አስፈሪው ዋሻ !! በቱሪሰት አይን /ቅዳሜን ከሰዓት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
    Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

КОМЕНТАРІ • 95

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 3 роки тому +4

    BEATFUL GOD BLESSED Ethiopa 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tadutadesse2823
    @tadutadesse2823 3 роки тому +13

    በሰማአም የሕንዶች አሰፈሪ ፊልም የሚሰሩበት ይመሰላል ኢትዮጵያዊ ሆነን ኢትዮጵያን አናዉቃትም እኮ ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 3 роки тому +7

    ሁላችሁም በጣም ግሩም ነው፣
    በተለይ ሰያ በጠቅላላው የምታቀርባቸው ሁሉ ኢትዮጵያዊነት ከመላበሱም በላይ ትምህርታዊ ሆነው ትውልዱ ማንነቱን እንዲያውቅ የሚያደርግ በመሆኑ ሁላችሁንም ድንቅ ናችሁ !!!
    በርቱ !!!

  • @HannaH-ix1in
    @HannaH-ix1in 3 роки тому +13

    እደዚህ ፕሮግራም የምወደው የለኝም አገሬ ስላምሽ ይብዛ

  • @ሸጋነኝየማሪያምልጅ-ደ2ዠ

    ኢትዮጲያ እኮ ምድራዊ ገነት ናት የነጮችን አይን የጅንታዎችን አይ ይያዝልን ንማ ሀገሬ እወድሻለሁ ኢትዮጲያዬ

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 3 роки тому +3

    OMG ITS AMAZING BEAUTIFUL. THXS EBS.

  • @gzeray9932
    @gzeray9932 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏 ይህን የመሰለ ሃገርህን እወቅ የሚባል ስም ቢሰጠው ይሻላል ሰዪ ዳጊ አብርሽ ባጠቃላይ የተንቀሳቃሽ ምስል የሚቀዱት በስመአብ የዚ ፕሮግራሙን አዘጋጆች በሙሉ በጣም ነው የምናመሰግነው🙏🏆😘💫🏅

  • @R.A52
    @R.A52 3 роки тому +5

    ካሜራ ማኖቹ ግን ጎበዝ ጎበዝ ናችሁ ደክማቹ ስለምታስጎበኙን እናመሰግናለን
    ግን በሳቅ ነው የገደላቹኝ ወይ ነፍስ አላለም ሰያ😃😃😃

  • @sikosilo6841
    @sikosilo6841 3 роки тому +1

    በቢቢኤስ. ከመቀርቡ ቪሮግሪሞች. በጣምየምወደውነው. እናመሰግናለን. አገርአችንሰላምትሀንልን

  • @viralposts986
    @viralposts986 3 роки тому

    This is the history your favorite movie is made of. How can you hate Ethiopia and its history? Thank you EBS.

  • @tewo6078
    @tewo6078 3 роки тому +3

    የአገርን ሀብት አብጥርጥሮ የሚያውቅ ድንቅ ወጣት በርቱ የተደበቀውን የአገራችን ቅርስ አሳውቁን

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha1994 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ኢትዮጲያ ውብና የውቦች ሀገር ናት ሰያ ይመችህ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @blatob8799
    @blatob8799 3 роки тому +11

    ነጮች አይናቸውን የጣሉት ወደውኮ አደለም ኢትዮጺያ በአራቱም ማዕዘኗ ውብና ማራኪ በተፈጥሮ አረቲፊሻል የማታቅ ቨርጅን የሆነች ሀገርነች ሰላም ያርግልን

  • @mentesnothuruma.subscribe7364
    @mentesnothuruma.subscribe7364 3 роки тому +4

    አይ ተፈጥሮ እንዴት ግሩም ነው!!ኢትዮጵያ የታደለች ሀገር💚💛❤️ ዋሻው ግን በጣም አስፈሪ እንደሆነ በዳጊና አብርሃም ሁኔታ ያስታውቃል..በቱሪስት አይን አሪፍ ፕሮግራም በርቱ ደስ ይላል:: ሰያ በጣም እድለኛ ነህ በርታ

  • @etheth8142
    @etheth8142 3 роки тому +6

    ወይኔ ይሄን ፖሮግርም ስወደው

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 3 роки тому +1

    ታላላቅ ስውች ካሉ ታላላቅ ታረክም አለ ይሄ ቦታ በእነኝህ አባት ምክኒያ አውቅነው እረጅም እድሜ አባቴ #ሀገሬ እምየ ኢቶቢዪ ሁሉም ነገረ አለ ፍቅረ ብቻ ጠፋ እንጅ #ሠላም #ፍቅረ ለሀገራችን

  • @najafatuga8207
    @najafatuga8207 3 роки тому

    ደግ ይመቸችሁ

  • @Sbetengawa
    @Sbetengawa 3 роки тому

    ግን ከካሜራ ጀርባ ያሉት በጣም ክብር ይገባቸዋል እደዚህ አይነት ቦታላይ ሆነው እየቀረፁ እድህ እሚያምር ትዕይንት እድናይ እሚያረጉን እነሱ ናቸውና ልትከበሩ ይገባል ከካሜራ ጀርባ ያላችሁ ሁሉ አዘጋጁቹም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን

