(007) በእንግሊዝኛ እንደዚህ ይባላል?? English-Amharic

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 377

  • @-yimaru9824
    @-yimaru9824  4 роки тому +78

    በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
    ua-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 4 роки тому +15

    ምርጥ መምህር በቅርብ ነው መማር የጀመርኩት አቀራረብ፣ የማስረዳት አቅምና ብቃት አደንቃለሁ ። በደንብ ችግራችን ስለ ገባህ በሚገባን መንገድ እየስራህ ስለሆነ እ/ር በእድሜ በጤና ያቆይልን አመሰግናለሁ መ/ር

  • @abebageneti8651
    @abebageneti8651 4 роки тому +22

    በጣም ምርጥ ሰው እ/ር ይባርክህ እድሜውንም ጨምሮ ይስጥህ

  • @sintu24
    @sintu24 2 роки тому +2

    ጌታ ይባርካችሁ ለአገልግሎት ብዙ ተቸገርኩ ነገር ግን አሁን በዚህ ሁኔታ በማግኘቴ ጌታዬን አመሰግናለሁ !!

  • @asratkassa5404
    @asratkassa5404 4 роки тому +14

    ተባረክ በጣም ደስ ይላል በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ መልካም ስው በገኘቱ ደስ ይላል

  • @tadeseabera8240
    @tadeseabera8240 3 роки тому +2

    መምህር እድሜዎ ይርዘም።
    እኔ ቻናሉን ካገኘሁት ቀናቶች ናቸው።
    ሁኖም ግን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ስላለው፦
    ደስ ብሎኛል።
    በተለይ ስልካችው ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር።
    አመሰግናለሁ!

  • @kebedekidanemariam4705
    @kebedekidanemariam4705 3 роки тому +1

    ቢላክቦርድ ላይ የምፃፋ ደመቅ ብለዉ ይፃፋ በተረፈ ትምሕሪቱ መሰረት ያስዛል በጣም ጥሩ ነዉ

  • @fasikafasika5148
    @fasikafasika5148 4 роки тому +10

    ዋው በጣም ደስ የሚልና ግልፅ የሆነ ትምህርት በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @msrakalebachew5851
    @msrakalebachew5851 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ኒቲቭን የተጠቀምክበት አንተ ነህ ማለቴ ሌሎቸ የሰው ሂወት ይፈተፍቱበታል አንተ ግን እውቀትን ታስተምርበታለህ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @cብ
    @cብ 4 роки тому +2

    በነፅ ማስተማር የልብ ቅንነትን ያሳያል በሁለተኛ የአወቁትን ማሳወቅ የመሠለ ትልቅነት የለም መምህር እናመሠግነህ አለን እናከብርሕ አለን ለብዙወች እንደጠቀምክ እርግጠኛ ሑን

  • @abrahamtefera4048
    @abrahamtefera4048 4 роки тому +8

    Thank you teacher. White board ላይ የምትፅፈው በደንብ አይታይም ደመቅ ብሎ ቢፃፍ ጥሩ ነው።

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 4 роки тому +1

    በጣም አመስግናለሁ ለስፌውን ሕዝብ ጌዜህን ሳትቆጥብ በጣም ረጂና ጠቃሜ ትምህርት ስለምትስጥ ። Again Thanks a lot for ur time and sharing ur knowledge.

  • @abitimesele9237
    @abitimesele9237 3 роки тому +1

    ተባረክ መምህር ንጉሴ።።በጣም ጠቃሚ ስራ ነዉ እየሰራህ ያለኸው ።በርታ ጎበዠ ነህ።

  • @dagimgebre9559
    @dagimgebre9559 4 роки тому +1

    የተመጣጠነ ትምህርት ነዉ የምትሰጠን በዚሁ ቀጥል እናመሠግናለን ከዚ በላይ ምን እንደምል አላዉቅም ብቻ ..........!!!!!!!

  • @cherutigabie3408
    @cherutigabie3408 3 роки тому +2

    መምህራችን በጣም እናመሰግ አለን
    እረጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @solomongossaye4782
    @solomongossaye4782 3 роки тому +3

    የሚገርም የማስተማር ብቃት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @nathnaelaberdo7257
    @nathnaelaberdo7257 4 роки тому

    እናመሰግናለን እ/ር አብዝቶ ይባርክህ የልፋትህንም ዉጤት ያሳይህ ዘመንህ ይባረክ

  • @abrahammesfin8058
    @abrahammesfin8058 3 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ አሰተማሪ ነህ በጣም ቀለልና በሚገባን መልኩ ነዉ የምታሰተምረዉ በርታ በዚሁ ቀጥል

  • @yidenekyilma6450
    @yidenekyilma6450 4 роки тому +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው መ/ር እድሜእና ጤና ይስጥልን.

