🧣ማሪና እና ለምለም ተጫወቱበት /ቶፊቅን አሰሩት 😢😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 297

  • @ትግስትተሾመ-16እ
    @ትግስትተሾመ-16እ 4 години тому +78

    😢 በጣም ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ በቃ 😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 години тому +38

    በትለንትናው በማሪና ቪዲዮ ፋታ ያለ ብቻ ለይክ😮😂😂😂😂😂

  • @wellotube2
    @wellotube2 4 години тому +29

    😂😂😂 ገና ሳታዩት የሳቃችሁ በሙሉ😂👍

  • @Mohammed-t2b5w
    @Mohammed-t2b5w 4 години тому +24

    ቶፊቅ ምርጥ ሰው የሰፈር ልጅ

  • @Geniባላገሮtube
    @Geniባላገሮtube 4 години тому +26

    ወንድምየውን 300k እናስገባው የኔ አትጠገብዮ ❤❤❤

  • @Cug-zg2qj
    @Cug-zg2qj 4 години тому +82

    የቴንቢን አይቶ የመጣ ላይክ👍😂😂😂😂

    • @Elham-v9c
      @Elham-v9c 4 години тому

      እኔ😂😂

    • @Meri4555
      @Meri4555 3 години тому

      እኔ 😄😄😄😄😄😄

    • @Eeeeeenl5xi
      @Eeeeeenl5xi 3 години тому

      ላ 😂😂

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 3 години тому

      እኔ የተቢ ላይቦ ቀረችብኝ እኮ

  • @Mmmmm-ኸ8ዐ
    @Mmmmm-ኸ8ዐ 4 години тому +12

    ይሀን የምታው ሁሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 4 години тому +10

    ማሪና ደስታዋ እየተመለሰ ነው ሁሌም ደስተኛ ሁኚ❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 години тому +13

    ማነዉ እንደኔ ትናንት የተንቢ ያሳቀችዉ kkkk

  • @HgTt-s5r
    @HgTt-s5r 4 години тому +7

    እነኝህ ጋ ስቶነው ደስ የምትለው ቶፊቅ ጨዋታውም ሁሉም ለዛ አለው ገና እርእሱ ሳይ የሳኩት😂❤

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar Годину тому +2

    የቴንቤን የጎማዳ ቆጆ ደስደስአላት የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 3 години тому +5

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን ደምሩኝ እስኪ 😔😊

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 4 години тому +13

    የቶፍቅ አዲነቅዎች ቢቻ ለይኩኝ👍👍👍👍👍

  • @zeyada12
    @zeyada12 4 години тому +6

    ቶፊቅ ወደፊት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r 4 години тому +6

    ቶፋየ አሠላም አለይኩም ብለህ ጀምር ብሮ

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar Годину тому +1

    አይቶፊቅ ማመንህ እነሱን የዋህ የወሎቆጆ ወሎየመሆንኮ መታደልነው Myወሎ❤❤❤❤❤❤❤

    • @akeranenastaws
      @akeranenastaws Годину тому

      እህቴ ለኔም ቤተሠብ ሁኒኝ የአኼራ እህትሽ ነኝ

  • @FjX-q1z
    @FjX-q1z 4 години тому +4

    ቶፊቅ ወደፊት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 2 години тому +1

    ቶፊቅ ወንድሜ ኣይዞህ በርታ❤❤❤ መሪና የኔ ቆጆ ኣምሮብሻል❤❤❤❤❤

  • @fatum164
    @fatum164 3 години тому +2

    ትናት ማሪና እና ለሙ ያሳቋችሁ እጅ ወደላይ😂❤የኔ ማሮች

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 49 хвилин тому

    ቶፊቅ እና መሪና ያምራል በረቱ❤❤❤

  • @AlemtsehaySalelow
    @AlemtsehaySalelow 2 години тому +1

    Yemer atetsegebum nafeqachugne never selemetsach dese blognale❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 4 години тому +6

    😂😂😂ፍትህ ፍትህ ለወንድ ልጅ

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 4 години тому +4

    ወይኔ ቶፋ ተጫወቱብህ😂😂❤❤

  • @ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ
    @ፍቅርየወሎልጂ-ከ3ኰ 4 години тому +2

