ፈኪያ በሂወቷ ያልጠበቀችዉን ሰርፖራይዝ ተደረገች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Jotube_23
    @Jotube_23 4 дні тому +150

    የኔ ጀግና እህት💪💪

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 4 дні тому +7

      ጆዬ ጋዳኛ ማላት እነታነች የሳረቹትን ሁሉ ባረካ የሪግለች ባጣም ዳስ ብሎኛል የፈኪ ደስታ ሢለዬው ዳስ ይባላች❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zainafatima7208
      @zainafatima7208 4 дні тому +3

      ጆየ የልቤትስትናገር አኔጃምዴምልአላቅም🎉🎉🎉🎉

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 4 дні тому +4

      በጣምደስብሎናል ጆየ ከጎኗስለሆናችሁ ደስትላላችሁ🎉🎉🎉🎉

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ 4 дні тому +10

      ጁየ እናመሰግናለን ከጎኖ ስላለክ

    • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
      @እሙሂክማ-ዠ4ለ 4 дні тому +4

      ጆዬ አተ ምርጥሰው እንኳንም ከጎኗ ሆንክ ብዙ ሽልጥልጥ ጎዴኞቿን አይተናል የጥቅምሰወች ተጠቅመው ርቀዋታል😢😢በርቱ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 4 дні тому +65

    በቻላችሁት ሼር እናርግላት በዚህ video፣አምሳ ሺ እናስገባት ፈኪዬ ወደፊት❤💪

  • @LijTofik
    @LijTofik 4 дні тому +353

    የኛ ጠንካራ እህት መቸም እዳትወድቂ ጉዞ ወደፊት 🔥💪💪

  • @ዩቲብ-v1c
    @ዩቲብ-v1c 4 дні тому +66

    ፈኪየን የምወድ የትአላችሁ❤❤❤

  • @Richo3250
    @Richo3250 4 дні тому +47

    እኔ በጣም ይገርመኛል የፈኪ ጥንካሬ እኔ በሷ ቦታ ብሆን እውነት እንደዚህ ቁሜ እሄዳለሁ ብዬ አስባለሁ ፈኪዬ እውነት ጀግና ነሽ ከዚህም በላይ ፈጣሪ ያጠክርሽ የኔ ብርቱ ትልቅ ደረጃ ደረሰሽ ፈጣሪ ያሳየኝ ብርችልን ይሄም ቻናልሽ ያድጋል እንዳታስቢ አንች ብቻ ጠንክረሽ ስሪ ከጎንሽ ነን❤️❤️

  • @SayedAhmada-dy9pv
    @SayedAhmada-dy9pv 3 дні тому +31

    የኔ ቆንጅዬ ፈክዬ ጉዞ ወደ ፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dddf-k5o
    @Dddf-k5o 4 дні тому +40

    አይዞሽ ጠክራሽ ከሰራሽ በሁሉም ትደርሺያላሽ የምትሉ እስኪ ለይክ

  • @الحمدالله-ف4ث
    @الحمدالله-ف4ث 4 дні тому +27

    የኔዉድአይዞሺ❤ሊነጋሢልይጨልማል❤በሉነገጁመአነዉ❤S.A.W ❤S.A.W ❤S.A.W

  • @Zinabyoussef-e4h
    @Zinabyoussef-e4h 4 дні тому +39

    ከጎኗሁ ናችሁፈኪየ ን የምታስደስቷት አላህ ያስደሳችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ
    @ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ 4 дні тому +24

    ፈኪየ የደስታ ዘበን ያርግልሺ በርቺ ምንግዜም ወደፊት ምርጥ ጎደኛች አሉሺ

  • @Eman-n6q7b
    @Eman-n6q7b 4 дні тому +49

    ወላሂ ማነው እዴ እስከመጨረሻው አይቶ ያለቀሰ ፈኪዬ የኔ ብርቱ የዘመናችን ጀግና ሴት ስት ስድብ ስት ነገር እየወረደባት ሁሉ ችላ ያለች ሴት ጀግና ነሽ ከዚህ በላይ ትደሰቻለሽ

