Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህር ፋንታሁን ብዙ ነገር እንድናውቅ ስላደረክ እግዚያብሔር ይስጥልን።
ከልብ እናመሰግናለን መምህር !!!
እግዚአብሔር መምህርፋንታሁን ዋቄ ን እረጅም እድሜ ሰጥቶህ የኢትዮጵያንና የቤተክርስቲያንን ትንሣዬ ለማየት ያብቃህ አቶ ዳንኤልን ግን እባካችሁ አታሣዩን
መምሕር ፋንታሁን እንኳን ደግሞ እግዚአብሔር የፈለገበትን ቦታ አመላክቶት በሰላም ገቡ እመቤታችን ብርታቱን ትስጥዎት እንደርስዎ ያሉትን ወንድሞችና የእመብርሐን ባርያዎች ያብዛልን ❤❤❤❤
መምህር እንኳን ደስ አለህ በድግድግ ጨለማ ውስጥ የተገኘ እንቁ ፋኖስ
የካናዳ ቤተሰቦች ለመምህር ፋንታሁን ከለላ በመሆናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ። ሠለም በረከትና ክብር ሞገስ ያብዛላችሁ ። ወድ አባታችን የእውቀት እና የእውነት አባት በማገዛችሁ የተባረከ ቤተሰብ ሁኑ ። ሠላማችሁ ይብዛ ።
ያ ገረድ የፍቅሬ ቶሎሳ ልጅ አፈንድድለት
መምህር እንኳን በሰላም ገባህ፡፡
መምህራችን ፋንታሁን አባታችን ቀሲስ ቅድሰት አርሴማ ባላችሁበት ትጠብቅልኝ ኑሩሉን
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር። እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ።እግር በእግር እየተከታተልክ የነ አሪዎስን ስራ አጋልጥልን!!!
እኔ የወለጋ ኦሮሞ ነኝ ይህን አውነት ስሰማ በጣም የመኛል። እነ ኃይለ ሚካኤልና ሰዋሪዮስ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የፈጸሙትን ክህደትና ያስተባበሩትን ጭፍጨፋ መቼም አንረሳም። መምህር ፋንታሁን ዋቄ ለእውነት ስለቆሙ እናመሰግናለን ይህ ቀን በእግዚሐብሄር ፍቃድና ቸርነት አልፎ በቅርቡ እንድናይ ጸሎታችን ነው። ይህም ያልፋል። Ani Oromoo wallaggaatii dhugaa kana yeroon dhaga'u nadhukkubaa. Haayile Mikaa'eeliif Saawaariwoosfaa gochaan shiraa ortodoksii Teewahidoo irratti raawwataniifii ajjeechaan dimshaashaa isaan raawwatan yoomiyyuu ihin irraanfannuu. Barsiisa Faantahuun Waaqee dhugaaf waan dhaabattanniif isin galateefannaa. Guyyaan gaddaaf gadadoo kun fedhiif arjummaa waaqayyoon darbee akka agarruuf waaqatti boonyee kadhanna. Barri kunis ni darbaa. Ortodoksii Tewaahidoof Itiyoophiyaan gonkumaa hin badanii. Diinii Itiyoophyaaf ortodoksii garuu ni baduu niibarbada'uu. Injifannoon kan dhugaatii!
መምህር ፋንታሁን መልካም ጤንነት ረጅም እድሜ ይስጥልን ።
መምህር ፈንታሁ እግዚአብሔር ያክብርህ።
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ይባርክህ::
እግዚአብሔር ምህረቱ ን ያምጣልን በጣም የተጨመላለቀ ነው በጣም ያሳዝናል እናንተንምእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ አንተ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
አባ ተባረኩ እናተን የሠጠን መዲህን አለም ክርሥቶሥ ክብር ምሥጋና ይግባው
እንኳን በሰላም ገባህ መምህር ፋንታሁን ዌቄ::
እንኳን ሰላም ገባህ! የምትወደው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ከፊትህ ይቁምልህ።
አቦ መምህር እግዚአብሄር ይባርክህ : ዘርህ ይባረክ ::
ሥደት የአቨው ሐዋርያት መገድ ወይም ሰማእትነት ነው እናም ብጹአን እለይሰደዱ በእንተጽድቅ ነው አይዞሕ መምሕር!!
እንኳን በሰላም ገባህ ወንድሜ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለምትናፍቃትና ሳትወድ በግድ ጥለሀት ለወጣኻት አገረ ኢትዮጵያ በህይወት በጤና ጠብቆ ለዚያች ቀን ያብቃህ ወንድሜ አይዞህ በርታ ድንግል እናታችን ትጠብቅህ!
