🔶Lavender body soap

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • ♦️💯 Natural lavander body soap ♦️በተፈጥሮ አበባ የተሰራ የገላ ሳሙና
    #skincare
    #soap
    #homemadesoap
    #homemadesoaps
    #soapcarving
    #soapcutting
    #soapasmr
    #soapmaking
    #soapcubes
    #soaps
    #lavander
    #sapone
    #saponification
    #sapone
    #bodyscrub
    #bodysoap
    #የገላሳሙና
    #ሳሙና

КОМЕНТАРІ • 94

  • @bestrong7327
    @bestrong7327 2 роки тому +1

    ዋው ፅጉዬ አስደማሚ ሳሙና ነው በተፈጥሮ አበባ የሚሠሩ ሳሙናዎችን ሞክሬ አላውቅም ይህንን ግን መሞከር አለብኝ ጥንቅቅ ብለሽ ነው የሠራሽው በከለር ማድረግሽንም ወድጄዋለሁ በርቺልኝ የኔ ውድ😍💕👌🙏

  • @deenislammatbaq4422
    @deenislammatbaq4422 2 роки тому +1

    Thanks for sharing stay conected like done

  • @tgtube3835
    @tgtube3835 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ልዬ ተሰጥኦ ነው ያለሽ በደንብም እየተጠቀምሽው ነው ላይክ ሽር

  • @meh2832
    @meh2832 2 роки тому +1

    ገራሚ እኮ ነሽ ሁለገብ ባለሙያ ዋው

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому +1

    ፅግዬ ሰላማሽ ይብዛልኝ የእኔ ባለሞያ ያንቺን ሳሙናማ ሳልሰራው አልቀርም እንዲህ በቀላሉ እያስተማርሽን ብርክ በይልኝ ሞክረዋለሁ 👌👏ሼር❤️🙏

  • @albertoboni3201
    @albertoboni3201 2 роки тому

    waoooo

  • @andreatrap1113
    @andreatrap1113 2 роки тому

    waoo bellissimo

  • @zedwollo
    @zedwollo 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ማሚየ የኛባለሞያ በጣምሀሪፍንው ቀጠይአሰተማሪቢድወሽን በጉጉትእጠብቃለን

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 роки тому

    ፅጉዬ ፍቅር እናመሰግናለን በርችልን የእኛ ጀግና ሼር 💞💞💞👌

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 2 роки тому

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ፅግዬ በጣም ቅንጅ ሳሙና ነው ያዘጋጀሽው እጆችሽ ይባረኩ እናመስግናለን ሼር ስላረክሽልን👌💕💕💕

  • @beppebell5867
    @beppebell5867 2 роки тому

    waoooo bravissima

  • @weynitube440
    @weynitube440 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ ❤️በጣም ልዩ አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሙያ ምርጥ ሳሙና ነው የምር እንሞክረዋለን የማናቀውን ከመግዛት ይኤ ልዩ ነው እራሳችን ሰርተን ብንጠቀም 👌እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ሼር ላይክ ቆንጆ ነው ጎበዝ ብዙ እጠብቃለን ፅጉዬ ❤️

  • @RutaA
    @RutaA 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ፅግዬ የኔ ባለሙያ ዋውውው በጣም፡አሪፍ አሰራር ነው በግልፅ እንዲገባን አድርግርሽ፡ነው ያስረዳሽን እናመሰግናለን፡ብዙ ነገሮችን ከቤትሽ ተምሪያለሁ ወደፊትም፡ብዙ እንጠብቃለን ፅግዬ መልካም ሰው

  • @lilligera9344
    @lilligera9344 2 роки тому

    Waoo sei bravissima

  • @meh2832
    @meh2832 2 роки тому

    ጽጉዬ አደራሽን የኔ ውድ ወንድምሽ ሲመጣ ላኪልኝ ሁሉንም በእጆችሽ የተሰሩ ነገሮች የኔ ወርቅ እጅ እጅሽ ብርክ ይበል

  • @liyumerejaaa
    @liyumerejaaa 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልን ፀጋሻዬ እንኳን በሠላም መጣሽ ዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 2 роки тому +1

