 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን አሚን አሚን አሚን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♦፨

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 роки тому

    Kalehiwot yasemalen yglegelot zamenon yebarkeln Amen Amen

  • @lowe9644
    @lowe9644 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kbretkbret6875
    @kbretkbret6875 4 роки тому +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግለትዎ ዘመን ይባርክልን በፀለትዎ ያስቡኝ ወለተ ሚካኤል እባላለሁ እርጉዝ ነኝ በዛላይ በስደት

  • @elshadaynwgetacell240
    @elshadaynwgetacell240 4 роки тому

    Amen… Kale Huwetn Yasemaln Kesis Andebeth Yibarek Yerekekewu Nggrhna Yetegrawu Andebeth Nw Hule Yemigermegn Lehulachinm Tselyiln Kesis Endate Yadrgen Zend Egziabher Kdus Fekadu Yihunln

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 роки тому

    አሜን )3)የስማነውን በልቦናችን ያሳድረብን ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @hananadanech581
    @hananadanech581 4 роки тому

    ቃለ፣ሕይወትን፣ያሰማልን፣ተስፋ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያውርስልን

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn2626 4 роки тому

    ተመስገን ጌታየ

  • @frayamdebayer3333
    @frayamdebayer3333 3 роки тому

    እውነት ነው የምልህ ሄወቲን ቀየርከው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @meserat1627
    @meserat1627 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meserat1627
    @meserat1627 4 роки тому

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @fredalhalbe280
    @fredalhalbe280 4 роки тому

    አሜን ፫ 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን ማስተዋል ልቦናውን ይስጠን

  • @meserat1627
    @meserat1627 4 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ገብረመድህን በፅሎት አስቡልኝ

  • @tadeluasegedew1965
    @tadeluasegedew1965 4 роки тому

    Kale hiwet yasemaln fetari besbketh fren Endtafera yrdan !!!

  • @ጥሩነሽጥ
    @ጥሩነሽጥ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃላ ህይውትን ይስማልን😭😭😭🙏🙏🙏

  • @marthakifle7188
    @marthakifle7188 4 роки тому

    Amen kaleywt yasmaln bedmy betyn yetbklen yaglglwt zemnahwn egzaber yebrklahw zemary melakt yasmaln abthen

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 4 роки тому

    አሜን!!! እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን።በእውነት እግዚአብሔር ያባርታክ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @meserat1627
    @meserat1627 4 роки тому

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ

  • @astermafegna7122
    @astermafegna7122 4 роки тому +1

    ጤና ይስጥልን መምህራችን ምነው ጠፉ በሰላም ከሆነ ጥሩ እለት እለት አዱሰ ትምህርት ለምደን በጣም ቅር ብሎናል ።
    እግዚአብሔር አገልግሎትዋን ይባርከ
    አሜን።

  • @Mazasnsksa
    @Mazasnsksa 4 роки тому

    አሜን🙏🏾 ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾 መምህራችን ቀሲስ 🙏 😭😭😭

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 роки тому

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ከርስቶስ ለዘላለም ይክበረ አሜን(3)

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይማረን እየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማረያም ልጅ ስሙ ይባረክ አባታችን ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማ እናመሰግናለን

  • @fasikasisay7750
    @fasikasisay7750 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tarikchris4624
    @tarikchris4624 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ልቤን ነው የኘካኝ ነክርስቶስ ፍቅር ተመስገን የኔ ጌታ

  • @ShemelesGesese
    @ShemelesGesese 7 місяців тому

    Kale hiwot yasmalen kesis yegelglote zemnehen yebarkewe

  • @tttttt2820
    @tttttt2820 4 роки тому

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ማስተማልን አድለን ! ለመምህራችንንም ቃለ ህይወት ያስማልን ዝማሬ መላእክት ይስማልን

  • @emebetymaryamabrshignhugn2626
    @emebetymaryamabrshignhugn2626 4 роки тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን