እድሜ ጠገቧ ከተማ አልዩአምባ አየናት /በቱሪስት ዓይን/በቅዳሜን ከሰዓት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 129

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 роки тому +10

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ 👏👏👏❤🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 2 роки тому +3

    ALIYU ANEBA THE ORIGIN OF ETHIOPIANS HISTORY AND MODENRAZITION AMAZING VISITING EBS I LIKE IT

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 2 роки тому +14

    ዳጊ የፕሮግራሙ ድምቀት ነዉ ። በርቱ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በኅብረት ታምራላችሁ😍😊💐

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 2 роки тому +5

    well done. its really nice that you are showing us different places. especially historical ones.

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 роки тому +3

    Love it thank you for showing us this l miss Ethiopia

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 роки тому +3

    ሀገሩን እንዲ እንዳ እያለ ሚያስጎበኛቸው ልጅ ማሻ አላህ ጎበዝ ነህ

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy5948 2 роки тому +30

    ኢቢኤስ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ነው የሚያደርገኝ። እንደው የዩትዩብ ተቀላቢወች እውነቱን ውሸቱን እያወሩ በሀገራችን ተስፋ እንድንቆርጥ ከሚያደርጉን ምን አለ የህዝቡን ደግነት እና የሀገሪቱን ውበት ቢያወሩ። ምስጋና ለebs..

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Рік тому

    ምርጥ ፕሮግራም የሀገራችን ታሪክ ምንማርበት

  • @momiargobawa655
    @momiargobawa655 2 роки тому +5

    ያኣያቶቼ ሀገር ናት ብዙ ታሪክ ያላት ግን ያንተነገረላት ሀገር አልዮኣምባ ኣብዛሀኞቹ ኣርጎባዎች ናቸው የሚኖሩት ❤️

  • @melenium7571
    @melenium7571 2 роки тому +1

    How does this guy have so much knowledge about every place? Wise man! Hagerhin ewek astemari

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 роки тому +4

    አይኬ ናፍቃኝ ነበር የኔ ቆንጆ አምሮብሻል አልዩ ሀገሬ ተመስጬ ነው ያየሁት እናመሰግናለን። የጋሽ ጥላሁንንን ሽርጥ ገዛችሁት ያምርባችኋል😍እያየሁ እኮምታለሁ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +8

    ደስ ስትሉ
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተረፉ ቤትሰቦቻችንን ይጠብቅል

  • @hayatwendaferaw2257
    @hayatwendaferaw2257 2 роки тому

    እናመሰግናለን ሀገሬ አልዮአባ አኮበሮች የት ናችሁ ወላሒ ደስብሎኛል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +1

    ወይኔ አገሬ አኮበር አልዪ አባ ሠላምሽ ይብዛ በጣም ደስ አለኝ ስላሳያችሁን

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 2 роки тому +4

    እንደዚህ አይነት ታሬካዊ ቦታወችላይ መገኘት የነበረበት ብስለትና አስተዋይ እድናቂ የወናስ መሆን ነበረበት

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 2 роки тому

    ዳጊ የጵራግራም አድማስ ነው ያምርብሀል በርቱ ምርጥ የሀገር ልጅች

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому

    ገራሚ ነው ዳጊዬ የ EBS ድምቀት

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ይሄ ሁሉ ሰላም ሲሆን ነውና እንደልብ ከሀገር ወደሀገር መንቀሳቀስ የሚቻለው

  • @ሳምሪሀበሻዊት
    @ሳምሪሀበሻዊት 2 роки тому +1

    ሀገሬ አልዩ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @aminetosman7069
    @aminetosman7069 2 роки тому

    ሰያ ጎበዝ ከስጎብኝ ነህ አድሎሀል ስለሀገርህ ብዙ ታውቃለህ

  • @እናቴሁሌምእወድሽአለሁእና

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ አገሬ አልዬ አንባን ስላሳያችሁኝ ከዚህ የበለጠ ብዙም ታሪክ አለ ያልተነገረለት