    ገዝቶ ከሆነ ማሻአላህ ይገበዋል ❤❤❤❤

  • @modddvdbad4912
    @modddvdbad4912 3 години тому +2

    ቶፋዬ👍ማሪናዬ❤ በርቱ👍

  • @abdufaker-t5v
    @abdufaker-t5v 3 години тому +1

    እንኳን ደናመጣህ ግን መጥፋት አታብዛ ቶቶለልቀቅልን

  • @mekyamekya
    @mekyamekya 21 хвилина тому

    😅😅😅😅😅😅😅 ለምለም አይመለከተኝም😂😂😂😂😂🎉😂🎉

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 Годину тому

    እኔምለው ትላት በመሪናቤት ገና አድሰ. እየገባች መሪና ተቀበለቻት በዚህ ደግሞ ሁለትሁነው ደግማ ወጥታ ደጃፍ ደርሳ እየገባችነው 😂😂

  • @zeyada12
    @zeyada12 4 години тому +4

    የተንቢ ቶፊቅ ማሪና በሳቅ😅😅😅😅

  • @hero-pl9ed
    @hero-pl9ed 4 години тому +5

    ላይክ አርጉኝ ፈልጌ ነው😂😂😂

  • @Samera1-xw7km
    @Samera1-xw7km 4 години тому +2

    ማሪይና ቀበጦ ❤❤❤❤✌️✌️✌️

  • @tube6066
    @tube6066 4 години тому +5

    ማንም አልቀደመኝ ላይክ 😂❤

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d 3 години тому +1

    እደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂 😂😂 ቶፍቅ ብድር በምድር 🥺❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 4 години тому +8

    ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል

  • @እ-b3
    @እ-b3 4 години тому +1

    እውይ ማሪያና ነፍስ አይማርም
    😂😂የተብን ጋርድ አድገሻት አረፍሽ 😂😂ለነገው ፕራክ ተዘጋጂ የኔቀበጥ❤❤😂😂

  • @ሹምዬTube
    @ሹምዬTube 4 години тому +1

    ማሪኮ❤🎉

  • @Zaytunahassen
    @Zaytunahassen 4 години тому +2

    ቶፊቅ በራሱ እጅ በሁለት ሴት ታገታ😂😂😂😅😅

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 4 години тому +1

    ለሙዬ❤❤❤❤

  • @Kryma-c9r
    @Kryma-c9r 4 години тому +6

    በካፊር ተከበህ ካፊር እዳያደርጉህ

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 3 години тому +2

      እንች ቅርናታም አህዛብ የመሀመድ ውሺማ የግመል ሺንት ጠጭ ልጅ በካፊር መከበብ አግኝተሺ ነው አንድ ለአራት ከምትተኝ አንድ ለአንድ ብትተኝ መታደል ነው

    • @Kryma-c9r
      @Kryma-c9r 3 години тому +2

      ከስድብ ውጭ ምን ታቃላችሁ አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢስለም

    • @GshGseh
      @GshGseh 3 години тому +1

      በጣምበካፈር ።❌❌❌👎👎👎👎👎👎👎

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 3 години тому +1

      @@Kryma-c9r 😂😂 እናተ ምርቃት ነው አይ አህዛብ እንደው እንደጠነባችሁ

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 3 години тому +1

      @@GshGseh አህዛብ እኮ ቅንጭላታችሁ ይገርመኛል አንድ መልካም ነገር ማሰብ የተሳነው

  • @melitubez9850
    @melitubez9850 3 години тому

    ጎበዝ ቤቱን ገዝቶት ነው አይደል ቅመሞችዬ❤❤❤

  • @EmuGbr
    @EmuGbr 46 хвилин тому

    ማሪናን የሚውድ❤❤❤❤❤

  • @zuzutube-v7v
    @zuzutube-v7v 4 години тому +4

    ቶፍየ ወድም በርታ ❤❤❤❤❤ደምሩኝ ቤተሠብ👈💕

  • @الحمدللة-ق5ذ
    @الحمدللة-ق5ذ 3 години тому +1

    አይ ወድሜ እሸ አልክኮ😅😅😅😅😅❤

  • @نعيمه-ع7ك
    @نعيمه-ع7ك 2 години тому +1

    እናቱን የናፈቀው ላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nebu15
    @Nebu15 4 години тому +4