  • @tayegerekidan486
    @tayegerekidan486 4 роки тому +1

    እጅግ እናመሰግናለን መምህራችን that's very mach Thacher

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay2366 4 роки тому

    ዋው እስከ ዛሬ ተሸውጄለሁ። የቋንቋው ነገር ተዘባርቆብኝ ነበር እግዚአብሔር ይስጥህ አሁን ወደ መስመሩ ልታስገባኝ ነው። በጣም አመሰግነዋለሁ ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 роки тому

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @tsehayalem6357
    @tsehayalem6357 2 роки тому +2

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው አድራሻችሁን ዘግይቼ በመስማቴ አዘንኩ የጀመርኩትን ስጨርስ ወደ አንተ ጋር እጅምራለሁ ግን የምታስተምርበትን ቦታ አስቀምጥልን

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  2 роки тому

      Please contact us to get full information.
      +251946396655

  • @fasikabera9704
    @fasikabera9704 2 роки тому

    ተባረክ መምህር በጣም አረዳድይ ይገባል 🙏

  • @desta5885
    @desta5885 4 роки тому +1

    በጣም ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @khalidmehamed7141
    @khalidmehamed7141 4 роки тому +1

    መምህር ፅሁፉ በደንብ አይታይም ሌላው ሁሉም በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

    • @fikertebirhanetadesse8086
      @fikertebirhanetadesse8086 3 роки тому

      መምህር እባክህን ፁሁፉ በፍፁም አይታይም ይቅርታ አመሠግናለሁ

  • @betyhabteweld1218
    @betyhabteweld1218 2 роки тому

    ቲቸር ንጉሱ ትምህርትህ በጣም ይገባል ደስ ይለኛል ቢቻል እሮምኛንም ጨምረህ ብታሥተር!

  • @saraasenfiy6715
    @saraasenfiy6715 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @መዲወለየዋ-ሸ2ኀ
    @መዲወለየዋ-ሸ2ኀ 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን 😍😘በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @babilon1734
    @babilon1734 4 роки тому +5

    Thank you very much Mr Nigusie!!...you have an amazing sound and teaching methodology. Most Ethiopian does not volunteer to share their knowledge for others by using social media or youtube. but you are a role model for others. go a head!, Keep going!....i have a comment (prepare your tutorial by Part or add a number like Tutorial 1, Tutorial 2.... )

  • @ChaliFedesa
    @ChaliFedesa 6 місяців тому

    Thank you teacher. To tell you the truth your teaching way is good.

  • @mehretmilkeso5602
    @mehretmilkeso5602 4 роки тому +2

    i am very excited by your teaching style. so i want to learn face to face. thank you

  • @eghwtsysy5835
    @eghwtsysy5835 4 роки тому +3

    ዋው ደስ የምልህ ትምህርት ነው 🙏💕

  • @tsehayalem6357
    @tsehayalem6357 2 роки тому +1

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ትምህርቱን ወድጀዋለሁ

  • @senait9364
    @senait9364 4 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነህ አገላለፅህ በጣም ይገባል የህብረተስብህን ችግር የተረዳህ ትልቅ ሰው። could you use black board if possible pls thanks.

  • @xazem6038
    @xazem6038 4 роки тому +2

    Best English teacher 👨‍🏫

  • @zuburauae3799
    @zuburauae3799 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለን

  • @tadekebede1514
    @tadekebede1514 4 роки тому +1

    በጣም ግልፀ የመስተማራያ ዘደ ነው በጣም እናመሰግናለንዘ

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 роки тому

    እናመሰግናለን መምህር ኑርልን

  • @temammustefa4459
    @temammustefa4459 2 роки тому

    Thank you very much
    Your teaching is so amazing and I like it

  • @wheresthelove464
    @wheresthelove464 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን በጣም ነው የሚረዳኝ ያል ልናገርበት ቀርቤ አሁንማ 👍👍👍👍

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን በጣም...... መምህርየ 👏👏

  • @redeateberedo583
    @redeateberedo583 4 роки тому +1

    Thank you so much for your good job. God bless you brother Nigusia

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ ቲቸረ በጣም ነው ሰታሰተምረ ይገባል ከሰራ መልሰ እማራለው