  • @tube896
    @tube896 2 роки тому

    በቃ ዝም ብዬ በጣም እወዳችኋለሁ እማዬን በስመአብ
    ባህር ማዶ ቁጭ ብዬ በእናንተ ምክናያት በጣም ስለ ሀገሬ ታሪክ እየተማርኩ ነው እናመሰግናለን
    ያለ ምንም ምክናያት በፍቅር እወዳችኋለሁ
    ሉላዬ ስለ ዳጊ ስኒ ግን በሳቅ ነው ፍርስ ያልኩት
    አቤት እናትነት ግንባሩን ስትሰሚ እናትነት የምረብሻል
    እቤት ስትገቢ እንዛ ቆንጂዬ ልጆችሽን ሳሚልኝ

  • @tube896
    @tube896 2 роки тому

    አብሪዬ ግንባርህ ጋ ያለው ፀጉረህ ሸበቱን ስወደው እማን

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 2 роки тому

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @ቅድስትየማርያም-ቀ8ተ

    ውዷችዬ ሀገሬን ስላሳያችሁልኝ ደስ ብሎኛል

  • @lili20009
    @lili20009 2 роки тому +1

    Do you guys help us if we want to visit Ethiopia

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 2 роки тому +1

    ሉላ ምርጥ ሴት ነሽ

  • @helendaneil4136
    @helendaneil4136 2 роки тому

    Ye tewlde hagere etebte yetkbrbt alyu swedat ebs tnx berjem gize selasayachun

  • @kokebkokeb9038
    @kokebkokeb9038 Рік тому

    ወይኔ ሀገሬ አንኮበር አልዩ አንባ የፍቅር ከተማ ብዙ ያልተነገረላት ዉብ ሀገር

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 2 роки тому

    ebs did god job,,,,,!!!!!!!

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 Рік тому

    ስታምር አገሪቷ

  • @ermiasfikru8278
    @ermiasfikru8278 2 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድሞቻችን እና እህታችን እንድታድግ የምመኛት የትውልድ ሀገሬ አንኮበር እና አልዩ አምባ ስላታወሳችሁ። በዛውም ጋጀሎን፣ሊቅ ማረፊያ ፣እመምህረት ተራራ እና ዙሪያ አድባራቱን እንደምትጎበኙ ተስፋ አለኝ።በዛውም የሸዋ ህዝብ ግብረገብነት ጥሩ ትምህርት ነው።ebs ጥሩ ነው በርቱ

  • @haileworku5790
    @haileworku5790 2 роки тому

    Aliyu Amba...historic place!!

  • @ወሎደሴገራዶ
    @ወሎደሴገራዶ 2 роки тому +2

    የሚያስጎበኘውን ልጂ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 2 роки тому +3

    አልዬ አምባ ዉለሺ አንኮበር እደሪ
    መልክ አላነሰሺም ጠባይ ተበደሪ

  • @Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ

    መሸአላ ግን ለምነዉ ወሎ ከደሴ በታይ የማይሄዱት

  • @Seberat80
    @Seberat80 2 роки тому

    ወይ ሀገሬ አልዩአባ😍❤❤❤❤

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 2 роки тому

    አቦ አማራ እንዴት ደስ ትላላችው

  • @asterazanaw6894
    @asterazanaw6894 2 роки тому +1

    ሉላየ ማር ለዳጊ ያለሽ ነገር ስወድልሽ

  • @birabirotube6437
    @birabirotube6437 2 роки тому

    አዋሽ ነው ቅርቡ ዱብቲ በጣም ሩቅ ነው አባቴ ትዝታ አለብኝ አልዩ አምባ ከዱባይ ስመለስ ወደዚያ ነኝ

  • @alemtube1549
    @alemtube1549 2 роки тому +1

    ዋው ሸዋ 😍😍😍😍

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 2 роки тому +1

    አክስቴ ወሬዋ ሁሉ አልዩ አምባ ነበር፣ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 роки тому +1

    ብዙ የሚወራ ነገር አላት እና አስጎብኝው በደንብ ተንትነው

  • @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
    @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ 2 роки тому +3

    ፍትህ ለሳውዲ እሱረኞች

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 2 роки тому +3

    ሉላ እና አብራም ራጅም ናችሁትንሽ ለዳጊ አካፍሉት 😄

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 роки тому +3

    የኢትዮጵያ ዋና ከተማ መሆን ነበረባት

  • @teg22345
    @teg22345 2 роки тому

    Yetegnaw kefele hager new yalachut?