መምህር ፋንታሁን እግዝሐብሔር ከነሙሉ ቤተሰብህ ሰላሙንና ጤናውን ይስጥህ።ብዙው አባቶች ከቆሙለት ዓላማ ውጭ መቆማቸውን ምዕመናኑ ተረድቶ ወደ ፈጣሪው ቢያለቅስ መልስ ያገኛል አልያ ተያይዞ በስጋም በነፍስም መጥፋትትን ያስከትላል።
መምሕር ፋንታሁን ዋቄ እንኳን በሰላም ገቡ እሰየው እንረዳለን ነፃነት ያለበት አገር ነው የመጡት እልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመብርሐን ትክበር
በሚዲያ ሲቀርብ መምህር ፋንታሁን እንጅ መምህር ፋንትሽ ባይባል።
መምህራኖቻችን ስለትምህርቶቻችንና ስለግልጽ የኦርቶዶክስ ታማኝ አገልግሎታችሁ እናመሰግናለንስለናንተ ስለአገልጋይነታችሁ ሐዋርያዎች እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሄር ለኦርቶዶክስ ሀይማኖትና ለምመእናን ሲባል እንደመምህር ፈንታ ሁን ያሉ ልጆቹን ያብዛ ::
ጋንኤል ክስረት ለሆዱ ያደረ ከደጀ ሰላሙ ፍርፋሪ ይልቅ የቤተ መንግሥት ማዕድ የበለጠበት የልቡን ሸለፈት ያልገረዘ በሥጋዊ ፍላጎትና መሻት የሰከረ የዘመናችን ይሁዳ ነው ።በወንድማማች መሀከል ጠብን የሚዘራ እግዚአብሔር አምላክ የተፀየፈው ከንቱ ሰው ነው ።
ኦኦኦኦኦኦኦ!!!!እኔ መውጣታቸውን እንጂ የት እንደሆኑ አላወኩም ነበር።አሁን ከአፍሪካ ወጠው ካናዳ በመግባታቸው በጣም ደሰ ብሎኛል።
መምህርዬ ፋንታሁን ዋቄ የሳጣናኤሉን(ዳንኤልና)የሲሳይ አጌናን ያብራሩበትን ጥልቅ (እያሳቀን)እውነታውን ቁልጭ አድርጎ ያሳዩንን ሃሳብ ተመሰጨና ሁለቱንም ልክ በባውዛ አንፑል ውሰጣቸውን ሁሉ እንዳየኋቸው ያህል ነው የተሰማኝ።እናመሰግናለን ጤና ከዕድሜ ጋር (ከመላ ቤተሰብዎ ጋር)ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልዎ።
መምህር እንኳን በሰላም ገቡ
መምህር እንዃን በሰላም ገባህ
ለኦርቶዶክስ ጠበቃ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡
እግዛአብሔር ይስጥልኝ❤
የዳንኤል ክብረትን ቅሌት ምንም ሳታስቀሩ አቅርቡት
ሰላም ለናተ ይሁን። አሜን፫። እኔ ሰለ ዳይቆን ዳንኤል ጉዳይ መፅሀፋቸውን እንጂ ስለ እርሳቸው ብዙም ስለማላውቅ አላወራም። መንግስትም ጥሩ ሲሰራ አደንቃለሁ። በተለይ ሀገሬን ኢትዮጵያን የሚጠቅም መልካም ርዕይና ምግባር ሳይ እንደ ዜጋ እደግፋለሁ። በተለይ ክቡር ጠ/ሚ አብይ ልፋትና ጥረትን እወዳለሁ። እንደ ዜጋም እደግፋለሁ። ችግር የለም ፣ወንጀል አልተፈፀመም አልልም። ይህን እቃወማለሁ ! !!! !!! እኔ ስለ እርሶ ላውራ አቶ ፋንታሁን ። እጅግ በጣም ትዕቢት የመላብህ ፣ እራስህን ፍፁም አዋቂ ፣ፆድቅ ፣መልካም ከአደበትህ ከሚወጣ ይልቅ በጉራ የታጀብክ፣የሰውን መልካም ሀሳብ ከመቀበል ይልቅ ትምክህትን የተጠመክ፣ በተለይ !!የሙስና፣ሌብነትን !! ምትቀራመት ነህ።።።አዳማ (ናዝሬት) ላይ ስሙኝ ብለህ ስታደነቁረን ፣ በትእቢት በቤ/ክ ግቢ ውስጥ ሰብስበህ ስለ እራስህ ክብርና ትምክት ስታደነቁረን ነበር።።።በቴሌ ግራምህ አንተ እጅህ ባለበት ደሀ ተበደለ፣ፍርድ ተጓደለ ብዬ ሜሴጅ ብልክልህ ጆሮ ዳባ ልበስ አልክ ። ድምፅህ አለኝ እኔም ....ማድረግ ።።።።አብሮክ ያለው ቢዝነስ ቸብቻቢ ዩቲዩበር ነው። ቄስ ብዬ ለመጥራት ይከብዳል። ።።ሀይማኖቴ ና የፈጠረኝን የድንግል ማርያም ልጅን ክብር መጠበቅ ስለምፈልግ ዝምምም። ይሻላል ። ቆርቆሮ አትሁን አቶ ፋንታውን።
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ይህ የተረገመ ዲያቆን ሣጥናኤል እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሕዝብ ይገላግለን ጉዱን ግን ግለፁት ያቆየን ❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥል መምህ እንወድሀለን
ዳንኤል ክብረት ማለት የተለያዩ የቤተክርስቲያን ሊቃዉንት የጻፉትንና ማሳተም ያልቻሉትን መጽሐፍ እየሰረቀ(plagarize) እያረገ የበግ ለምድ ለብሶ ቤተክርስቲያን ዉስጥ በመመሸግ መጽሐፍ በማሳተም እያሳተመ ሲነግድ የኖረ ይሁዳ ነዉ።
Enkan beselam Gebah, we expect more from you
God bless you , Memher fatahun
እኔ የዚህን ከሃዲ ጋኔን ክስረትን መጨረሻ ፈጣሪ ሳያሳዬኝ እንዳልሞት ብቻ እፀልያለሁ። ይህንን ወራዳ ቀን ይውጣና ብዙ ወገኖች ይፈልጉታል ።
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ዳንኤል ማለት አሁን ላይ የቤተክርስቲያኒቱን ንዋተ ቅድሳት እየሰረቀ እያሰረቀ ነው።
አቶ ዳንኤል ክብረት
መምህራኖቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ይሄ ሰውዬ ሰሙ ጋንኤል ነው ? እግዚአብሔር ይቅር ይበለው🙏🙏🙏
🙏 መምህር ፋንታሁን_ ክብረት ይስጥልን። የዳንኤል ክብረት ነውር ከዚህም ይከፋል። መጽሐፎቹ ሁሉ ሳይደክም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጉያ ወስዶ ያሳተማቸው ናቸው። የራሱ የሆነ ምንም አይነት መሠረታዊ ዕውቀት የሌለው መሠሪና ዕኩይ ነው።
እኔ በጣም immotional ሆኛለሁ በዚህ ሳጥናኤል ሰውዬ።እና እኔ የምለው ማንኛውም ከቻለ( እኔ ሃይማኖቴ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ከኔ በፊት በፊት እንጂ ኋላ አላደርጋትም ሰለ እምነቴም ብሎ ይህ ሰውዬ ፈጣሪ ለሚሰቃው ህዝብ ደጀን እንሆናለን ብለው ደማቸውን ለሚያፈሱ አንድያ ነብሳቸውን (በየእምነታቸው ከፈጣሪያቸው ጋር ቃል ኪዳን ገብተው)ላይ ታች ቆላ ደጋ ሐሩር ፀሐይ ብረድ ቁሩ እርሃቡ ሳይበግራቸው ለሚዋደቁት ፋኖዎቼ ከፍ ያለ ክበርና ምሰጋና አለኝ እናም ፋኖዎቼ የዚህን ሰውዬ ሰም በአጉሉ መነፀራችሁ ውሰጥ አሰገቡልኝ።ሌላውን ትላትል ነው(እራሱ አብይና ሸመልሰ whatever )ይህ ሰው በፋኖ ዕይታ ጉልህ ቦታ እንዲሰጠውና ሰሙ ላይቀይ መሰመር ይሰመርልኝ።ፈጣሪ ብሎ አደንዝዞት በእጅ ቢገባ።ለፍርድ እኔን አባል ብታደርጉኝ።
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ማለት ሰይጣኑ ዳንኤል ክብረት ነዉ።
መምህሮቼ እውነት በመናገር ስለምታስተምሩን እግዚአብሔር ይስጥልን
Enkuan selam gebu memhir
የት ይደርሳል ያሉት ጥጃ ስጋው ልኳንዳቤት ተገኘኘ ይባላል
መምህር ይህንን የሰይጣን መልዕክተኛ አይደለም ፊቱን ድምፁን መስማት በግሌ አልፈልግም ክርስቶስን ከነፍሰ ገዳይ ጋር የሚያመሳስል ሰው አእምሮውን ለሰይጣን አሳልፎ የሰጠ ነው በማህበረ ቅዱሳን ትልቅ ሥልጣን የነበረው ሰው ነው ዛሬ ግን አንደ ይሁዳ ወገኖቹን ለሆዱ የሸጠ ስለሆነ አታሳዩን
ጁንታ የባንዳ ፈስ
What???