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህቴ ፀግሻ እረ ዘው ብየ ብመጣ ምንድነው ድምፅ የለ እልግባኝም ላይክ ኮሚት

  • @rbtsibethiopia
    @rbtsibethiopia 2 роки тому

    ዋውዋው የኔ ባለሙያ በጣም ሚገርም አሰራር ነው በጣም እናመሰግንለን

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 роки тому

    ሰላም ፅጉዬ አንኳን አደረሰሸ እናመሰግናለን የኔ ጎበዝ በርቺልን

  • @gualbertopani6007
    @gualbertopani6007 2 роки тому

    sei veramente bravissima

  • @pippopippo3153
    @pippopippo3153 2 роки тому

    bravissima

  • @andreatampieri2385
    @andreatampieri2385 2 роки тому

    sei bravissima

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 роки тому

    ሰላም ላንች ፅግዬ ይሁን 🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ በጣም በመጀነቅ ነው ለቆዳችን ተስማሚ የሆነ በተፈጥሮ አበባ ስለሰራሽው በበለጠ ተመራጭ ያረገዋል እሔን የመሠለ የሣሙና አሰራርን ስላሳየሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ 🙏🙏👌👌💖💖👍

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ዋውውው በጣም የሚገርም ሳሙና ነው ካቺ በብዙ ነገር እንማራለን እጆሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 2 роки тому

    ዋዉ አሪፊ ነገር ነዉ ያሳየሽን ባለሙያ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ሳሙና እናመሰግናለን👍

  • @almetubez237
    @almetubez237 2 роки тому

    ሰላም ላቺ ይሁን ፅግዬ ዋው አሪፍ ነው ብለሽ የጠቀመሽን ስላካፈልሺን እናመስግናለን

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 роки тому

    Egazeyabehare yemasegan lehagerachen selamfekare yebazzalen ehitachen betam arefe vedio new gobezze

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 роки тому

    ዋዉ ፅግዬ አንደኛ ሁለገብ ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ ይህንን እሞክረዋለሁ ሜልቱ ግን አልገባኝም ምን እንደሆነ በርቺልኝ ላይክ ሼር🙏👌🏽👍🏽❤️

  • @ninopino7562
    @ninopino7562 2 роки тому

    waoooo che bello

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 роки тому

    ዋው ፅግዬ በጣም ቆንጆ ሳሙና ነው የሰራሽው አንቺ በጣም ጉበዝ ጠንካራ ነሽ ካንቺ ገና ብዙ ነገር እንማራለን እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ፅግሽ በጣም ገራሚ የሳሙና አሰራር ነው ውነት ለመናገር የሳሙና ፋብሪካ መክፈት አለብሽ ይሄ የመሰለ ድንቅ ሟያ እያለሽ ችላ አትበይ በጣም ሚበረታታ ሚደነቅ ስራ ነው ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 2 роки тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ላቺ ይሁን ሰላም ለ ሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ አሜን እትዬ ጽጌ እጅግ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ቀለል ያለ አሰራር ነው ያየሁት አሪፍ ቆይታ ነበር ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @my7minut
    @my7minut 2 роки тому

    ሰላም ፍቅር ለዜህ ቤት ፅግዬዬ የኔ ተናፍቄ እንክልዋን ደህና መጥልሽልኝ ከጥሩው አገላልፅ ጋር አሪፍ የሳሞና አሰራት እናመሰግናለን ክበሪልኝ ውእዴ ሰላምሽ ባለችበት ይብዛ 🙏🙏🙏😘😘😘💞💞💞💞💞

