ድቡብ አፍሪካ ትዛዝ አድርሻለው ጀግና ነህ ይመችህ ቀጣይ ጉዞ ወልቂጤ ነኝ ይሄ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 469

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 7 місяців тому +23

    ጀግና ነሽ እኔም አገሬ ስመጣ እዳች ጀግና ሴት መሆን ምኞቴ አላህ ያሳካልኝ ግን የቱ ውለጅ ዘርሽ ተኪ ❤

    • @GgdtCfr
      @GgdtCfr 6 місяців тому

      Salm

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 місяців тому +44

    ጀግና ሴት👍👍👍👍

  • @merem2420
    @merem2420 7 місяців тому +10

    አኺረን ወንዶችም ጀመሩእቃ ማሟላት😅
    ማሻአላህ በሰላም በጤና የሚኖርበት ያድርገው ወንድማችን ❤

    • @zmzm5614
      @zmzm5614 7 місяців тому

      😁😊

  • @sitesite4112
    @sitesite4112 7 місяців тому +32

    ጀግና ለምለም የአረብ ሃገረ ሴቶቸ ተቋረቋሪ ነሸ ሰወድሸ

  • @Hanif323
    @Hanif323 7 місяців тому +32

    እስር ቤት ላሉ ግን ድምፅ ብትሆኑ ብትልጅራዎች😢😢

    • @Ami00-o5i
      @Ami00-o5i 7 місяців тому

      በረራ እኮ ተጀምሯል እህቴ😊

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 7 місяців тому

      እየተፈቱ ነውኮ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 7 місяців тому +8

    ወውውው ማሻአላህ ያምራል በጣም ጀግና ለሙየ ጎበዝ ነሽ በርች👌👍👍👍

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 7 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆ በርች እህቴ በጣም አድናቂሽ ነኝ 💪🏾💪🏾💪🏾👍🏾 ለኔም አንድ ቀን አይቀርም 🙏🏾🙏🏾

  • @halikahalika
    @halikahalika 7 місяців тому +7

    ሰለም ለሚ ወራቤ መሻ አላህ አምሮበታል ያኔስ ታራ ማችናው ወንድ ለመጃመሪያ ጊዜ ጎበዝናው❤🎉😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 7 місяців тому +10

    ማርያምን ቃላት አጣወልሽ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @mekiyajemal9132
    @mekiyajemal9132 7 місяців тому +86

    የተንቢ ምርጥ ሤት ሥወድሽ አብርሽንና ሩታን ቤትሽ ጋብዢልን የምትሉ በላይክ አሣዩን

    • @tube2341
      @tube2341 7 місяців тому +4

      ጨላውን ልከሽ ነው😂😂

    • @EkramTube-l8o
      @EkramTube-l8o 7 місяців тому +8

      የተንቢ ሥራላይነቺ እሙየ 😂😂

    • @lubabahabtamu3210
      @lubabahabtamu3210 7 місяців тому +11

      ወይ ጉድ ስንት የምትጠራው ይኖራታል ግዜ ታገኜች አንች ብለሻት አደለም የምትጣራ ሩታ ሩታ አብርሽ አብርሽ ቆይ ምንድን ናቸው እነዝህ ልጆች አልገባኝ አ😂😂😂

    • @Martitube-xb4df
      @Martitube-xb4df 7 місяців тому +6

      ​@@lubabahabtamu3210አፌ ቁርጥ ይበል ❤የሆዴን ነው የተናገርሺው በየቦታው የነሱ ስም ካላነሱ አይኮምቱም😅😅😅

    • @lubabahabtamu3210
      @lubabahabtamu3210 7 місяців тому +2

      @@Martitube-xb4df ግራ ገብቶኝ እኮ ነው የኔ ውድ እህት

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 6 місяців тому +3

    ጉብዝናሺን ጥንካሬሽን ታማኚነትሺን ሳላደንቅ አላልፉም ቀጥይበት👍

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 7 місяців тому +58

    የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጅራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤❤👍❤

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 7 місяців тому +2

    የኔ ልዮ የተንቢየ ቤተን ልጨርስና የቤት እቃና አርቢያ መክሊስ አች እድታስገቢልኝ እፈልጋለሁ የኛ ተቆርቋሪ እህት ነሽ ስወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 7 місяців тому +2

    በሰላም በደስታ የሚኖርበት ያርግለት በጣም ደስ የሚል ቤትነወ❤😂😂😂ባልና ሚስት ሳይተኙበት አች ቀደምሽ ጎበዝነሽ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 7 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ሲያምር የተቢ ጀግና እህታችን በርቺ ወላሂ በጣም ነው ሚያምረው

  • @dubaidubai325
    @dubaidubai325 7 місяців тому +2

    እመብርሀን ትጠብቀሽ በእውነት ጎበዝ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @fathihafathi9008
    @fathihafathi9008 7 місяців тому +12

