ቤትም ሥራ ቦታም ይህን ተለማመዱ። Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 172

  • @ዝናሽየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን👏👏👏💚💛❤💒💒

  • @mesi557
    @mesi557 23 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።የመከረን የገሰፀን እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።🤲✝️የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን።❤❤

  • @addey8653
    @addey8653 4 роки тому +30

    ተባረክ የእለት የክርስትና ጉርሻ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል በመንፈስ ቅዱስ ታግዘህ ታቀርብልናለህና እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና የበዛ ሰማያዊ እውቀትን ይስጥልን ። እንዴት እያገዝከን እንዳለህ ልነግርህ እወዳለሁ ተባረክልን

  • @hannaasmerom8727
    @hannaasmerom8727 4 роки тому +12

    “አዲስም ልብ እሰጣችኋለሁ አዲስም መንፈስ በውስጣችሁ አኖራለሁ፤ የድንጋዩንም ልብ ከሥጋችሁ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣችኋለሁ።”
    - ሕዝቅኤል 36፥26

    • @mesi557
      @mesi557 23 дні тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።🤲

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እርሶንም ቤተሰብዎንም ይባርክ!!!

  • @urud8496
    @urud8496 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን የሰማነወ በልቦነችን ያሳድርብን በእወነት የሚያድስ ትምህርት ነወ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 роки тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 роки тому

    አውነት መ ም ህ ር ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @GodGod-pr9ni
    @GodGod-pr9ni 4 роки тому +1

    ቀስስ አንደበትህ ይባረክ።

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @እንደፍቃድህኣንረኝጌታየ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማኝ

  • @hanish4684
    @hanish4684 4 роки тому +3

    የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይባረክ:: ቀሲስ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ::

  • @ymaryamlij4561
    @ymaryamlij4561 4 роки тому +15

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @tsehayhaylemaryam1967
    @tsehayhaylemaryam1967 3 роки тому

    ቀሲስ እጅግ ልብን የሚያረሰርስ ምክር ነው አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት

  • @messimessi8672
    @messimessi8672 4 роки тому +3

    ቀሲስ አሽየ የርሰወን ወለላ የሆነ ትምህርት እና ቃሉን በመደገፍ ተመስገን አለው በጥበብ የትም ብሄድ መቸም ቢሆን ጣፍጭና ጠጋኝ የሆነው ትምህርት አይረሳም ፀጋ ይብዛልክ አሹየ

  • @madenamhomade1046
    @madenamhomade1046 Рік тому

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 2 роки тому

    ፈጣሪ ፈጣሪ ልቦና የሰጥን ልቦና የሰጥን

  • @jackjiang1210
    @jackjiang1210 4 роки тому +18

    ego እያሰቃየኝ ያለሁ ሰው እኔ ነኝ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳኝ ፀልዩልኝ እኔም እየጣርኩኝ ነው ለመስተካከል 😢😢😢

  • @amaremamo4989
    @amaremamo4989 4 роки тому +3

    ቀሲስ አሸናፊ እግዚያብሄር ይባርኮት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን። እዚህ አሜሪካ ሀገር Joel Osteen የሚባል የፕሮቴስታንት ሰባኪ አለ በጣም የተዋጣለት ነው። ምክንያቱም እንደዚህ እንደእርሶ መፅሃፍ ቅዱስን ከህይወት ልምድ ጋር እያገናኘ ነው የሚሰብከው። እግዚያብሄር እርሶን በምንወዳት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን። የእርሶን የማስተማር ጥበብ አብዝቶ በቤተክርስቲያናችን ያብዛልን። እንኳን በተዘዋዋሪ በቀጥታ ተነግሮን መስማትና መመለስ አልቻልንም። በፀሎት አስቡን ይፍቱን።
    ወልደ ገብርኤል
    ወለተ ሰንበት
    ብስራተ ገብርኤል
    Please forward me your email and I will try to donate. My email is amexmamo3@gmail.com
    እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 2 роки тому

