Many thanks Sir we are proud of you to have such a dedicated and capable professional who have the courage to support his citizen .Keep it up. The lesson are very important and can be easily understood by listners.
thanks for everthing. you give us wonderful understanding about methods and simple way of to studing english that is amazing. again and again thanks a lot.
ትምህርቱ ከሜባለው በላይ ጥሩ ነው
ግን ጡፍ በደብ አይታይም ስታስተምር
በጣም ይገባል ግን ጡፍ ቢስተካከል ባይ ነኝ
የምትስማሙ ላይክ አድርጉ
እኔ አይኔ መስሎኝል
Baytayeam #degmo eytnagera #eyserdan aydeal
#selaziy xehfo #baytayegim emilowean #badeamb kesamn #hulom gelx now
ማለት የፈለከው ጡፍ ነው ወይስ ጧፍ?
ፅሁፍ ነው?
@@yalew6231 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
በጣም የሚገርም ብቃት ያለህ ኣስተማሪ ነህ፡እናመሰግናለን ቲቸር ኑጉሰ
ከመጠን በላይ የምስተማር ችሎታ አለህ ብዙ ኤርትራዉያን ኣሜሪካ ሆነን እየተማርን ነዉ እናመሰግናለን
ገና መጀመሬ ነው መምህር በጣምም ልዩ አገላለፅ ስለሆነ ደስ ብሎኛል!!
Thanks teacher
Great
አሜሪካ ውሰዱኝኝኝ
እኔ እና ጓደኛዬ ቋንቋ ስንማር እሱ ከኔ በላይ በጣም ነው የተቸገረው :: ምክንያቱም እሱ አያዳምጥም ነበር:: ዝም ብሎ ሰባብሮ በማውራት ብቻ ቋንቋ ማወቅ የሚቻል ይመስለው ነበር:: ጆሮን ከአፍ አስበልጦ መክፈት በጣም በጣም ጠቃሚ ነው!! ቋንቋ መማር ማለት የሰሙትን ደግሞ መናገር ማለት ስለሆነ እንደ ህፃናት::
Keep up the good work Sir. A lot of people can benefit from your lessons.
እንደኔ አይነቱ ነዉ በብዛት ይሄ ስተት የሚታይበት ዋዉዉዉ ትምርትህ ሲገባ እርጋታህ ስታስረዳ በጣም ከልብ እናመሠግናለን😍😍
በጣም ጥሩ ነው
Sefetu ayitayim
ua-cam.com/video/I_CyRt6j0lU/v-deo.html
SUB ARGOGN WIDE
SUB ARGIGN WIDE
ፈጣሪ ይባርክህ መምህር ያለህን እውቀት ስላካፈልክን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
የማስተማር ሂደትህ በጣም ሀሪፍ ነው, ተመችቶኛል, ባህር ዳር ሁኘ እንግሊዘኛን በደንብ እየተማርኩ ነው እስከ ዛሬ ባለማዎቄ ተፀፅቻለሁ. እንግድህ ግን ባንተ ትምህርት እንደምማር ተስፋ አደርጋለሁ.
እግዚአብሔር መልካም ሰዎችን አብዝቶ ይስጠን አሜን.....
በጣም አሪፍ መምህር ነው በእውነት አንተ ብታስተምረኝ ኖሮ እንዲ እንግሊዘኛ አይከንብኝም ነበር እና video አሁን ነው ከመጀመሪያው ጀምሮ ያየሁት በጣም አሪፍ ነው እና በግል ማስተማር ከቻልክ በጣም መማር እፈልጋለው እባክህ ስልክህን ብትልክልኝና ባወራህ ጥሩ ይመስለኛል ከምስጋና ጋር.
ፁህፍህ አንዳንዴ አልነብ ይላል እና ደመቅ አድረገህ ብትፅፍልን ጥሩ ነው ሌላው ማቭራርያ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
በጣም እሚገርም መምህር ተመችቶኛል ብዙ ሰውም አቀላቅያለው ወደ ሰባት ሰው
Thank you very much
በጣም እናመሰግናለ በሚገባንና በቀላል መንገድ ነው የምታስረዳን እዳታቆርጥብን
በጣም የምከታተለው ትምህርት ነው!! አመሰግናለሁ!!
