🔶How to make natural avocado soap

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • ♦️♦️How to make natural avocado soap ♦️♦️ተፈጥሯዊ የአቮካዶ ሳሙና አሰራር
    #skincare
    #soap
    #homemadesoap
    #homemadesoaps
    #bodysoap
    #blacksoap
    #soapcarving
    #soapcutting
    #soapasmr
    #soapcubes
    #soapcuttingasmr
    #naturalbeauty
    #naturalskincare
    #avocadobenefits
    #ሳሙና
    #ተፈጥሯዊየአቮካዶ
    #ሳሙናአሰራር
    Recipe with chemical
    Sodium hydroxide 127g/coconut oil 50g/castor oil 50g/shea butter 50g/olive oil 50g/water 300ml/1 avocado/2 capsules/ vitamin E/ gloves /Mask
    Recipe without chemical
    castro oil 40g/coconut oil 50g /250g Melt & Pour/1avocado/100ml water
    በከሚካል የሚሰራው
    ከሚካሉ 127 ግ/ የኮኮስ ዘይት 50ግ/ የጉሎ ዘይት 50ግ/ የሸአ ቅቤ50ግ/ የወይራ ዘይት 50ግ/ ውሀ 300መለ /2 እንክብሎች ቪታሚን E/ጭንብል/ ጓንት/
    ካለከሚካል የሚሰራው
    ሽታ በሌለው ሳሙና 250 ግ(soap base)
    የኮኮስ ዘይት50ግ / እና የጉሎ ዘይት 40ግ/ 1 አቮቻዶ/ ውሀ 100መለ

КОМЕНТАРІ • 156

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1  2 роки тому +3

    ሰላም ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እዚህ ላይ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር በኬሚካል የሰራሁት ሳሙና 40 ቀን ወይም ከ40 በላይ ስቆይ ኬሚካሉ በዘይቱና በመቆየት ብዛት ምንም ችግር አያመጣም እላችሁአለሁ ከዚህ በተረፈ ጥያቄ ካላችሁ ለመመለስ ደስተኛ ነኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የተጠቀምኩአቸው description ቦክስ ውስጥ ፅፍአለሁ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +1

    እናትዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ፍቅር እናት በጣም እናመሰገናለን ይህንን አስራራማወቅ ስፈልግ ነበር እናትዬ ክብር በይልልኝ እምወድሽ ሼር

  • @nejatmoh53
    @nejatmoh53 4 місяці тому +1

    Betame new yemadenkshe❤❤❤❤

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 роки тому

    ዋው ፅጉዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሠግናለን ሼር ላይክ🙏🙏🙏

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 роки тому +1

    ጽግየ ያለሽን ሙያ ስለምታካፍይን በጣም ካንቺ ብዙ እንጠቀማለን❤️ሼር

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 роки тому +1

    ፅጉዬ ይህ ቪድዮ አንደኛ ነው! እውቀትን የሰጠሽ መልካምነትን የለገሰሽ እግዚያብሄር ይመስገን!ሰርተን እድንጠቀም እያካፈልሽን ስላለው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን.. .like and share

  • @weynitube440
    @weynitube440 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ እዴት ነሽልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ሳሙናወች ናቸው ሼር ስላርግሺን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን 👍

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 4 місяці тому

    ብሩክ ሁኚ

  • @yabemistre4461
    @yabemistre4461 2 роки тому

    The first hubesha woman who've made soap without soap base.👍👍👍

  • @Temir5172
    @Temir5172 2 роки тому

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ፅግዬ እዉነት ጎበዝነሺ እናመሰግናለን ሸርስላረግሺን👍👍

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 роки тому +1

    🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🏃🏃🏃🥰🥰🥰🙏🙏🙏👈👈አሜንንንን ፅጌ በጣም ጎበዝ ገራሚ ነው ማማየ ።።።።።።ትክክል

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 роки тому +1

    ሰላም ሰለም በጣም እናመሰግናለን ማሻላህ

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 роки тому

    ፅጉዬ ፍቅር በጣም አሪፍ ነው ዋው የእኔ ውድ ሼር ❤❤❤👌👌👌👌

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ውዴ

  • @benjatube
    @benjatube 2 роки тому

    ፅግዬ አንቺ የምትሰርያቸው ነገሮች መቸስ ሁልጊዜ ግርም ነው የሚሉኝ በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ በዛ ላይ ያወቅሽውን ነገር ማሳወቅሽ ቅንነትሽን ያሳያል ይጨምርልሽ አቦ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 роки тому