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 4 дні тому +58

    አንደኛነኝ ማሻአላህ ፈኪየ እንኳን ደስስስስስያለሺ የጎደኝነት ጥግነው ያሳያችሁን ሁላችሁም እናመሰግናለን ከፈኪ ጎን ስለሆናችሁ

  • @Kewletseid-l2z
    @Kewletseid-l2z 4 дні тому +15

    ፈኪ የኔ ልዪ❤❤❤❤❤

  • @GFg-i6b
    @GFg-i6b 4 дні тому +16

    የኒ ዉድ አብሸር በቀደመ አደለም አቺ ምድር ጠኪርልኝ

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 3 дні тому +19

    ይገባሻል. ፈኪየየየየየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የጓደኛ ጥግ ትለያላችሁ. በርቱ አይለያችሁ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ በወጣ ይተካ

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 4 дні тому +18

    ማሻ አላህ ፈኪየ ሁሊም ሳቅልን የኔፍቅልቅ❤❤❤❤❤ ፈኪየ አብሽሪ እህት❤❤❤❤🎉🎉🎉ልልልልልልልልልልል👍👍👍👍👍🤔💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰❤️💞🌹❤️❤️❤️

  • @mekiyaomera
    @mekiyaomera 4 дні тому +16

    የኔዉድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sfhjtuio1425
    @sfhjtuio1425 4 дні тому +18

    እዳ እኔ ዚሙ ብሎ የላቃሣ ወላህ ፈኪየዬ የኔ ውድ የኔ ጣካር አላህሀን እዛሽ ወዳ ፊት❤❤❤❤❤❤❤

  • @احمدللهغ
    @احمدللهغ 4 дні тому +20

    ፈኪ ያገሬልጅ የኔውድ በርች ለጥላት ቦታአትስጭ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤

  • @FatimaHassan-b7x
    @FatimaHassan-b7x 4 дні тому +27

    ፈኪየ ሳይሽ እባየ የሚመጣብኝ ነገር ችግር እየተደራረበብሽ ነው አላህ ያጠክርሽ ትንሿ እህቴ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ

    • @Lila-i6t
      @Lila-i6t 4 дні тому +1

      አንችም፣እህቴ፣አለህ፣ይጨምሪልሺ

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 4 дні тому +2

      @@FatimaHassan-b7x አላህ ይዉደድሽ እህቴ

  • @Makkati-d9l
    @Makkati-d9l 4 дні тому +40

    መሸ አለህ ፈኪዬን 50 k͟ እነስገበት ቤተሰብ❤❤❤ፈክዬ የኔ መር እዎድሸለዉ በርች ጠክር😢❤የኔ ዉብ

    • @Hayu222
      @Hayu222 3 дні тому

      😢😢 የበፊቱ ቻናል ምን ሆኖባት ነው

  • @Zinabyoussef-e4h
    @Zinabyoussef-e4h 4 дні тому +29

    እንዳረግጡኝ ወላ አንደኛነኝ

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 4 дні тому

      አይዞሽ😅😅😅

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 4 дні тому

      @@Zinabyoussef-e4h አይተንሻል😍😍😍😁😁

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 4 дні тому

      @@الحمدالله-ف4ث ክክክክ የናተነገርብታዩኝምትገፈትሩኛላችሁ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 4 дні тому +15

    እግዛብሔር ይመስገን ዛሬ ሁሉም ጤነኛ ኮማች ነዉ ያለ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ 4 дні тому +2

      በጣም የኔመልካም❤❤❤

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 4 дні тому +1

      @@Zeze-ds6qq ውዴ ፈኪ ኡኮ ሚንም ነገር አላጣፈችም ዚም ብሎናው የሚሳድብወት

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 4 дні тому +1

      በጣምኢሻአላህይቀጥላል

  • @jemila51wollo
    @jemila51wollo 4 дні тому +59

    ስድብ ብገል ኖሩ ስት ሙቶ ነበር 😢የኔ ጠካራ ፈኪየ ❤❤ሁለየ ወደ ፊት😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatehajamal3647
    @fatehajamal3647 4 дні тому +7

    ማአሻአላሂ
    የኔ ዉድ
    ፈኪሀ
    የኔ ልዩ
    አካን ለዚቀን አላህ በሠላም አበቃሽ ጉዞሽ ወደፊት ሁሌም ደሥተኛ ሆነሽነዉ ማየት የምንፈልገዉ ሁላችሁም ሽኩረን ብለናል ኸባይቢ
    አ ካ ን ደ ሥ አ ላ ች ሁ

