(027) -ed መቼ? የት? እንዴት? እንጠቀም? Past Tense ላይ ነው ምንጠቀመው? | English-Amharic | Yimaru

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 341

  • @wazwazfan3990
    @wazwazfan3990 2 роки тому +2

    እዉነትም መምህር ንጉስ ስምን መላክ ያወጣል ለእንደዚህ መልካም ሰዉ ሲሆን ደስ ሲል

  • @belaynshmohammad6555
    @belaynshmohammad6555 4 роки тому +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጠና አብዝቶይስጥልን

  • @hbbjbxxcyygc4648
    @hbbjbxxcyygc4648 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሄር ያበርታህ አንተ ጀግና መመምህር ነህ ሳትሰላች ከልብህ ነው የምታሰረዳው

  • @טגסטמלסה
    @טגסטמלסה 4 роки тому +33

    ዋው! ደግሞ ስታስረዳ በጣም ግልፅ እና በተረጋጋ መንገድ ነው። ኢትዮጵያዬ ጋ ብኖር አንተጋ ድረስ መጥቼ ነበረ የእንግሊዘኛ ትምህርት የምወስደው። በርታልን አኩሪአችን ነህ❣️

  • @saadali-fs5gy
    @saadali-fs5gy 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግነሀለሁ ፈጣር ይባርክህ

  • @burayon8332
    @burayon8332 3 роки тому +12

    አምስት አመት ዩዩኒቨርስቲ ጨርሼ ነው የወጣው የምር እንደዚህ ብማር ኖሮ ጥሩ ተናጋሪ እሆን ነበር። አሁን ግን ይማሩን ስከታተል ብዙ ለውጥ እያመጣው ነው

  • @asegedechgetachew893
    @asegedechgetachew893 Рік тому

    ቲቸር ስታስረዳ በጣም በግልፅነት ነው።ፅሁፉ ግን በደንብ አይታይም ቢቻል ለማንበብ እንዲቻል ፅሁፉ ከፍ ቢሊልን የተሻለ ይሆንልናል።ዘመንህ ይባረክ ተባረክልን

  • @rehmagarhoud6990
    @rehmagarhoud6990 4 роки тому +1

    ከልብ እናመሠግናለን እርሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @heavenheaven7770
    @heavenheaven7770 3 роки тому +1

    እኔ በእውነት ተመችቶኛል አመሰግናለው

  • @eyutitube2138
    @eyutitube2138 4 роки тому +1

    መምሕር በጣም እናመሰግናለን

  • @muluendeshaw8593
    @muluendeshaw8593 4 роки тому +1

    Thankyou. Teacher.

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 роки тому +1

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @Yared-k9x
    @Yared-k9x Рік тому +1

    It is interesting i am interested your chanel

  • @kimmeru8239
    @kimmeru8239 3 роки тому +5

    It's inspiring the way you're teaching, I am inspired!!Thank you teacher keep going 🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @ansetubetube8178
    @ansetubetube8178 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው አሏህ ይጠብቅህ

  • @sabawoldeyohannes4384
    @sabawoldeyohannes4384 4 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ብርክ ያርግህ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን በእዉነት። ግልጽ ያለ አስተምህሮ። 🤙👌እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ያድልልን እግዚአብሔር አሜን ጋሽ እኔ ተመችቶኛን አስተምሮቱ።

  • @funchannel1606
    @funchannel1606 4 роки тому +8

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን መምህር ማለት ለኔ የአንድን ሰው ህይወት የውደፊት እጣ ፈንታ ውን የብርሀን መንገድ የሚያሳይ ነው ።

  • @eskedareetp4314
    @eskedareetp4314 2 роки тому +1

    ዋውው በጣም ግልፅ ነዉ እባክህ እዳታቆመዉ ከዚህ ሂጅ ት/ት መቀጠል እፈልጋለሁ

  • @almesedeg5775
    @almesedeg5775 4 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ በጣም ደሰ የሚልን ትምህራት ነው።

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 4 роки тому +4

    መ/ር በጣም እናመሰግናለን ለራሴ በጣም ተመችቶኛል በምክርህ መሰረት እየደጋገምኩ እየምከርኩ ነው እ/ር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ በርታ።

  • @teabateaba8619
    @teabateaba8619 4 роки тому +1

    እናመሰግናለንመምህር

  • @atsedebaye1279
    @atsedebaye1279 2 роки тому +1

    በጣምእናመሠግናለን🙏🙏

  • @jossyadana8463
    @jossyadana8463 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩነው እናመሰግናለን ቲቸር

