Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ሳዱላው ጎረምሳው አሁንም ሼር ላይክ በማድረግ አሰራጩልኝማ አቦ😊 የድሮው ሰራየ ናፍቆኛል
አሰላሙአለይኩም ደረሳው ያገሬልጅ የባቦው በሄድክበት ስከተል ልደፋነው ክክክክ😂
@@abdiwollotube 😂😂😂😂😂😂😂
የስደት ጎደ እዲህ ፈታ አዲርገን
ትንሹ አብዱ ረሂም😂ይመችህ ትችላለህ
እሺ😂😂😂😂❤❤❤❤
አብዲየ ከሙቤጋ እዳትትለያዩ ሁለት የዋህ ምርጥ ተገናኝታችሁአል❤❤❤❤❤❤
ወድሜ 😢ሞተብኝ😢😢😢በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ😢😢😢😢😢በስደት ሀገር ሀዘን ከባድ ነው😢😢😢😢😢
አይዞሽ እኔም ስዳት ለይ አበቴ ሞቶብኛል
ሶብሩን ይስጥሽ እህቴ እኳን ሞት እመም ያስደነግጣል አላህ ያፅናሽ አይዞሽ 5:23
አይዞሽ፣እህት፣እኒም፣ወድሜንአጥቸአለሁ፣በስደት፣ከባድነው፣አላህይሱብርሽ፣፣እሱንምአላህይራህመው
አላህ ይሶብርሽ እህቴ
አሏህ ያሦብርሽ 😢😢
ሀቢቢ በርታ አሁን አሪፍ ስራ ጄምረሃል
ደምረኝ
አተምምርጥጀግናነክበርታ
😂😂😂😂😂😂😂😂3 ቱንም ያሚዋድ ለይክ🎉🎉🎉
Ene
አኔ አቺን ሰለምወድነው ላይክ እማረገው😂❤❤❤
ተከተታይስራልን ሸሁ😂😂😂😂
ገና አሁን ሠው እና ሠው ተገናኝተዋል አዴራ እዳትቀያየሙ 😂😂👌👌
በጣም ሁለት ሆደ ቡቡ😂😂😂
አብዱየ ሌላ በውሸት ድራማ ከማየት አንተን ማየት ይሻላል
አብድየ የኔ ወንዲም በርታልኝ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሠህ ማየት እፈልጋለሁ
ደምሩኝ😅
ወላሂ የኔም ምኛት ነው የኔ የዋህ አብድ❤
ተከታታየ ድራማ ይሆን የሚል በላይክ አሳዩኝ
😂😂😂ሳህወላ
እኔ
ወይኔ ደረሴ አብዲየ ሙቢጋ ሰለተገናኙ ደስስስስ ያለው አብዱ የኔ ሁለ ገብ ወንድም 😂😂😂 ሙቢ ትንሺ እስፖርት ሞክር ጥክር ክር ብትል ወድሚ ጂም ቤት ባትችልም ቤት ውስጥም ቢሆን ደሞ እባክህ እባክህ ሱሪህን ከፍ አረገህ ታጠቅ 😢😢😢
አበዲ ሁሉ የሚያምረበህ ት ከታታይ ድራማ ሰራልን❤❤😂😂
አብዱ ትለያለህኮ😂😂😂😂 ሙቤየ😂😂😂😂
ነጌ ጁመአነው ሶሉ አለነቢ ሙሀመድ ሷለለሁ አለይ ወሰለም 🥰
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
S. A. W
ባጭሩ አይፃፉም !! ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
ጨዋታ አዋቂ አብዱ ጉበዝ ነህ በርታ
እስከዛሪ አላውቅህም ነበር በትላትናው በሙቤ ቤት አይቼክ ሰብ አድርጌሃለሁ እደዚህ ፈታ ያለ ሰው አለማወቄ ቢያስከፊኝም ሁለተኛ ከቤትክ አልጠፉም 😁😁😁😁
የመዳም ቅመሞች ብሎ ስም ያወጣልሽን😂😂😂አብድን
ምርጥ ተከታታይ ድራማ አድርጉት😅😅😅😅