  • @ginagina6835
    @ginagina6835 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @filippotrap4145
    @filippotrap4145 2 роки тому

    che bello sei bravissima

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 роки тому

    ፅጉዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ስራ ሆኜ ነው የኔ ጎበዝ በሁሉም በኩል የተዋጣልሽ ጓደኛዬ ዛሬ ደሞ በጣም ምርጥ ፡ለቆዳችንተስማሚ ሳሙና ሼር ስላረክሽልን በጣም እናመሰግናለን ።🙏🙏👍👍

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 2 роки тому

    ሰላም የኔ እናት እዴት ነሽ ማሬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
    ላገራችን ፍትን ያውርድልን በተሳሰብ መዋደድን ይጨምርልን ነወገኖቻችን ፍትህን ያቅርብልን ማሬ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 2 роки тому

    ጽግዬ በጣም ምርጥ ነው ምናለ ጎረቤትሽ ብሆን እጆችሽ ይባረኩ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 роки тому

    ዋው ፅጉዬ እጅግ በጣም ግሩም ነው ዋው ልዩ የሆነ ከኬሚካል ነፃ የሆነ የገላ ሳሙና በቤት ውስጥ አሰራርን ስላሳየሽን እናመሰግናለን ፅጉዬ እናቴ ክብር በይልኝ ልዩ ነው ዋው 👌🙏

  • @felanatube
    @felanatube 2 роки тому

    awesome capacity 👍👍

  • @betitube12
    @betitube12 2 роки тому

    ስላምሽ ይብዛልኝ ጽግየ እናቴ በጣም ቆንጆ እና በቀላል መልኩም ማዘጋጀት እንድሚቻል ነው ያሳየሽን ጽግየ እናመስግናለን ሌላም እንጠብቃለን ከኬሚካል ነጻ የሆነ ነገር ለቆዳም ተስማሚ ነው

  • @KAT_Media.
    @KAT_Media. 2 роки тому +1

    ፀግዬ የምትሰሪያቸው ቪዲዮዎች በተግባር የታገዙ እጅግ አስተማሪ በመሆናቸው ሌሎችም ዩቱዩበሮች የአንችን የአሰራር ተሞክሮ መከተል ያለብን ይመስለኛል! አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @Bal846
    @Bal846 2 роки тому

    ሰላም ጤና ይስጥለን ፅግሽዬ እንዴት ነሽ እናቴ በጣም ገራምና አርፍ ቀለል ያለ አሰራር ነዉ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርችልን

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 роки тому

    ሠላም ውድየኢትዮጲያ ኗሪዎች እድሁም ጣሊያን የምትገኙ ውድና ብርቅ የሀገሬልጆች በሙሉ ሠላማችሁ እስካለም ዳርቻ ይሁንልኝ ፅግሽዬዬዬ ዛሬም ነገም ሳላመሰግንሽ አላልፍም ታታሪና ንቁ እህቴም እናቴም ነሽና ዋው ሀሪፍ የገላ ሣሙና አሰራር ነው የኔ እናት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዋው ውውውውው

  • @filippo3226
    @filippo3226 2 роки тому

    Ciao Tg veramente sei bravissima grazie mille per aver condiviso

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 роки тому

    ጽግዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል፤ ዛሬ ደግሞ ለየት ያለ የገላ ሳሙና አሰራር ነዉ ያሳየሽን፤ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ የፈጠራ ብቃትሽን አደንቃለሁ፤ የተጠቀምሽበትን ተክል አላዉቀዉም ግን የተፈጥሮ ግብአቶችን ስለምትጠቀሚ ጥሩ ሳሙና ነዉ ብዬ አምናለሁ፡ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡

  • @sisco19
    @sisco19 2 роки тому

    ታላቋ ጽግዬ ሞያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 роки тому

    ፅግየ እናቴ አኳን ሰላምጣሸልኝ አኳነም አደረሰሽ የኔወድ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኜል ዋው ደግም የሰራሰልን በተፈጥሮ የማረሳ አበባ የገላሳሙና አኔበጣም ጀግናነኝ የነወድ