    እግዝአብሔር ልቦና የሰጥን በችረነቱ አሰብኝ ማረኝ

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo295 4 роки тому +5

    ኡፍ በእዉነት ደጋግሜ ነዉ የስማሁት እዉነት ነዉ አምላክ መንፈስ ነዉ የሚመለከዉ በመንፈስ ነዉ ደስ የሚል ቃል ነዉ ስዉ ፌትን ያያል ዉስጥን ግን የሚመረምር አምላክ ብቻ ነዉ ቀሲስ ተባረኩ

  • @senaySelam
    @senaySelam 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር 🙏❤

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 4 роки тому +4

    አሜን!
    ወሳኝ ማስጠንቀቅያ እንግዲህ እግዚአብሔር ጥንቁቅ ያድርገን መስቀሉን የምንሸከምበትን ኃይል እርሱ ያልብሰን!
    እናመሰግናለን መምህር!

  • @abayneshginege6231
    @abayneshginege6231 4 роки тому +1

    አሜን አሜን እግዜአብሒር ይርዳን መልካምነት ለርስችን ነው

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @سارةالمصعبي-ل9و
    @سارةالمصعبي-ل9و 4 роки тому

    ቃለህይዉት ያሠማልን መምህራችን

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 4 роки тому

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን እንደው ቀስስ ለእኔ ለ ሆንኩት የደረሰብኝን ያስተማርከው እና በጣም ትልቅ እና እውቀት አላቸው ብዬ ማምንባቸው ሰዎች ነበሩ ታህሳስ አካባቢ አረብ አገር ያለን ልጆች ግርፕ ነበረን እና ለበተክርስቲን አስራት በ ኩራት እናዋጣ ነበር የ አንድ አካባቢ ልጆች ነን ያለንበት ሰፈር ገጠር ነው ወንጌል የተራቡ እንዴት ልንገርህ ምን አለ ኮመንት በድምፅ ቢሆን እናም 145 አመት ያለፋት የ እመቤቴን ህንፃ ለመርዳት ቆርጠን የአቅማችንን መሰረት ከ ተጣለ በሁላ እረዳን እናም ለ ወንጌል መረሀ ግብር የሚሆነውን ተነጋግረን ከ ሰበካ ወንጌል ጨርሰን የ መምህሩን ስልክ ሰው ሰቶኝ እኔ ብደውልልልል እነሱ ከ አገር ቤት ቢደውሉ ሊነሳ ነው ውይይይ እና በቴሌግራም ድምፅ መልክት ላኩኝ አንብቦ ሰምቶ ዝም ሲል ለብዙ ቀን አልቅሼ ለካ ብዙ ሰው አይማኖት ሚቀይረው ወዶ አይደለም ብዬ ጥር ግማሹን አስተሮ ትወጣለሽ በስልክ ካሜራ ማኑ ድረስ አልቀረኝም ስደውል እናም አይችልም የሚል በ ካሜራ ማኑ ደረሰኝ አላምን ብዬ አንድ አሜራካ ሚኖር ስሙን አልጠቅስም ኢንስታግራም ዮቱዩብ ብዙ ተከታይ ያለው ገብቼ ፎሎዬ ስለነበር ብዙ ጉባዬ ስላዘጋጀ እስኪ እባክህ አገናኝኝ ብዬ ድምፅ እና ቴክስት አደረኩኝ እናም ሰበካ ወንጌሉ ስራ ነው አለኝ እና አሁን አልችልም ቢዚ ነኝ አለ ትንሽ ቆይቼ ስልኬን ስነካ ኖትፊኬሽን ላይቭ አየሁት እና ሰው ለካ ለ ታይታ እና ለዝና እንደሚኖር ወዶ አይማኖቱን እንደማይቀይር ገባኝ 204 ሺ ሰብስበን ነበር ለ አዲሱ ህፃ ቀለም ቻክ እና ለ ጥምቀት ማደራያ ድንኳን አሰርተን ሌላ መምህር እዛ ያሉት ፈልገው 20,21 ጥር ጉባዬ አደረግን የተረፈውን አካውንት አስገባን ከዛው ውዲ ወደ ግሩፑ እና እነዚን ሰዎች መከተል አቁሜ አዘንኩኝ ዛሬ ያንተ ትምህርት ለኔ ያህል ተሰማኝ ኡፍፍፍ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 4 роки тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን ቀሲስ አሸናፊ በጣም እናመሰግንሀለን እድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 4 роки тому +1