ወንድም አብዲ ፈታ ነው የሚያደርገኝ አነጋገሩ የፈጠር ለዛ አለው ደስ ሲል ገና ስጀምረው በሳቅ ክክክክክክክክክክ አይ ሙቤ እና ሪምዬ ፈታ በሉልኝ በራሳችሁ ሙድ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ A🥀M🌹R🌷
አረ ደረሳው አብድ ይቅረብ ከሰይፉጋር የምትሉ❤❤❤❤❤
ዋው ምርጥ ሰው አገኘህ ማለቴ ሁለታቹም የዋሆች ናቹ ሙቢዬ አድ ላይ ስሩ ተራ በተራ ከሁሉም መስራት ትችላለህ አብዱዬን የኛ ስደተኛ እንወድሀለን ግን በሳቅቅቅ ፍርስስስ😂😂
አብዲ ምችት ይበልህ በደረሳው አክት ስሰራ በጣም ነው የሚያዝናናው
ደረሴ አልተቻልክም እኮ ያገሬልጂ ይመችህ
አብዱ የመዳም ቅመም ወንድም🎉 በርታልን
በላሂ አብዲ ቅመሞችን ዘና ታረጋለህ በጣም ያምራል ድራማው መቸም የወሎን ትዝታ አመጣህብን በዚሁ ቀጥሉበት
ዋሊኩም ሰላም ወዲማችን በረታ የኛ ወሎየ እኔ ጉሮሮየ ደረቀ የመዳም ቅመም ያለው አብዱ ወሎ ደረሳው ነው በማለት🎉🎉
ዴረሴው በርታ ቀጥልበት ፈታ ነው😂😂
ደረሴ እኮ ማሸአላህ ሁለ ገብ እኮ ነዉ ማሸአላ እናበረታታዉ የመዳም ቅመሞች
አንድን ሰው ስኬታማ ሆኖ ካያችሁት፤ ከአላህ ትሩፋት ቀጥሎ ከጀርባው ለወላጆቹ መልካም የሚውልና የመረቁት ሰው መሆኑን ጠርጥሩ።
🎉🎉🎉
ሳህ ይሄን ፅፉፍ fb ላይ ሙራድ ፅፎት አይቻላሁ ሳህ
አላህ መልካም ከሚዉሉትና ተመርቀዉ ከሚተርፉት ያርገን አሚን
ሣህ
ሁለት ገራገር ወንድሞቼ ሙቤኮ ማንንም አይገፋም እንስራ ካሉት እሺ ነው የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብዲየ የዱሮው የጥቱ ወድሜ በርታ ብዙ ታለት እዳለህ አውቃለሁ በደንብ ስራበት ዩቶብህን ❤❤❤❤
ሙቢ ብትር ፈረደበት ክክክክ ሲያሳዝነኝ ሚስኪን
ወአለይኩምሠላም አብዱ ወንድማችን የሣቃችንምንጭ😅😅😅ከምር ዘናነው እታረገኝ
ተመችቶነል አብዲ ቀጥሉበት❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በሚሥትናባገር ቀልድየለምደርሤ አሥታጥቀውዋ አይሙባየሥዳችሁአብሽሩጠክሩወድሞቸ❤❤❤
ማሻአላህ አብዲ ወንድማቺን የመዳም ቅመሞቺ መከታቺን ነህ።።።
እዴዉ አቡዱ ወንድሜን ነዉ እሚመሰለኝ ሱብሃን አላህ አሪፍ ነዉ በረቱ🎉
ወላሂ እኔ ለራሱ አብድን ሳይ የናቴን ወንድም ያየሁ ይመስለኛል ቁርጥ እሱን መገን አመሳሰል የአላህ ስራ
😂😂😂😂😂
@@ekramweleyuwa1207 በጣም እኔማ ድምፁ እራሱ
አብዲዬ ቀስበቀስ ወደ ቡታጅራ ልትሄድ ነው አደራ አፈቀርኩ ብላህ እዳመጣ😂😂😂😂 በሀላል አግብተህ ብቅ በልልን❤
ደምሪኝውዴ❤በቅንነት
@@ZAMZAM-dz6dr ደመርኩሽ ውዴ
አዷ ባልተለጠፈችበት መቸም አይናዉጣናቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZeharaMehemed 😂😂😂😂እሱን ፍሪልኝ
አብዲየ መልካም ሠው በርታ
ወለዬወችኮ ሁሉምያምርባቸዋል የኛልጅ አብዱ😂 በርቱ