  • @ሰአዱከላላዋ
    @ሰአዱከላላዋ 3 роки тому +2

    በስደትያለነውም።በሰላምላገራቺን።ያብቃን

  • @belaykdubai2660
    @belaykdubai2660 3 роки тому

    Wow amazing place thank you so much

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 3 роки тому +2

    ወይ ኢትጵያዬ ገራሚ እኮ ነሽ

  • @tsehaymesfin4679
    @tsehaymesfin4679 3 роки тому

    ቤተሰቦቻቸው በህይወት ስላሉ
    ስምና አንዳንድ መረጃዎችን ማጣራት ጥሩ ነው።

  • @mamilaecheteliebe9734
    @mamilaecheteliebe9734 3 роки тому +3

    በቱሪስቶች አይን ፕሮግራም ላይ የካሜራ ማኑን ብቃት አለማድነቆ ይከብዳል

  • @mebratetafere9934
    @mebratetafere9934 3 роки тому

    ሀገራችን ልዩ ናት ዋውውውው

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 3 роки тому

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seadifamily
    @seadifamily 3 роки тому

    ሱበሀን አላህ በጣም የሚገረም ዋሻ ነው

  • @AbCd-fh5sx
    @AbCd-fh5sx 3 роки тому

    ወይ በጣም ደስ ይላል አገራችን ስላም ያረግልን

  • @medewubakmalwubakmal6443
    @medewubakmalwubakmal6443 Рік тому

    አይይይይይአገሬ እኮቆንጆእደናቴ የኔአገርርርርር 💛❤️💚

  • @Beba873
    @Beba873 3 роки тому

    ሰያ በጣም የምትደነቅ ልጅ ነህ ዋው አንደኛ ዳጊ ግን በጣም አሳቀኝ ውይ ፍራት

  • @ሰአዱከላላዋ
    @ሰአዱከላላዋ 3 роки тому +1

    አላህዋ።ያረብአገራቺንንሰላምአርግልን

  • @jake8498
    @jake8498 3 роки тому

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ከተመኙሽ ይጋርድሽ

  • @weletekidanaschale874
    @weletekidanaschale874 3 роки тому +2

    እውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ግን እዛው አካባቢ ያለ ሰው ከፊት አድርጋችሁ ሂዱ ጥሩ አደለም

  • @amirebrihm4668
    @amirebrihm4668 3 роки тому

    Comtatroce Eidseme karde yewne lije yestcue amen belue comtatroce gudnoce amen belue

  • @amirebrihm4668
    @amirebrihm4668 3 роки тому

    Eiste siyen eindene kelbue lalla belo miwedew belike asyune

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 3 роки тому +2

    ወይኔ በሣቅ ማኩ😂😂😂 አብረሀም ብጨቀዉ እሮጠ😂😂😂

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 3 роки тому

    Ke EB's betam kemewdew program andegna be tourist ayne

  • @pardusqatar4063
    @pardusqatar4063 3 роки тому +9

    ጁታወች እዳያዬት

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 3 роки тому

    ደስየሚልፕሮግራምነው

  • @abduarebo909
    @abduarebo909 2 роки тому

    ዳጉዬ በይታልኛ

  • @rtyirtyu8867
    @rtyirtyu8867 3 роки тому +2

    ማብራት ሁሉም ነገር የላትም ግን ተፈጥሮ አላት

  • @ሸጋነኝየማሪያምልጅ-ደ2ዠ

    ሰያ ጉበዝ አስጎብኚ ነክ በርታ

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube 3 роки тому

    በእዉነት አዳነ ኳችሁ ሦስታችሁንም በርቱ👍👍👍👍👍👍👍

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 3 роки тому

    Wow

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 3 роки тому

    Emye mnilk 💚💛❤

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 3 роки тому

    ዝናቡ ደስ ሲል

  • @ሚስክቲዩብ
    @ሚስክቲዩብ 3 роки тому +1

    በሳቅአለቀሰእኮ ክክክ ፍራታቸውዳጊ እና አንድኛው ልጅ

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 роки тому +1

    ደቡብ ወሎ ውስጥም አለ ያግን ተራራ ላይ ነው ተራራው ሰው አይወጣውም ከባድ ነው በገመድ ነበር አሉ የሚወጡት የድሮ ሰወች

  • @melatenugus3460
    @melatenugus3460 3 роки тому

    Siyamer besmam

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 роки тому +1

    ተጨማሪ ፈጣንና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡፡

  • @seydabera750
    @seydabera750 3 роки тому +1

    ሰያ በርታ ዳጊ ግን 😂😂😂

  • @rtyirtyu8867
    @rtyirtyu8867 3 роки тому +1

    ምንድነው አስሬ ተመላለሳቹ ብን ባካቹው የምንገዱን ነገር

  • @aman6k341
    @aman6k341 3 роки тому +4

    The guide man is my cousin

  • @abushtube2024
    @abushtube2024 3 роки тому

    I'm afraid dis kind of place

  • @JanJan-ld9uq
    @JanJan-ld9uq 3 роки тому +1

    💚💛❤🇬🇭

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 3 роки тому

    ምስኪን ዳጊ እንዴት ያስፍራን

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ወይ አብርሽይ ዳጊ እንደዛሬ ስቂ አላቅም 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tsedeywondyfraw
    @tsedeywondyfraw 3 роки тому +1

    ሰያ ብቻ ጀግና አረ ስልጠና ስጣቸው!