  • @fአላህወኪል
    @fአላህወኪል 3 дні тому +8

    የኔ ልዬ ፍኪዬዬዬዬዬ ሰወደሺ

  • @sfhjtuio1425
    @sfhjtuio1425 4 дні тому +24

    ወው ማሻህ አላህ ኡካን ዳስ አላች የሳው ዳስተ የሚየስዳሢታው ለይክ ዳስ ብሎኛል ፈኪየዬ ኡካን ዳስ አለሽ ዳስታሽ ዳስተችናው የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletechgeto5264
    @beletechgeto5264 4 дні тому +16

    ማሻአላህ አላህ ያሥተካክልሺ ፈኪነት😢

  • @HediyaMusa-m8z
    @HediyaMusa-m8z 4 дні тому +20

    እረዱ ከጎኗሁና አቅፋልገላትነዉ ፈኪየመሻአላህ እኳንደሥአለሺ የኔእቁ በድንሺላይበርች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Jem-fw9ke
    @Jem-fw9ke 4 дні тому +13

    ፈኪየየየ የኔ ጀግና የኔ ብርቱ የኔ ጠካራ አይዞሽ ባላህ በኩል ጠክሪ አላህን የያዘ አይወድቅም ፈኪየ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c 4 дні тому +14

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ጎደኞቿም በርቱ እንወዳቹሀለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FafiFafi-br1ln
    @FafiFafi-br1ln 4 дні тому +18

    ቃላት የለኝም ብቻ አሏህ ካሰባቹህበት ያድርሳቹህ የፈኪዬ ጓደኞች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
    ፈኪዋ የኔ ጠንካራ አብሽሪ እንዳትሰበሪ በርች😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @b.6015
    @b.6015 4 дні тому +13

    በርቺ ፈኪ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MadinaEbrahim-rn3jo
    @MadinaEbrahim-rn3jo 4 дні тому +18

    ማሻአላህ ደስ ይላል

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 4 дні тому +17

    አህለን. ፈኪ. 🎉 በቀን ሁለቴ. ልቀቂ. ተሎ ተሎ ነይ

  • @drr8432
    @drr8432 3 дні тому +13

    ፈኪዬ አይዞሽ ጠንክር💪💪💪 ❤❤ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy 4 дні тому +38

    ሰብሰክራይብ እያደረግን እናበረታታት ቅመሞቸ

  • @Fantay-b2u
    @Fantay-b2u 4 дні тому +9

    ጀግና ❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 4 дні тому +43

    ፈኪኮ ማስመሠል ስለመችል ነው ከአስመሠዮች ጋር መኖር ያልቻለችው በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZaharaMuhammad-wg6mh
    @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 дні тому +25

    ፈኪነት የኔማርደስብሎኛልየኔቆጆ
    💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @FatumaSeid-x7u
    @FatumaSeid-x7u 4 дні тому +45

    ፈኪነቴ የኔ ጠንካራ በርችልኝ የአላህ የፈኪን ጥላቶች አንተዉ ያዝላት ያረብ😢😢ወላሂ እኔ በጣም ነዉ የምታሳዝነኝ😢😢😢❤❤❤❤

    • @alai2771
      @alai2771 4 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Yosebeny
      @Yosebeny 4 дні тому

      ❤❤❤❤❤👌

    • @seadaMuhye-n8r
      @seadaMuhye-n8r 4 дні тому

      @@FatumaSeid-x7u አሚን ያረብ አፋቸውን አላህ ያሲዝላት

    • @HassanTube-1
      @HassanTube-1 4 дні тому

      Enem betam wallahi😢

    • @Hayu222
      @Hayu222 3 дні тому

      የበፊቱ ቻናል ምን ሆኖባት ነው😢😢

  • @ZynabShukur
    @ZynabShukur 4 дні тому +10

    አይዞሽ ጠንክሪ❤❤

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 4 дні тому +10

    የኔ ጀግና ፈኪየ💪💪💪

  • @FadelaJamal-j5c
    @FadelaJamal-j5c 4 дні тому +12

    መሸአለሀ ተበረክአለሀ ፈክዬ ሁሌሚደሲበሂእይቴፈክዬእኛሚደሲቢሎነል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጓደኞችሺን እነመሰግነሌን

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 4 дні тому +22

    የጓደኝነት ጥግ ይልሀል እሄ ነው 😭😭😭ወላሂ በደስታ አለቀስኩ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያስደስታችሁ ለሷ ደስታ ለምታስቡ ሁሉ አላህ ያስደስታችሁ ቃል የለኝም❤❤🎉

