የመቄዶንያው ክቡር ዶ/ር ምን ሆነ? እንዳልክ ቸርች ከፈተ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 158

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 7 днів тому +12

    በስመአብ እንዴት ደነገጥኩኝ ሰው እግዚያብሔር እስከወሰነለት እድሜ ይኖራል ከዛ በሞት ይለያል ግን ለምን ይህን ማድረግ አስፈለገ ቢኒ የድሆች አባት እድሜ ከጤና ያድልህ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 8 днів тому +14

    ዶ/ር በኒያም እገዚአብሄር ይጠብቀዋል

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 9 днів тому +18

    መዳኃኒዓለም ሆይ እንደዛሬ ደንግጨ አላዉቅም ቪዲዮዉ እስኪያልቅ በጭንቀት ጨረስኩት ማርያምን በድንቃጤ ሰዉ ቢሞት እኔ ዛሬ እሞት ነበር እፍ😢😢😢😢😢

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 9 днів тому

      በምኑ?

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd 9 днів тому

      @@Martuna-d4z Ripበለዉ የማንን ፎቶ ነዉ ያደረጉት

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 8 днів тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ለመምህሮቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልኝ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልኝ ሰላመ እግዚአብሔር ከሀገራችን ከህዝበ ክርስቲያን ይሁንልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 8 днів тому +14

    በስማአብ እንዴት ደነገጥኩ ቢኒ ታላቁና እንቁ ወንድማችን ሺ አመት ኑርልን ሞርተኞችህ ሁሉ ጦስህን ይዘውልህ ይሄዱ ተው ግን ጨካኞች አንሁን !!!

  • @AkilogYitbarek
    @AkilogYitbarek 6 днів тому +1

    በቢንያም ላይ ሟርት ማውራት ዛሬ አልተጀመረም ከዚህ በፊትም አይቻለሁ ፣ እሱ ቢሞትም የመጨረሻውን እግዚአብሔር የሚወደውን ሥራ ሰርቷአል ፤ ታዋቂነቱ በዘፈን አይደለም በበጎ ተግባር ነው ፤ እንዲህ መመቀኘትና ክፉ መመኘት ግን አሣዛኝ ነው 😢 በአወሩት ይጠየቃሉ ማቴዎስ 12:36 ላይ ተጽፏአል ።
    “እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤”
    - ማቴዎስ 12፥36

  • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
    @ወለተመድህን-ደ1ጐ 5 днів тому +1

    ስንዱ አሁን እመቤታችን አታስፈልግም እራሷ ኪዳነ ምህረት ነኝ ብላ እቤቷ የነበረውን የእመቤታችንን ስዕል አድኖ አውጥታለች። አንዱ ልጇ ቅዱስ ሄኖክ ነው ብላለች ሌሎቹም ልጆቿ የመላእክት ስም ሰጥታቸዋለች እግዚዮ እንበል

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 9 днів тому +10

    እመነኝ ጸግሽ ቢኒ እድሜው እረዥም ነው አውሬው ሊያወራ የሚችለው ይኽንን ነው

    • @AseressetegeAserse
      @AseressetegeAserse 8 днів тому

      እመቤቴን በጣም ነው የደነገጥኩት

  • @user-fw4mz5rm7y
    @user-fw4mz5rm7y 6 днів тому +3

    እረ በስመ ስላሴ ይቅር ይበላችዉ እሱ እድሜዉ እረጅም ነዉ ቢኒ ጤናናክን ይስጥክ❤❤

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 9 днів тому +6

    የሶሻል ሚዲያው ተጠቃሚ ፍፀም ማስተዋሉን የተቀማ ነው የሆነው ማንን እንደሚከታተል እንኳን አያውቅም አጭበርባሪው ጨካኙን በሐሰት የዩቲዩብ ሣንቲም ለመልቀም ብቻ ነውረኛ ነገር የሚያወጣውን የሚከተል የሰውነት ደረጃ አለው ለማለት ያስቸግራል አሳዛኝ ፍጡር ነው የሶሻል ሚዲያው ተከታታይ ።