    ዋውውውው ፅጉ በጣም የሚያምር አሰራር ነው ያሳየሽን 👍

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 2 роки тому

    ሰላም የተወደዳችሁ የዚህ ቤት ተመልካቾች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እህቴ በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርቺልኝ እናመሰግናለን

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 2 роки тому

    ሠላም ፅጌዬ ዋውውው በጣም ምርጥ ነገር ነዉ ያሳየሽን እናመሠግናለን እምክረዋለሁ ቀጥይበት ላይክ ሸር👍👍👍🌹✅

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    ፅግዬ ላምሽ ይብዛ የእኔ ዉድ እናት!!
    ምን እደምልሽ አላዉቅም አንች ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ እና ምስጋና ይገባሻል በጣም አሪፍ የአቮካዶ ሳሙና ነው ስርተሽ ያሳየሽን እንደዚህ እቤታችን ዉስጥ እየሰራን እንድንጠቀም ስለምታደረጊን እግዚአብሔር ይስጥሽ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ክበሪልኝ🙏👍👍😘😘

  • @hanawerku.626
    @hanawerku.626 2 роки тому

    ሰላም ለዜህ ቤት ፅግየ የምወድሸና የማከብርሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ምረጥ የሆነ አሰራርነው አጅሽ የባካዶ አሰራር

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 роки тому

    ሰላም ሰላም እትዬ ጽጌጌጌጌጌጌጌጌጌጌጌጌጌጌጌጌጌ ዋው ደስ የሚል ሳሙና አሰራር ነው ግን ግን የአቅርቦት ችግር አለ 😂😂🤣 ደስ የሚል ነው

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 2 роки тому

    ሰላም ስግዬ ሰላምሽ ይብዛ ማሻአላህ በጣም አሪፍ አሸራር ነው እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ አደንቅሻለሁ

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 2 роки тому

    ሰላም ፅጉዬ በአድስ ነገር ስለመጣሽል ከልብ እናመሰግናለን በጣም አርፈ የአብካዶ ሳሙና ነው ያዩም ፍሬሽ ነው ከበርልን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌😍🙏🌷

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 роки тому

    እር ፅግዬ አልተቻልሺም ላብላቶሪ ምናምን መሰለኝ ዋዉዉ ምርጥ ሞያ ነው ይመችሺ የእዉነት ኬሚካሉን ግን ሲጨስ ሲያቃጥል እጃቺሁን እንዳይነካዉ ስትይኝ ፍራሁ ታዬኝ እኮ ፊቴ ላይ ሳደርገዉ ግን ፅግዬ ይመችሺ የኛ እናት

  • @FafiBabo839
    @FafiBabo839 2 роки тому

    ሠላም እዴት ነሽ እናታችን የምንወድሽ የምናከብርሽ ውዴ ዋው ባለሙያነሽ የኔ ጀግና ለምሰጭን ትምርት እናመሠግናለን ብዙ እንጠብቃለን አዴኛነሽ

  • @fetitube9478
    @fetitube9478 2 роки тому

    ሰላማላኩም።ዋዉ አርፍነዉ ፀጉዪ።የኔ
    ባለሞያ።ክልብ እናመስግናለንን ክበርልንን
    🙏🙏🙏😘👍👌❤️

  • @sbbacraft
    @sbbacraft 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዘልኝ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ ኮርቼብሻለሁ የምር

  • @nuryenetube
    @nuryenetube 2 роки тому

    ሰላም ፅግዬ ዋው አሪፍ እውቀት ነው ያካፈልሽን እኔም እሞክረዋለሁ እናመሠግናለን ብዙ እንጠብቃለን በርችልን ድምቀታችን ነሽ 💚💛♥️😍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 роки тому

    ፅጉዬ የኔ ቅመም አንቹኮ ለብዙ ሰው መላ የምትሆኚ ነሽ በጣም ጎበዝ ፣በጣምአስተማሪ ነሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ፡የአቡካዶ ሳሙና በጣም ቆንጆ፡ሼር ስላረክሽን እናመሰግናለን።🙏👌👌👍👍ሼር