አች እሪም ተብየ የግመል ሻኛ የበሬሻኛ አስመስለሽ ወዳ ጣይ እራስሽ ላይ ያረግሽዉን ጣይ አስጠልቶብሻል
የኔም ሀሳብ ሻሺ ቆልላ ሲያስጣላ
ግን ኢትዮጵያ ያሉ ሴቶች አላህን አይፈሩም እንዳለ ተሸክመውታል መቸረሻችን ያሳምረው 😢😢😢😢
ንገሪልኝ. አጀብ. ምንጉድነው የተሸከመይው
እኔ ክረስቲያንነኝ. ግን. አለባበሳቸው ያናደኛል
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ቀጥሉበት ድራማው ሀሪፍ ነው 😂😂
አብዲዬ❤ሙባ ሁለት ፀባዬ ሰናየዎች አላህ ይጠብቃችሁ
አብድ ገና የዩቱብ ስራ ገባክ በርታ የኛ ወሎየ
ለሳዱላይቱ ስትሉላይክ አርጉ አብዱ ወሎ መቷል❤
ማነው እንደኔ ዘና ያለ ይመችክ ወንድሜ በርታ😂😂😂😂
ወይኔ ማሻአላህ የሳቄሚንጪ ናችሁኮ ወላሂ በተለይ ሁሊም በአንድብሰሩየምር ደስይለኛል ወላሂ እንደት እንዳሳቃችሁኝ😂😂😂😂
አብድድየ ❤❤❤❤❤ከሙቢጋ ተገናኛችሁ😂😂😂😂😂
ወየው አብድየ የሳቄ ምንጭ❤❤
ሙቤ በቃ የሰው ሚስት መልስ 😂😂😂
😂😂😂
ደምርኚ😂😂
ወድማችን የነስራይን 😢😢በሰላም እድገኝ ዱአ እናፆለት አርጉለት የድሆች እባአባሽ ምስኪን እፍፍፍፍፍጨቆኛል
በርታ ደረሴ ሀሪፍ ስራ ነው ❤
ሙቢና አብዲ አድላይ ይስሩ የምትሉ እስኪ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አብድየ እዴት እደምወድህ ወድሜ በርታልኝኝኝየኛመከታየሥማችን አውጪ የመዳም እመም በሠይፉebsይቅረብ የምትሉ በላይክ አሣዩኝ
አብዲዋ. ያምርብሀል. ቀልዱም ሀሉንም ትችላለህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአይይ ደረሳው አብዲ አምርሃል በርታ😅😅😅😅
እደው ምንድን ጉድነው የተሸከመይው. ሻኛ አሥመሥላ. አብዲ ዘና አደረከኝ. ሙባየቻለው😂
አፍረካ ትቤ ላይ እደኔ ደረሳው ሰይድን ያሰታወሰ መለቴ አብድረሂምን ያሰታወሰ
እስኪ ቅመሞቸ እኔም አበረታቱኝ መቸም ትምህርት ያለው ነገር አታበረታቱም 😢😢😢
በርቱ ጎበዞች በል ልቀቅ ሙቢ የአብዱ ናት ድምፃችን ይሰማ🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ,🎉🎉አብድየ,ማሻአላህ,ሀጅነቢ,ሰላም,እዳይባባሉ,በካከልድላውአደረገ,የገባውብቻ,🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መዲና አብረን ሺመይስም አብረን ኢቶም አብረን ነን ግን አንተወወቅም ይገርማል ሀይቅ ብቅ ያልክ ቀን እንገናኛል ኢሸ አሏሁ ተአላ
ሁለት የዋህ እርግቦች ደስ ስትሉ አብድየ በርቱ
አብዱየ ፈታ አረከኝ ወድምየዎ ኑርልንንንንንወድምሽ የሞተው እህቴ ደሞ አላህ ይማረው አቺንም አላህ ያፅናሽሽሽሽ ያረብብብብ እህቴዎ
አብድዬ የኔ የዋህ ወንድም በርታልኝ ትልቅ ደረጃ ደረስህ እንይህ ክንደ❤❤🎉🎉
አብዱዬ ደረሴ በረታ ወድማችን🥰🥰 🤣🤣🤣🤣🤣ሙቤም ስወዴዉ በረቱ ተከታታይ ድራማ ስሩልን ❤❤❤