ብዙ ነገሮች ላይ በጣም እየርዳኝ ነው!
በተራ ቀደም ለመከታተል ክፍል አንድ ፣ሁለት፣ሶስት፣ እያለ ቢቀጥል በጣም ይቀላል!
እኔም ልኣስተምርሽ
መምህር በጣም ጥሩ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ግልፅ ያለ አስተምህሮት ነው እየሰጠኸን ያለኸው ብዙ ጊዜ በስማበለው የተረዳነውን ነው የምንናገረው አንተ ግን ስህተቱን እንድናይ አድርገህ እያስተማርክ ነው ያለኸው ከልብ እናመሰግናለን መምህር በአንተ አስተምሆሮ ብዙ እውቀትን አግኝቻለሁ ተባረክ🙏
ዋው በጣም ዘና እያረክ ነው የምታስተምረው አታጨናንቅም በዛ ላይ አነስ ብላ ጭንቅላት የምትገባ በጣም እናመሰግናለን ቲቸር።
ተሞችቶኛል እናመስግናለን ስደት ለለነው በጣም አስፈልጉ ትምህርት ነው ቀጥልበት
መምህር በጣም በርታልኝ!!! እንዳይሰለችህ አደራ እላለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!!የእንግሊዝኛ ቋንቋ የመናገር ችሎታዬ ከቀን ወደ ቀን እየተሻሻለ ነው። ያንተን ትምህርት እየተከታተልኩ። አመሠግናለሁ!!! ''ለመምህር ንጉሴ አለማየሁ በፅሁፍ ስታስረዳ ፅሁፍ አይታይም እሱ ቢስተካከል። ሌላው ምንም አይወጣለትም!!!''
በጣም አመሰግናለሁ የኔ መምህር በጣም ተጠቅሜያለሁ 👍👍👍👍👍
ስለ መልካም ትምህርትህ በጣም አመሰግናለሁ ግን በተቻለ አቅም ቅደምተከተል ማለትም ተራ ቁጥር ብትሰጠው በቀላሉ ለመከታተል ይመቻል
እጂግ በጣም እናመሠግናለን መምህራችን
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
አናመሰግናለን ቀጥልበት መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምርዉ 👍❤
ምርጥ ነው መምህር
በጣም ልገልፅልህ ከምችለው በላይ እጅግ በጣም ጥሩነው ፖርከሉ ወይም ፅሑፉ ደመቅ ይበል እርጋታህ የትምህርት አሰጣጥህ ባጠቃላይ በእኔ የሚመሰገን አይደለም ቀጥልበት እዳትጠፋብን በተለይ ደግሞ ትምህርት አሰጣጥህ ከጀማሪዎች መነሳትህ ከሚገባው በላይ ምስጋና ሊቸርህ ይገባል
እውነተኛ መምህር! ለመምህርነት የተሰጠህ ምርጥ መምህር!
በጣም እናመሠግናለን የዛሬው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
የምትፅፈውን ከታች እስክሪን ላይ ብታኖርልን ሀሪፍ ነው አይታይምና በተረፈ ጥሩ ነው በርታ ሀሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን
አእምሮህ ይባረክ ደስ የሚል ሥራ ነው
Dear Teacher Nigus, I appreciate your teaching technique and effort to those who are interested on English language. Please keep it up. Thank you.
So honoured to see you here. Your book was the most sought after about two decades ago. Huge credit!