መምህር ፈንታሁን ዋቄ የዘመናችን እውነተኛ ጀግናችን 💪💪💪💚💛❤
ፋንትሽ አይበሉ ገና መጀመሪያ ነበር ያሰብኩት ጥሩ ነው እርስዎ ግን ከፍቅር ከአቅርቦት አንፃር ነው
በእነዚያ ሰሆች የተነሳ ብዙሆቹ ከስራቸው ተባረዋል ታስረዋል
እናተ የምነት መምናን እግዛቭሔር ሠላማችሁን ይጠብቅልን የውነት አምላክ።እሰቲ ሰለዘመድኩን የምታውቁትን ንገሩንበሱ አቋም ግራ ተጋብቻለሁ።
መምሕር ፈንታሁን ❤❤❤ኦሮቶዶክስ በዳንኤል ብዙ ግፍ ደርሶበታል ለምን የዳንኤል ጉድ ይደበቃል ???
አንድ ቀን ኢትዮጵያ የተሻለ ሀገር እና መሪ ታገኛለች
ፋንትሽ የሚለው አጠራር ቢቀር።መምህር ወይም መምህር ፈንታሁን ቢሉ።ከእርሶ በላይ አላውቅም።
መምህር እግዚአብሔር ረጀም እድም ከጤና ጋር ይስጥልን።
መምህር ፋንታሁን እንኳን ወደ Canada በሰላም ገባህ, መርዳት ለምንፈልግ link post አድርግልን???
Be,fetari.hayle.ethiopia,teketelalech,ene,koshashaw,daneale,gen,megebia.yatalu
የኢትዮጵያ ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን " ማህፀነ ለምለም " ናት! የሚለውን እየሰማሁ ያደኩ የተማርኩትም ስለነበር እነሆ በመምህር ፈንታሁን ዋቄ ዛሬ በንፁህ መንፈስ በሀቅ ስለ ሀቅ ተደገመልኝ! ቤተ ክህነት እነ አለቃ አያሌውን እነ መምህር ላይሉን እነ መምህር ኤልያስን እነ አለቃ ይትባርክን እነ ሊቀ ካህናት ጥዑመ ልሳንን እነ መላአከ ታቦርን: ስንቱን ስንቱን አስታውሼ? በቃ! መምህር ፈንታሁን ዋቄ የሁሉንም ምሁራን ከሚያውቁት መልካሙን " ዘር ሳይሰስቱ ዘሩ: ክርዳዱን እየለዩ: መጥፎውን ዘር ከመዝራት ተቆጠቡና እያዘኑ ሲያልፉት አስተምረውኛል"
Enkuwane beselame gebu
ዳንኤል ማነው ???? ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ እየሰራ ለምን ዝም ይባላል ለምን አይወገዝም??
ወይ ዳን ኤል እንደዚህ ተምዘግዝጎ ይውረድ????
መምህር እንዴት ኖት ከነ መላ ቤተሰቦቾ እግዚአብሔር በጤና ከረጀም እድሜ ጋር ይሰጥልን።
አመጣጤ ከጎንደር ነው የሀረር ሰው ፍቅሩ ለሰው ብቻም አይድን ጅብን ስጋ እየመገቡ ከሰው ጋር በሰላም እንዲኖር ያረጉ ናቸው::
A true Neftenga never wavers from the truth.
ፋንትሽ...ለኦዲያንስም ክብር...
ማን ይሠማዋል ዳንኤል ከስሯል
ኧረ ፋንትሽ አትበል። እሳቸው ታናሻቸውን ቀሲስ አንቱ እያሉህ። ተመልካቹን አክብር። የግል ቅርበታችሁ እኛን አይመለከተንም
መምህሮቻችን እንደት ናችኩ ይፍቱን አባቴ❤
ሀይማኖትና የዘር ፖለቲካ ቀላቅላችሁ ÷ ደግሞ ፖለቲካችሁን ያልተቀበለ ሃይማኖተኛ አይደለም የምትሉ ፈሪሳዊያን ናችሁ:: ዳንኤል ሰርቷል የምትሉትን "ያወቃችሁት" ዛሬ ሳይሆን - ካልተመረጠ ብላችሁ አገር ይያዝልን ስትሉም ነው:: ይኸው ፍላጐታችሁ የእናንተን እርካሽ ፖለቲካ እንዲያራምድ እንደነበረ ግልጽ ሆነ
ፋንትሽ ማን ናት ???ስርአት አገልጋይን እከልዬ ሽዬ ማለት ልክ አይደለም አስተካክሉ
ዳንኤል ጋኔል ቀንህን ጠብቅ!!!!