  • @haymanotbozayo1451
    @haymanotbozayo1451 3 роки тому +2

    እኔ በበኩለ በጣም አመሰግናለው እስካውን ከተማርከት ያየውት በቶሎ እንደ ምችል ነው እና ስታስተምርም አይሰለችም በርታ መምህራችን በጣም ጎበዝ ነክ 👌

  • @mezaabshir6416
    @mezaabshir6416 4 роки тому +1

    በጣም ተመችቶኛል ይስፋ

  • @ambeltube_2843
    @ambeltube_2843 4 роки тому +5

    ደስ የሚል ትምህርት ነው እየስጡን ያሉት መምህረ እናመስግናለን ሁሌም ትምህርተወትን በጉጉት ነው እምጠብቀው

  • @tsigedesta8126
    @tsigedesta8126 4 роки тому +3

    እንዳንተ ያለ መምህር ፈትፍቶ የሚያስረዳ
    ኣላገኘሁም ነበር እግዚ አብሔር ይባርክህ

  • @hawazeki9193
    @hawazeki9193 4 роки тому +1

    ምርጥ አስተማሪ ነህ ተመችቶኛል
    እማራለሁ!!

  • @abebe3712
    @abebe3712 4 роки тому +1

    ስለእውነት አንተ እያስተማርክ ብቻ ሳይሆን ፈትፍተህ እያጎረስከን ነው ተባረክ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 роки тому

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ አይገልጸውም አብሶ አገላለጽህ መምህር እኔ መናገር ነው የምፈልገው የመናገር ቋንቋ በግል የለም

  • @projotdj5607
    @projotdj5607 4 роки тому +1

    ዋው ቴኪው በጣም አመሰግናለሁ

  • @meseretguluma2574
    @meseretguluma2574 3 роки тому +1

    Hallo from Norway and I am thankful very very thankful

  • @birtietenagne4447
    @birtietenagne4447 4 роки тому +1

    የኔ ወንድም ተባረክ በውነቱ ተጨንቀህ ነው ከልብ በሚገባን ሁኔታ ሳትሰለች የምታስተምር ጌታ ይባርክህ!!!

  • @ገቢያነሽ
    @ገቢያነሽ 3 роки тому +1

    ጤና ይስጥልን መምህር የኛ ቅን አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ብርሀናችን ነህ ትምህርት እየናፈቀኝ ነበር ስደት የወጣሁት አሁንም የፈለኩትን አገኝሁ በጣም ደስ አለኝ እኛን እዳስደሰትክ ፈጣሪ ያስደስትህ❤❤

  • @himanotebeneberu8184
    @himanotebeneberu8184 4 роки тому +1

    ዋዉዉ መምህር በጣም አሪይፍ እናመስግናለን

  • @tsiongezhagn8822
    @tsiongezhagn8822 2 роки тому +1

    Thanks I am watching reading your program like bible 🙏

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 4 роки тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @noahtesfaye7124
    @noahtesfaye7124 4 роки тому +1

    It is intersting lecture and i am iterested

  • @habibareshid6329
    @habibareshid6329 3 роки тому +1

    በጣም ነዉ የሚገባው ማሻአላህ

  • @mezsong1181
    @mezsong1181 4 роки тому +1

    Bertalin teacher

  • @nuruahmed2006
    @nuruahmed2006 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
    Telo telo video betseruln des yelenal

  • @scopemobile4341
    @scopemobile4341 4 роки тому

    ዋው መምሕር ተባረክ በጣም ጥሩ ነው በርታልን

  • @ሰላምፀጋ
    @ሰላምፀጋ 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 4 роки тому +1

    አመሰግናለው በጣም ቀላል እየመሰሉ የሚሸውዱን ነገሮች ናቸው it is so interesting thanks tec. again

  • @ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ

    እናመሰግናለን መምርየ

  • @mihiretesilassiehailemaria1993
    @mihiretesilassiehailemaria1993 4 роки тому +1

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ የማላቀው ነገር እያወኩ ነው

  • @አማራነትይለምልም
    @አማራነትይለምልም 4 роки тому +1

    ደግሞ ስታስተምር እዴት እደምረዳህ ዋው የምር መምህር ነህ በዛላይ ምክርህ እኔማ ኮሽታ መስማት አልፋልግም ጀምረህ እስክትጨርስ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 роки тому