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን

    ፈኪ ገና ልጅ እኮ ናት ስንት በእድሜ ጉዙፍ ትልልቅ የሆኑ ሰዎች ሰደባት ብቸ በሁሉም ነገር ጠንካ አላህ የድርግልሽ ያረብ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 4 дні тому +10

    የኔ ልዩ እኔኮ ደስ የምትለኝ ኮፊደሷ ጠንካሬዋ በዛላይ ደሞ ለወሬኛ ቦታ የለላት እኳን ደስ ያለሽ

  • @KedijaSeid-ui4ri
    @KedijaSeid-ui4ri 3 дні тому +9

    አይዞሺ የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @ኡሙአይመንቢንትዘይኔ-ዀ5ሸ

    አላህያጠክረሺሀቢቢቲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪

  • @Aminat-ug4uf
    @Aminat-ug4uf 4 дні тому +8

    ፈኪየ የኔልዮ በርችልኝ

  • @ZaharaMuhammad-wg6mh
    @ZaharaMuhammad-wg6mh 4 дні тому +19

    😢😢😢😢የኔማርፈኪየ እንኳንደስአለሽየኔውድነገር💞💞💞💞

  • @bintainrahim6662
    @bintainrahim6662 4 дні тому +7

    ፈኪዬ የኛ ዉድ ነገረ የኔልዬ ሠዉድሺ ከልቤነው የኔቆንጆ ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 4 дні тому +14

    ፊኪ ብቻ አላህ አለሺ እኔ አብሬሺ ነው ያለቀስኩት የኔ ማረ ብቺል እኔ መቶሺ አስገባሺ ነበረ የኔ ማረ አድነገረ ልገረሺ ስድብ ሰውን ከሚድያ የማስቀረ ቢኖረ ፍቅረየ እና እሩታ ከዛ ሄሉ አይመጡም ነበረ ስለዝህ ጠከሬ ያንንም አቺ ነሺ ሰባሺ ያደረገሺው አሁንም አቺ ነሺ የምሰሪው የኔ የውሀ ብረጪቆ ነው የምመስሊው የኔ ስስት የኔ ወረቅ እናተንም በጣም እናመስግናለን ፊኪየ ምን ላረግሺ ዋጣ ባረግሺ ደስ የለኛል ግን ሸበላውን ፈረሁ ❤❤❤❤❤❤በረቺ ካቺ ብዙ እጠብቃለሁ

    • @Lila-i6t
      @Lila-i6t 4 дні тому

      ❤❤❤❤

    • @sofyarashid
      @sofyarashid 4 дні тому +1

      እኔስ የኔ ዬወህ እደ ሰው መስመሰል አችልም

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 4 дні тому

      @@halima7993 እኔም

    • @maryamotb3778
      @maryamotb3778 3 дні тому

      ፈኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 3 дні тому

      @@halima7993 እኔስ ብሆን ከፈኪ ኡኩል ነው የላቃኩት

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 4 дні тому +12

    ፈኪዬእንኳን ዴሥ አለሽ በርችልን በዴፊት ፈኪ ቶቶሎ ነይልን❤❤

  • @ZyadaMtku
    @ZyadaMtku 3 дні тому +11

    ፈኪዬ የኔ ውድ ጀግናችን በርችልን እሺ ደስታሽ ደስታችን ነው የኔ ምስኪን ስታሳዝን እኮ

  • @FatayaFataya-i3t
    @FatayaFataya-i3t 3 дні тому +13

    አይዛሽ ያኔ እህት አብሽሪ ወለሂ ጀግና ነሽ ባርችልኝ ያኔ ሄወ❤❤❤❤❤❤

  • @Zinabyoussef-e4h
    @Zinabyoussef-e4h 4 дні тому +13

    የኔማርፈኪኪኪየ እኳንደህናመጣችሁ ሁሌምወደፊት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaduDxb
    @SaduDxb 4 дні тому +11

