ያልተናዘዝነው ኃጢአት በህይወታችን የሚያመጣብን ጣጣ። Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 158

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እኛም ለንዛኝ ያብቃን ቃል ሕዉት ያሰማን

  • @Abigael.Abraham
    @Abigael.Abraham 2 роки тому

    ተመስጌን የወደቅንበትን የኃጢአት ቀንበር በደሙ ይጠበልን ደግ አምላካችን ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን🙏🙏🙏

  • @SSs-ls9ph
    @SSs-ls9ph 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህውት ያሰማልን

  • @wondenegn5306
    @wondenegn5306 4 роки тому +6

    ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነች ሀጢያቴን የተናዘዝኩበት ቀን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @haimanotmnbiyiew8090
    @haimanotmnbiyiew8090 4 роки тому

    በውነት ቃ ላ ሕይወት ያስማልን መምራችን
    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️🌷🌷

  • @asseasse227
    @asseasse227 4 роки тому +13

    ቃለ
    ህይወት ያሰማልን አባታችን! በልቤ ያለውን ጌታዮ ርስዎን ልኮ አስተማረኝ ክብር ምስጋና ይግባው አምላኬ ፈጠሪዬ

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 4 роки тому +1

    የእግዚአብሔርን ቃል በየቀኑ ምትመግበን ወንድማችን ኑርልን 🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አምላኬ ሆይ ለንሰሀ አድርሰኝ በስደት ላይ ነኝ በሰላም ለሀገሬ መሬት አብቃኝ

  • @mizangebru6823
    @mizangebru6823 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @mdaaadam5868
    @mdaaadam5868 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አምላኬ ሆይ ለንስሃ አብቃኝ አሜን 3

  • @የራያዋጂንታ
    @የራያዋጂንታ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @wasli8257
    @wasli8257 4 роки тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን በረከት ያብዛልን አሜን🙏🌻🌼

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🏾
    መንፈሴ ሁሉ እንዴት እርካታ እንደሚያገኝ በትምህርቱ ነፍሴ ስትነግረኝ ህይወቴ ሁሉ ይለመልማል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🏾 ቀሲስ እሽናፊ እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንም እልልም 🙏🏾❤️

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 роки тому

      ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን ቀሲስ አሸናፊ ዘመንህ ይባረክ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 роки тому

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🤲🙏

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 3 роки тому

    ቃለህይወትን ያስማልን ሀላችንም ይቅር ይበለን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 4 роки тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ነንስሀ ያብቃን

  • @weynshethailu971
    @weynshethailu971 4 роки тому

    Amen amen amen kalehywet yasemaln memhre ye agelglot zemenotn yarzmln

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 4 роки тому +1

    ቀሲስ እግዛብሔር ባንተ በኩል ሲያስተምረን በብዙ በህይወቴ እየተጠቀምኩበት ነው።ለሚያስተምረን እግዛብሔር ለዘላለም ይመስገን።ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @henonkidus6110
    @henonkidus6110 3 роки тому

    እረጅም እድሜከጤናይስጥልን

  • @selamawitkidane3008
    @selamawitkidane3008 4 роки тому

    Amen Amen kalehiwet ymesgen 🙏🙏🙏

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዛሬ ለኔ ነው ያወራሀው ሁል ግዜ እራሴን እየወቀሰኩ በፅፅት የምኖርው ትናት ባለ ማወቅ የሰራኋቸውን እያሰብኩ

  • @ዘማሪትብርቱካንይችላልጌታ

    መንግስተ ሰማያት ያኑርልን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 роки тому +3

    ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ የስማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ለምታገለግለን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን።

    • @e-t789
      @e-t789 4 роки тому

      ስለ እመቤታችን ትምህርትም መዝሙርም የለም እንዲሁም ስለ መላእክትና ፃድቃን ሰማእታት ሌላው። ትምህርቱ እጅግ ጥሩ ነው አባታችን እናመሰግናለን

  • @Hk-by1ms
    @Hk-by1ms 4 роки тому +3

    በብዙ ተበረክ አሸነፊ ቡሩክ።

  • @victoriaalemayehu8727
    @victoriaalemayehu8727 4 роки тому

    መምህር የሚያስተምሩኝ ትምህርት እንደ ማር እየጣፈጠኝ ነው የምሰማው እግዚአብሔር በተግባር እንዳውለው ይርዳኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 роки тому