  • @bado20
    @bado20 2 роки тому

    ሰላምሺ ይብዛልኝ ማሚዬ እንኳን በሰላም መጣሺልን ዋዉ የሚገረም ችሎታ እኮነዉ ያለሺ ሁሊም የምታመጫቸዉ ስራዎችሺ ከኬሚካል የፀዱ ናችዉ የኔመልካም እናት ከልብ እናመሰግናለን

  • @andnet4072
    @andnet4072 2 роки тому

    waw betam gerami sira new ijish yibarek

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 роки тому

    ጽግየ የኔ ውድ ዋው ላቬንደር የገላ ሳሙና ሽታው ታየኝ የሚሰጠው መአዛ ልዩ ነው ካንቺ ቻናል ብዙ ትምህት ይገኛል 👌👌

  • @orotube44
    @orotube44 2 роки тому

    Well come wudiyee ❤ wo thanks so

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 роки тому +2

    ሰላም ፅግዬ በቤት ውሰጥ በተፈጥሮ አበባ ሳሙና በቀላሉ እንዴት እንደምንሰራ ነው ያሳየሸን በጣም ጎበዝ ነሸ የማትሰሪው ሰራ የለም አትክልቱንም ሰሙናውንም ምግቡንም ታሳይናለሸ የብዙ እውቀት ባለቤት ነሸ ይሄንን የሚሰሩ እጆችሸ ይባረኩ ❤️🙏🙏

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 2 роки тому

    ሰላም ፅግሽዬ ቤትሽ ስለመጣሁ እኔ ተጠቃሚ ነኝ ባለፈው የቡና የሰራሽውን ስሙና ሰርቼ ተጠቅሜበታለሁ ይህንንም እሞክርና አየዋለሁ የምታውቂውን ያለስስት ስለምታሳውቂን እናመሰግናለን

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ 2 роки тому

    ሠላም ማዘርዬ እሚገርም ነው ጀግና እናት ከእርሠዎ ጥንካሬን ተምሬለሁ ማሻአላህ እኔ እድሜዬ አሀያዎቹ ቤት ነው ግን ፓወር የለም😍😍😍😍😍

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 роки тому

    ጽግዬ ሁለ ገብ ባለሞያ ነሽ

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ፄግየ አረፍ ዘደነው ተውጭ ስገዛ ኬሚካል ሊቀላቀሉበት ስለሚችሉ በራስ ከሆነ ከከሚካል ነጣ ይሆነል ማለት ነወ አረፍ ዘደ ነው

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 роки тому

    ፅጉዬ የዛሬውን በጣም ነው የወደድኩት, ላቨንደር ሽታው ደስ ሲል ። ስራሽን ሳላደንቅ አላልፍም ። እንዳንቺ መልካም እና ጠንካራ ስዎች ይብዙልን ። ሳሙናው የመጨረሻ ውጤቱ ሲያምር ። ከአንቺ ገና ብዙ እንማራለን ። እግዚያብሄር ይባርክሽ ።

  • @sameera123
    @sameera123 2 роки тому

    ሰላምጤናይስጥልኝ ፅግይ የኔ በለምያ የምውድሽ በምክንየትነው በጣም ታታሪ ሴት ነሽ ብዙ የቤት እመቤትነኝ ለሜሉ ሰቶች አሪያነሽ በጣም ሳላ ደንቅሽ አላልፍም ይህንን ጉብዝናሽን ጠንክሪልኝ በተቻለኝ መጠን ከጎንሽ አለሁ አብሽሪ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому

    ፅግዬ በጣም የሚያምር ብስኩት የሚመስል ሳሙና ነዉ የሰራሽዉ በዛ ላይ በላቫንደር በጣም ሽታዉ የሚያዉድ እንደሆነ አልጠራጠርም በዛ ላይ በተፈጥሮ ነገር ነዉ የተሰራዉ የላቫንደርን ሽታ ስወደዉ በጣም ጎበዝ እና ጀግና የሆንሽ ሰዉ ነሽ አደንቅሻለሁ 💕👌