Wow በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እየሰጠኸን ያለኸዉ እ/በጣም እናመሰግናለን
በጣም ወድጄሃለው መምህር ፣ስታስረዳ እርጋታህ ልዩ ነው ፣ የራሴን ስህተት ነው ስትነግረኝ የነበረው።ዛሬ ነው ያየሁህ፣ግን በቃ ሁሌም ልማር ዝግጁ ነኝ፣ከዱባይ።
hi .ጌታ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ።እዉነት በጣም እየተጠቀምኩ ነው በተለይ was ስንቱ ስቆብኝ ይሆን
በርታልን ።አመሰግናለው
በጣም እናመሰግናለን።ልክ ነህ ማይስተዋሉ ስህተቶች ናቸው።
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
በጣም አመሰግናለሁ መምህር በጣም ስፈልገው የነበረ ነገር ነው
ደስ ይላል ማወቅ ጥሩ ነው በተለይ ስደተኛ እንግሊዘኛ ብዙ አገር ስለሚነገር ማለቴ ነው፡አሉ ደፋሮች ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚሰደዱ ዳቦ ውሃ በግሊዘኛ ሳያቅ ይወጣል የታለ ዶክመንት ሲባል ደቡብ አፋሪካ ይልሃል እና ያሳዝናል ሰው መቼም ሲሰደድ ትንሽ ቃንቃ ቢችል ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም
ምን አይነት ተሰጥኦ ያለክ መምህር ነህ? ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
ዋው በጣም ግልፅ ነው ቀጥልበት ትቸር
በጣም እናመሰግናለን ቲቸር ትምሕርትሕ ደስ የሚሉ እጥር ምጥን የለች ዩቱብ ላይ አደዚሕ አይነት መምሕር አላገኛሑም በጣም እናመሰግናለን ቲቸር ጠክር
wow በጣም በጣም የማስተማር ችሎታ አለህ
እናመሰግናለን መምህር በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ይቀጥል፡፡
በርታ ያገሬ ልጅ የምትሰጠው ትምህርት በጣም ይገባል በደንብ ማስረዳት ትችላለህ እናመሰግናለን
Hello teacher Nugus thank you for your teach !!!! I learned from you many points
እውነትም ተማሩ አላህ ይጠብቅህ መምህር
የማስረዳት ከማንም በላይ ትልቅ ስጦታ አለህ ቀጥልበት
what a teaching...you are teaching in a simple way.God bless you teacher.
Thanks more ❤ በጣም ነው ምናመሰግኖው
ጥሩ ግልፅ ያለ ትምህርት አሰጣጥ ነው ስትፅፍ ግ አይታይም ምክንያቱም ኖት ለመውሰድ እንድችል አመሰግናለሁ
Many thanks Sir we are proud of you to have such a dedicated and capable professional who have the courage to support his citizen .Keep it up. The lesson are very important and can be easily understood by listners.
waw መምህር ብሎ ዝም ነው !!እስካዛሬ እንደት አላገኘሁት ይህን tube
ok
አደረኩ
Enem saratuben tuben sub. Adregiyalw
ከልብ እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነዉ
በጣም እናመሰግናለን ሀሪፍ ትመርት ነው
Thank you.
ውይ ወንድሜ አንጀቴን ነው ያራስከው ረጅም ጊዜ ተቸግሬ ነበር ከኢትዮጵያ ጀምሮ እዚህ ከመጣሁም adult school ከ 1 ዓመት በላይ ተምሬአለሁ UA-cam በተደጋጋሚ ተምሬአለሁ online English class እየወሰድኩ ነው ግን እንዳንተ ፈትፍቶ ያስተማረኝ የለም ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ከዚህ የበለጠ ብዛልን!
በጣም ስቸገርበት የነበረውን ነው ዛሬ ያስተማርከው በጣም አመሰግናለሁ
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
First 10q today u teach about what not to say in english ex, about passive and active voice,about past tenses I learn so many things 10q so much
ሰአቱ ትንሽ አጠረ ያለ ይመስለኛል ተጨማሪ ደቂቃዎች ያስፈልጉናል እናመሰግናለን 🙏🙏👏👏😍
መምህር እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ ግን ጽሑፉ ስለማይነበብ መፍትሔ ፈልግበት፡፡
በተረፈ በርታ
ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል
በጣም ጥሩ ምህር ነህ በርታ
እኛም እየተከታተልን ነው
ወንድሜ እንደዚ እምማር ከሆነ በጣም ለወጥ አመጣለሁ እንግሊዘኛ ለማውቅ በጣም ነው የምፈልገው እናመሰግናለን!