    መሻ አላህ❤❤❤ በርቱ

  • @TsehayAssefa-f8s
    @TsehayAssefa-f8s 3 дні тому +10

    ፈኪየ እህቴ ጀግና ሴት ጠካራ ሴት ነሺ አላህን ካመሺ ሁሉም ነገር ይሳካል ኢሻአላህ ጓደኞችሺን አላህ ይስጣቸው

  • @Nebu15
    @Nebu15 4 дні тому +11

    አይዞሽ በርች ❤❤❤😢😢

  • @Eman-n6q7b
    @Eman-n6q7b 4 дні тому +16

    ፈኪዬ የሁሉ ድምቀት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ❤❤

  • @ZabibaEndris
    @ZabibaEndris 4 дні тому +10

    ፈኪየ የኔ ጠካራ አይዞሸ ሁቤ ሁሌም ከጎንሸ ነን ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ አላህ ካች ጋ ይሁን❤❤❤❤

    • @Lila-i6t
      @Lila-i6t 4 дні тому

      አለህ፣ይውደድሺ፣እህቴ

  • @SunShine-nl9xs
    @SunShine-nl9xs 4 дні тому +8

    የኔዉድ የኔው ኣብሬ ማልቀሱ ኣብሽሪ ሁሉም ያልፋል

  • @WasKan-mn4xg
    @WasKan-mn4xg 4 дні тому +12

    ፈኪነቴ የኔውድ የኔጠካራ በርችልኝ የኔበፈግታዋገዳይ ሁሌምደስተኛሁኝየኔ አትጠገብ ቃልአጣሁልሽ በምንልግለፅሽ

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 4 дні тому +22

    ወላሂ ዩቱብ የምገባው እኮ ፈኪ ቪድዮ ለቃ ይሁን ብዬ ነው ኡፍፍፍ ስወዳችሁ ወላሂ የኔ ጨረቃ ፍክት በይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @Lila-i6t
      @Lila-i6t 4 дні тому +3

      እኔ፣ወለይ፣ስፈልገት፣ነው፣የሚጭለው

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z 3 дні тому +1

      ❤❤❤😊​@@Lila-i6t

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 3 дні тому +2

      እኔም

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም

    የኔ ጀግንት ፈክዬ አላህ የልጠለዉን መንም አይጥልምና የኔ ንግሲት በርችልኝ🦋

  • @Lila-i6t
    @Lila-i6t 4 дні тому +13

    ፈክዬ፣የኔ፣ልዩ፣ሁሉም፣የልፈል፣በጠም፣ነው፣ደሲ፣የሚትሉት፣አይለየቹ፣እ፣ጆ፣አ፣ቱ፣ረ፣ሁሌም፣ከጎኗ፣ሁኑ፣አለህ፣ከክፉ፣ነገሪ፣ይጠብቀቹ፣ፈክዬ፣አንች፣ጠንከረ፣ሴት፣ነሺ፣ቀጥይበት፣መሬ፣ዎደፊት

  • @Hira-u6m3f
    @Hira-u6m3f 4 дні тому +11

    በርች የኔ እናት❤❤❤

  • @adem364
    @adem364 4 дні тому +10

    ከጎንሽ ነን ❤

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ 4 дні тому +1

      የኔ መልካም እህት ያለሺን ቦታለፈኪ አቃለሁ አላህ ያስደስትሺ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 3 дні тому

      ​@@ኢክሩወለየዋ❤❤❤❤😘😘😘

  • @seadamohammed-u1l
    @seadamohammed-u1l 3 дні тому +8

    የኔዉድ እህት አላህ ካንች ይሁን ሁልጊዜ ደስ ይበልሽ🎉🎉🎉

  • @Jem-fw9ke
    @Jem-fw9ke 4 дні тому +16

    ፈኪየየ ወላሂ እኔም አለቀስኩ በደስታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tituelsi574
    @tituelsi574 4 дні тому +34

    ፈኪዬ ዛሬበጣም ነው ደስ ያለኝ እወድሻለው

    • @sfhjtuio1425
      @sfhjtuio1425 4 дні тому +2

      ትሁት ፈኪ ሬዱ እብሮ አስቼ ጆ ናጂብ እወዳቹዋለው አለህ ይጣብቃች የፈኪ ሚርጥ ጋዳኛ ማላት እናታነች ጉዞ ወደ ፊት ፈኪየዬን አዳርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 4 дні тому +1

      የኔማሮች ምርጥናችሁ ትሁትየ ከግኗስለሆናችሁ ደስብሎናል

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 4 дні тому +1

      እኛም ደስ ብሎናል

    • @Jem-fw9ke
      @Jem-fw9ke 4 дні тому +1

      ትሁትየ የኔ ቆንጆ አይዟችሁ ጠክሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Lila-i6t
      @Lila-i6t 4 дні тому +1