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 9 днів тому +4

    በብዛት ተከታዮቿ ከኢትዮጵያ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገር የሚኖሩ ናቸው በቂ የእምነት መሠረት የሌላቸውን በቀላሉ አስታ ለመውሰድ ቀላል ሆኖላታል አንድም የሰው ብዛት ለማግኘት በሌላም የፋይናንስ አቅሟ እንዲጠነክር እነሱን ተጠቅማለች ይህ የጊዜ ጉዳይ ነው እሷም ተከታዮቿም መክሰማቸው አይቀርም ፈጠሪ በዚህ ዘመን የተነሱ አሳቾችን ገለል ያድርግልን ሕዝብንም ማስተዋል ይስጠው ።

  • @marthamuse-k3e
    @marthamuse-k3e 9 днів тому +4

    ምን አደረገ የድሀው አባት ይሙት ይባል እግዜአብሄር ይፍረድባቹህ ባለጌወች

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 8 днів тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ ልባችንን ማሰቢያችንን ይመልስልን በእውነቱ አሜን አሜን አሜን

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 8 днів тому +1

    እኔ የእህተ ማርያም ነኝ ባይዋ አልፈርድም። ቤተ ክህነት ስራዋ ምንድን ነው? ካህናት ሲታረዱ ዝም፣ ምእምናን ሲታረዱ ዝም ፣ ስርአተ ተዋህዶ ሀይማኖት ሲጣስ አዲስ ሀይማኖት ሲመሰረት፣ የኢትዮጶያ ካሌንደር ሲበረዝ ሲሰረዝ ሲለወጥ ዝም።። ስለዚህ ማንም የፈለገውን ሲያደርግ ማን ነው ይሄ ትክክል አይደለም የሚል?

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n 9 днів тому +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለቡፁ አባቶቻችን🎉❤❤🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n 9 днів тому +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜን በድሜና በጤና ያቆይልን🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tigestkefyalew
    @tigestkefyalew 9 днів тому +3

    AMEN AMEN AMEN

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 9 днів тому +3

    የእሱን ሞት የተመኘ እራሱ የሞት ሙት ይሙት።

  • @HabtamuAyalew-i6p
    @HabtamuAyalew-i6p 5 днів тому

    አባቶቸ መድሃኔዓለም ለዘላለም ያኑራችሁ!!!!!

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 7 днів тому +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 lewendimachin idime ina tena yisitlin wegenochun sebsibo yemereda kekifu yitebikew ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉leisu kifu letemegnu leinesu yadrgew

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek 5 днів тому

    ምንም ማለት አልችልም እነዚህ በቢኒ ላይ የተመኙትን ሞት ፈጣሪ እዴት አርጎ ምላሽ እደሚሰጣቸው ጥቂት ብቻ ታግሰን እንጠብቅ ማንም የዘራውን ማጨዱ አይቀር በትዕግሰት ብቻ እንጠብቅ

  • @HabtamuAyalew-i6p
    @HabtamuAyalew-i6p 5 днів тому

    መድሀኔዓለም ማቱን ያውርድባችሁ!!!!

  • @Sami-jo4uc
    @Sami-jo4uc 9 днів тому +1

    ጥሮ ግሮ እማይበላ ትውልድ አጥፊ ነው ሰው ሰው እሚሸት ሰው ከፈለክ አንድ ሃይላንድ ለቃም አቁመዉና አውራው የትም እማታየውን ሰውንት ታያለህ ትህትና ትጠግባለህ ❤❤❤❤

  • @azada-o9r
    @azada-o9r День тому

    አቤቱ ይቅር ይበለን

  • @kedeset
    @kedeset 9 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ስለሠው እግዚሆ

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 8 днів тому

    ትምህርቱን ትቶ እግሬን ይጠብቃል 🤣🤣ደስ የሚሉኝ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን 🙏🏼የሀገር ጥላ ናቸው 🤗🥰🥰🥰🥰

  • @lemlem2297
    @lemlem2297 7 днів тому

    እግዚያብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ እሱ የደሃ አባት ነው እሱ ፈጣሪ ይጠብቀዋል