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

  • @mahihani
    @mahihani 4 роки тому +1

    betam enamesegnalen rexhim edimena tena temegnehulot teacher

  • @tsinatseifu2920
    @tsinatseifu2920 2 роки тому +1

    Thanks teacher it's interesting lesson 🙏

  • @salme4126
    @salme4126 4 роки тому +1

    Thank you teacher you good Ethiopian

  • @kahsugebreslase5406
    @kahsugebreslase5406 4 роки тому +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ፈጣሪ ይጠብቅሃል አይዞህ

  • @yeshimebetbedada166
    @yeshimebetbedada166 3 роки тому +1

    Amesaginalew fetari yibarkih

  • @hiwotmohammed6292
    @hiwotmohammed6292 4 роки тому +1

    የእውነት በጣም እናመሰግናል 🙏በርታልን

  • @abdulnasermustofa9353
    @abdulnasermustofa9353 4 роки тому +3

    You are statesman of teacher your simplification of learning system is outstanding

  • @kediribrahim9844
    @kediribrahim9844 4 роки тому +1

    በጣም ይመቻል ጠክሩ

  • @mekdetube6959
    @mekdetube6959 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @almaza6666
    @almaza6666 4 роки тому

    እናመሠግናለን መምህር

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 4 роки тому +2

    መምህር ፁፉን ከፍ አድርገው በስልክ ለሚከታተል ሰው አይታይም በተረፈ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት ከመሰረቱ ስለሆነ የምታስተምረው ብዙ ሰው ይፈልገዋል አመሰግናለሁ

  • @brazertube1616
    @brazertube1616 4 роки тому +1

    በጣም አሪፍነው በንባቡ ላይ ትንሽ ገፋ አድርገህ በሰፊው ብታብራራልን በጣም በጣም ደስ ይለናል እናመሰግናለን

  • @sofiyajula9586
    @sofiyajula9586 3 роки тому +1

    Thanks good bless you

  • @nimonateressa7224
    @nimonateressa7224 4 роки тому +1

    10q inameseginalen teacher .you are best man of the century.

  • @richooberhanu7914
    @richooberhanu7914 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን!!!ነገር ግን አንዳንድ ክፍሎችን ሰርች ስናረግ አናጣቸዋለን እና ኦንላይን ት/ት ከመምህር ንጉስ እና አቢ ጋር ብታመቻቹልን ደስ ይለናል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @onestop317
    @onestop317 3 роки тому

    መጀመሪያ ለትምህርትእናመሰግናለን

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 4 роки тому +1

    ሰላም እናመሰግናለን መምህር።👍👍👍👍👍

  • @bezuabebe2161
    @bezuabebe2161 4 роки тому +1

    አይታይም እጻጻፍህ ይቅረታ ተባረክ

  • @saraeshetu9940
    @saraeshetu9940 4 роки тому +3

    I am excited you taught me this great lesson.Thank you so much!!

  • @tutumammo4668
    @tutumammo4668 4 роки тому +1

    ከሚገባው በላይ አመሰግናለው

  • @makitamakita9283
    @makitamakita9283 4 роки тому +1

    ቲቸርየ በጣም ነው የምናመሰግነው
    በጣም ግልጽ ነው

  • @የመዳምቆንጆነኝየመዳምቆን

    በጣም ነዉ ትምህርትህ የተመቸኝ በርታ

  • @destaferede4634
    @destaferede4634 4 роки тому +1

    ጎበዝ

  • @yilmamammo1676
    @yilmamammo1676 4 роки тому +1

    Betsam arif newu endezihu ketselbet

  • @getnetbekele8439
    @getnetbekele8439 4 роки тому +1

    I like your teaching

  • @meronethiopiatube6040
    @meronethiopiatube6040 4 роки тому +1

    Thank you teacher Nugussie Alemayo
    Egziabeher yiberkh

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 4 роки тому +1

    Thank you so much well done

  • @yidenekyilma6450
    @yidenekyilma6450 4 роки тому +1

    Good bless you for all

  • @mazafesaha3309
    @mazafesaha3309 4 роки тому +1

    በጣም ነው እማመስግህ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ፈቃደኛ ከሆንክ ስትገልጽ በበለጠ ትርጉሙ እየነገርክህ ብትዝሂድ ጥሩ ነበር

  • @hasiettauw4078
    @hasiettauw4078 4 роки тому +1

    መምህሬ የምትፆፍበት ትንሽ ደመቅ ቢል ጥሩ ነው ስለምታስተምረኝ ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 4 роки тому

    ምርጥ ትምህርት ነው ላእክ አዲርጉ እባካአችእው

  • @tekalegneyerus3997
    @tekalegneyerus3997 4 роки тому +1

    thank u very much my teacher 🙏🙏

  • @mntwabemulugeta3526
    @mntwabemulugeta3526 4 роки тому +1

    አመሰግናለዉ በታም

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 3 роки тому +1

    Thank you very much for your hardworking. I am practicing your video always individual. I will decided to follow constantly.