አቡነ ናትናኤል እኮ ኦሮሞ ናቸው ግን ምንድን ነው ያሉት ያዳምጣቸው ሀጢያት ሰርቶ እኛን ሀጢያት ሊያሰራን ነው.....ሎቱ ስብሃት...🙏
ጡረታ ጡረታ ጡረታ ጡረታ ጡረታ
እባከወ. ቀሲ ሰ. ፈንትሽ. ባይሉ. ጥሩ. ነው
ወንድሜ መምር ፈንትሽ አትበል መ ምህር ፋንታሁን በል
ማህበረ ቅድሳን ከናቱ ትህነግ ነበር ምንም መካካድ አያስፈልግም። ሁሉም ካድሪ አሽከሮች ነበረ በተለይ ከ2002 አመተ ምህረት ሁሉም ካድሪ ነበሩ። ግማሾቹ ከቢዩታዊ ዲሞክራሲ የሚያሰለጥኑ ነበሩ ። እናም ዳንኤል ያለው እውነት ነው። የሱ ችግሪ የሚናገረው እውነት ቢሆንም የነሱን ቦታ ቀይሮ ለፓርቲ ጥቅም መሆኑ ነው።
ክቡር ቀሲስ አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ትግራይና ትግራዋይ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጀምሮ ምንም ውክልናና ተሳትፎ ስለሌላቸው ይህንን ሁኔታ እንዲፈጠር ባደረገው የብልፅግና መንግስት ነፃነቷን የተሰጣት አገር ናት። አይደለችም ካልክ እስቲ ትግራይና ትግራዋይ ከመንግስት ምክር ቤት ጀምሮ ተገቢ ውክልና እንዲኖራት ከዛሬ ጀምሮ አጥብቀህ ፀልይ። አደራህነ!!!....
ቀሲስ፡ መምህር ያለው፡ እኮ ዐረፍተ ነገሩንትክክል ነው ነው የሚለው፡፡ ጥቁር መልበስ እንደሚገባ ያስመማል፡፡
Adirbaynet Yezemenu labnet ,,,
ኢትዮጵያ ውስጥ ከፓትርያርኩ አንስቶ እስከ ቤተክርስቲያን ዘበኛ ድረስ ያሉት በሙሉ ለጥቅም ሲሉ ሂሊናቸውን ሸጠው ከመንግሥት ጎን የተሠለፉ የአህዛብ መንጋዎች ናቸው በጣም የሚያሣዝነው ደግሞ እነዚህን እበቶች ብፁእ ቅዱስ ገረመሌ እያላቹሁ የምትጠሯቸውና የማይገባቸውን ክብር የምትሰጧቸው ከእንሰሳ እንኳን ያነሰ አምሮና ስብዕና ያላቹሁ ምእምናንና ተከታዮቻቸው ናቹሁ 😏🤮
አንተ፡ ይሁዳ፡ዳንኤል፡ክስረት የብልፅግና ፡ውሻ፡ ከዛህ፡በሁዋላ፡አትቀባጥር፡ማንም፡አያምንህም !!! ድል፡ለጀግናው፡የአማራ፡ፋኖኖኖኖ!!! ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለ ኣንድ ብሄር እንደ ዳይኖሰር ማጥፋት ኣለባቸው ሲል ስትፈነድቁ ነበር ። ግዜ ደጉ እያሳየን ነው
ቀሲስ 'ፋንትሽ ' የሚለው ጥሪ አያምርብዎትም። 'መምህር' 'እርስዎ' እያሉ ቢቀጥሉ ይሻላል።
ጉዱን በንግልዝኛ አርገንለታል ዳንኤል ክብረት ክGood ም Very good ነው😂
ኢሳት ቁጥር ሁለት የጥላቻ የክፋት የደን መጣጭነት ሚድያወራዶች
ይህ ሰው ለምን ጦርነት ይቀሰቅሳል? ለራሱ ሮጦ ሸሽቶ የማንን መስዋዕትነት ይሰብካል? ከክርስቶስ በላይ ማንም አይሰዋልንም!!!!
ሀሠተኛ ድቁና እንደወሰደ ተሠምቷል መሸርሞጡ ተሠምቷል
ይህ ሰው ለምን ጦርነት ይቀሰቅሳል? ለራሱ ሮጦ ሸሽቶ የማንን መስዋዕትነት ይሰብካል? ከክርስቶስ በላይ ማንም አይሰዋልንም!!!!ፖለቲከኛ ለመሆን የሃይማኖት ደበሎ መልበስ ለምን አስፈለገ?
ለልጆቹ አዕምሮ ሲባል ዲቃላ የሚለው ቃል ባይባል መልካም ነው።
ሠረቀ እኮ ነው ዲቃላና ኦርጂናል እያወራ ያለው?
አባ ሰረቀ የትግራይን ሕዝብ ኃ/ስላሴ ከአማራ ጋር አዳቀሉት እና ዲቃላ አረጉት ሕዝባችንን ብለው ተናግርዋል ። እሱን ለመግለፅ ነው።
ሃሚተኛዎች::
Lemen medebeke asefelege memier
Dikala yemlew kal baytekemu melkam new lenatu na lehtsanu tru aydelem
ግሩም አቀራረብ
Sheger city is oromia.
ጋኔል የሚጋልበው ሰው ነው
ዳንኤል ክብረት የተባለው ግን በእርግጥ ጤነኛ ሰው ነው አሁን ባለበት።ሰውዬው ምን እያሰጨሰው ነው ገብቶ እንዲህ የሚጓጉረው?????አበሰኩ ገበርኩ!!!!!!እናም የተዋህዶ "ሲኖዶሰ"የሚባለውሰ እውነት በፈጣሪ አምሳል የተፈጠሩ ሰዎች ናቸው????(አዎ ቀደም ሲል ያ እምነት ነበረኝ)አሁን ግን የተሟሟጠጠ ነው አሁን ያለው በሰዋዊ ሰም ተሰየመና ማደንዘዣ በአብይና በዳንኤል ወዘተ ተወግቶ የደነዘዘ ልክ እንደ ቻይንዬ ሮቦት ታሳቢ ተደርገው ሆዳቸውን ብቻ እያሰቡ ሰሙን ብቻ ተሸክመው ያሉ "ጳጳሳት"ተብለው።አቤት ጊዜ (ያሳደግናት ጥጃ መታቺን በርግጫ ብለዋል እኮ ቀደምት አባቶቻችን)በቤተ ክርሰቲያኒቱ ቅጥር አባቶች እየቆነጠጡ ያሳደጉት ውርጋጡ ዳንኤልን በመጨረሻ የቤ/ክርሰቲያኗ የበላይ "ጳጳሳት"ተብየዎች ሰውየውን ሳይገባው የማይገባውን (ዲያቆን ሙዓዘ ......)የሰጡትን ሰም እንኳ የማንሳት መብታቸው አሳድገው ለዚህ ያበቁትን ጨምላቃ ቀና ብለው መናገር /መልሰ መመለሰ ያልቻሉ።ታዲያ ምንድናቸው ታዲያ እነዚህ እረኛ የተባሉ????????????