  • @yeromewnetu4565
    @yeromewnetu4565 7 днів тому

    የሰው ልጅ ፈጣሪውን የገደለ እኮ ነው ምን ይደንቃል ሰይጣን የነገሰበት ዘመን እኮ ነው ልቦና የስጠን የድንግል ልጅ

  • @KibatuBereda
    @KibatuBereda 7 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ።እግዚአብሔር ይመስገን ። ያልሆነና ያልተከሰተን ነገር ማውራት በዩትዩብ ህግ መሠረት መቅጣት ይገባል። ከእግዚአብሔር ይቅር ባይነት ጋር።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 8 днів тому

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 8 днів тому

    በእውነት ኢትዬጵያዊያን አሁንስ ምን ነካን በስንቱ ነው እንዲህ የምንሆነው እያሰብን ነው በስንዱ በፍቅር ሲይዝ እምነት በጠንቋይ እረ መአት አትጥሩብን ዝም ብለን ሳንሰማ አሜን ማለት አይከብድም ሁሉን ተከትለን ይቻላል

  • @hanasolomon2348
    @hanasolomon2348 8 днів тому

    Amen Amen Amen ❤

  • @AbebBeso-x7w
    @AbebBeso-x7w 2 дні тому

    ዲያቢሎስ ሰዉ የሆነ ሰዉ በድሀ አባት ይሟረታል ለእናንተ ያድርግላችሁ ከፈለጋችሁ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 7 днів тому

    በሕግ መያዝ አለባቾው እንዳይደግሙት ዶር ቢኒ ቢሞትም ከእግዚአብሔር ጋር ኖው ምክንያቱም ስራው ሁሉ የእግዚአብሔር ኖው

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i 5 днів тому

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ! ሰው እንዴት ለመልካም ሰው ሞት ይመኛል ለነገሩ አባታቸው ሰይጣን ያዛቸውን የሚያረጉት!ዶክተር ቢኒያም እንደሆነ የደጉ አባታችን የ አመስጋኙ የ ኢዮብ ምሳሌ ነው ሌላዐሥራ ፈልጋችሁ ስሩ!!!

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 8 днів тому

    እቺ የአሳዊ መሲህ ተከታይ ወይዘሮ እህተ ማርያም የተዋህዶ ልጆችን ሲል ልከት የተነሳች ፈላስፋ

  • @user-hc5sy3dj4v
    @user-hc5sy3dj4v 9 днів тому

    አሜን የወንድማችንን ሞቱን ለራሣችው ይሁን ወንድማችን ሙሉ ጤና ይሥጠው

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 9 днів тому

    ግን እኔ እምለው ኑሮ ስለተወደደ ክፍያ አለው እንደ እንጂ አሁን ስንዱ ለራሷ ጨልላ እየዘባረቀች መገን 😂😂😂😂😂😂የድሃውን አባት እውነት ድጋጤ ቢገል ከራማችሁን ይግፈፈው እግዚአብሔር እርሱም እድሜ ይስጥህ❤

  • @memomemo5922
    @memomemo5922 7 днів тому

    በመጀመሪያ ያንተ ልብ ንፁህ ነው

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 9 днів тому

    ወይ ተመስገን🙏🙏 በስመአብ ምን ጉድ ናቸው በእግዚአብሔር💔

  • @user-kl1cy7ik1d
    @user-kl1cy7ik1d 9 днів тому

    አሜን

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 2 години тому

    በቁሞ የሞተ ሁላ ነው መስቀል ብሉ ይችን ሴተኛ አዳሪ የሚከተለው ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

  • @Aregash-g2e
    @Aregash-g2e 6 днів тому

    ❤❤❤❤qaliyot yassamallin baxam buzu yemastamirnaw agalgilotin yarzimilin

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 9 днів тому

    ምን አደረገ በፈሪ አረጌታ ሆይ ሃሰተኞች የእሡን ጦስ ይዛችሁ ገደል ግቡ የመልካም ነገር ጠላቶች ሁሉን ክፉ የተባለ ለእናንተ ለምዋርተኞች ያድርገዉ

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 7 днів тому

    We need to report to close .