Excellent service , good job
አመሰግናለሁ መምህር
እስከ ዛሬ ለኔ ግልጽ ነው በታም ኣመሰግንሃለው ትቸር ዘመንህ የተባረከ ይሁን
ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ስማር እስከ 10 እንግለዘኛ 1 ፔሬድ በቀን በሳምን 4 ፔሬድ እማር ነበረ ግን እንደዚህ ብትንትን አርጎ ያስረዳኝ አለነበረም አሁን ባንተ ኮራሁ በርታ
thanks for everthing. you give us wonderful understanding about methods and simple way of to studing english that is amazing. again and again thanks a lot.
ቲቸር ምርጥ ትምህርት ነው በጣም እነመሰግናልን
Wwwwww
በጣም ደስ ይላል ትምርቱም የገባን ነዉ በርታ
ትምህርት በጣም ጥሩነው ነገርግን ጽሁፉ አይታይም
Well explained in an easy way to understand. Thank you for your teaching!
Good job bro but could you please prepare some questions after the lesson?
በጣም ጠቃሚና ምርጥ
እዳያማህ ስጠው እንዳይበላ ገፋው ይላል ያገሬ ሰው እባክህ ጽሑፍ ን ከፍ ከፍ አድርገው
ምህር በጣም እናመሰግናለን
ተባረክ! ጥሩ አስተማርከኝ።
Gashe betam harif new gena zare new yayehuh bekrbu perfect edemhon tesfa alegn
we should listen every day because language is very important for everything. never give up and never go back again!
እንልመሰግናለን መምህር
አመሠግናለሁ በፊት በእንግዝኛ ትምህርት ጥሩ ውጤት አልነበረኝም አሁን ግን 💯 ነው thank you
😍😘🥰
Your teaching system is very nice... Continue this ways....!
U are z best teacher ever!!!! Stay blessed 🙏
መምህር ነጉሴ በጣም ናመሰግናለን ተመችቶኛል ግን ከኋላ ለመጀመር ነዲመቸኝ በቅደም ጸከተል አስቀምጥልን
ጀገና ነክ ደሰ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጠሁ
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት አግቻለሁ
በጣም አስፈላጊውን አሰተማርከን
እናመሰግናለን
ግን ፁሑፍህ አይታይም
Betam des ylal memhir ketlibet video tolo bilekek arif newu...
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ እውቀትን ይጨምርልህ !
እናመሰግናለን መምህር
ትምህርቱ ጀስት በጣም ቆንጆ ነው ስታስረዳም በሚገባን ቋንቋ ነው ደስ ይላል ግን ሆሃይት ቦርድ ትንሽ ነው ምክንያቱም ፅሑፍ አይተይም ትንሽ ተለቅ ይበል
Best teacher!
Gena zari new yayehut betam des yelal hulegez tasetemeraleh tebarek
Keep it up you brilliant mind ❤
Thank you sir 🙏 You are amazing teacher! Well done
ፈጣሪ ይባርክህ መምህር ፡በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ እኔ ግን ስጽፍ ብዙ ግዜ እሳሳታለሁ ፡ምን ማረግ አለብኝ ?
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
መምህር በጣም እናመሰግናለን👏👏
ኧረ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን
Huge thanks for the way u explained about 'neber'.l've master but still now i have confusion but u gave me clear explanation.Thanks again.
Wow Amsegelew betam tebrki 🙏
It is Nice I started lately and I Will Continue with you. Go ahead
በጣም አመሰግናለሁ በጣም በ was በጣም ተሸዉጄ ነበር 🙏🙏🙏🙏
አመሠግናለው thnk you
በጣም አሪፍ ስታስረዳም ደስ ይላል