አርሰናል ያለ 9 ቁጥር እስከመቼ ? ገናኖቹን የሚከተለው በጥር ይደርስ ይሆን ? Fikir Yilkal Tribune Sport

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ •

  • @Ambassel
    @Ambassel 3 дні тому +13

    ምንጊዜም ተወዳጅ ስለሆነው ምርጥ ክለብ አርሰናል በተወዳጁ ፍቅር ይልቃል ድምፅ ሲዘገብ መስማት በጣም ያስደስታል::

  • @getayealemayehu2852
    @getayealemayehu2852 3 дні тому +8

    ፍቅር ይልቃል! ጋዜጠኝነት የተሰጠህ ምርጥ ሰው። በርታልን!

  • @AbrehamDebele
    @AbrehamDebele 3 дні тому +3

    አርሰናልን መደገፍ ከጀመርኩኝ ድፍን 22 ዓመት ሆነኝ ። መድፉን ከልቤ እወደዋለሁ ሄነሪንማ🫶🫶🫶። ምርጡ ጋዜጠኛ ፍቅር እናመሰግናለን። ድል ለአርሰናል።💪🏽💪🏽💪🏽

  • @BirhaneKahsay-qq7rs
    @BirhaneKahsay-qq7rs 3 дні тому +2

    ለስፖርት ጋዜጠኝነት የተፈጠረ ሰው ፍቅር ይልቃል። በዚህ ድምፅ ክርስቶስን እንደምትሰብከው እረግጠኛ ነኝ።

  • @GebruMalede
    @GebruMalede 3 дні тому

    በእውነት ትለያለህ ቃላትን የምትጠቀምበት ምንገድ በጣም ያስደንቃል የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ይህ ነው

  • @HabibAbuMerwan
    @HabibAbuMerwan 3 дні тому +3

    አርሰናል ፍቅር የሆነ ክለብ ነው

  • @BreGaraj
    @BreGaraj 20 годин тому

    የአርሰናልደጋፊ ነኝ አርሰናልን እወደዋለሁ ፍቅር ደስ በሚል አገላለፅ ገልፀኸዋል🙏

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 дні тому +3

    ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 3 дні тому +1

    ምርጥ አቂርብ ጋዜጣኛ አቃራርቢክ ዋውው ነው

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 2 дні тому

    ARSENAL is Just LOVE 💕

  • @birukabrehaabiy4232
    @birukabrehaabiy4232 3 дні тому

    ❤❤❤❤ fiker diro ante sport etv meshet sitakereb betam neber des yemilen!! here u r again.... brother North London forever much respect 🎉🎉

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 3 дні тому +3

    #Arsenal 1994 European Cup Winners' Cup winner. #COYG❤

  • @GIBISEW
    @GIBISEW 2 дні тому

    THANK YOU FIKR
    🙏🙏🙏

  • @NiguseElias
    @NiguseElias 3 дні тому

    Fikir ende simeh fikir yehon agalalats❤

  • @AmenHanok
    @AmenHanok 3 дні тому

    Mert Akrareb Btam Nw Menwodk Ke BAHIR DAR❤❤❤❤

  • @henok8234
    @henok8234 3 дні тому

    እናመሰግናለን ትሪቡን ❤

  • @bamlakemiru
    @bamlakemiru 3 дні тому

    ፍቅር ይህን ፕሮግራም ባልሳሳት ከዚህ በፊት አዘጋጅተኽልናል የብዙ ተከታዮችህ ጥያቄ ስለሆኑት ስለ አንጋፋዎቹ ግብ ጠባቂዎች buffon, neuer, and casillas በማይጠገበው አንደበትህ አቅርብልን።

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 2 дні тому

    My ARSENAL 🔥🔥🔥

  • @BirhanuAbraham-ns3zj
    @BirhanuAbraham-ns3zj 3 дні тому +2

    Mirth akerereb ❤❤❤

  • @zufanshambe
    @zufanshambe 3 дні тому +1

    this is forever whatever wonder❤❤

  • @su72973
    @su72973 3 дні тому +1

    ፍቅር አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳኸው
    አሌክሳንደር አይዛክ ወይም ቤንጃሚን ሴስኮ ያስፈልጋቸዋል

  • @nahusenayalemayehu3582
    @nahusenayalemayehu3582 2 дні тому

    It is amaizing 🎉

  • @EasterMarkos
    @EasterMarkos 3 дні тому

    Arsenal ❤❤❤😍

  • @SeidbinkedirSeidbinkedir
    @SeidbinkedirSeidbinkedir 3 дні тому

    North London forever ♥️ ❤️ ❤

  • @AnwarEbrahim-v6f
    @AnwarEbrahim-v6f 3 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FuadMohammed-p4i
    @FuadMohammed-p4i 3 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 3 дні тому

    😊🙏😊🙏😊

  • @GIBISEW
    @GIBISEW 2 дні тому

    HANERY IS FIRST 💪💪💪

  • @Silwanos
    @Silwanos 3 дні тому +1

    Van persi could have gone to city and he would still had been legend but he went to our enemy and helped them win PL he's a treator 🤨🤨🤨

  • @tayeshibabaw6600
    @tayeshibabaw6600 3 дні тому +1

    van persi k arsenal yetarik mahder teserizual viva fkr

  • @YONIS..TAHIR..
    @YONIS..TAHIR.. 3 дні тому +2

    OLMOO

  • @mohamed-b1t6o
    @mohamed-b1t6o 2 дні тому

    henry said the best player I have played with is Dennis Bergkamp. when Kate Abdo ask him, no Messi? he replied just DENNIS BERGKAMP

  • @Lovehaidear
    @Lovehaidear 3 дні тому

    ከዚህ ውጪበዚህ እሚያምርዲምፅ ሌላም ነገር ለማቅርብ ምክር

  • @Mamush-j3u
    @Mamush-j3u 3 дні тому

    Sila arsenal masmat falige sayhon fikr silazegebe bicha hulunm charishe samew

  • @AbdifataxHussen-c1m
    @AbdifataxHussen-c1m 2 дні тому

    የተለከፍኩበት ስብስብ እኔም በክረምተ የሚዘጋጀው የክረምት የቀበሌዎች ውድድር ሳንሸነፍ ለቀበሌያችን ዋንጫ አስገኘን አርሰናልን የበለጠ እንድወደው ምክንያት ሆነኝ

  • @mulukenyalew7481
    @mulukenyalew7481 3 дні тому

    ስለአርሰናል ስታወራ በቃ እንዴት ልቤ እንደሚሞላ

  • @Nope-259
    @Nope-259 2 дні тому

    ay arsenal lben atefahew eko

  • @AbdulrazakSultan
    @AbdulrazakSultan 3 дні тому

    Only one player need that man is isak

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 3 дні тому

    ቄንጠኛ ፕሮግራም

  • @PuppyJoy-v3e
    @PuppyJoy-v3e 2 дні тому

    በቲክቶክ ቤዛ የቤተሰብ እቁብ ላይ በጎልደን ስፖርት ገብተው ይገምቱ ይሸለሙ

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 3 дні тому +2

    ፍቅር👉isack ይሆናል ብየ አስባሎህ