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 2 роки тому

    ደስይላልእውነት

  • @leyila3tube439
    @leyila3tube439 2 роки тому

    ሀግሬ💐💐አያችሃት እናመሠግናለን
    ልማት ባይኖራትም ልዩነች

    • @tube2611
      @tube2611 2 роки тому

      የት ነዉ ግን ቦታዉ ማለት አፋር ክልል ነዉዴ?

    • @WorkeTakola
      @WorkeTakola Рік тому

      ​@@tube2611ሰሜን ሸዋ ነው

  • @cccccccccccc2711
    @cccccccccccc2711 Рік тому

    Yseferu lij 100 times wub Tsebay mgbar tbltshalech lula mnm satnager geday hulu negerua ygter set wuddddddd❤❤❤❤❤

  • @emnetsiyonbelachew2170
    @emnetsiyonbelachew2170 2 роки тому

    አልዩ አምባ ከ አዲስ አበባ 184 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ሞቃታማ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ከተማ ሰትሆን በሳምንት ሁለት ቀን ገራሚ የሆነ ገበያ ይገበይባታል፡፡ ቅዳሜ እና ሀሙስ በዋነኛነት አፋር፣አርጎባ እና አማራ ብሄረሰቦች ያደምቋታል፡፡ በማር፣ በፍራፍሬ ፣ብእንሰሳት ተዋፅኦ በከብት ውጤቶች እንዲሁም ልዩ ልዩ ጌጣጌጦች ፣ የተለያዩ የአህል አይነቶች፤ የአልዩ አምባ ከተማ በኢትዮጲያ የመጀመሪያዋ የገምሩክ ከተማ ነች አራት ዋና ዋና በሮችም አሏት ፡፡

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 роки тому

    Gashye ye 700 amete tarike sengrune yehezbu ananur ena botawe betame yesaznale endwe kuche belene tarike ena terete eyaweran buna senteta lelawe alem be 400 amet banese geze zare ye Ethiopiyanoche mesedega Honwale yegane gemashe yelachwem gene kewere serane yasekedemalu. EGZABHER eganeme yanesasane. Ejege yasaznal. EGZABHER ETHIOPIAN ENA HEZBWAN YETEBEK YEBARK BEDEMU YEWAJATEN KIDIST BETEKRITYANEN YETEBEK AMEN 🙏

  • @yeshihereg5740
    @yeshihereg5740 2 роки тому

    wiy agere

  • @qal211
    @qal211 2 роки тому

    ዋው አልዩ አምባ !!!

  • @HaylemaryamWendafras
    @HaylemaryamWendafras 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @zainab-l2i3f
    @zainab-l2i3f 2 роки тому +1

    የአማራ አመራሮች ግን ስራችሁ በጣም አሳፍሬነው ምገድ እኳ የለላትከተማናት ልማት የሚበል ነገርየለም

  • @ኢቶጲያሀገሬ
    @ኢቶጲያሀገሬ 2 роки тому +1

    ፍትህህህህህህህህህህህህህህህ በሳኡዲ ለሚስቃዩ ህፃናትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትት ፍትህህህህህህህህህህህህህ ለእህቶችችችችችችችችችችችችችችች ለወንድሞችችችችችችችችችችችችችችችችች የመንግስት ያለህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ

  • @silo2971
    @silo2971 2 роки тому +1

    አስጎብኙ ልጅ ግን ታድሎ ስለሀገሩ ሁሉን የሚያውቅ

  • @hayuborana6923
    @hayuborana6923 2 роки тому +3

    አልዩአምባ አርጎባ ምድር የምትገኝ ምርጥ አገር

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 2 роки тому

    ምርጦችዬ ስወዳቹ

  • @ሳምሪሀበሻዊት
    @ሳምሪሀበሻዊት 2 роки тому

    ምርጢቷ ሀገሬ ናፍቃኝ ነበር

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 роки тому +5

    አልዩ አምባ የት ነዉ ?
    ፍትህ በወለጋ ፣ ለተፈናቀሉት፣ በሳውዲ ላሉ ወገኖቻችን......