    ቄሲስ እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። አረ ስንቶች አሉ ሚስኪን ሰዎችን የሚያስጨንቁ እግዚአብሔር ልቡና ይስጣቸው ።

  • @aberashadana3955
    @aberashadana3955 4 роки тому +1

    Amen kaliwot yasmalen
    🙏🙏🙏🙇🙇🙇
    Egzaber mamrechni

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 4 роки тому +1

    አሜን በውነት ቃለሒወትን ያሰማልን ሁሌ ራሳችንን እንድናይ ነው የሚያረጉን ክብሩ ይስፍ የድግል ልጅ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሕና መጡ ምሕር አሜን አሜን አሜን

  • @belebehlesoso9439
    @belebehlesoso9439 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን

  • @አስቴርየእመብርኅንልጅ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ትልቅ ት/ትን ወስጃለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤናን አብዝቶ ይስጥልን

  • @hannaasmerom8727
    @hannaasmerom8727 4 роки тому +3

    “እርሱ የቅዱሳኑን እግር ይጠብቃል ኃጥኣን ግን ዝም ብለው በጨለማ ይቀመጣሉ፤ ሰው በኃይሉ አይበረታምና።”
    - 1ኛ ሳሙኤል 2፥9

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 3 роки тому

    ኢግዛንሃር ኣምላክ ይፋብሲሽ ኢህታችን ኣይዞሽ ብርቺልኝ ጽዩንዩ ለነም ጽሎት ቅርግልኝ ኢህተ ማትርያም

  • @bzmmzmzbzmnznz2709
    @bzmmzmzbzmnznz2709 4 роки тому

    Amen lememherachn kalehewite yasemalen

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን።

  • @chemerutemsgen4219
    @chemerutemsgen4219 4 роки тому +2

    ቀሲስ አሸናፊ በአንተ ላይ አድሮ ላሰተማረን እግዚያብሄር ይመሰገን ጸጌ ማርያም ከጀርመን

  • @ብርሃኔነሽማረያም
    @ብርሃኔነሽማረያም 3 роки тому

    በጣም ገራሚ ትምህረትነው ❤❤❤❤❤ ደሰምል ወንድሜ

  • @hannaasmerom8727
    @hannaasmerom8727 4 роки тому +3

    “ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ።”
    - ዮሐንስ 3፥7

  • @edenyeyisedenyeyis2388
    @edenyeyisedenyeyis2388 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 роки тому +1

    አሜንንንንንንንንንንን መምህሬ

  • @habtamumulugeta2761
    @habtamumulugeta2761 4 роки тому

    ቃል ሕይውት ያስማልን ቀሲስ

  • @balaynishbalaynish3188
    @balaynishbalaynish3188 2 роки тому

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን በትለለቀው ትምህረት በጣም ትምህረት ወስጃለሁ አድስ ነኝ ቁጥራቸው ያላችሁ ላኩልኝ

  • @እግዚያብሄርእረኛየነውእ

    እግዚአብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሜን

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜንንን ሰላም

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 4 роки тому +2

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamhirachin Egziaber yibarkot 🙏🙏🙏

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚልህ ትምህርት ነው ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን(3)

  • @Susu-dp6zm
    @Susu-dp6zm 4 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 4 роки тому

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ብዙ ግዜ ለዉጫዊ እንጂ ለመንፈሳዊ ነገር አንጠነቀ ቅም ማስተዋልን ያብዛልን

  • @እኔዉነኝየማርያምልጆ

    ቃለ ህይወት ያሰማል ፆሎት አድርጉልኝ እስኪ

  • @shuayishuayi628
    @shuayishuayi628 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤናው ይስጥልኝ ቀሲስ ኣሸናፊ ገ/ማርያም