    Amen kalehiwetn yasemalin edimena tenaystiln

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 4 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ::

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 4 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሠማልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 роки тому +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር መሀሪ ነው አሁንም ይማረኝ ለንስሀ ያብቃኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @miskeadena2633
    @miskeadena2633 4 роки тому

    Amen kale hiwot yasemalen egzabhere yistelen

  • @victoriaviki6542
    @victoriaviki6542 4 роки тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @selamymarya8391
    @selamymarya8391 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህራችን በእውነት ሀጥያትን መደበቅ ትልቅ የሀጥያት ነወ ከለመናዘዛችን ሁሌም ሲርብሸን ይኖራል እየተርበሽን ከምን ኖር ግዜ ሳንፈጅ ንሳሃችን ተናዘን ንስሀ ገብተን ከከአምላካችን ታርቀን በሰላም መኖር ይሻለናል እግዝአብሄርም ልቦናችን ወደንስሃ ይምራልን አሜን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 роки тому

    Amen kalehiwetn yasemaln

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 3 роки тому

    በርሶ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senaytkahsay6657
    @senaytkahsay6657 4 роки тому

    Amen Amen Amen kalahiewat yasmaln Ewnat batam asfelagi temhiert nw rgem edma ysteln mamhirachin

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 4 роки тому

    ኣሜን አሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @emebetmoges4582
    @emebetmoges4582 4 роки тому

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 4 роки тому

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤

  • @tamecgen.ameleke.banteyeta9620
    @tamecgen.ameleke.banteyeta9620 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን

  • @tametaye4267
    @tametaye4267 2 роки тому

    ቀሲስዬ ምን ላርግህ በቃ እኔ በጣም ነዉ የምወድህ ከ እኔ ዕድሜ ላይ ላንተ ይጨመር እኔ የማልጠቅም ነኝ አንተ እጅግ አስፈላጊ ነህ ለ እግዚአብሔር

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    በብዙ ነገር ውስጥ ባልፍም በአንተ አስተምሮ ለፈውን እረስቼ ዳግም መኖር እንደምችል ተረድቼአለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ

  • @getetagel6291
    @getetagel6291 4 роки тому +2

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ወላዲት አምላክ ትባርክለወት ።
    ከይቅርታ ካራ በወላዲት አምላክ ስም የመምህርን ስልክ የምታቁ በሰጡኝ እለምናቹሁ አለሁ መምህር ስልከውትን ማግኝት የሚቻል ከሆነ ብልኩልኝ እግዚአብሔር በያለንበት ከሁላችንም ጋር ይሁን።

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete und 🤲🤲🤲⛪⛪⛪❤❤❤

  • @frehiwot1051
    @frehiwot1051 4 роки тому

    Hule bekalu yemimekiren abatachin egziabher simu hulem yetemesegen yihun,yemimiren,wederasu yemiyastegan 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Nabute_Tube
    @Nabute_Tube 4 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @letayabriha3991
    @letayabriha3991 4 роки тому

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 4 роки тому

    Amen amen amen qalehiwet yasemaln abatachn yetmarnwn belbonachn ytsafln

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን! ፀጋው ይደግፈን! ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በትምህርትህ እየተባረኩ ነው እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ አሜን!

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 роки тому

      እግዝአብሄር ይባርክህ ቀሲስ አሸናፊ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋውን ያብዛልን

  • @gelanegala4387
    @gelanegala4387 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwet yasemalen abatachen

  • @shuayishuayi628
    @shuayishuayi628 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ያገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ ቀሲስ ኣሸናፊ

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 4 роки тому +1

    ለመከረን ላስተማረን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችንእድሜን ያጥግብልን

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 2 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 роки тому +5

    ለመጀመርያ ግዜ አንደኛ ሆንኩኝ መምህራችን እናመሰግናለን ለንሳሄ ያበቃን በሰው ሃገር ያለነው በፀሎት አስቡን

    • @Nabute_Tube
      @Nabute_Tube 4 роки тому

      አሜን 𝑨𝒎𝒆𝒏 አሜን

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 4 роки тому

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamhirachin Egziaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 роки тому

    አሜን (3)ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)ሁላችን ይቅረ ይበለን አሜን(3)

