ልደሰት በወዜ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 42

  • @ekram0007
    @ekram0007 Місяць тому +6

    ቴዲ ታደሰ የኢትዮጵያ የምንግዜም ምርጥ አርቲስት ቴዲ በሙዚቃ ምርጫዎቹ አይሳሳትም ። ለኔ የምንግዜም ምርጥ የኢትዮጵያ አልበም 'ዝምታ' አልበም ነው።ቴዲዬ ጤናህ ተመልሶ አዳዲስ ስራዎችን መስማት ምኞቴ ነው።

    • @ፍቅርኢትዮጵያ-በ9ዐ
      @ፍቅርኢትዮጵያ-በ9ዐ Місяць тому

      በትክክል መቼም እንደዚህ ዓይነት አልበም መቼም መቼም መቼም አይሰራም

  • @remi1007r
    @remi1007r 3 місяці тому +25

    ሙዚቃ የሚውያቅ ሰው ብቻ የሚያደምጠው ስሜት የሚሰጥ ዘፈን

  • @SURAFELGETACHEW-sk8jd
    @SURAFELGETACHEW-sk8jd Місяць тому +3

    እውነት ለመናገር የፍቅር ዘፈን ነበረ የሚመስለኝ።ለቴዲ እረጅም እድሜ ና ጤና እመኛለሁ ። ፐፐፐፐ ዘመን የማይሽረው ዘፈን።

  • @Melakualebie
    @Melakualebie 3 місяці тому +5

    የምንጊዜውም ምርጥ ጥምረት፡ ይልማ ገ/አብ እና አበበ መለሰ!❤

  • @berhanegebremichael2602
    @berhanegebremichael2602 Місяць тому +6

    አብዱ ኪያር ከ እንደገና ነው የወለደው

  • @BefikaduAberaTadesse
    @BefikaduAberaTadesse Місяць тому +2

    ምርጥ መርሐ ግብር ድንቅ አዘጋጅ

  • @BobaBella-pj4do
    @BobaBella-pj4do 20 днів тому

    Such an elegant and masterpiece needs to archived in the national museum.
    Kudos to you all

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 3 місяці тому +7

    ግጥም ይልማ ገብርዕብ
    ዜማ አበበ መለሰ
    ድምጻዊ ቴድሮስ ታደሰ
    አቀናባሪ - ጨምሩብት
    አጃቢ ባንድ - ጨምሩበት
    የጎኔ ባላማገር ስላንቺስ ምንልናገር
    አይጎልም አያልቅም እንጀራሽም ሲጋገር
    የጎኔ ባላማገር ስላንቺስ ምን ልናገር
    አይቀልም አይሳሳትም እንጎጃሽም ሲጋገር
    ከደሜ የተገኘሽ ጥርፌ ቅምጤ
    ያኮራል ይሞቃል ባንቺ ይደምቃል ቤቴ
    አልጥልሽም አልንቅሽም ካፈራሽ ጉልበቴ
    ከራቀኝ ከቀለልኝ ስጋት ትካዜ
    ካለልኝ ከቀናኝ ኑሮ ባንቺ ማገዜ
    ያዝልቅልኝ ያክርምልኝ ልደሰት በወዜ
    ምኞቴን ከመጠንኩት እንደራስ ካደረኩት
    ከበቃዉ እስከ ጉርሴ እንዳቅም እንደ ጊዜ
    አይቀርም እንደ ሰዉ አንጀቴን ማራሴ
    ከሰዉ ፊት ከረመጡ ከማለት ከመቅበጡ
    ሰዉ ልብን ከታደለ እራስን መቻል ካለ
    ኑሮ መከታዉ ነዉ ከተስተካከለ ከተስተካከለ
    ****
    የጎኔ ባላማገር ስላንቺስ ምን ልናገር
    አይጎልም አያልቅም እንጀራሽም ሲጋገር
    የጎኔ ባላማገር ስላንቺስ ምን ልናገር
    አይቀልም አይሳሳትም እንጎጃሽም ሲጋገር
    ሰዉ ለቆ በስንፈት ወድቆ ካልጠፋ ስሙ
    እምሽክሽክ ብሎም ካልቀረ ተሰብሮ ቅስሙ
    እጁ አይነጥፍም ድምፁ አይመክንም
    ከለፋስ እንደ አቅሙ
    ከደስታ ከኑሮሞ ኑሮ የጎደለበት
    የከፋዉ አግኝቶ ማጣት ያንዣበበበት
    ያገግማል ወረቱ አልቆ ቀን የጨለመበት
    ለተራዉ ለፈረቃዉ ቢከታተል ሰቆቃዉ
    ሰዉ ቅስሙ ባይሰባበር
    ስራን ቢያይ እንደ ክብር
    በምድር ያፈራዉ ስም
    አይገባም መቃብር
    አይገባም መቃብር
    በወዙም እያደረ ቅሪቱን ከቆጠረ
    አዙሮም ካስተዋለ መከራን ያልፋል ካለ
    ቢቀጥንም አንገት ነዉ እራስን ከቻለ
    እራስን ከቻለ
    Via @Roz2747 3 years ago