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 роки тому

    Wow nice thank for sharing share

  • @user-ik3su7fu5r
    @user-ik3su7fu5r 2 роки тому

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱሏሂወበርካቱሁ ፀግየ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ውድ ሠላምለሀገራችን ሠላም በሥርቤት ለሚሠቃዩ አላህ ፈርጃወን ቅርብ ያርግልን

  • @fitsumyifrutube
    @fitsumyifrutube 2 роки тому

    ሰላምሺ ይብዛልኝ ፅግዬ ትክክል ሀገራችንን ሰላም ያደርግን በእስር ላይ ያሉቱንም ለሀገራቸው ያብቃልን ፅግዬ አንች ቤት እውነት በጣም ብዙ ነገር ነው እኔ በግሌ የተማርኩት በእውነይ ዛሬ ደግሞ የአቮካዶ ሳሙና ዋው አቮካዶ ሳሙና በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ደረቅ ላላችው አመሰግናለሁ እውቀትሺ ስላካፈልሺ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 роки тому

    ፅግዬ በጣም ቆንጆ ሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን ሁልግዜ የምታሳይን አዳዲስ ጠቃሚ ነገር ነው እኛ ካንቺ ብዙ ነገር እንማራለን እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube 2 роки тому

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል የኔዉድ ፅጌ ስራኦችሽን ሁሊም ለየት ይሉበኛል ደሞ በጣምነዉ የማድንቅሽ ብቃትሽ ጉብዝናሽ ፍጣር ይጫምርልሽ ፍጣርም ይጠብቅሽ የኔዉ እህት በጣም ወድድኩት ማሻአላህ

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 роки тому

    ፅግዬ በጣም አረፊ የአቦካቶ ሳሙና ነው ያሳየሸን በጣም አሪፊ ነው ፈቃደኛ ሆነሽ ሰለምታሳይን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @Ribelle9827
    @Ribelle9827 2 роки тому +1

    Like 50 great tutorial 🌹🌹

  • @Peace12434
    @Peace12434 2 роки тому

    ስላምሽ ብዝትት ትርፍ ትርፍርፍ ይበልልኝ ፅግዬ የኔ መልካም ሁሌም የተለያዬ ሙያሽን ስለምታካፍይን ከልብ እናመሰግናለን ፅግዬ ምርጤ ይለያል እድሜና ጤና ይስጥሽ እናታችን

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому

    ፅግዬ የኔ ዉድ የእዉነት በጣም የሚገርም እዉቀት ነዉ የራስሽን ካምፓኒ መክፈት አለብሽ በጣም ጎበዝ very professional. 💕👌👍🙏ሼር

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 роки тому

    ፅግዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዬኔ ውድ በሁሉም ነገር ውስጥ ሁለገብ ነሽ ሁሉም የምታሳይን ሁሉ ለጤናም ለውበት በጣም ቆንጆ ነገር ነው የምታሳይን እናመሰግናለን 🙏👍👌👍❤️🌹 ሼር

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 роки тому

    ሰላም ውዴ ፀግሽዬ በጣም ምርጥ አሰራር እና ከኬምካል ነፃ የሆነው ምርጥ ነው ያው የሰዉ ፍላጎት ነው ግን ኬሚካል የሌለው ቢሆን ይመረጣል ባይ ነኝ በተለይ ለፊት ሴሴቲፍ ስለ ሆነ የፊታችን ቆጃ እና አሪፍ አሰራር ነው ኢግሬዲንቱን ማግኘይ ለሚችል ሰው አሪፍ ነው። ሼርርር ላይክክክ እናቴ የምወድሽ🙏😍😍🤗👌👌👌

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 2 роки тому

    ፅግዬ የኔ ጎበዝ እንደ ሁሌው በጣም Natural የሆነ ለቆዳችን እጅግ ተስማሚ ሳሙና አዘጋጅተሽ ለእኛም ስላካፈልሽን እናመሠግናለን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 роки тому

    ፅግዬ ዉዴ ሰላም ላቺ ይሁን የኔ ትሁት የእዉነት የአቦካዶ ተፈጥሮአዊ ሳሙና አሰራር በቤቱ ውስጥ አልቅም ነበረ አንዳኛ ነሽ ሙያሽ ልዩ ነዉ እሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እሺ እንዲህ በግልፅ ስላስረዳሽን 👍😍🙏❤