  • @amhariska-tube
    @amhariska-tube 2 роки тому

    Enamesgnalen sile asayeshin😍

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሠላም wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww

  • @loveisferstforthelife8737
    @loveisferstforthelife8737 2 роки тому

    Wow yene bale muya buzu neger intebikalen gena

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 роки тому

    Wowww Tseghy shikor ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ብየ ላድንቅሺ እንዲያው በፈናው ጀግኔቴ ጀግኒት ጽግዩ የዩትበሮች እራስ ነሽ እኛን እንዳንቺ ሞራሉንና አቅሙን ይስጠን ላንቺ ደሞ ከክፎፎፎፎፎ አይናች ያውጣሽ ብዙ እንድንማር እያረግሽ ነው እና እናመሰግናለን ምዓረይ

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 2 роки тому

    ማሚዬ እንኳ ደህና መጣሽ 🌹🌹🌹🌹

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 2 роки тому

    tseghy betam konjo yegela samun new yeserashu anchy sesereu endekelale enayewalen ezkh bege yetesera samuna betam wede new egesh yebarekh yeny balmuya

  • @domenicoparodi4140
    @domenicoparodi4140 2 роки тому

    il sapone di lavanda come sei brava

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 2 роки тому

    ጽግየ ጀግና comeva??💜የላቫንደርና የፓፓዬ የአቦካዶ ሣሙና እዚ ካናዳ🇨🇦በጣም በውድ ይሸጣል።ገና ሱቃቸው ሰትገቢ ሸታው ይገርማል ።ላቫንደር በተፈጥሮ ቅባት የሚያመነጭ አበባ ነው ለቆዳም best ነው።።thank u 4 sharing with us very imformative💜💜💜shared

  • @Adugenete
    @Adugenete 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ፅጉ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ኢንትሮሽ ጉደኛ ነው በጣም ያምራል ዋው በዚህ የቤት ውስጥ ጤናማ ኦሪጅናል ሳሙና አሰራር ተክነሽዋል በጣም አድናቂሽ ነኝ ለሰውነት ቆዳ ፍፁም ተስማሚ የሆነ በጥራት ተቀምሞ የተሰራ ሳሙና ፅጉ ለሳሙናው የሆነ ጉደኛ ስም ስጪው ማን ያውቃል አንድ ቀን ለምኖሽ እጅሽን ስሞ እንድትሰሪለት ወይም ፎርሙላውን እንድትነግሪያቸው በከፍፍተኛ ክፍያ የሚጠይቅሽ ካምፓኒ ይመጣ ይሆናል በጣም ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ክበሪልን 🙏🙏🙏

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ Aduye 🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому

    _ፅግሽዬ እናቴ ስወድሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ ፍልቅልቅ ዋውውውውውውውውውው በጣም ጎበዝ ነሽ ትችይበታለሽ እኮ የኔ ውድ እናት 💚💛❤️ ድሮ የሀገራችን ሳሙና አስታወሽኝ እናቴ እኔ ማ የመዳም ቅመም ነኝ ይህንን መስራት አልችልም ለምን እውነቱን አልነግርሽም ሆ 🤣🤣😂😂 አንቺ ማ ምን አለብሽ በቤትሽ ስሪበት እኔም አንድ ቀን ቤት ስኖረኝ ልክ እንዳቺ እሰራለሁ 🥺🥺😩😩😩እእእእእእእእእእእእእእ ለማንኛውም እናመሰገናለን እናትዬ ኑሪልኝ የኔ ፍልቅልቅ 💚💛❤️👍👍👍👏👏👏በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ አይለየን ለሀገራችን ሰላሙን ለህዝባችን ፍቅርና አንድነቱን ያድልልን በእስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ምህረቱን ቸርነቱ ይላክልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ትቅደምልን💚💛❤️_

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 роки тому

      ማራኪዬ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ይባል የለ አንድ ቀን ፈጣሪ ካሰብሽው በላይ የሰትሻል 😘😘🙏