የሦስት ሴቶች ባል የነበሩን ዘማዊ ዲያቆን ብላችሁ የማህበረ ቅዱሳን አባል እስከ አማራርም ድረሰ የነበረ በውጭ ሀገራትም እንደፈለገ እዲመላለስ ሀብት እንዲያካብት ግዜ ጠብቆ ተመልሶ የእናት ጡት ነካሽ እንዲሆን ያደረጋችሁት እናንተው ናችሁ እኔ አሁን እንደተረዳሁት አገልጋይ የሆነ ምንም ቢሰራ እንደማይጠየቅ የምእመናንን ሀጢያት ብቻ ሀጢያት እንደሆነ ነው የማየው ነገር ዳንኤልን ገበናውን እያወቁ አገልግሎት ላይ ያስቀመጡት ማህበረ ቅዱሳኖች ናቸው እራሳቸን ብቻ የቤተክርስትያን ተቆርቋሪ ሌላውን ምእመናን የሚጸየፉ ናቸው ብዙዎቹ ለቤተክርስትያን ሰርተዋል አዎ ሰርተዋል እየሰሩም ናቸው ግን አሁን አሁን ግን ከቤተክርስትያን ህልውና ይልቅ የማህበራቸው ህልውና የሚያሳስባቸው ሆነዋል ወደቀድሞው ግብራችው እዲመለሱ ምከሩ
የሚሰናከለውን ምዕመን አስበው ነው በነሱም አይፈረድም ማኅበረቅዱሳን የሆነ ነገር ቢሆኑ ወይም ቢደረጉ እንዴት ልንጎዳ እንደምንችል አስበኸዋል?የግቢ ጉባዔያትን አሰብካቸው ወይ?ሌላም ብዙ ነገሮችን ማንሳት ይቻላል ወንድሜ።
በማህበረቅዱሳን ስም የተሠገሠጉ ብዙ ዳንኤሎች አሉ።
መምህር ፋንታሁን ብዙ ነገር እንድናውቅ ስላደረክ እግዚያብሔር ይስጥልን።
ከልብ እናመሰግናለን መምህር !!!
እግዚአብሔር መምህርፋንታሁን ዋቄ ን እረጅም እድሜ ሰጥቶህ የኢትዮጵያንና የቤተክርስቲያንን ትንሣዬ ለማየት ያብቃህ አቶ ዳንኤልን ግን እባካችሁ አታሣዩን
መምሕር ፋንታሁን እንኳን ደግሞ እግዚአብሔር የፈለገበትን ቦታ አመላክቶት በሰላም ገቡ እመቤታችን ብርታቱን ትስጥዎት እንደርስዎ ያሉትን ወንድሞችና የእመብርሐን ባርያዎች ያብዛልን ❤❤❤❤
መምህር እንኳን ደስ አለህ በድግድግ ጨለማ ውስጥ የተገኘ እንቁ ፋኖስ
የካናዳ ቤተሰቦች ለመምህር ፋንታሁን ከለላ በመሆናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ። ሠለም በረከትና ክብር ሞገስ ያብዛላችሁ ። ወድ አባታችን የእውቀት እና የእውነት አባት በማገዛችሁ የተባረከ ቤተሰብ ሁኑ ። ሠላማችሁ ይብዛ ።
ያ ገረድ የፍቅሬ ቶሎሳ ልጅ አፈንድድለት
መምህር እንኳን በሰላም ገባህ፡፡
መምህራችን ፋንታሁን አባታችን ቀሲስ ቅድሰት አርሴማ ባላችሁበት ትጠብቅልኝ ኑሩሉን
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር። እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ።እግር በእግር እየተከታተልክ የነ አሪዎስን ስራ አጋልጥልን!!!
እኔ የወለጋ ኦሮሞ ነኝ ይህን አውነት ስሰማ በጣም የመኛል። እነ ኃይለ ሚካኤልና ሰዋሪዮስ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ የፈጸሙትን ክህደትና ያስተባበሩትን ጭፍጨፋ መቼም አንረሳም። መምህር ፋንታሁን ዋቄ ለእውነት ስለቆሙ እናመሰግናለን ይህ ቀን በእግዚሐብሄር ፍቃድና ቸርነት አልፎ በቅርቡ እንድናይ ጸሎታችን ነው። ይህም ያልፋል። Ani Oromoo wallaggaatii dhugaa kana yeroon dhaga'u nadhukkubaa. Haayile Mikaa'eeliif Saawaariwoosfaa gochaan shiraa ortodoksii Teewahidoo irratti raawwataniifii ajjeechaan dimshaashaa isaan raawwatan yoomiyyuu ihin irraanfannuu. Barsiisa Faantahuun Waaqee dhugaaf waan dhaabattanniif isin galateefannaa. Guyyaan gaddaaf gadadoo kun fedhiif arjummaa waaqayyoon darbee akka agarruuf waaqatti boonyee kadhanna. Barri kunis ni darbaa. Ortodoksii Tewaahidoof Itiyoophiyaan gonkumaa hin badanii. Diinii Itiyoophyaaf ortodoksii garuu ni baduu niibarbada'uu. Injifannoon kan dhugaatii!
መምህር ፋንታሁን መልካም ጤንነት ረጅም እድሜ ይስጥልን ።
መምህር ፈንታሁ እግዚአብሔር ያክብርህ።
መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ይባርክህ::
እግዚአብሔር ምህረቱ ን ያምጣልን በጣም የተጨመላለቀ ነው በጣም ያሳዝናል እናንተንምእግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ አንተ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
አባ ተባረኩ እናተን የሠጠን መዲህን አለም ክርሥቶሥ ክብር ምሥጋና ይግባው
እንኳን በሰላም ገባህ መምህር ፋንታሁን ዌቄ::
እንኳን ሰላም ገባህ! የምትወደው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ከፊትህ ይቁምልህ።
አቦ መምህር እግዚአብሄር ይባርክህ : ዘርህ ይባረክ ::
ሥደት የአቨው ሐዋርያት መገድ ወይም ሰማእትነት ነው እናም ብጹአን እለይሰደዱ በእንተጽድቅ ነው አይዞሕ መምሕር!!