  • @hannaasmerom8727
    @hannaasmerom8727 4 роки тому +2

    God bless you Kesis Ashenafi!!! This man needs 💝JESUS CHRIST 💝 in his life and 💝HOLY SPIRIT 💝 can lead him how to behave in his spiritual life 🙏🙌🤲

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 роки тому +4

    Amennn kalehewet yasemaln yetekberu wedi memeherachen tsegaw abezeto bedimena betena ytebkln

  • @filagotfilagot9453
    @filagotfilagot9453 4 роки тому

    አባ ቃል ሂወት ያሰማልን እ/ር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alemayagebremichael4619
    @alemayagebremichael4619 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነው ቃል እንንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @nigistighebrezgabiher5092
    @nigistighebrezgabiher5092 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ደስ የሚል ሂወት የሚያለመልም የተማርነው እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @eyerusyoutube4030
    @eyerusyoutube4030 4 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ በጣም እና መሰግናለሁ

  • @seble1020
    @seble1020 4 роки тому

    ቃለህይውት ያሰማልን አሜን!!!
    ደምስር የሚገባ ትምህርት ነው
    በእድሜ በጤና ያቆዬዎት

  • @abebaassefa1535
    @abebaassefa1535 4 роки тому +2

    ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለትምህርትዎ ግን እርስዎ አሁን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነዎት ግራ የገባኝ ነገር ስላለ ነው

    • @sifelghabesha8572
      @sifelghabesha8572 4 роки тому

      እግዚያብሔር በቤቱ ያለ ሰው እዲሆን በእውነት በጣም ነው ምጓጓው የሰው ወሬ ግራ ያጋባል ትምህርቱ መዝሙሮቹ ልብን የሚመስጥ ነው እኔ የእሳቸውን መዝሙር ብሰማው ትምህርቱን ብሰማው አልጠግብም እና እመቤቴ ከክፋ ነገር ትጠብቅልን

    • @sesemsc5873
      @sesemsc5873 4 роки тому

      Tmsgen . Ere enkuan egzeabher asnesaln

  • @lemlemhalfhom685
    @lemlemhalfhom685 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @saratemesgen5866
    @saratemesgen5866 4 роки тому

    Kale hiwot yasemalen Memeher, ewnet new egziyabeher ylebonachewn Ayn ykifetilachw Egziyabeher ystilen. Enamesegnalen

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ምንግዜም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SelamawitAssefa-q5d
    @SelamawitAssefa-q5d 22 дні тому

    Keberun geta yewsed kesis abatachin aewnetegna kahin geta berso yemeheret endet eyebarekegn endehone catholic legot negn geta yebarkot emebete gusadawotin temulalot

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 4 роки тому

    አሜን ወንድማችን ተባረክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰው ሁኖ ጌታ በምግባር በማስተማረን በዘራነው ልክ መከሩንም ወደ ጎተራው እንሞላለን እንደ ሚወዘወዝ
    ንፋስ ሲቅበዘበዝ ለሊቱን ሲወጠር ይገባዋል ከንፁህ
    ደም የሆነ ስለ መንፈስ የሚያደርገውን ያደረገውንም
    እስከ አለማወቅ ድረስ ነው ከጌታ ካለመሆን ከመግባት
    ከመውጣት ይሰውረን በጣም አሉ ብዙ በፀሎት እናስባቸው ሰው ሁኖ ጥፋት የሌለበት የለምና አሜን,

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቃሉ እንድንኖር እሱ ይርዳን አሜን!

  • @zidzid962
    @zidzid962 4 роки тому

    አሜን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 роки тому

    ስላም ቀሲስ አሽናፊ ፀጋውን ያብዛልን እድሜ እረጅም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox  4 роки тому +5

    ጽዮን ገብረማርያም
    ua-cam.com/channels/WHTmduzUF8OUonXicKi1Mg.html

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye2419 4 роки тому

    Kalehiwot yasemalin Kesis!