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 6 днів тому

    እር ምን ውርጋጥ ትውልድ ነው ስንት አሳዳግ በደላችሁ የእናንተነው ስራ እየስራነውሆ በእውነት ደነገጡ

  • @ሶልያናወለላይቱእመቤት

    አፈር ይብሉ አይንጋላቸው ዘመን አያሻግራቸው

    • @memomemo5922
      @memomemo5922 7 днів тому

      የረገመ የተረገመ ነው

  • @lily2727able
    @lily2727able 7 днів тому

    በጣም ደስ ይላል ፕሮግራም

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 7 днів тому

    ወይ ጉድ የዛሬውስ ያስቃል 😂😂😂

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 7 днів тому

    እና ታዳ እንዳልክ እዛ የሄደው ለቢዘነሰ ነው የታወቀ ነው ቸርች አልሉውም አሪፈ ሱቅ ሊከፈት ነው

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 9 днів тому +2

    በኢየሱስ ስም ብን መቄዶንያ ምን ሆነ በድንጋጤ ደረኩኝ😢

  • @teklegiorgisdaniel2580
    @teklegiorgisdaniel2580 7 днів тому

    አይ ክፉዎች ለደጉ ሰዉ ሞት ትመኙለት?😭😭😭😭

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 8 днів тому +1

    ሰላም ፀጋዬ ይቺ ስንዱ ውሸታሟ የሰይጣን ተከታይ እግዚአብሔር ይገስፅልን የሌለ የተዋሕዶን ውሸት የምትገልፅ የውሸት ሰው ይገላግለን

  • @MMasarat-th6xm
    @MMasarat-th6xm 7 днів тому

    ፈጣሪ ስራችሁን ይስጣችሁ 😭😭

  • @hanasolomon2348
    @hanasolomon2348 8 днів тому

    Oh ❤

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n 9 днів тому

    በትክክል ።

  • @aliannan9776
    @aliannan9776 9 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 9 днів тому +2

    ይህ መንግስት የሌለው ሀገር ስለሆነ ስንዱም ባቅሟ ፈነጨች
    ቢገባው መንግስት የራሱን ገጽታ እያጠፋ ነው

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 8 днів тому +2

      @@derejenigusse1927 አብረው እንደማይሰሩ በምን እናውቃለን??????😭😭😭😭😭

    • @terytill3652
      @terytill3652 4 дні тому

      @@derejenigusse1927 መንግስትማ አለን ሊያውም የተከበረ የትምረ
      TPLF የቀበረው ክፋት ግዜ ይፈጃል ቆፍሮ ለማውጣት

    • @derejenigusse1927
      @derejenigusse1927 4 дні тому

      @@terytill3652 ኧረ እባክህ ክክክክክ

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 9 днів тому

    ወዳጀ ጥሩ ነው ግን አንዳንድ ድልብ መሀይሞች አሉ ስለነሱ አትስራ አታቅርብ ለምሳሌ እዳልካቸው ዘነበ እሱ አሁን ሰው መሆን ያልቻለ ነው ስለዚህ ግዜ ማባካን ነው እሚሆ ነው ወዳጀ

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 7 днів тому

    የቸርች እጥረት ነበር ወይ?ለዚህ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ ያለው?በአቋራጭ ወደ ሀብት ማማ እንዳልክ ትምህርት የስራ ልምድ አያስፈልግ ጥሩ ምላስ ብቻ እንዳልክ ደግሞ ጤፍ ይቆላል።