  • @beinomugishamonic7146
    @beinomugishamonic7146 Рік тому

    እነመሰግናለን

  • @ephrataelias8792
    @ephrataelias8792 4 роки тому +1

    Tebarkilegn!!

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    አመሰግናለሁ ቀጥልበት!!

  • @tatekwoldeamanuel7225
    @tatekwoldeamanuel7225 4 роки тому +3

    ተባረክ I'm convinced

  • @terefechtmamayebetamiename8453
    @terefechtmamayebetamiename8453 4 роки тому +1

    Teacher Betam Enameseginalen Betam Gilx Behone Menged Tasitemirenale Betam Desi Eyalen New Yemimarew 😘😘😘

  • @MA-dr1bm
    @MA-dr1bm 4 роки тому +1

    Thank you teacher. see you next time .
    I wait amazing lesson.

  • @messiasefa9540
    @messiasefa9540 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @godisgod9782
    @godisgod9782 3 роки тому

    ተባረክ በርታ

  • @fikruthearsema2708
    @fikruthearsema2708 3 роки тому

    እንደምን አሉ መምህር እውነት ቃላት ያንሰናል እንዴት እንደምናመሰግንሆት በነገራችን ላይ አትሌቶች ነን እናም እንደሚያውቁት ብዙ ጊዜ እንቸገራለን እንደውም ብዙ ፈኒ የሆኑ ነገሮች ሁሉ አሉብን እናም ይህንን የዩቲዩብ ትምህርት መማር ከጀመርን መሻሻል አምጥተናል ሆኖም ከየት እንደጀመሩ ለማወቅ እንዲረዳ ወይም ሂደቱን ተከትለን ለመሄድ እንደ ገፅ ቁጥር ቢኖረውም መልካም ነበር ማለትም ትምህርት ክፍል 1 ወይም ቁጥር 1 እያለ ቢቀጥል በሚገባ ለመረዳት ያስችላል እና ምን ይመስሎታል ? በተረፈ ግን ረጅም እድሜ ይስጥልን !

  • @astergedi5637
    @astergedi5637 3 роки тому +1

    I will try to speech thank you so much

  • @engidasewmulatu291
    @engidasewmulatu291 4 роки тому

    Thank you so mach you are a really good teacher

  • @misganatadele2125
    @misganatadele2125 4 роки тому +1

    ከልብ አመሰግናለሁ

  • @merkinabraham601
    @merkinabraham601 4 роки тому +1

    Amazing teacher

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 3 роки тому +1

    Very interesting 👌

  • @samisami3932
    @samisami3932 4 роки тому

    አመሠግናለሁ አባ

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 4 роки тому +1

    Welcome teacher thank you very much

  • @ethiopiawtnegn2050
    @ethiopiawtnegn2050 4 роки тому

    ትቸርዬ በጣም ነው ምናመሰግነው calls ውስጥ ሆኜ የምማር ነው ሚመስለኝ በዙም ባይሆንም ትንሽ ለውጥ አለኝ በርታልን ኢትዮጵያ ስመጣ ደሞ እማራለሁ 🙏

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 роки тому

    በጣም ነው ደሰ የምትለው ሰታሰተምረ በጣም ግልፀ ነው እውነት ነው እውቀት እያገኘን አንድሺ ላይክ ቢሰጥ

  • @meskeremtegene9263
    @meskeremtegene9263 4 роки тому

    ሰላም ትቸርዬ እንደትነክ እኔ ከምስጋና ውጭ ሌላ ቃል የለኝም እግዝያብሄር ያክብርልኝ እድሜ እና ጤና ያድልክ ኑርልን ለኔ ብቻ ሳይሆን ለቡዙአን በጣም ነው ማከብርክ በአንተ ምክንያት ቀና ማለት ጀመሪኩ ። አመሰግናለው