      ቱሁት፣እኝም፣ደስ፣ብሎነል፣ቀል፣አጠውለቹ፣ፈክ፣በፊፁም፣ተከፊተ፣መየት፣አልፈልግም፣በጠም፣እነመስግነለን፣አይለየቹ፣አለህ፣ከክፉ፣ነገሪ፣ይጠብቀቹ፣ሁለቹንም፣እወደቹአለው፣በሪቱ

  • @b.6015
    @b.6015 4 дні тому +9

    ማሻ አላህ አለህ ያስደሣችሁ እዳስደሳችሇት በርቺ የኔ ብርቱ እውነት ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sfhjtuio1425
    @sfhjtuio1425 4 дні тому +9

    እዳ ማናኛውም ዩቱባር እናባርተት ወላህ እውነተኛ ሣው ማላት ፈኪነች አሁን ላሚሳሌ እኔ የብታጃረ ዩቱባሮች ባሙሉ ሳብ አድርጌወላው ሚን ችጊር አላው ይሱሩ ይላወጡ እኛ እናባራታታቻው

  • @sfhjtuio1425
    @sfhjtuio1425 4 дні тому +11

    እስካሁን ማስማሣል ብችልባት ባሎነባት ነባር አላሀን እዛሽናው ጎቦዝ ባረከ የሪግልሽ አለህን የዛ ሳው አይካታልም አላሀን የላቀቃ ሳው ይካተለል ሡባሀን አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 4 дні тому +14

    የኔ ውድ ፈኪነቴ በጣም ነው የምታዛዝኝኝ ስድብ ቢገድል ገድለውሽ ነበር ማማየ ኮሜንታተሮች ውዶቸ እናበረታታት ከምር እንምከራትና ከአህሙና ሶፊምጋ እናስታርቃት በምክር ወላሂ በስድብ ምንም የሚሆን ነገር የለም በምክርኮ ብዙወቹን ቀይረናል የኔ ውዶች እናበርታታትትትት 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ 4 дні тому +3

      ታውቀዋ ወላሂ ከአህሙ አላቅምእንጂ ከሶፊጋር ታርቀዋል ከካሜራ ጀርባ ይገናኛሉ ያወራሉ እካሜራላይ ሶፊ መቅረብ አፈልግም ለዛነው

    • @sofyarashid
      @sofyarashid 4 дні тому

      መሰመሰል ስለ መችል ነው ፈኪ ዬወህ

    • @sofyarashid
      @sofyarashid 4 дні тому

      በሱወ መነገዲ ነው የፈለጉት

    • @እምፈውዛን
      @እምፈውዛን 4 дні тому

      @@ኢክሩወለየዋ ከምርሽ ነው ውደ እንዴት አወቅሽ

    • @እምፈውዛን
      @እምፈውዛን 4 дні тому

      @@sofyarashid አችልም አወ አይሆንላትም

  • @LLl-u8i
    @LLl-u8i 4 дні тому +11

    ፈኪየ፡የኔዉዲ፡ሁልግዜምግንበጣምነዉየምታዛዝነኝ፡የኔጠካራአይዛሽ፡

  • @Makuya-do4cn
    @Makuya-do4cn 4 дні тому +7

    ፈኪ ጀጊነ በሪች ጠንከረሴትኔሺ ❤❤❤❤❤ለጠለቶችሺ እጂአትሥጭ ❤❤❤❤የኔጀጊነ ዎደፊት የኔቆጆ

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 4 дні тому +7

    ኢሻአላህአይዞሽአልሽበት።ትደርሻለሽበርች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተጎኖያለችሁትበጣምእወዳችሁአለሁአከብራችሁአለሁ

  • @ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ

    ማሻአላህ ፈኪየ እኮን ደስአለሺ የኔጠኮኮራ እናተንም አላህያስደስታቺሁ የጓደኚነትትጥግነወ ያሳያቺሁን አላህሁላቺሁንም አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 4 дні тому +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከጎኗየሆናቺሁ,ሁሉ,አላህከናተጋይሁን,,,አብሽሪፈኪየ,አላህ,ከጎንሽአለ,,,ምንምነገር,አይክፋሽ,ጥላቶቺሽን,,አላህ,ከሇላሽይሰቀራቸው❤❤❤❤❤❤