እንኳን በሰላም ገባህ ወንድሜ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለምትናፍቃትና ሳትወድ በግድ ጥለሀት ለወጣኻት አገረ ኢትዮጵያ በህይወት በጤና ጠብቆ ለዚያች ቀን ያብቃህ ወንድሜ አይዞህ በርታ
ድንግል እናታችን ትጠብቅህ!
መምህር ፋንታሁን እግዝሐብሔር ከነሙሉ ቤተሰብህ ሰላሙንና ጤናውን ይስጥህ።
ብዙው አባቶች ከቆሙለት ዓላማ ውጭ መቆማቸውን ምዕመናኑ ተረድቶ ወደ ፈጣሪው ቢያለቅስ መልስ ያገኛል አልያ ተያይዞ በስጋም በነፍስም መጥፋትትን ያስከትላል።
መምሕር ፋንታሁን ዋቄ እንኳን በሰላም ገቡ እሰየው እንረዳለን ነፃነት ያለበት አገር ነው የመጡት እልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመብርሐን ትክበር
በሚዲያ ሲቀርብ መምህር ፋንታሁን እንጅ መምህር ፋንትሽ ባይባል።
መምህራኖቻችን ስለትምህርቶቻችንና ስለግልጽ የኦርቶዶክስ ታማኝ አገልግሎታችሁ እናመሰግናለን
ስለናንተ ስለአገልጋይነታችሁ ሐዋርያዎች እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሄር ለኦርቶዶክስ ሀይማኖትና ለምመእናን ሲባል እንደመምህር ፈንታ ሁን ያሉ ልጆቹን ያብዛ ::
ጋንኤል ክስረት ለሆዱ ያደረ ከደጀ ሰላሙ ፍርፋሪ ይልቅ የቤተ መንግሥት ማዕድ የበለጠበት የልቡን ሸለፈት ያልገረዘ በሥጋዊ ፍላጎትና መሻት የሰከረ የዘመናችን ይሁዳ ነው ።
በወንድማማች መሀከል ጠብን የሚዘራ እግዚአብሔር አምላክ የተፀየፈው ከንቱ ሰው ነው ።
ኦኦኦኦኦኦኦ!!!!እኔ መውጣታቸውን እንጂ የት እንደሆኑ አላወኩም ነበር።አሁን ከአፍሪካ ወጠው ካናዳ በመግባታቸው በጣም ደሰ ብሎኛል።
መምህርዬ ፋንታሁን ዋቄ የሳጣናኤሉን(ዳንኤልና)የሲሳይ አጌናን ያብራሩበትን ጥልቅ (እያሳቀን)እውነታውን ቁልጭ አድርጎ ያሳዩንን ሃሳብ ተመሰጨና ሁለቱንም ልክ በባውዛ አንፑል ውሰጣቸውን ሁሉ እንዳየኋቸው ያህል ነው የተሰማኝ።እናመሰግናለን ጤና ከዕድሜ ጋር (ከመላ ቤተሰብዎ ጋር)ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልዎ።
መምህር እንኳን በሰላም ገቡ
መምህር እንዃን በሰላም ገባህ
ለኦርቶዶክስ ጠበቃ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡
እግዛአብሔር ይስጥልኝ❤
የዳንኤል ክብረትን ቅሌት ምንም ሳታስቀሩ አቅርቡት
ሰላም ለናተ ይሁን። አሜን፫። እኔ ሰለ ዳይቆን ዳንኤል ጉዳይ መፅሀፋቸውን እንጂ ስለ እርሳቸው ብዙም ስለማላውቅ አላወራም። መንግስትም ጥሩ ሲሰራ አደንቃለሁ። በተለይ ሀገሬን ኢትዮጵያን የሚጠቅም መልካም ርዕይና ምግባር ሳይ እንደ ዜጋ እደግፋለሁ። በተለይ ክቡር ጠ/ሚ አብይ ልፋትና ጥረትን እወዳለሁ። እንደ ዜጋም እደግፋለሁ። ችግር የለም ፣ወንጀል አልተፈፀመም አልልም። ይህን እቃወማለሁ ! !!!
!!! እኔ ስለ እርሶ ላውራ አቶ ፋንታሁን ። እጅግ በጣም ትዕቢት የመላብህ ፣ እራስህን ፍፁም አዋቂ ፣ፆድቅ ፣መልካም ከአደበትህ ከሚወጣ ይልቅ በጉራ የታጀብክ፣የሰውን መልካም ሀሳብ ከመቀበል ይልቅ ትምክህትን የተጠመክ፣ በተለይ !!የሙስና፣ሌብነትን !! ምትቀራመት ነህ።
።።አዳማ (ናዝሬት) ላይ ስሙኝ ብለህ ስታደነቁረን ፣ በትእቢት በቤ/ክ ግቢ ውስጥ ሰብስበህ ስለ እራስህ ክብርና ትምክት ስታደነቁረን ነበር።
።።በቴሌ ግራምህ አንተ እጅህ ባለበት ደሀ ተበደለ፣ፍርድ ተጓደለ ብዬ ሜሴጅ ብልክልህ ጆሮ ዳባ ልበስ አልክ ። ድምፅህ አለኝ እኔም ....ማድረግ ።።
።።አብሮክ ያለው ቢዝነስ ቸብቻቢ ዩቲዩበር ነው። ቄስ ብዬ ለመጥራት ይከብዳል።
።።ሀይማኖቴ ና የፈጠረኝን የድንግል ማርያም ልጅን ክብር መጠበቅ ስለምፈልግ ዝምምም። ይሻላል ። ቆርቆሮ አትሁን አቶ ፋንታውን።
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ይህ የተረገመ ዲያቆን ሣጥናኤል እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሕዝብ ይገላግለን ጉዱን ግን ግለፁት ያቆየን ❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥል መምህ እንወድሀለን
ዳንኤል ክብረት ማለት የተለያዩ የቤተክርስቲያን ሊቃዉንት የጻፉትንና ማሳተም ያልቻሉትን መጽሐፍ እየሰረቀ(plagarize) እያረገ የበግ ለምድ ለብሶ ቤተክርስቲያን ዉስጥ በመመሸግ መጽሐፍ በማሳተም እያሳተመ ሲነግድ የኖረ ይሁዳ ነዉ።
Enkan beselam Gebah, we expect more from you