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 8 днів тому

    ልቦና ይስጣቸው

  • @dawitgirmay1742
    @dawitgirmay1742 7 днів тому

    አሁን ለቢኒ እደዚ ይታሰባል አቦ ለዘር ማዘርክ ያርገው ለቢኒ የተመኛከውን

  • @workuaddisu
    @workuaddisu 8 днів тому

    ይህን የሚያደርጉ መናፍቃን ናቸወ ስለዚህ እኛዉ እንጠንቀቅ

    • @memomemo5922
      @memomemo5922 7 днів тому

      @@workuaddisu መናፍቅ ማነው ካንተ ውጪ

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g 8 днів тому

    አሁን አሁን አምነውበት አይመስለኝም በቁርባን የሚጋቡት አንዳንዱ ከዛች ቀን በውሀላ ቆርቦ አያውቅም

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 днів тому

    Yehen Goremsa
    Be And Tide
    Aufn yemeyazegaw yetfa⁉️

  • @SoliyanaSol-it1qz
    @SoliyanaSol-it1qz 7 днів тому

    በስማአብ እንዴት እንደነገጥኩኝ ጦስህ ይዞ ይሂድ

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 9 днів тому

    Wow desse sil abatachen begitem yasteemarun egzibhar yimesgen

  • @demenatsega5111
    @demenatsega5111 7 днів тому

    ሠው የፈለገውን እምነት ሊያራምድ መብቱ የተጠበቀ ነው የዘመነ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠር የሚጠቀሙ የርትዕት ተዋህዶ ምእመናን መስቀልን በማክበራቸው ለምን ትቀናለህ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 днів тому

      በቤ/ክ ስም ማጭበርበርን እቃወማለሁኝ

  • @benyamgirma
    @benyamgirma 9 днів тому

    ስራ የፈታ አእምሮ የሰይጣን መጫወቻ ነው።

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g 8 днів тому

    እረ የስይጣን ጆሮ ይደፈን ምን አረጋችሁ ይህንን መልካም ሚመስለው የላሉ ትሁት ቅን ስው ።ይቅር ይበላችሁ መጥፎውች ።

  • @user-kg7yr8wz1g
    @user-kg7yr8wz1g 9 днів тому

    አነ መሀበረ ቅድሳን ይህን እያዩ አፋቸውን ዘግተው ተቀምጥዋል ግን በቤተክርስቲያናችን ወስጥ ሆነው የሚየገለግሉትን እግር እግራቸውን እንደ ውሻ እየተከተሉ ለአገልግሎታቸው እንቅፋት ሆነውባቸዋል😏

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 8 днів тому

    EGZABER. LE. ETHIOPIA 🇪🇹. SELAM. YISTILN. ! NEFSE GEDAY. ZERAFI. ASHEBARIOCHN. YATFALN. !!!!!

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 9 днів тому

    እድሜው ረጅም ነው ሰውእኮ ይሉታውን ገፎ ጥሎታል

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 8 днів тому

    እንዳልክ ግሮሰሪ ከፈተ ነው የሚባለው

  • @alextigstg3055
    @alextigstg3055 6 днів тому

    እረ የስይጣን ጆሮ ይደፈን

  • @azmeragere7947
    @azmeragere7947 5 днів тому

    2017 ብላ አላከበረችም 2022 ሰባተኛ ወር መስቀል በአል ተብሎ ነው ያከበርን

  • @hanasolomon2348
    @hanasolomon2348 8 днів тому

    Wy Wy good

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 5 днів тому

    ሎቱ ስበአት እዴት ልቤ እደደነገጠ

  • @freefree8182
    @freefree8182 8 днів тому

    Kalnhiwotyasemaln Abat❤❤❤❤

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 5 днів тому

    አባ እውነት ለመናገር የተዘጋውን የመፅሀፉ ቅዱስ ወንጌል አስተምሩ ወይ ሲኖዶሱ አዲስ ህግ ያውጣ መምህሮች ቆርጠው ወንጌል ያስተምሩ ዲያቆኖች መፅሀፉ ቅዱስ ያጥኑ ሰው የፆፈው መፅሀፉ ፈላ ፅድቅም የለው ከፈጣሪ መፆፉም ጋር ተጋፉ አረ ድፉረታችን

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 5 днів тому

      ጷግሜ 3 መላእክቶች ፀሎታችንን ሰምተው እንደሚያድኑን መፅሀፉ ቅዱስ ላይ ፈልጌ አላገኘሁም ገፁን አስቀምጡልን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  5 днів тому