  • @የማርያምልጅነኝ-ነ6ዘ

    Kale hiwet yasemaln wendmachn des yemil tmrt newu 🙏🙏🙏

  • @እንደእግዚአብሄርያለ-ቘ6ደ

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 4 роки тому

    በቃሉ እንድንኖር የቃሉባለቤት ማስተዋልን ይስጠን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 роки тому +1

    Amen Kesses Kalhiowt Yasmalen Yaglglot Zemenon Yabzalen Yebrklen 🙏🏾

  • @hemalahaila2341
    @hemalahaila2341 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን!

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 4 роки тому

    ድንቅ ትምህሪት እናመሰግነሰለን እንፈልጐት አለን

  • @marthayohannes645
    @marthayohannes645 4 роки тому +1

    My brother kesis Bless you...

  • @aylaalemmako9284
    @aylaalemmako9284 4 роки тому

    በጣም ልብ የሚነካ ተምሕርት ነው አምታሥተምረን ልብ አግኝተን በተግባር ከተረጎምነው ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲሥ አድሜና ጤና ይሥጥክ ኑርልን

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 4 роки тому

    ቅለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ቀሲስ ተባረክ

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 роки тому

    ቃለሄወት ያሰማልን ወድማቺን ፀጋውን ያብዛልን !!!

  • @mesymesy9791
    @mesymesy9791 4 роки тому

    እኔም ለሰው ምስኪን ነኝ ለእግዝሀብሄር እሾህ ነኝ

  • @philippinespilipino7971
    @philippinespilipino7971 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hwet yasemaln memhrachin cheru medhanialem tsegawun yabzaln 👏👏👏

  • @samuelselassie1575
    @samuelselassie1575 4 роки тому

    Kesis Ashenafi, kale hiwet yasemalen.
    Adis negn le chanalu, andebetwo ena temhertwo ke egziabher hayl techemerobet menfesen yadesal.
    Hulum neger kes bekes new emistekakelew ena ene bebekule bezu temereyalew lelochem endene tesfa adergalew ena enamesegnalen. Egziabher kerso ga ena kehulachen ga yehun.

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 4 роки тому

    Amen🙏♥️ Abatachen kalehewot yasemalen geta

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልወት እኛም በተማርነው 30። 60። 100። ያማረፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳል በቃሉለመኖር አሜን

  • @mimiballouk5442
    @mimiballouk5442 4 роки тому

    ቃለህወትን ያሰማልን እናመሰግናለን አሜን (3)

  • @hananadanech581
    @hananadanech581 4 роки тому

    ቃለ፣ሕይወትን፣ያሰማልን፣ፀጋውን፣ያብዛልን

  • @znashteame5858
    @znashteame5858 4 роки тому

    ምምህርቻን ት/ት በጣም ኘዉ ድሰ የሜለዉ አኔ አክትትለወለወ አግዝአብህር የጠበቀለን❤🙏🙏🙏

  • @በደስታ
    @በደስታ 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏 Kale Hiwot Yasmalen. Betam Telek Temhert new . Thank you Kesis Ashenafi.

  • @ggchris8460
    @ggchris8460 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባ እግዛብሄር ይባሩኮት

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 4 роки тому

    እግዚህአብሄር ይባርክህ ቃለሕዬወት ያሰማልን በእዉነት ቀሲስ አሸናፌ እና ዲያቆን አሽናፌ በእዉነት መንፈስቅዱስ በናተላይ አድሮ እያናገረንነዉ ተባረኩልኝ ቃላት ያጥረኛል

  • @fikertegetnet3980
    @fikertegetnet3980 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሠግናለን

  • @urud7996
    @urud7996 4 роки тому

    Tebarek memhr enamesegnalen gzieh hulu yetebareke yhun 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adomgentemulugeta2399
    @adomgentemulugeta2399 4 роки тому

    Aman
    Aman
    Aman!!!
    Kale hiwot yasemalen!!

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN Qale yesema

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen Egezabehar ye barke edeme tena yesteln