    • @aminahbahlawy5948
      @aminahbahlawy5948 2 роки тому +4

      ሰሜን ሸዋ። ወደ ወሎ ሲኬድ ከደብረ ብርሀን በስትቀኝ።

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 2 роки тому +1

      አሉያንባ ማለት ከአንኮበር ወደታች ነው በጣም ቆላ በረሃ ነው አገሬ አንኮበር ስለሆነ በደንንብ አውቀዋለሁ ለገበያ እንወርዳለን በአጠቃላይ አፋር ክልል ነው

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 роки тому

      @@AaAa-qy7cl thanks👍👍👍

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 роки тому

      @@aminahbahlawy5948 thanks

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 роки тому +1

      @@AaAa-qy7cl አፋር ጋር የምተገናኘ እንጂ አፋር ክልል አይደለም

  • @teg22345
    @teg22345 2 роки тому

    Dagi shertu seyamerbh

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 2 роки тому

    አቦ ችካ ሜላት ተመቸንኝ ኢቢሰ ሁክ ቢያደርገንኝ ምሰገና ለሁላችሁንም

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs2323 2 роки тому

    ሰላም

  • @mershademse3610
    @mershademse3610 2 роки тому

    የድምፅ ችግር አለው ይቆራረጣል

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 2 роки тому +1

    gerem yemilew ye Etiopiay hezebe Addis aba beha ankew

  • @yeshiyeshifeker4482
    @yeshiyeshifeker4482 2 роки тому

    Wey des seli agerachen selasayachehun enamesegenalen

  • @dhjfifjjrjju1165
    @dhjfifjjrjju1165 2 роки тому

    ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዮ ወገኖቻቺን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 роки тому

    ATSE MINILIK AGRACHN BETYKNOLOGI LEMASADEG SITAGLU KENEBEREW ANDU TEKNOLOGI SELK KEZEREGUBET AGER ANDUNE ALYUAMBAN BETURIST PROGRAMH ASKOMEKOMKEN!!!

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 3 місяці тому

    በጣም የምትደነቁ ናችሁ ግን ቡዙ ግዜ ኮቦልቻ ዙሪያ አላያችሁም እድሁም በቃሉ ወረዳ ከዛም በባቲ አካባቢ በወረባቦ እሡን አውቃዋለሁ

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 2 роки тому

    Ebakahu

  • @saleenasala8310
    @saleenasala8310 2 роки тому

    lilulaye swedshi

  • @omsalihaden615
    @omsalihaden615 2 роки тому

    ሠይድ ግግን ሣይህ የኢ/ት ጉግል ነው ብል ማጋነን አይደለም በሩቱ ሠይድ አድናቄህነኝ👍👍👍👍

  • @فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ
    @فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ 2 роки тому

    ለምለሟ አገሬ ከምር እባይ መጣብኝ

  • @فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ
    @فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ 2 роки тому

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @susuyoutube963
    @susuyoutube963 2 роки тому +1

    አልዩ አንባ ከሄራባ ወዴትነዉ ወደዛ አካባቢ መሰለኝ

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 2 роки тому

    ሰላም ምርጦች 😘

  • @yh4es
    @yh4es 2 роки тому

    እዚህ ሀገር ኮሮና ተረስቷል ወይስ ምንድነው የሰው እንደዚህ መዝረክረክ ፈረንጅ መከራውን ያያልእነሱ ይዝናናሉ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ
    @فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ 2 роки тому

    ሀገርሬ

  • @አይናለምአበራ
    @አይናለምአበራ 2 роки тому +1

    ለዳጊ ፕላስቲክ ሲኒ 🙆🙆🙆😁😁😁ስትስመው ደሞ ሁሉንም ፍሻይር ሰጣት አይ ዳጊ አንቴእኮ የፕሮግራሙ ድምቀት ነክ

  • @hamh3998
    @hamh3998 2 роки тому +1

    ያልገባን ወይ የረሳነው አልያም ያልተነገረ ሆን ተብሎ የተደበቀ ነገር አለ እህ? ከኛ ከ12ኛ ክፍለ ዘመን ታሪክ ይልቅ የምራብያውያን 17ኛው ክፍለ ዘመን ለምን ተከተበ? አይ ችግርማ አለ!!! ማን ጋር?