God bless you , Memher fatahun
እኔ የዚህን ከሃዲ ጋኔን ክስረትን መጨረሻ ፈጣሪ ሳያሳዬኝ እንዳልሞት ብቻ እፀልያለሁ። ይህንን ወራዳ ቀን ይውጣና ብዙ ወገኖች ይፈልጉታል ።
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ዳንኤል ማለት አሁን ላይ የቤተክርስቲያኒቱን ንዋተ ቅድሳት እየሰረቀ እያሰረቀ ነው።
አቶ ዳንኤል ክብረት
መምህራኖቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ይሄ ሰውዬ ሰሙ ጋንኤል ነው ? እግዚአብሔር ይቅር ይበለው🙏🙏🙏
🙏 መምህር ፋንታሁን_ ክብረት ይስጥልን። የዳንኤል ክብረት ነውር ከዚህም ይከፋል። መጽሐፎቹ ሁሉ ሳይደክም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጉያ ወስዶ ያሳተማቸው ናቸው። የራሱ የሆነ ምንም አይነት መሠረታዊ ዕውቀት የሌለው መሠሪና ዕኩይ ነው።
እኔ በጣም immotional ሆኛለሁ በዚህ ሳጥናኤል ሰውዬ።እና እኔ የምለው ማንኛውም ከቻለ( እኔ ሃይማኖቴ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ከኔ በፊት በፊት እንጂ ኋላ አላደርጋትም ሰለ እምነቴም ብሎ ይህ ሰውዬ ፈጣሪ ለሚሰቃው ህዝብ ደጀን እንሆናለን ብለው ደማቸውን ለሚያፈሱ አንድያ ነብሳቸውን (በየእምነታቸው ከፈጣሪያቸው ጋር ቃል ኪዳን ገብተው)ላይ ታች ቆላ ደጋ ሐሩር ፀሐይ ብረድ ቁሩ እርሃቡ ሳይበግራቸው ለሚዋደቁት ፋኖዎቼ ከፍ ያለ ክበርና ምሰጋና አለኝ እናም ፋኖዎቼ የዚህን ሰውዬ ሰም በአጉሉ መነፀራችሁ ውሰጥ አሰገቡልኝ።ሌላውን ትላትል ነው(እራሱ አብይና ሸመልሰ whatever )ይህ ሰው በፋኖ ዕይታ ጉልህ ቦታ እንዲሰጠውና ሰሙ ላይቀይ መሰመር ይሰመርልኝ።ፈጣሪ ብሎ አደንዝዞት በእጅ ቢገባ።ለፍርድ እኔን አባል ብታደርጉኝ።
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ማለት ሰይጣኑ ዳንኤል ክብረት ነዉ።
መምህሮቼ እውነት በመናገር ስለምታስተምሩን እግዚአብሔር ይስጥልን
Enkuan selam gebu memhir
የት ይደርሳል ያሉት ጥጃ ስጋው ልኳንዳቤት ተገኘኘ ይባላል
መምህር ይህንን የሰይጣን መልዕክተኛ አይደለም ፊቱን ድምፁን መስማት በግሌ አልፈልግም ክርስቶስን ከነፍሰ ገዳይ ጋር የሚያመሳስል ሰው አእምሮውን ለሰይጣን አሳልፎ የሰጠ ነው በማህበረ ቅዱሳን ትልቅ ሥልጣን የነበረው ሰው ነው ዛሬ ግን አንደ ይሁዳ ወገኖቹን ለሆዱ የሸጠ ስለሆነ አታሳዩን
ጁንታ የባንዳ ፈስ
What???
መምህር ፈንታሁን ዋቄ የዘመናችን እውነተኛ ጀግናችን 💪💪💪💚💛❤
ፋንትሽ አይበሉ ገና መጀመሪያ ነበር ያሰብኩት ጥሩ ነው እርስዎ ግን ከፍቅር ከአቅርቦት አንፃር ነው
በእነዚያ ሰሆች የተነሳ ብዙሆቹ ከስራቸው ተባረዋል ታስረዋል
እናተ የምነት መምናን እግዛቭሔር ሠላማችሁን ይጠብቅልን የውነት አምላክ።
እሰቲ ሰለዘመድኩን የምታውቁትን ንገሩን
በሱ አቋም ግራ ተጋብቻለሁ።
መምሕር ፈንታሁን ❤❤❤
ኦሮቶዶክስ በዳንኤል ብዙ ግፍ ደርሶበታል
ለምን የዳንኤል ጉድ ይደበቃል ???
አንድ ቀን ኢትዮጵያ የተሻለ ሀገር እና መሪ ታገኛለች
ፋንትሽ የሚለው አጠራር ቢቀር።መምህር ወይም መምህር ፈንታሁን ቢሉ።ከእርሶ በላይ አላውቅም።
መምህር እግዚአብሔር ረጀም እድም ከጤና ጋር ይስጥልን።
መምህር ፋንታሁን እንኳን ወደ Canada በሰላም ገባህ, መርዳት ለምንፈልግ link post አድርግልን???
Be,fetari.hayle.ethiopia,teketelalech,ene,koshashaw,daneale,gen,megebia.yatalu
የኢትዮጵያ ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን " ማህፀነ ለምለም " ናት! የሚለውን እየሰማሁ ያደኩ የተማርኩትም ስለነበር እነሆ በመምህር ፈንታሁን ዋቄ ዛሬ በንፁህ መንፈስ በሀቅ ስለ ሀቅ ተደገመልኝ!
ቤተ ክህነት እነ አለቃ አያሌውን እነ መምህር ላይሉን እነ መምህር ኤልያስን እነ አለቃ ይትባርክን እነ ሊቀ ካህናት ጥዑመ ልሳንን እነ መላአከ ታቦርን: ስንቱን ስንቱን አስታውሼ? በቃ! መምህር ፈንታሁን ዋቄ የሁሉንም ምሁራን ከሚያውቁት መልካሙን " ዘር ሳይሰስቱ ዘሩ: ክርዳዱን እየለዩ: መጥፎውን ዘር ከመዝራት ተቆጠቡና እያዘኑ ሲያልፉት አስተምረውኛል"
Enkuwane beselame gebu
ዳንኤል ማነው ???? ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ እየሰራ ለምን ዝም ይባላል ለምን አይወገዝም??