  • @claramara6796
    @claramara6796 2 роки тому

    ወይኔ

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 роки тому

    ፅጉዬ የኔ ውድ ገራሚ ነው ላቫንዳ ዛሬ ነው ስሙንም ያወኩት ብዙ እየተማርኩ ነው ካንቺ ይህን እውቀት በተግባር እያሳዩ ማስተማር ቀላል አይደለም ይህ የጥንካሬና ጉብዝናሽ ማሳያ ነው በጣም ኘሮሰስ አለው ሁለት ቀን በእቃው ላይ ከዛም አውጥተን ለ15 ቀን ግን ማእዛው ማራኪ ሳሙና መሆኑ ያስታውቃል ለገላም ምርጥ ነው ከተፈጥሮ ግብአቶች መቀመምሽን ወድጄዋለሁ ፅጉዬ ሁሌም ለምታካፍይን ድንቅና ጠቃሚ እውቀቶች ከልብ አመሠግናለሁ ኑሪልኝ የኔ ውድ 😍😍💕💕😘🙏

  • @saradawit
    @saradawit 2 роки тому

    ጽግዬ ዋው ነው አቤት ምን እንደምልሽ አላውቅም ስራዎችሽን እወድልሻለሁ ሳቡናው ደግሞ ከኬሚካል የነጻ ምንም አይነት ውህድ ያልተደባለቀበት የአበባዎን ጠርሙሱን ቀረብ አርገሽ ብታሳይን ለሌላ ጊዜ ይሄ ተምብሌን ላይ ያረግሽው አበባ ከሆነ እኔ ሰፈሬ አለ እስቲ እሞክረዋለሁ ሳላደሽ አላልፍም እጅሽ ይባረክ ማማዬ👌💕🙏

  • @meh2832
    @meh2832 2 роки тому

    እውነቴን ነው ጽጉዬ ልከተልሽ ነው ሙያሽን

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen 2 роки тому

    ፅግሽ ፕርሚየር አመለጠኝ ላይቭ ገብቼ ነበር

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому

    እኛ የአመዳም ቅመሞች እንደ ፈለገነው አናገኝምኮ እናትዬ ግን ምን አስበሽ ነው ዛሬ 🥺🥺😩😩😩🤣🤣😂😂

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 роки тому

    ፀግዬ ላቫንደር ግቢዬ ውስጥ አለ ለፀጉር ቅባት እና ለልብስ ሽታ ነበር የምጠቀመው። እንዳንቺ እሰራለው አበባው ሲያብብ በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏💝

    • @EWKETMEDIA123
      @EWKETMEDIA123 2 роки тому

      ላቫንደር ኢቲዮ ምንድኖ ነው ስሙ ውዴ

  • @abebabekile8070
    @abebabekile8070 2 роки тому

    ወይኔ እንደት ያምራሉ

  • @ademmeda134
    @ademmeda134 Рік тому

    እማ እናቴ የኜው አልገባኝም ጨው የመሰለው ኮኩናት ውይም ዘይት መሁን አይቺልም ወይ

  • @ይርጋአለም
    @ይርጋአለም Рік тому

    ሜልት ምንድን ነው?

  • @scarletttxoxo5971
    @scarletttxoxo5971 2 роки тому

    Felicidades, es un buen ejemplo. 319 sentadillas son unos X18TINDER.Uno muchas y un buen ejercicio. Se deja ver que hay muy buenos resultados 😍👍 Saludos desde la Cd.. de world 🌹😉💖 los mortalesb abian apreciado tan hermosa mujer.k

  • @donatobarella7840
    @donatobarella7840 2 роки тому

    waooooo

  • @martamarta8719
    @martamarta8719 2 роки тому

    bravissima

  • @teresamalot8546
    @teresamalot8546 2 роки тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @andreatampieri342
    @andreatampieri342 2 роки тому

    waooooo