😅😅
ወለየወች እሥኪ ጠክሩ ማሻአላህአብድየጠክረ
የኔ ወንድሜ አይዛህ 😂😂😂😂😂
ቀጥሉበት ደረሳው
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ከሙቤ ጋ ከች አልክ በሉ በርቱ
ባቦነት ይለያል አቦ ❤❤❤❤ ስወድህ ደሞ
ተከታታይ ድራማ ይሁንልን ቀጥልበት ትችላለህ ደረሴ😂😂😂
እረ አብዲ ሙቤን አታሰቃይብን 😅😅😅 በርቱልን ወንድሞቻችን
ምንልምጥነው አላለም😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ወአለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ❤❤❤❤ወንድማችን የሳቄ ምንጭ
አብድ ወድሜ ወላሂ እድዛሬ ስቅ አላቅም አላህ ባለህበት ይጠብቅህ በየህድክበት ክይር ነገር ይግጠምህ ያሬ ልጂ
አወ አይሠላለሙ ሀጂ ነብይ ሤትን መዘየር እሣት እደመጨበጥ ነዉ አሉ ዉዱ ነብያቺን ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
አብዲ በርታወድሜ ተጎንህነን❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂የኔ ወንድሜ አይዛህ😂😂😂😂🎉
አብዱበርታማሻአላህ
አቡዱ የዱሮ ጨወተ ነፊቅን ነበሪ የሲቀቺን ምጪ❤❤❤❤
ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂እረገደላቺሁኚ
እዴዚህ❤ልቀቅልን የምትሉ❤ አሏህም እኛንፈታማረግ ውሸትእና መጨማለቅየለለበት ወላሂ
አብዲ ሙቤን ወሎ ውሰደው አስጎብኘው ሀገራችን ወሎን🎉🎉😍😍
አብዱ ባለውለታችን በርታ የመዳም ቅመሞች ብለህ ያወጣህልን አተ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
ደረሳው አብዲ😅😅😊😊
የመዳም ቅመም አብዲያችን የሚወድ እደኔ
ክክክ ክክክ ወይ ጋሽ አብዱ ማነዉ የላከወት አይ ሙቤ ሚስኪን
አብድየ በቅርቡ ሰይፉ ሾዎ ላይ ትቀርባለህ ነግሬዉ አለሁ ለሰይፉሻ ስለኛ ስለቅመሞች ጀግንነት ለአለም ታሰራጭልን አለህ ቅመሞችየ በላይክ ❤❤❤❤ግቡ
አይ ደረሴዉ ይመችህ በርታ😍😍😍😍😂😂😂😂😂 አይ ሙቢ ቻለዉ😂😂
እስኪ የት ናቺሁ ቅመሞቼ አብድን ላይክ ሰፕስክራይብ እያረግን እናበረታተዉ ፈታ የሚያረግ ልጂ ነዉ
ደረሴ እደዚህ ፈታ አርገበን ይመችህ
አብዲየና ሙቢ እንክዋን ሰላም መጣችሁ እንዳትጠፉ ቀጥሉበት ሙስጠፋንም አምጣው እብድ
አዝግ የሆክ ልጅ 😅😅😅አብዱ ወሎ
ማሪ ደምሪኝ❤
ዋሊኩምእሰላምትለያለህኮአብድየ❤❤❤❤❤❤የሳቄምጭ😂😂😂
እንደው በአላህ ሴቶችዬ ጭንቅላታችሁ ላይ የምትከምሩትን ነገር ብተውትስ 😊😊 ምንድነው የዚች ይባስ ቱአሌሽ 👊
አብድ አሁን ሀሪፍ ስራ ጀምረሀል ጠክር
የኔምረጥ ወድም❤❤❤❤
በርታልን ወድማችን ✅✅✅✅💪💪👌
ሙባዬ የኔ የዋህ. እጅ እንዳትሰጥ🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔአብድየ በሳቅ ገደልከኝ