  • @yarredlegesse902
    @yarredlegesse902 3 роки тому

    Seya anbeswe

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 3 роки тому +6

    Don’t treat dagy any different than you. He is normal healthy man only his hight is short.
    Why didn’t they give him headlight?

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 3 роки тому

    ዋሻው ውስጥ መግባት ያስፈራል። ዳጊዬ ፈርቱዋል😂😂😂😂😂😂😂

  • @ወሎዬው
    @ወሎዬው 3 роки тому +3

    መንግስት ግን ይሄን ያውቀዋል የኢትዮጲያ ሀብት ነው

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo 3 роки тому +1

    ኦሮሞን ሲያፈናቅል ሲነቅል የነበረ የሰፈሪ አለቀ አንዱ ነፍጠኝ ነበረ ራስ ካሳ ማለት:) እኝ የሀገሩ ሰው እንውቀዋለን:) ሰያ COC እየወደክ እንደ ጥሩ guide የሚያደርግህ ነገር ያስቃል:) የአንድ ለዛውም ምንጩ የማያስማማን ታሪክ የምታወራው ነገር biased እንደሆንክ ነው የሚያሳየው!!

  • @saliya3249
    @saliya3249 3 роки тому +1

    እነንተ ብሩክተዊትስ ዬት ሄደች

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዘ1ፐ

    የሚገርም ነገርነው የአሁን ጊዜ ሹሞችማ ታሪክን የሚያፈርስ እንጂ የሚገነባ የሚያቆይ አይደለም አለም በታሪክ ትደመማለች የእኛዎቹ ግን ታሪክን ቅርፅን ማጥፋትነው የተያያዘው ምን ይባላል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን እንጂ

  • @ራዲራዲ-ነ9ጨ
    @ራዲራዲ-ነ9ጨ 3 роки тому

    እረ ወዬዉ ዛሬ በሳቅ ልሞት ነዉ የወዲ ፈሪወች ቱቱቱቱቱቱ

  • @zeynebhasen944
    @zeynebhasen944 3 роки тому

    እኔ እዚህ ውስጥ አልገባም

  • @ዜድነኝየባቦዋዩቱብ

    ውይይ። እናተ። ቆለጡን። ያያዛችሁት። እህል። ትወቁበታላችሁ። እደ። እደትነው። እምፈሩት😂😂

  • @abulala8294
    @abulala8294 3 роки тому

    ለምን ግን እድሳት አይደረግለትም

  • @maryahayara1853
    @maryahayara1853 3 роки тому

    ታድላችሁ!

  • @abushtube2024
    @abushtube2024 3 роки тому

    Dagi jib Ale kkkk

  • @ሰላምአበራሰላምአበራ

    እረ አብርሀም አካበድክ በጣም ወንድ አደለክ እንዴ ሰያ ዳጊ ይመቻቹ

  • @karamak3988
    @karamak3988 3 роки тому

    Awreko ayxafm izawust omg

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ

    አባተቶቻችን እንድህ ጥበበኛ ነበሩ የዛሬዎቹ ጠባቦች ያባሉናል እንጁ አእምሮአቸው የተሰለበ ተላላኪ ባዳዎች ሆኑጁ።👁👁

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 3 роки тому +2

    Haha yezarew degmo horere move new yasemeselachehut

  • @yeneneshfantaye2749
    @yeneneshfantaye2749 3 роки тому

    ሰያ ታድለህ እኔንም ውሰደን

  • @hayatmuhammed2267
    @hayatmuhammed2267 3 роки тому

    ኧረ ጆታወቹ መጥተው እዳደበቁበት

  • @devoramellesse2326
    @devoramellesse2326 3 роки тому

    ብሩክታይትስ???

  • @saliya3249
    @saliya3249 3 роки тому

    የኡነት ፊልም እኮ ነው የሚመስለው በጠም የስፋረል

  • @አድስወርቄዩቱብ
    @አድስወርቄዩቱብ 3 роки тому

    እረዳጊ ፍራቷ ሀሀሀሀሀ

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 3 роки тому +2

    እንደማመር ጎበዝ🙏

  • @አቡዬስደተኛዋልጅዋንናፋቂ

    😂😆😆👍💗

  • @hapypaahmad4073
    @hapypaahmad4073 3 роки тому

    wuy feratttt

  • @devan8265
    @devan8265 3 роки тому

    ክክክክክክክክክክ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah 3 роки тому

    Wy dagi

  • @hapypaahmad4073
    @hapypaahmad4073 3 роки тому

    kkkkkkkk

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 3 роки тому

    እንደማመር ጎበዝ🙏