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 4 роки тому

    .
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
    ያገለግለወት ዘመንወትን ይባርክ።

  • @abayneshginege6231
    @abayneshginege6231 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዜአብሔር አምላክ አድሜና ጤና ይስጥልን ጌታችን ሁላችንም ይቅር ይበለን

  • @liya1048
    @liya1048 4 роки тому

    Amenn Amenn Kale Hiyot Yasemalin Abbatachin! Enameseginalen Bebizu Temirebetalewu

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመን ሁን ያርዝምልኝ

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 4 роки тому

    በኡነት ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን

  • @kalereta1504
    @kalereta1504 3 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @merytube9234
    @merytube9234 4 роки тому

    አባታችን አረጅም አድሜ ይስጥልን በአርሶ አድሮ የሚመክረን የሚገስጸን ጌታ ስሙይባረክ

  • @tadeluasegedew1965
    @tadeluasegedew1965 4 роки тому

    Kalehwet yasemaln Egzabher ywedenal Endih yemimekren slewededen new
    Ytemarnewn lemeftm tegawn ysten!!!

  • @senytberlhnu1439
    @senytberlhnu1439 4 роки тому

    አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን እድሜና ጤና ፅጋን ይድልልን

  • @ayshakaddama3519
    @ayshakaddama3519 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @MrMerkeb
    @MrMerkeb 4 роки тому

    Amen Amen 🙏

  • @ቤቲትዩብ
    @ቤቲትዩብ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 4 роки тому

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ትክክል ነዉ እኔም ከዛሬ ጀምሬ እናዘዛለሁ ትክክል ነዉ እየተፈታተነኝ አስቸግሮኛል

  • @elsagebre5974
    @elsagebre5974 4 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 kalhiwatin yasemalin. bewinat tiru timhirt new enameseginalen .

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሀህር

  • @kiyaferissa1362
    @kiyaferissa1362 4 роки тому

    Kaleheyewot yasemalin

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia5007 4 роки тому

    አሜን🙏🏾❤️❤️❤️
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 4 роки тому

    Amen kale hiweten yasemalen yemigerem temeheret new yegeta kale hulem adis new kebere le geta yehun

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 4 роки тому

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ እና ፀጋዉን ያብዛሎዎት አባቴ አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ አብቃን አቤቱ ከሃዛብ ሃገረ በሰላም መልስን ወደ ሃገራችን እምዬ ቅድስት ኢትዮጵያ

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @rahelasfaw4470
    @rahelasfaw4470 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ መዳኒያለም ቤተሰብዎን ይጠብቅልን!

  • @موزةالظنحاني-ح5ه
    @موزةالظنحاني-ح5ه 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @hiruthailemariam5636
    @hiruthailemariam5636 4 роки тому

    God bless you and your family

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 4 роки тому +1

    Amen amen amen klhwete ysmalene 🙏🙏💚💛❤️

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @delinatsehaye3649
    @delinatsehaye3649 4 роки тому

    Eyesus hoy temesgen kesis tebareku

  • @kaleymazola9509
    @kaleymazola9509 4 роки тому

    ወይ ቀሲስ!!!! እግዚአብሔር ይባርኮት!

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachn Egezabehar ye barke edeme tena yesteln

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 4 роки тому

    ቃል ሂወት ያስማልነ⛪️✝️🍇🎤🌻❤️🙄🤲👏

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 4 роки тому

    Huley yanten temeherte sesema menfeseye Tadesewalhe......God bless you.

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena abona edemene tenaene yesetelen fetare

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ

    Kale hiwet yasemaln memhrachen enamesegnalen tsegaw yabzalot

  • @nestonesto6973
    @nestonesto6973 4 роки тому

    ፈጣሪ ያበርታክ🙏❤️🤲🙏

  • @tihitinateshome2109
    @tihitinateshome2109 4 роки тому

    Amen Amen Amen kile hiwte yasamalni yagalglote zamenikeni yebarkelni batsbekeni ytbkelni batame dasi yamele sbkate naw batame naw ymasgnke hulme ymetngarw hagar laney ymeslgale egzybhir erjime edmey na tena yesteke tbarke

  • @chirisitinamarama2663
    @chirisitinamarama2663 4 роки тому

    Kalehiyot yasemaln 🌺🌺🌺🌺💕💕♥️💐

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጥበብና ፀጋውን ያድልልን።

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 4 роки тому

    🙏 🙏 🙏 what wonderful preach, may God bless you more