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 роки тому

    ካስተር ኦይል በጣም ምርጥ ለቆዳ ለፀጉር ዋዉ👍👌🙏❤️

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 2 роки тому +1

    Egzabere yemsgan salmesh yebzalesh ehite wow wow tsegheye ewunate batme yemgarme sera ulme tankare gobezi ewunate ye setoche tamselite nash barchlegn wudye enate 👍👌❤🙏

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 2 роки тому

    Selamesh yebezaling yene Mar enkan dane metesh yene Mar wow liyuuuuu yehone yesemun aserira new kamer jegana nesh kamer lamejamar giza say new kamer tichayelesh yene malkam sila mitakefiyen kalibe enmasegenelen yene malkam

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    watching 👀

  • @mekides
    @mekides 2 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እናቴ ፅግዬ በእውነት በጣም ገራሚነው ገና ሲያዬትነው እሚማርከው ዋውውው እደዝህ አድረገው የሚሰሩትን እጆችሸን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የኔእናት 💞💞💞💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 2 роки тому

    ስላምሽ ይብዛልኝ ጵግዬ እኔያንቺን ስራዎች አድንቄ አድንቄ አልጨርስም የእውነት ካንቺ ስውብዙ ይማራል ልዩ የአቡካዶ ሳሙና አስራር ነው ክበሪልኝ እናመስግናለን🙏😘🌹

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 2 роки тому

    ሰላም እህቴ። እንደተለመደው በአዲስ ነገር ነው የመጣሽው። የሚገርም የአቮካዶ ሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን።ስላካፈልሽን እናመሰግናለን።

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ላችይሁን ፀጌ ዋውውውው እናመሰግናለ እሞክርዋለሁኝ እኔም

  • @kdestidagm9211
    @kdestidagm9211 2 роки тому

    Wawww gobeze bereche sher lk wede

  • @wolloyewatube5414
    @wolloyewatube5414 2 роки тому

    ፀግሺ ሁሉን አሟልቶ የስጠሺ ባለሙያ ጠንካራ ሴትነሺ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በዚሁ ቀጥይበት ፀግሺ ውድድ አረግሻለሁ ከኔበላይ አላህ ይውደድሺ 🌹🌹❤❤

  • @enatmedia-
    @enatmedia- 2 роки тому

    ፅጉዬ ማማዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሁሌም ገራሚ ነገር ነው የምታሳይን በእውነት ዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ሳሙና እንደዚህ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር እጅግ ይባረክ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому

    ጽግየ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ መቸም ስራዎችሽ በጣም ድንቅና ልዩ ናቸው ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም ቅንነት ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማየ ልጅቷ ባስረዳችሽ ብቻ በተግባር ቆንጆ አርገሽ ከነ ቆንጆ ዲዛይን ነው ያመጣሽልን እናመሰግናለ 😍😇

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 роки тому

    ጽግዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ዋው ዋው ብያለሑ በጣም ጎበዝ እምታቀርቢል ሁሉ ለየት ያሉ እና አስተማሪ ዎች ናቸው እኔ እደዚህ አቦካዶ ሣሙናአርገሽ ሰርተሽ ስላሣየሽን እናመሰግናለን እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏👍👍👌👌

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 2 роки тому

    ፅግዬ ቆንጆ ሸላም ነሸ የምወድሸ በጣም አሰደናቅ ነገር ነው ያሰየሸሸን የኔባለሚያ በመፍጤር የምደርሰሸ የለም keep going up አሁንም በሌላ ፈጠራ እንጠብቅሻለን ፅግዬ ቆንጆ ሼርሼር ላይክ

  • @pinopino5162
    @pinopino5162 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 роки тому

    ፆግሽየ ዋውውውው ነው
    ሙያ የለኝም ብሎ መጨነቅ ቀር።

  • @HulegebTube
    @HulegebTube 2 роки тому

    ጽጉዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ, የምታውቂውን ሳትሰስቺ ነው ሁሌም ምታጋሪን, ዛሬም ምርጥ የአቡካዶ ሳሙና ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ከለሩም ቅርጹም በጣም ነው ሚያምረው 👌😍

  • @medihntube
    @medihntube 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ ዋኦኦኦ

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ፅግዬ እንደምንግዜውም ጠቃሚ ስራሽን ይዘሽ መተሻል በተለይ ለደረቅ ፊት አቮካዶ ወሳኝ ነው ያለኬሚካሉን ወድጄዋለው እናመሰግናለን