    የዛሬው ጫን ያለ ነው😂😂😂😂😂

    • @zuzutube-v7v
      @zuzutube-v7v 4 години тому

      ተገቷል ዛሬ😂😂😂😂😂

    • @Nebu15
      @Nebu15 4 години тому

      ​@@zuzutube-v7vአወ😂😂😂

    • @Richo3250
      @Richo3250 3 години тому

      ተናድጃለሁ😥🙄😣

  • @AzizaFadlou
    @AzizaFadlou 4 години тому +1

    አላያይተሽ ስታበቂ አግባ በዩ ትያታለሽ ታሳፍራለሽ ማሪና😢😢😢

  • @NebelAhmed-oe9bo
    @NebelAhmed-oe9bo 2 години тому

    ማሪ ተውፋ ሁሌም ደሥተኛ ሁኑ❤

  • @Richo3250
    @Richo3250 3 години тому

    እንደ አትጠገብዬ ምናይነት ጨዋታነው ይሄ😢 ካይኑ ቢገባበተስ አሁን ተይ ወንድሜን አታሰቃይብኝ😥😥 ይቅርታ ጠይቂው 😥😥

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 4 години тому +1

    የመዳም ጅግኖች 1k አስገቡኝ ከኩፍ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @Ester-y8x
    @Ester-y8x 3 години тому

    ማሪናዬ አረ ተጫወትሽበት ግን አስቃችሁኛል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 51 хвилина тому

    መሪና❤❤❤

  • @አልሃምዱሊላ-ገ7ፐ
    @አልሃምዱሊላ-ገ7ፐ 4 години тому +2

    ልትገይው ነው አንቺ አልህ ወክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @امنةالحربي-ض1ع
    @امنةالحربي-ض1ع 3 години тому

    yen kojo marinaye ❤❤❤ wude siwodshi ko yen 💘💘💘💘💘💘🌏🎀💗💗

  • @ThuryaA-s8c
    @ThuryaA-s8c 4 години тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdhdhdhd760
    @hdhdhdhd760 3 години тому

    ለሙ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @MashoGalber
    @MashoGalber 2 години тому

    ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈዉ እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲አይከፈልበት

  • @SumaliSomal
    @SumaliSomal 2 години тому

    ደግ አደረገችህ ሶፍያን አሰቀይመህ ሁሌም አልቅሰ

  • @Dibora-s5p
    @Dibora-s5p 3 години тому +1

    ♥️♥️♥️♥️❤️❤️👍💪💪

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 години тому

    በራሱ ፍቃድ እጅ የሰጠ ልጂ ቶፊቅ😂😂😂 ትንሽ እኮ አጠረጥርም እግርህን ሳስሩት

  • @Samera1-xw7km
    @Samera1-xw7km 4 години тому

    ትላት እደት እዳሠቅሽ ሽቅርቅሯ❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 4 години тому +1

    የተንብን እንዳኔ ምዎዳት 🤣🥰❤️👍👈

  • @Mary-p2t
    @Mary-p2t 3 години тому +1

    Woyi tofik mikin gini marina aciqachu 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ዩሰፌንግስትነኝ
    @ዩሰፌንግስትነኝ 2 години тому