  • @seadaMuhye-n8r
    @seadaMuhye-n8r 4 дні тому +8

    ወላሂ ፈኪስ ታለቅስ እኔም አብሬነው ያለቀስኩት ፈኪን እዳስዴሰታችሁ ሁላችሁንም አላህ ያስዴስታችሁ ወላሂ እኔ ታሳዝነኝ አለይ ብቻ አላህ ተጎንሽም ተኾላሽም ይሁንልሽ ፈኪየ

  • @Eman-n4c4s
    @Eman-n4c4s 3 дні тому +5

    እንኳን ደስ አለሽ ፈኪየ ጠንክሪ አብሽሪ

  • @zainafatima7208
    @zainafatima7208 4 дні тому +9

    ፈኪየ ወደፊት የኔልዩ የኔጠካራ 😢🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @رجبمحمد-ص1ث
    @رجبمحمد-ص1ث 4 дні тому +6

    ማሻኣላሃ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @seadarimer9514
    @seadarimer9514 4 дні тому +9

    የኔልዬ ፊኪዬ ቨርች ❤

  • @HdyccigoCjcifif
    @HdyccigoCjcifif 4 дні тому +5

    ፈኪዬ አይዞሽ ጉዞ ወደፊት

  • @Fatma-p7t
    @Fatma-p7t 3 дні тому +8

    ያአላህ እኔ እራሡ በደስታ አለቀስኩ የኔ አበሶች እሷን እዳስደሰታችኋት አላህ ያላሰባችሁትን ደስታ ያሳያችሁ ❤❤❤❤የኔ ውድ ጀግና ፈኪዬ እስካሁን ክፉ ካል አልወጣት ውድ እህቴ አብሺሪ ጉዞ ወደፊት

  • @TambraMuhammed-ro5ee
    @TambraMuhammed-ro5ee 4 дні тому +7

    የኔ ውድ አይዞሽልኝ ሁለየምደስታኛሁኒ ጓደኞቿግን ሁልግዜም ተጎኗአይለያችሁ እላለኩ😢

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 4 дні тому +14

    እመኚኝ ለብዙዎቹ ምሳሌ ትሆኛለሽ!!!ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን!!!(የማይገድል ነገር ሁሉ ያጠነክራል))

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 3 дні тому +5

    Congratulation Fekiyaye konjo yegebashal i swear berchi we love you always kegonesh nene Alahe yitebekish🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @FuchFicbb
    @FuchFicbb 4 дні тому +7

    አብሺሪ አላህ ያጠክርሺ ዉዴ

  • @HalimaHalimajemal
    @HalimaHalimajemal 4 дні тому +6

    የኔ ቆንጆ አላህንም የማያስከፋ ለሰውም ትምርት የሚያዝናና ደስ የሚል ስራ እደምታመጭ ተስፋ አለኝ በርች ❤❤❤❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 4 дні тому +5

    ዋው ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዝለችሁ❤❤❤❤❤❤ የኔ ጅግነዎች ብርክ በሉ❤❤❤❤❤

  • @محمدابوهلال-س1ص
    @محمدابوهلال-س1ص 4 дні тому +8

    ፈኪያ የኔዉድ ሁሉም ለበጎ ነዉ ጎበዝ ወደፊት ጠክሪልን ትችያለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @MadnaMohamed
    @MadnaMohamed 4 дні тому +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደሥ ብሎነል ❤❤❤❤❤❤ደሥታሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy 4 дні тому +17

    አላህ ያጠክረሺ ሀቢቢቲ❤❤❤❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 4 дні тому +9

    የኔ ልዩ ትልቅ ደርጃ እደምደርሽ አምናለሁ የኔ ጠንካራ ስለመባልሽ ሳይሆን ስለ መሆንሽ ጉዞ ወደፊት

  • @QatarQatar-pu2yr
    @QatarQatar-pu2yr 3 дні тому +6

    ፈኪዬ የኔዉድ የኔ ጠከረወ እሂት የኔቡሩቱ ስወድሽ ዉድድድድድድድ ግን በቤትሽ ቶሎቶሎ ልቀቂ ጉዞ ወደፊት የኔ ጨረቀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KakeKake-lp3du
    @KakeKake-lp3du 4 дні тому +6

    የኔ ውድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