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 роки тому +1

    ፅግዬ የኔ ውድ ሁሌም ገራሚ ስራ ነው የምታቀርቢልን በጣም ይገርማሉ ሳሙናዎችሽ በጣም ወድጄዋለሁ ተባረኪ like share✅

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 роки тому

    ፅግዬ አመሰግናለሁ ጥሩ አርገሽነው ያሳየሽን ከኬሚካል ነፃ የሆነ ለቆዳችን ተስማሚ ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋ

  • @gentandhabty
    @gentandhabty 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ እማ ፅግዬ አላውቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ ደሞ ቅርፁ ያማምራል ወጪ ቆጣቢ ነው ራሳችን ሰርተን መጠቀም በጣም ደስ ይላል የጨወርሻቸው ዘይቶችም በጣም ጠቃሚ ናቸው ክበሪልን እናታችን

  • @chaseay7752
    @chaseay7752 2 роки тому

    Hiwet show Like 👍👌

  • @MariaMaria-xe5xi
    @MariaMaria-xe5xi 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ሳሙና አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @ginagina6835
    @ginagina6835 2 роки тому

    ዋኦኦኦኦ ጎበዝ

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 роки тому

    ፅግዬ የኔ እናት 💝💝💝💝💝💝💝
    ከልብ አመሠግናለሁ

  • @getkeffa8823
    @getkeffa8823 2 роки тому

    ፅግሽ ዕውቀት ስለሰጠሽን እናመሠግናለን ጌቾ ከፋ አዋሳ ስለምን አና እመኛለሁ

  • @wwpc6518
    @wwpc6518 2 роки тому

    TG እውቀትሸን ስላካፈልሽን እናም ለብዙዎቻችን ኣነሳሽና ምሳሌ ሰለሆንሸ በጣም እናመሰግናለን ፣ በጥሩ ሂደት፣ በንፅህና አናም ጤነኛ በሆኑ ነገሮች የተሰራ አንዲሁም ለገላና ለፊት የሚሆኑ ዲዛይናችው ያማረ በቀላሉ መጠቀም የሚቻል ሰለሆነ ፣ በድጋሚ እናመሰግናለን፣ አጅ ይባርክ ብያለህ ,
    Thanks so much for sharing your knowledge TG, you are inspire for so money of us, well process, Healthy and safe to use well design too, Thanks again, Grazie mille per aver condiviso le tue conoscenze TG, sei fonte di ispirazione per così tanti di noi, ben elaborato, sano e sicuro da usare anche un buon design, grazie ancora, ❤

  • @Tube-pw5sw
    @Tube-pw5sw 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እደት ነሺ ፀግየ

  • @fetitube9478
    @fetitube9478 2 роки тому

    ያልክሺን እዳትረሺ እንታ😘

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 роки тому

    ሠላምሽ ይብዛ ፅጉዬ ዋውውው ያንቺ እውቀት አኩሪ ነውኮ በጣም በመመሠጥ ነው ያየሁሽ ሳሙና ላይ ሶድየም መጨመሩን አላቅም ነበር ሀይለኛ ኬሚካል ነው ወየው ገርሞኛል ዋው ኮኮናትና ካስተር ዘይት ከአቡካዶ ጋር ሲዋሀድ ገራሚ ቅንብር ነው የሚገርም ሳሙና መልካቸውም ሁሉም የሠራሻቸው ምርጥ ናቸው አሚን ፅጉዬ ሁሌም አመሠግንሻለሁ ብዙ እያስተማርሽን ነው shared😘😘🙏

  • @user-te2bp8yr9p
    @user-te2bp8yr9p 4 місяці тому

    Baxam naw minnamasagginaw.mamaye

  • @tadesse.tariku
    @tadesse.tariku 2 роки тому

    Tsiege Tebarekiiii .... betam dessi yemil Sciencesawi aserar newu .... betam amesegnalew!!!!!!!!!!!!!! Waw................