    ቱ። ማሪና ለጨወታ ድምቃት አለለችም😂😂😂😂😂😂

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 4 години тому +1

    ሚሥኪን ተጫወቱብህ ወንድሜ😂😂 14:23

  • @NanaNana-n3y
    @NanaNana-n3y 3 години тому

    ጌታን የዋ ነው ቶፊቅ ዝብሎ ይታሰራል እንዴ 🤣🤣😂😂

  • @HawletMohammed-e3k
    @HawletMohammed-e3k 3 години тому

    የ፡አይለምለም❤❤🎉

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 4 години тому +1

    ውይኔ አመድ ነው ዱቄት😂

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 4 години тому

    ማሻአላህ ስትይ ሲያምርብሽ

  • @ማሬ
    @ማሬ Годину тому

    አይይ ሚስኪን ተውፊቅ😅😅😅😅

  • @royal7301
    @royal7301 59 хвилин тому

    Matenye👌💋💋💋

  • @ሀይሚ-የሩታ
    @ሀይሚ-የሩታ 3 години тому

    አይዞህ😂😂😂

  • @Rabia-v4k2l
    @Rabia-v4k2l 3 години тому +1

    የመዳም ቅመሞች እስኪ ደምሩኝ ልጅ ይዥ ነው በመዳም ቤት እምሰራው

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 3 години тому +1

    እስኪ የተቢህና የቶፋ ደጋፊ ማነው ደምሩኝ

  • @Fozitubue
    @Fozitubue 2 години тому

    ሶፊ የኔ ውድድድድ እንደዚህ ነው የሚያምርብክ የምትሉ አሽቃባጭ ናችሁ

  • @HgTt-s5r
    @HgTt-s5r 4 години тому +2

    ቤትክን ደሞ አትናገር ጥላት አይጠፋም

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 години тому +3

    እኔ እምለው መሬና የምኖረው ተውፌቅ ጋ ነው ገድ

    • @Frt-n7b
      @Frt-n7b 3 години тому +2

      ኧረ አይደለም ለቪዶወ ነው አሁን የተቢ ስላለች ምግብ ለማዘጋጀት ነው

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 3 години тому

    😂😂😂😂❤❤ቶ /ማ/ለ😂😂😂

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 4 години тому

    የኔ ውዶች አትጠገብ እኮ አሥቂኝ

  • @shemsianuri
    @shemsianuri 2 години тому

    ምስኪን😂😂😂😂😂

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 2 години тому

    ❤❤❤🎉😂😂ወይቶፊቅ ተጫወቱብክ🎉🎉😢😢❤በሴት እጅ ትታሰራለክደ🎉🎉😢😢❤❤

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 20 хвилин тому

    የጎበጠውን አሰተኛው😂😂😂

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy Годину тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @AyushMohammed-x5m
    @AyushMohammed-x5m Годину тому

    ቤቱ የራሱነው ተከራይቶ😮

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ 28 хвилин тому

    አይ ለምለም ሸሀዳ መያዝ እኮ ነው የቀረት ማሸአሏህ አላለችም

  • @የማሜእህት-ሸ3ቀ
    @የማሜእህት-ሸ3ቀ Годину тому

    ግን ገዝቶት ነው ወይስ ተከራይቶት የምታቁ

  • @ሳሳይቱብ
    @ሳሳይቱብ 2 години тому

    ወኔ ማሪና አልተሻልሽም 😂😂😂😂😂😂

  • @tanatana2175
    @tanatana2175 4 години тому +1

    አማረኝ 😔

  • @AbrehetAlem-s4s
    @AbrehetAlem-s4s 3 години тому

    አረ ወድችየ በናታቹ❤❤❤ ደምሩኝ ከመዳም ኩሹና❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 4 години тому

    አብሮ ያለ ሰው ጉንፋን አብሮ ነው እሚይይዘው አወቀን በዚሁ አጋጣሚ

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 3 години тому

    ውዶቼ የምታውቁ አስረዱኝ ማሪና ልጅዋንና ባልዋን የት አድርጋነው እንደዚምቶነው በአላህ ምነው ባልየላትምነው ወይስ

  • @R-tt7cn
    @R-tt7cn 4 години тому +1

    ወድምየዉ ተገኝተሀል😮😮

    • @zuzutube-v7v
      @zuzutube-v7v 4 години тому

      የዛሬው ጫንያለነው😂😂😂😂

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u 2 години тому

    ለምለምን በጣምነው ምወዳት የኔጣፋጭ

  • @DghB4r
    @DghB4r 3 години тому

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 4 години тому +4

    ቶፈቅ ወደፊት🌹 ውይበሣቅ ቻለው😅😅😅😅

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 4 години тому +1

    አደኘ ነኝ👍👍👍👍

  • @NebelAhmed-oe9bo
    @NebelAhmed-oe9bo 2 години тому

    የኔ ውዶች ጠክሩ

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 4 години тому +4

    አይ ቶፊቂ የዋህ እኮ ነው😂😂😂😂

  • @sasaudi
    @sasaudi 49 хвилин тому

    ሰሰቶቼ❤

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 3 години тому

    የተቢ አቸም ፕራክ ጀመሽ😊

  • @mmalj9488
    @mmalj9488 3 години тому

    አይ ማሪና አችን እያየ እደት ያግባ