  • @eelpaw
    @eelpaw Місяць тому +3

    በጤና ሆኖ ቴዲም ተጠይቆ ሀሳቡን ሲሰጥ መስማት ብችል ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር የ81ዱ አልበም ግን ሁሌም ይለይብኛል በጣም ጥልቅ ሀሳብ ያላቸው ሙዚቃዎች የተካተቱበት ነው

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 3 місяці тому +2

    አበበ መለሰና ይልማ ገብረአብ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባለቤቶች

  • @SURAFELGETACHEW-sk8jd
    @SURAFELGETACHEW-sk8jd Місяць тому

    እውነት ለመናገር የፍቅር ዘፈን ነበረ የሚመስለኝ።ለቴዲ እረጅም እድሜ ና ጤና እመኛለሁ ። ፐፐፐፐ ዘመን የማይሽረው ዘፈን።

  • @yalewbirhanu12
    @yalewbirhanu12 Місяць тому +2

    Abd በድጋሚ እንዲወለድ አደረገው

  • @AbdrazakNegash-e1n
    @AbdrazakNegash-e1n Місяць тому +1

    ምስጋና ለአብዱ ኪያር ሙዚቃውን እንድናቀው አደረገን

  • @antenehyassin5366
    @antenehyassin5366 Місяць тому +2

    ቴዲ ይልምሽ አቤ ድንቅ ስራ ዘመን አይሽሬ

  • @jusepiyohannes528
    @jusepiyohannes528 Місяць тому +2

    I wish we could hear the original motive of the music from the poet Yilma

  • @HenokMeseret-k3e
    @HenokMeseret-k3e 3 місяці тому +3

    በኢትዮጵያ ምድር ከተሰሩ ፍሬ ካላቸው ሙዚቃዎች አንዱ እና ዋነኛው ይሄ ነው በእዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉ ሰዎች አድናቆቴ ባላችሁበት ይድረስ ድንቅ ናችሁ

  • @MequanintGoo
    @MequanintGoo 3 місяці тому +5

    ቴዎድሮስ ታደሰ❤️❤️❤️

  • @andinetKebeda
    @andinetKebeda Місяць тому +2

    ምሌ ነፍሤ ታናሻችን አድገሽ እንደዚ ትንትን ያለ ነገር ሥለግጥም ሥትሠጪ እንኳን ተወለድሽ ያንቺንም ግጥሞች አቃቸዋለሁ በቅርብ መነጋገሪያ እንደሚሆኑ ልደሠት በወዜ ምሌ።ኩኬ

  • @abeljw1661
    @abeljw1661 3 місяці тому +3

    ጊታሪስት ቢቢሻ አይረሳም ኢትዮ ስታር ባንድ

  • @mikot4439
    @mikot4439 Місяць тому

    A true masterpiece, what a song !