ወይ ዳን ኤል እንደዚህ ተምዘግዝጎ ይውረድ????
መምህር እንዴት ኖት ከነ መላ ቤተሰቦቾ እግዚአብሔር በጤና ከረጀም እድሜ ጋር ይሰጥልን።
አመጣጤ ከጎንደር ነው የሀረር ሰው ፍቅሩ ለሰው ብቻም አይድን ጅብን ስጋ እየመገቡ ከሰው ጋር በሰላም እንዲኖር ያረጉ ናቸው::
A true Neftenga never wavers from the truth.
ፋንትሽ...ለኦዲያንስም ክብር...
ማን ይሠማዋል ዳንኤል ከስሯል
ኧረ ፋንትሽ አትበል። እሳቸው ታናሻቸውን ቀሲስ አንቱ እያሉህ። ተመልካቹን አክብር። የግል ቅርበታችሁ እኛን አይመለከተንም
መምህሮቻችን እንደት ናችኩ ይፍቱን አባቴ❤
ሀይማኖትና የዘር ፖለቲካ ቀላቅላችሁ ÷ ደግሞ ፖለቲካችሁን ያልተቀበለ ሃይማኖተኛ አይደለም የምትሉ ፈሪሳዊያን ናችሁ:: ዳንኤል ሰርቷል የምትሉትን "ያወቃችሁት" ዛሬ ሳይሆን - ካልተመረጠ ብላችሁ አገር ይያዝልን ስትሉም ነው:: ይኸው ፍላጐታችሁ የእናንተን እርካሽ ፖለቲካ እንዲያራምድ እንደነበረ ግልጽ ሆነ
ፋንትሽ ማን ናት ???ስርአት አገልጋይን እከልዬ ሽዬ ማለት ልክ አይደለም አስተካክሉ
ዳንኤል ጋኔል ቀንህን ጠብቅ!!!!
አቡነ ናትናኤል እኮ ኦሮሞ ናቸው ግን ምንድን ነው ያሉት ያዳምጣቸው ሀጢያት ሰርቶ እኛን ሀጢያት ሊያሰራን ነው.....ሎቱ ስብሃት...🙏
ጡረታ ጡረታ ጡረታ ጡረታ ጡረታ
እባከወ. ቀሲ ሰ. ፈንትሽ. ባይሉ. ጥሩ. ነው
ወንድሜ መምር ፈንትሽ አትበል መ ምህር ፋንታሁን በል
ማህበረ ቅድሳን ከናቱ ትህነግ ነበር ምንም መካካድ አያስፈልግም። ሁሉም ካድሪ አሽከሮች ነበረ በተለይ ከ2002 አመተ ምህረት ሁሉም ካድሪ ነበሩ። ግማሾቹ ከቢዩታዊ ዲሞክራሲ የሚያሰለጥኑ ነበሩ ። እናም ዳንኤል ያለው እውነት ነው። የሱ ችግሪ የሚናገረው እውነት ቢሆንም የነሱን ቦታ ቀይሮ ለፓርቲ ጥቅም መሆኑ ነው።
ክቡር ቀሲስ አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ትግራይና ትግራዋይ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጀምሮ ምንም ውክልናና ተሳትፎ ስለሌላቸው ይህንን ሁኔታ እንዲፈጠር ባደረገው የብልፅግና መንግስት ነፃነቷን የተሰጣት አገር ናት። አይደለችም ካልክ እስቲ ትግራይና ትግራዋይ ከመንግስት ምክር ቤት ጀምሮ ተገቢ ውክልና እንዲኖራት ከዛሬ ጀምሮ አጥብቀህ ፀልይ። አደራህነ!!!....
ቀሲስ፡ መምህር ያለው፡ እኮ ዐረፍተ ነገሩንትክክል ነው ነው የሚለው፡፡ ጥቁር መልበስ እንደሚገባ ያስመማል፡፡
Adirbaynet
Yezemenu labnet ,,,
ኢትዮጵያ ውስጥ ከፓትርያርኩ አንስቶ እስከ ቤተክርስቲያን ዘበኛ ድረስ ያሉት በሙሉ ለጥቅም ሲሉ ሂሊናቸውን ሸጠው ከመንግሥት ጎን የተሠለፉ የአህዛብ መንጋዎች ናቸው በጣም የሚያሣዝነው ደግሞ እነዚህን እበቶች ብፁእ ቅዱስ ገረመሌ እያላቹሁ የምትጠሯቸውና የማይገባቸውን ክብር የምትሰጧቸው ከእንሰሳ እንኳን ያነሰ አምሮና ስብዕና ያላቹሁ ምእምናንና ተከታዮቻቸው ናቹሁ 😏🤮
አንተ፡ ይሁዳ፡ዳንኤል፡ክስረት የብልፅግና ፡ውሻ፡ ከዛህ፡በሁዋላ፡አትቀባጥር፡ማንም፡አያምንህም !!! ድል፡ለጀግናው፡የአማራ፡ፋኖኖኖኖ!!! ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለ ኣንድ ብሄር እንደ ዳይኖሰር ማጥፋት ኣለባቸው ሲል
ስትፈነድቁ ነበር ። ግዜ ደጉ እያሳየን ነው
ቀሲስ 'ፋንትሽ ' የሚለው ጥሪ አያምርብዎትም። 'መምህር' 'እርስዎ' እያሉ ቢቀጥሉ ይሻላል።
ጉዱን በንግልዝኛ አርገንለታል ዳንኤል ክብረት ክGood ም Very good ነው😂
ኢሳት ቁጥር ሁለት የጥላቻ የክፋት የደን መጣጭነት ሚድያ
ወራዶች
ይህ ሰው ለምን ጦርነት ይቀሰቅሳል? ለራሱ ሮጦ ሸሽቶ የማንን መስዋዕትነት ይሰብካል?
ከክርስቶስ በላይ ማንም አይሰዋልንም!!!!
ሀሠተኛ ድቁና እንደወሰደ ተሠምቷል መሸርሞጡ ተሠምቷል
ይህ ሰው ለምን ጦርነት ይቀሰቅሳል? ለራሱ ሮጦ ሸሽቶ የማንን መስዋዕትነት ይሰብካል?
ከክርስቶስ በላይ ማንም አይሰዋልንም!!!!
ፖለቲከኛ ለመሆን የሃይማኖት ደበሎ መልበስ ለምን አስፈለገ?