Yeayixim atafesim alalem 😂😂😂😂😂 woyo abidi
ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ሳዱላው ጎረምሳው አሁንም ሼር ላይክ በማድረግ አሰራጩልኝማ አቦ😊 የድሮው ሰራየ ናፍቆኛል
አሰላሙአለይኩም ደረሳው ያገሬልጅ የባቦው በሄድክበት ስከተል ልደፋነው ክክክክ😂
@@abdiwollotube 😂😂😂😂😂😂😂
የስደት ጎደ እዲህ ፈታ አዲርገን
ትንሹ አብዱ ረሂም😂ይመችህ ትችላለህ
እሺ😂😂😂😂❤❤❤❤
አብዲየ ከሙቤጋ እዳትትለያዩ ሁለት የዋህ ምርጥ ተገናኝታችሁአል❤❤❤❤❤❤
ወድሜ 😢ሞተብኝ😢😢😢በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ😢😢😢😢😢በስደት ሀገር ሀዘን ከባድ ነው😢😢😢😢😢
አይዞሽ እኔም ስዳት ለይ አበቴ ሞቶብኛል
ሶብሩን ይስጥሽ እህቴ እኳን ሞት እመም ያስደነግጣል አላህ ያፅናሽ አይዞሽ 5:23
አይዞሽ፣እህት፣እኒም፣ወድሜንአጥቸአለሁ፣በስደት፣ከባድነው፣አላህይሱብርሽ፣፣እሱንምአላህይራህመው
አላህ ይሶብርሽ እህቴ
አሏህ ያሦብርሽ 😢😢
ሀቢቢ በርታ አሁን አሪፍ ስራ ጄምረሃል
ደምረኝ
አተምምርጥጀግናነክበርታ
😂😂😂😂😂😂😂😂3 ቱንም ያሚዋድ ለይክ🎉🎉🎉
Ene
አኔ አቺን ሰለምወድነው ላይክ እማረገው😂❤❤❤
ተከተታይስራልን ሸሁ😂😂😂😂
ገና አሁን ሠው እና ሠው ተገናኝተዋል አዴራ እዳትቀያየሙ 😂😂👌👌
በጣም ሁለት ሆደ ቡቡ😂😂😂
አብዱየ ሌላ በውሸት ድራማ ከማየት አንተን ማየት ይሻላል
አብድየ የኔ ወንዲም በርታልኝ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሠህ ማየት እፈልጋለሁ
ደምሩኝ😅
ወላሂ የኔም ምኛት ነው የኔ የዋህ አብድ❤
ተከታታየ ድራማ ይሆን የሚል በላይክ አሳዩኝ
😂😂😂ሳህወላ
እኔ
ወይኔ ደረሴ አብዲየ ሙቢጋ ሰለተገናኙ ደስስስስ ያለው አብዱ የኔ ሁለ ገብ ወንድም 😂😂😂 ሙቢ ትንሺ እስፖርት ሞክር ጥክር ክር ብትል ወድሚ ጂም ቤት ባትችልም ቤት ውስጥም ቢሆን ደሞ እባክህ እባክህ ሱሪህን ከፍ አረገህ ታጠቅ 😢😢😢
አበዲ ሁሉ የሚያምረበህ ት ከታታይ ድራማ ሰራልን❤❤😂😂
አብዱ ትለያለህኮ😂😂😂😂 ሙቤየ😂😂😂😂
ነጌ ጁመአነው ሶሉ አለነቢ ሙሀመድ ሷለለሁ አለይ ወሰለም 🥰
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
S. A. W
ባጭሩ አይፃፉም !! ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
ጨዋታ አዋቂ አብዱ ጉበዝ ነህ በርታ
እስከዛሪ አላውቅህም ነበር በትላትናው በሙቤ ቤት አይቼክ ሰብ አድርጌሃለሁ እደዚህ ፈታ ያለ ሰው አለማወቄ ቢያስከፊኝም ሁለተኛ ከቤትክ አልጠፉም 😁😁😁😁
የመዳም ቅመሞች ብሎ ስም ያወጣልሽን😂😂😂አብድን