  • @KidestTesfahun
    @KidestTesfahun Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 3 місяці тому +2

    እውነትም "ዶክመንት" የሆነ ስራ ነዉ_

  • @Kirubelking-q8i
    @Kirubelking-q8i Місяць тому

    የአብዱ ኪያርን ብታስገቡት ጥሩ ነበር ከይልማ ጋር

  • @khalidj9510
    @khalidj9510 Місяць тому +2

    Gazetegna/azegage Lemilem Yohanes saldenk alalfim yeha zefen ena gin yegebagn Ke Abdu keyar interview behiwala nw.

  • @biruktesfaye3451
    @biruktesfaye3451 Місяць тому

    Konjo Program !Ay tedi min yebalal silante bicha selam hun

  • @amanitube5664
    @amanitube5664 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @shewaitsolutions9286
    @shewaitsolutions9286 2 місяці тому

    ለምለም ጎበዝ ነሽ:: ቃላት ምርጫሽ ውብ ነው::

  • @EfremSamuel-p4u
    @EfremSamuel-p4u Місяць тому

    ቴዲ የሚል ስም ያላቸው ሁሉ ንጉሶች ናቸው

  • @WabiWaniwabi
    @WabiWaniwabi Місяць тому +2

    Credit አብዱ kiar❤

    • @birukayele04
      @birukayele04 Місяць тому

      ከአብዱ በፊት የተቀረፀ መሰለኝ

    • @mehari7704
      @mehari7704 Місяць тому

      ሙዚቃ የማያውቅ ሰው አስተያየት

    • @ፍቅርኢትዮጵያ-በ9ዐ
      @ፍቅርኢትዮጵያ-በ9ዐ Місяць тому +1

      ኖኖኖ የዛሬ ትውልድ ችግራችሁ ይሄ ነው አታነቡም አትመረምሩም ለማወቅ አትጓጉም አብዱ ትላንት ነው ያለው የሚያውቅ ያውቀዋል አሁንም ልንገርህ ወንድሜ የቴዲን አልበሞች በጥሞና አድምጠው ስማው በደምብ ከዚህ በላይ ገራሚ ገራሚ ስራ አለው የምትማርበት የእውነት የምታፈቅርበት ሰው ሰው የምትሸትበትን ስራ ታገኝበታለህ ። ክሬዲቱ ለአብዱ ሳይሆን እዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉ በሙሉ ይሁን

  • @hananiyagizaw
    @hananiyagizaw Місяць тому

    ምልዕቲ የት ጠፍታ ነው? ስወዳት

  • @tewodrosyalew7895
    @tewodrosyalew7895 Місяць тому

    በፋና ቲቪ እሁድ ቀን የቀረበ ስለሰዉልጅ አመጣጥ (human evaluation) የተሰራ ፕሮግራም ነበር ድጋሜ ማየት ፈልጌ ዩትዩብ ላይ አጣሁት እባካችሁ ሊንኩ ያላችሁ

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 3 місяці тому +3

    ጋዜጠኛ !!! ስለጊዜ ጆሯችሁን ተይዛችሁ መማር አለባችሁ። እናንተ የምትሰሩት ስህተት እንደ ቫይረስ ላይ ነው የሚባዛው።
    አመተ ምህረቱ አይንሽ ላይ እያለ ለምንድነው “በ1980ዎቹ” ብለሽ ደባ የምትሰሪው ?😡😡😡

    • @GhirmayAndom-qv2rx
      @GhirmayAndom-qv2rx 3 місяці тому +1

      በ80ዎቹ ብላ ዝም ብትል እኮ ለአባት ነበር : በ80ዎቹ አጋማሽ ነው ያለችው::

    • @hyper-novaa
      @hyper-novaa 3 місяці тому +1

      ከሠው ስህተት ከብረት ዝገት ሲባል አልሠማህም? አታካብድ

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 3 місяці тому

      @@hyper-novaa ቆረቆንዳው !! ይሄ ፖለቲካ አይደለም፡ የህዝብ ጣቢያ መለማመጃ ሳይሆን ትክክለኛ መረጃ መስጫ ነው። ድድብና በግላጭ ካላስፋፋሁ ብሎ ድርቅና🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bilalabdulmalik2227
    @bilalabdulmalik2227 3 місяці тому

    1981 E.C.