  • @haytalk3bi333
    @haytalk3bi333 4 роки тому +1

    በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ውድ ወንድማችን

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE 3 роки тому +11

    We are=ነን
    they are =ናቸው
    you are = ናችሁ
    we have =አለን
    he has አለህ
    she has አለሽ
    we have =አለን
    You have አላችሁ
    they have አላቸው
    l must go መሂድ አለብኝ
    he must go መሂድ አለበት
    she must go መሂድ አለባት
    we must go መሂድ አለብን
    you must go መሂድ አለባችሁ
    they must go መሂድ አለባቸው
    l want to እፈልጋለሁ
    he want ትፈልጋለህ
    She want ትፈልጊያለሽ
    We want to እንፈልጋለን
    you want to ይፈልጋሉ
    they want to ትፈልጋላችሁ

  • @firwfirw864
    @firwfirw864 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @alachewmandefro9458
    @alachewmandefro9458 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ

  • @tekezemedia6093
    @tekezemedia6093 3 роки тому

    እንወድሃለን መምህር ተባረክልን

  • @ashenafiadika7766
    @ashenafiadika7766 2 роки тому

    ቃለ ህወይት ያሰማልን መምህር

  • @tsionakioneda1013
    @tsionakioneda1013 4 роки тому +2

    መምህር እጅግ ደስይላል ግልፅ ነው ግን የሚፃፈው አይታይም

  • @almazgirma553
    @almazgirma553 2 роки тому

    በጣም ምርጥ የሆንክ ሰው የምር ችግራችንን የተረዳህ ግን እኔ ቋሚ አስተማሪየ ብትሆን ደስ ነው የሚለኝ ቲቸርዬ በምን ላግኝህ ?

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 4 роки тому +1

    በጣም የምወደሁ መምህር ነው

  • @MulatuMotuma
    @MulatuMotuma 8 місяців тому

    Thank for my teacher! ❤ next day you can use it for the same thing as last time you were going well with the family for a few things to get the money out the same room with a bunch I will have a few questions for me to go through the same thing I can get the kids have to go through this and

  • @semiratofik911
    @semiratofik911 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ስለ ሁሉም

  • @rshaheencanadavlogs9464
    @rshaheencanadavlogs9464 4 роки тому +1

    OMG very nice education for me thanks you teacher I appreciate you god bless you

  • @kemisoguye2623
    @kemisoguye2623 2 роки тому

    Thank you teacher nigus God bless you 🙏🙏💜

  • @JoyJoy-sy4kd
    @JoyJoy-sy4kd 4 роки тому +1

    እናመሠግናለን ይማሩ 🙏

  • @אווקואילנהקאסו-מדריכתהוריםבשיט

    ሰለመ ጥሩ ትምረት ነው

  • @InattihunBelachew
    @InattihunBelachew Рік тому

    thank you so much Teacher ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebhesomllovetegray360
    @sebhesomllovetegray360 4 роки тому +2

    Wow #benta ergetgn #nag wetatama #endamehon
    👆egzbehr #yetmsgn yehon
    #xegawen yabezaleh 🙌

  • @zuleykatofik6205
    @zuleykatofik6205 4 роки тому +2

    በርታ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @aswaraswar5300
    @aswaraswar5300 4 роки тому +1

    ትምህርቱ ጥሩ ነው እንግዚኛ መማር ጣም ነው የምፈልገው ምኖረው በስደት ላይ ሆኜ ነው የአንተን አትምህርት የምክታተለው

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 роки тому

      ሼር በማድረግ ብዙዎች እንዲጠቀሙ አድርግ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 роки тому

      በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
      ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
      ua-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

  • @selhidenenatenegey.b3897
    @selhidenenatenegey.b3897 3 роки тому +1

    አላህ። ይጨምርልህ

  • @abebeasres5186
    @abebeasres5186 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ 👌

  • @gizachwetadesse7496
    @gizachwetadesse7496 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ሁለት ቀኔ ነው ከተቀላቀልኩ ግን ጥሩ ታሰተምራለህ ቲቸር

  • @mulutagagn1105
    @mulutagagn1105 4 роки тому +3

    wow thanks so much our teachers.