ምርጥ ተከታታይ ድራማ አድርጉት😅😅😅😅
ወንድም አብዲ ፈታ ነው የሚያደርገኝ አነጋገሩ የፈጠር ለዛ አለው ደስ ሲል ገና ስጀምረው በሳቅ ክክክክክክክክክክ አይ ሙቤ እና ሪምዬ ፈታ በሉልኝ በራሳችሁ ሙድ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ A🥀M🌹R🌷
አረ ደረሳው አብድ ይቅረብ ከሰይፉጋር የምትሉ❤❤❤❤❤
ዋው ምርጥ ሰው አገኘህ ማለቴ ሁለታቹም የዋሆች ናቹ ሙቢዬ አድ ላይ ስሩ ተራ በተራ ከሁሉም መስራት ትችላለህ አብዱዬን የኛ ስደተኛ እንወድሀለን ግን በሳቅቅቅ ፍርስስስ😂😂
አብዲ ምችት ይበልህ
በደረሳው አክት ስሰራ በጣም ነው የሚያዝናናው
ደረሴ አልተቻልክም እኮ ያገሬልጂ ይመችህ
አብዱ የመዳም ቅመም ወንድም🎉 በርታልን
በላሂ አብዲ ቅመሞችን ዘና ታረጋለህ በጣም ያምራል ድራማው መቸም የወሎን ትዝታ አመጣህብን በዚሁ ቀጥሉበት
ዋሊኩም ሰላም ወዲማችን በረታ የኛ ወሎየ እኔ ጉሮሮየ ደረቀ የመዳም ቅመም ያለው አብዱ ወሎ ደረሳው ነው በማለት🎉🎉
ዴረሴው በርታ ቀጥልበት ፈታ ነው😂😂
ደረሴ እኮ ማሸአላህ ሁለ ገብ እኮ ነዉ ማሸአላ እናበረታታዉ የመዳም ቅመሞች
አንድን ሰው ስኬታማ ሆኖ ካያችሁት፤ ከአላህ ትሩፋት ቀጥሎ ከጀርባው ለወላጆቹ መልካም የሚውልና የመረቁት ሰው መሆኑን ጠርጥሩ።
🎉🎉🎉
ሳህ ይሄን ፅፉፍ fb ላይ ሙራድ ፅፎት አይቻላሁ ሳህ
አላህ መልካም ከሚዉሉትና ተመርቀዉ ከሚተርፉት ያርገን አሚን
ሣህ
ሁለት ገራገር ወንድሞቼ ሙቤኮ ማንንም አይገፋም እንስራ ካሉት እሺ ነው የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብዲየ የዱሮው የጥቱ ወድሜ በርታ ብዙ ታለት እዳለህ አውቃለሁ በደንብ ስራበት ዩቶብህን ❤❤❤❤
ሙቢ ብትር ፈረደበት ክክክክ ሲያሳዝነኝ ሚስኪን
ወአለይኩምሠላም አብዱ ወንድማችን የሣቃችንምንጭ😅😅😅ከምር ዘናነው እታረገኝ
ተመችቶነል አብዲ ቀጥሉበት❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በሚሥትናባገር ቀልድየለምደርሤ አሥታጥቀውዋ አይሙባየሥዳችሁአብሽሩጠክሩወድሞቸ❤❤❤
ማሻአላህ አብዲ ወንድማቺን የመዳም ቅመሞቺ መከታቺን ነህ።።።
እዴዉ አቡዱ ወንድሜን ነዉ እሚመሰለኝ ሱብሃን አላህ አሪፍ ነዉ በረቱ🎉
ወላሂ እኔ ለራሱ አብድን ሳይ የናቴን ወንድም ያየሁ ይመስለኛል ቁርጥ እሱን መገን አመሳሰል የአላህ ስራ
😂😂😂😂😂
@@ekramweleyuwa1207 በጣም እኔማ ድምፁ እራሱ
አብዲዬ ቀስበቀስ ወደ ቡታጅራ ልትሄድ ነው አደራ አፈቀርኩ ብላህ እዳመጣ😂😂😂😂 በሀላል አግብተህ ብቅ በልልን❤
ደምሪኝውዴ❤በቅንነት
@@ZAMZAM-dz6dr ደመርኩሽ ውዴ
አዷ ባልተለጠፈችበት መቸም አይናዉጣናቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZeharaMehemed 😂😂😂😂እሱን ፍሪልኝ