      መጽሐፍ ቅዱስ በገጽ እንደማይከፈል መጀመርያ መማሩ ይሻላል

    • @Atifra1532
      @Atifra1532 5 днів тому

      @@Tsegayekiflu ልክ ነዎት በምእራፉና በአንቀፅ ነው

  • @gezahagnetesamma5068
    @gezahagnetesamma5068 9 днів тому

    Please ዩቱበሩን በሕግ ከሶ ማስቀጣትን ማስተማሪያ መሆን አለባቸው::

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 8 днів тому

    እነዚህ የሰው ሞት የምትመኙ እና ላይክ የምታደርጉ ጌታ ለራሳችሁ ይሁን የሱ ሞት ቆሻሻዎች ናቸው! ቢንያም ገና ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይሰጠዋል!!

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 8 днів тому

    ❤🎉🙏💕👏👏🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal 7 днів тому

    miche aysemam yastgabl betastkaklew teru new

  • @fmeylan2240
    @fmeylan2240 8 днів тому

    በሰመአምቤንያምያዘጋቻናሉ

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይይላችሁ መልስ ይስጣችሁ እናንተም

  • @memomemo5922
    @memomemo5922 7 днів тому

    እዛእ።ሀሜታቹውን ራሳቹን ቻሉ እንዳልክን እንዳትነኩ

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 7 днів тому

    ሰዉ ግን ምን ሆኖ ነዉ

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 9 днів тому

    ብን ምን ህንህ ውድምይይ ድንግትህንን

  • @AntenehZeleke-rw3jo
    @AntenehZeleke-rw3jo 6 днів тому

    በስመአም ምን አይነት ሰው ነው ምን በአጠፋ ፈጣሪ ለራሱ ያድርግለት እሱስ ቢሆንኳዋን በሰማይ የአባቱ ቤት አለው እደ አንተ አይነት ቀጣፊ ሌባ ይብላኝለህ የክፍዎች ክፍ ሰው ነህ ለቢኒ ይህን ማሰብህ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 7 днів тому

    አንተ ምን ነካህ ያምሀል ቢንያምን ምክንያት። የሰው ልብ ታስደነግጣለህ ያስደንግጥህ

  • @ShibireTadese
    @ShibireTadese 9 днів тому

    እንደዛሬ ደንግጩ አላውቅም እፍፍፍ

  • @MebatsionKahsay-pp3cz
    @MebatsionKahsay-pp3cz 9 днів тому

    Amlak ybzuha abat ato biniyam mcym aymotem abaty egziabehyre ytbekelne lna lhateatnocu sil

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 9 днів тому

    Abatachen kale egzihabhar ysiman

  • @addisude8056
    @addisude8056 8 днів тому

    ሲጀመር አንተም RIP ብለህ ምን አፃፈህ ተምብ ኔይል አይቶ ሰው እንዲያይ ያንተው ባሰ። ጥሩ አይደለም ቀይረው ርዕስህን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 днів тому

      ምን ልታይ ገባኽ አንተ?

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 7 днів тому

    Wey zendro men mest megaben?.? Mhartegnoch moten lerasachdw yargelachew afer yasbavhew kushashocj men aynet meategnovh nachew?. Meat yseerdebavhew weregoch

  • @MeronSmu
    @MeronSmu 6 днів тому

    Ante shemagle mn. Tamurtalh bxme nw mkfge you tuber nh

  • @MessayB.Eshete
    @MessayB.Eshete 8 днів тому +1

    የእንዳልክ አዳራሽ መክፈት አጀንዳችን አይደለም አትውረዱ

  • @abenetnegusie1951
    @abenetnegusie1951 7 днів тому

    katefach lemin alawegezachihatim

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  7 днів тому

      ለተራ ሰው ሲኖዶስ አይሰበሰብም

  • @hirutyoseph726
    @hirutyoseph726 9 днів тому

    ወንድሜ የዚህች የዲያብሎስ አገልጋይን ሴት ለምንድነው ይህን አከበረች እንዲህ አረገች/አለች እያልክ የሷን ስራ እያስተዋወቅህላት መሆኑን አልገባህ ይሆን? የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠላት ሆና የመጣች መሆኗን አላወክም/ አልገባህም?
    እጅግ አሳፋሪ ሴት