  • @samrihebeshawit6358
    @samrihebeshawit6358 2 роки тому

    Dagi kmemu

  • @anshamohammed4651
    @anshamohammed4651 2 роки тому

    እኔ የማየዉ ማንን መሰላችሁ ዳጊንና ልጂቱን

  • @ዘይነብሺታየ
    @ዘይነብሺታየ 2 роки тому

    ❤️❤️🥰🥰

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 роки тому

    ዋው አልዩ አምባ የምትገርም ከተማ ነች

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 роки тому

      በጣም ገረመኝ የዛሬ 5አመት እንዲህ አልነበረችም

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 2 роки тому

    አልዬ አምባ ሌላ ታሪካዊ የሆነ ገፅታ አላት ሌሎቹ ሸፋፍነዉ እንደሚያልፉት እናንተም! ምን ታደርጉ የቀረበላችሁን ወይንም የተነገራችሁን ብቻ ነዉ ያቀረባችሁት በነገራችን ላይ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ

  • @kedlove1774
    @kedlove1774 2 роки тому

    ኦ የአርጎቦች አምባ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 роки тому +5

    አንተ ልጅ በጣም ታድለሀል አገርክን ወስጡአን ታቃታለክ

  • @መሠረትአህመድ-ፐ9ጘ
    @መሠረትአህመድ-ፐ9ጘ 2 роки тому

    Wuduwa hagere alyu amba

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 роки тому

    አድስ አበባን የምቀድም ከተማ አሁን ኦሮሞ የኛ ሲሉ ይገርመኛል የሚኒሊክ ውለታ ብዙ ነው

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 2 роки тому

    ዉዉዉዉ ለሁለት ወረ ለሠረግ ሂጀ ነበረ መለየት ባይኖረ መተዋወቅ ጥሩ ነበረ አይ

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 2 роки тому

    እክስታው ን ስታስነኩት ሙዚቃውን ሪትሙን ኦርጅናልን መስማት ነበረባቹ

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 2 роки тому

    Kumet silka belula new lekaaaaaa

  • @Shh-ds1vd
    @Shh-ds1vd 2 роки тому +1

    በይት ነዉ ማለቴ ክልሉ

    • @መሠረትአህመድ-ፐ9ጘ
      @መሠረትአህመድ-ፐ9ጘ 2 роки тому +1

      በአማራ ክልል ነው በደብረ ብርሀን አድርገሽ አንኮበር ከዛ አልዩ አምባ ነው

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 2 роки тому

    issnniii Nafixnyaaonnii bakkaa hunddattii millkiii millkiii 👹👹
    issniifii Rabiii keessnnii hin gabbrrtuu millkiii 🗿🔥🔥🔥🔥

  • @senayit9777
    @senayit9777 2 роки тому

    Le junta mastaweqa iyesarachu new shirixu 🤣🤣🤣🤣😍

    • @MemeMeme-hm1fp
      @MemeMeme-hm1fp 2 роки тому

      መነዉ ለጁታ ብቻ ያረገዉ አለባበሱ ይለያያል እጂ ወሎ ራያስ ወሎ ባለሽርጡ

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 роки тому

      ጁንታ ከየት ያመጣው ሽርጥ ባክሽ ወሎየወችን ሽርጣም ብሎ የተሳደበ የመሰለው ጁንታ መሰለኝ ወሎ እንኳን ወንዱ ሴቱ ሽርጥ ይለብሳል አፋርም እንድሁ ሱማሌም እንደዚሁ ጁንታግን በጦርነት ወቅትአንገቱ ላይ ይጠቀልሉታል ጁንታብቻ ሳይሆን ሁሉም ቦታ ኢትዮጵያ ውስጥ ጦረኞች አንገታቸው ያስሩታ ያም ሌላ ትርጉም የለውም ሲተኙ ለበስ እንድያደርጉት ሲዋጉም ስለማያስቸግር ነው የመረጡት

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs2323 2 роки тому

    😂😂😂😂💪💪💪💪💪

  • @ያረቢኢትዮጵያንጠብቃት

    ኢቢኤሶች ወሎም ሂዱ