አብዲየ መልካም ሠው በርታ
ወለዬወችኮ ሁሉምያምርባቸዋል የኛልጅ አብዱ😂 በርቱ
አች እሪም ተብየ የግመል ሻኛ የበሬሻኛ አስመስለሽ ወዳ ጣይ እራስሽ ላይ ያረግሽዉን ጣይ አስጠልቶብሻል
የኔም ሀሳብ ሻሺ ቆልላ ሲያስጣላ
ግን ኢትዮጵያ ያሉ ሴቶች አላህን አይፈሩም እንዳለ ተሸክመውታል መቸረሻችን ያሳምረው 😢😢😢😢
ንገሪልኝ. አጀብ. ምንጉድነው የተሸከመይው
እኔ ክረስቲያንነኝ. ግን. አለባበሳቸው ያናደኛል
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ
ቀጥሉበት ድራማው ሀሪፍ ነው 😂😂
ደምሩኝ😅
አብዲዬ❤ሙባ ሁለት ፀባዬ ሰናየዎች አላህ ይጠብቃችሁ
አብድ ገና የዩቱብ ስራ ገባክ በርታ የኛ ወሎየ
ለሳዱላይቱ ስትሉላይክ አርጉ አብዱ ወሎ መቷል❤
ማነው እንደኔ ዘና ያለ ይመችክ ወንድሜ በርታ😂😂😂😂
ወይኔ ማሻአላህ የሳቄሚንጪ ናችሁኮ ወላሂ በተለይ ሁሊም በአንድብሰሩየምር ደስይለኛል ወላሂ እንደት እንዳሳቃችሁኝ😂😂😂😂
አብድድየ ❤❤❤❤❤ከሙቢጋ ተገናኛችሁ😂😂😂😂😂
ወየው አብድየ የሳቄ ምንጭ❤❤
ሙቤ በቃ የሰው ሚስት መልስ 😂😂😂
😂😂😂
ደምርኚ😂😂
ወድማችን የነስራይን 😢😢በሰላም እድገኝ ዱአ እናፆለት አርጉለት የድሆች እባአባሽ ምስኪን እፍፍፍፍፍጨቆኛል
በርታ ደረሴ ሀሪፍ ስራ ነው ❤
ሙቢና አብዲ አድላይ ይስሩ የምትሉ እስኪ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አብድየ እዴት እደምወድህ ወድሜ በርታልኝኝኝየኛመከታየሥማችን አውጪ የመዳም እመም በሠይፉebsይቅረብ የምትሉ በላይክ አሣዩኝ
አብዲዋ. ያምርብሀል. ቀልዱም ሀሉንም ትችላለህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አይይ ደረሳው አብዲ አምርሃል በርታ😅😅😅😅
እደው ምንድን ጉድነው የተሸከመይው. ሻኛ አሥመሥላ. አብዲ ዘና አደረከኝ. ሙባየቻለው😂
አፍረካ ትቤ ላይ እደኔ ደረሳው ሰይድን ያሰታወሰ መለቴ አብድረሂምን ያሰታወሰ
እስኪ ቅመሞቸ እኔም አበረታቱኝ መቸም ትምህርት ያለው ነገር አታበረታቱም 😢😢😢
በርቱ ጎበዞች በል ልቀቅ ሙቢ የአብዱ ናት ድምፃችን ይሰማ🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ,🎉🎉አብድየ,ማሻአላህ,ሀጅነቢ,ሰላም,እዳይባባሉ,በካከልድላውአደረገ,የገባውብቻ,🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መዲና አብረን ሺመይስም አብረን ኢቶም አብረን ነን ግን አንተወወቅም ይገርማል ሀይቅ ብቅ ያልክ ቀን እንገናኛል ኢሸ አሏሁ ተአላ
ሁለት የዋህ እርግቦች ደስ ስትሉ አብድየ በርቱ
አብዱየ ፈታ አረከኝ ወድምየዎ ኑርልንንንንን
ወድምሽ የሞተው እህቴ ደሞ አላህ ይማረው አቺንም አላህ ያፅናሽሽሽሽ ያረብብብብ እህቴዎ