  • @lambakintube5331
    @lambakintube5331 2 роки тому

    wow bwtam des bemil huneta new yakerebeshln tseghe hulem metakerbachew negeroch gerum nachew

  • @tube8708
    @tube8708 2 роки тому

    ሰላም ፀ፡ዪ እድትነሺልኝ አለሽልኝ የምትስራቸ ልል
    በጥም የስድስት ነገርነዉ እኒም።እሞክረዋለዉ
    ክብርልኝኝ በጣምነዉ የሚወድሽ እናመስግናለንን
    🙏🙏🙏😘❤️

  • @natahananatahana1825
    @natahananatahana1825 2 роки тому

    ዋው ዋው ጎበዝ አንደኛ ነሽ 🥰🥰

  • @NinaNina-ue1tc
    @NinaNina-ue1tc 2 роки тому

    Waooo በጣም ያምራል

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 2 роки тому

    Tsegjye betame new yemadenkeshr berchi 👍👌❤️🙏

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 2 роки тому

    Bamajamariya salam lahagarachin salam lahizbochuwa salam lananta tsegeye enate bawunat egzibiher bamiyaqaw ine anchin kagagnaw jamiro ine babakule yaltamarkut nagar yalam tsegeye yamiwadish migib siraw samuna siraw yatun tariche yatun litaw tsegeye Fatari edme ina katena fatari yadililign lanchi iwadishalaw ❤❤❤❤❤

  • @user-rw7qy2zy9x
    @user-rw7qy2zy9x 6 місяців тому

    አራ እኔ ቤጣም ዴስቴኛ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @mammamimikitchen
    @mammamimikitchen 2 роки тому

    በጣም ጠቃሚና ትምህርት ስጪ በቀላሉ እቤታችን መስራት የሚያስችለን ትምህርትነው

  • @hiwetshow1769
    @hiwetshow1769 2 роки тому

    Wow nice 👍

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 2 роки тому

    ጽግየ መቸም ለታታሪነትሽ ቃላት የለኝም ተባረኪልን
    ራሄል ነኝ😘😍

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 роки тому

    ፅግዬ በጣም ምርጥ ነዉ የተጠቀምሽዉ ሁሉ ጠቃሚ ነዉ እንደ ሁሌዉ ምርጥ ስራ ሳሙናዎችሽ ሁለገብ ጠቃሚ ቪዲዮ ነዉ እናመሰግናለን 🥰❤️👍👌🙏

  • @hailetube4124
    @hailetube4124 2 роки тому

    Wooow

  • @andreatampieri2385
    @andreatampieri2385 2 роки тому

    waooooo

  • @olga4621
    @olga4621 2 роки тому

    Waooo come sei veramente bravissima

  • @zufanzeleke5682
    @zufanzeleke5682 2 роки тому

    Waooo

  • @fix_frp_mobile
    @fix_frp_mobile 2 роки тому

    Wow betam gerami hasabe new yezeshe yemtashew.bezu sew yetekimale .enamesgenalen

  • @lilligera9344
    @lilligera9344 2 роки тому

    Waooo Bravissima

  • @ERITREACONNECT
    @ERITREACONNECT 2 роки тому

    Wowww tsegihe thank you for sharing as

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 2 роки тому

    ፅጉሽዬ በጣም ምርጥ ሳሙና የእውነት በጣም ነው የማደንቅሽ ሁሌ የምትሰሪያቸው ስራዎች ልዩ ናቸው የእቦካዶ ሳሙና በቀላል ዘዴ እንደዚህ እንድናዘጋጅ ስለምታካፍይን ከልብ እናመሰግናለን ውዴ በርቺልኝ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 роки тому

    Selam tgye eckn selam metashi bewnt getami aserar new sew lkashi bebitu msraw negr new samunawchuhul began DG set neshi wide bewnt wawww gene gibz jgna set tgye bewnt began tegara balmoya nesi amsgnaln

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому

    ይሄን የመሰለ ሞያ ቤታችን ቁጭ ብለን በነፃ እየተማርን ነው በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን ፅግዬ

  • @andreatrap1113
    @andreatrap1113 2 роки тому

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 роки тому

    👏👏👏

  • @AzaloAljariri
    @AzaloAljariri 3 місяці тому

    zeit

  • @user-sb2eg8rr6s
    @user-sb2eg8rr6s 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ሥራ ነው ፅግዬ እናመሰግናለን ውዴ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому

    ፂግዬ ቃል የለኝም እዉነት ሞያሺ እስከ ጥግ ነው እውነት። ከተማሪዎቼ ጋራ ኮላጅ ዉስጥ በሳምነት አንድ ቀን ሳሙና እንስራን : ቅርጽችን ሳያው የኮሌጁን አስታወሰኝ በጣም ምርጥ አሰራሪ ። የሰሩት እጃችሽ የተባረከ ይሁን የነ ቆንጆ እንወድሻለን የኔማሪ ❤️❤️❤️