    • @fidaasam8473
      @fidaasam8473 4 роки тому

      Mreci 👍

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 роки тому

      በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
      ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
      ua-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

  • @senaytalemayehu1044
    @senaytalemayehu1044 4 роки тому +1

    ይማሩ ቆንጆአስተማሪነክ ቀጥልበት

  • @merkebkifle8846
    @merkebkifle8846 4 роки тому +1

    Tebarek

  • @adanechayesse9033
    @adanechayesse9033 4 роки тому

    ተባረክ በጣም ደስ ይላል

  • @lindamehari6442
    @lindamehari6442 4 роки тому +1

    Good teaching bless you

  • @lensa3719
    @lensa3719 4 роки тому +1

    I appreciate Thank you very much

  • @honeylove452
    @honeylove452 2 роки тому

    Thank you, teacher🥰🥰

  • @negestidesalegn7630
    @negestidesalegn7630 4 роки тому +1

    Betam arif temhrt new betam enamesegnalen gn xhufe bedend aytaym

  • @tsehayshetay2583
    @tsehayshetay2583 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @firaaolidastaa8679
    @firaaolidastaa8679 4 роки тому +1

    waaaw I'm HAPPY thanks so much my teacher

  • @ageryeshume4308
    @ageryeshume4308 2 роки тому

    Egziabhar ewuketun yichemrlh bedenb chiye endamesegnh yirdagni Thank you so much

  • @fantayewakshum369
    @fantayewakshum369 3 роки тому +1

    Really I learn so many things

  • @hellenfashionandbeauty1721
    @hellenfashionandbeauty1721 4 роки тому +4

    መምህር ንጉሴ እኔ ከአንድም 2 የቋንቋ ትምህርት ቤቶች ተምሬአለው እንግሊዘኛ መስማት እና መረዳት እችላለው እና መሰረታዊ ነገሮችን መናገር እችላለው ግን በደንብ መናገር እፈልጋለው እባክህን ለእንደዚህ አይነት ተማሪዎች የሚመጥን መናገር የሚያስችለንን ትምህርት አቅርብልን

  • @majiy3525
    @majiy3525 2 роки тому +1

    ከሊቤአማሰግንሎ,wondime.BARTA👍👍👌

  • @SsSs-yt5th
    @SsSs-yt5th 4 роки тому +1

    አመሰግናለሁቲቸር

  • @naoltemesgen1811
    @naoltemesgen1811 3 роки тому +1

    Thanks teacher betam amesgenalo!!

  • @zainabtawfeeq7645
    @zainabtawfeeq7645 4 роки тому +1

    እጅግበጣም ደስይላል

  • @የልቤዜማፍቅር
    @የልቤዜማፍቅር 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን!!! ግን ካሜራው ጥራት የለውም የምፅፈው ነገር ብዙም አይታይም!

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 роки тому

    Great job thank you very much

  • @elham6962
    @elham6962 3 роки тому +1

    Thanks teacher

  • @kedirgo
    @kedirgo 4 роки тому +1

    Thank you too

  • @genetawotikikilnewyibs5648
    @genetawotikikilnewyibs5648 4 роки тому +1

    errrrr tebarekuu betam gilisi new

  • @misriabera61
    @misriabera61 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ........አመሰግናለሁ

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 4 роки тому +3

    በጣም ር
    እናመሰግናለን መምህር ግን ባኮት እያስተማሩ ያለትን እስፕልጎች እዳታጠፉ በጣም በሚገባ እያስረዱንም ስለሆነ እናመሰግናለንበድጋሚ

  • @bereketenglishtteachingtes7784
    @bereketenglishtteachingtes7784 2 роки тому +1

    Thank you very mach we are love you

  • @nicoleoliver2499
    @nicoleoliver2499 4 роки тому +1

    Thank you so much

  • @anchialem1929
    @anchialem1929 4 роки тому +1

    እናመሰግናለንንን

  • @salimmensur764
    @salimmensur764 3 роки тому +1

    Betam mrti memhr

  • @nardostilahunnardostilahun7328
    @nardostilahunnardostilahun7328 4 роки тому +1

    Thank you gin video tinishi yaschegral

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 роки тому

      በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
      ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
      ua-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

  • @fantuabate9127
    @fantuabate9127 4 роки тому +13

    እስኪ ይሄንን ትምህርት የምትከቲተሉ ግሩፕ ከፍተን እንረዳዳ መምህር የሚያስተምረንን ክለሳ እያደረግን

  • @meselechdejene1880
    @meselechdejene1880 4 роки тому +1

    Please sir make it a part to your class to identify the recent and to know its contentiousness

  • @merawitgidey1760
    @merawitgidey1760 4 роки тому +1

    Wawwww thank you so much

  • @ayatest8470
    @ayatest8470 4 роки тому

    Thank you so much betam timirtih temechitognal

  • @salme4126
    @salme4126 4 роки тому +1

    thank you teacher

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 4 роки тому +1

    Thank you very much!