    ወረቤ ነት

  • @SaronMulgeta-p6l
    @SaronMulgeta-p6l 7 місяців тому +1

    የኔ ማር ስዴት ምረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረ አለኝ ሀገሪ ልገባ ነበር ምን ብሰራ ያዋጣል በአምስት መቶ ሽር ብቻ

  • @SameeraSameera-e7o
    @SameeraSameera-e7o 7 місяців тому +5

    ማሻላ ጉራጌ ቤት በማሥዋብ አደኛነው

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 7 місяців тому +5

    የኔ ጀግኒት Big respect ❤❤❤

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 7 місяців тому

    ማሻ አልላሄ እዲሜና አፈያ ሰቶት የሚኖርበት ያዲርግለት
    ምንጣፉን ግን አሳነሰዉ ወይ ትልቅ ወይ ሁለት ቢሆን ጥሩ

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 7 місяців тому

    ለምለምየ የኔውድ አንቺ ጄግና ሤትነሽ ለብዙዎች ተምሣሌት ነሽ ግን ያችን ባልቴት ጓዴኛሽን እሥኪ ምከሪያት እንዳንች ሠረታ ትለወጥ የሠው ስጋ ከምትበላ

  • @mehbubatube449
    @mehbubatube449 7 місяців тому +3

    መሸለህ ደስ ኢለል ኢንሸለሀ ለኔም ተሰሪሊኘሊሽ

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 6 місяців тому +1

    ጎበዝሴትነሽ በርች ለኔም አዝሽነበር ወሎሀይቅ ከሔድሽ❤❤

  • @Ikramikram-d1o
    @Ikramikram-d1o 7 днів тому

    አረቢያ መጅልስ ዋጋው ስንት ነው

  • @morisheta1351
    @morisheta1351 6 місяців тому

    የመጋረጃውና ከለር እና የመጅሊሱ ከለር አይመሳሰልም እንዲህ ያሉ ነገሮችን ትኩረት አድርጊ በተረፈ ያምራል

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 6 місяців тому

    የኔውድ ጀግና ኢሻላህ ካራቀሽ እኔም ካች ኢሻላህ አዛለሁኝ ወደወሎ ማሬ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZkiyazkiyaZek
    @ZkiyazkiyaZek 6 місяців тому

    እኔም እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥርሽ ላኪልኝ እዚጋ ያለው ስልክ አይሰራም

  • @ethio125
    @ethio125 6 місяців тому

    የተምቢ አዳማ ላይ ባዶ መሬት ፈልጊኝ እስኪ አጋጣሚ ካገኘሽ

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 6 місяців тому

    ይሄ ቤት አሰራሩ አሪፍ ነው ደስ ይላል የከተሜዎች ነው ሰፈርም ተጀምሯል ጀግና ሤት አላህ ላችም ለውድ ቤቶችሺም ሂዳያ ይስጣቸው ስስጥሺ

  • @ZkiyazkiyaZek
    @ZkiyazkiyaZek 6 місяців тому

    እኔም እፈልጋለሁ ስልክሽ ላኪልኝ እዚጋ ያለው ስልክ አይሰራም

  • @KhadijaKhadija2-e9w
    @KhadijaKhadija2-e9w 7 місяців тому

    አለምየ ወላሂ እደት እደምወድሽ አችን ሳይ ጀግና እሆናለሁ ተስፋ ቆርጨ እደሆነ ተስፋየ እዳድስ ያለመልማል አሏህ ይጠብቅሽ እቅፋታ አያግኝሽ ግን በግልሽ መጥቼ አልመለሽልኝም

  • @hayatyarsulwdaji7600
    @hayatyarsulwdaji7600 7 місяців тому +2

    የተቢን እኔ በጣም ነው የማደንቃት የሴት ጀግና
    አብሽሪ ጠንክሪ እሺ

  • @SofiyaMohamed-ie3bc
    @SofiyaMohamed-ie3bc 5 місяців тому

    ሙሉ ዕቃዉ ስንት ጨረሰበት

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 7 місяців тому +3

    መቂ ናት ያቺ ሃገር 👍

  • @RemlaREHMA
    @RemlaREHMA 7 місяців тому

    አልጋውንም ቁም ሳጥኑንም መጅልሱንም ነው ስንት ነው

  • @MsraMsra-w7b
    @MsraMsra-w7b 7 місяців тому

    የትነው ያለሽው ሁሉም ቦታ ትሄጃልሽ

  • @ማርሲላስ-ዸ1ጀ
    @ማርሲላስ-ዸ1ጀ 6 місяців тому

    ውዴ እኔ ላዝ ነበር ግን በኢሞ ሥልክሽ አይሠራም ውዶ❤

  • @SamsungAs-bw5ou
    @SamsungAs-bw5ou 7 місяців тому

    ለምዬ፣ቦታ፣ፈልጊልኝ፣እስኪ ፣እኔ የውልቂጤ፣ ልጅ ነኝ ግን ቡታጅራ መኖር እፈልጋለሁ ፣

    • @asqw6481
      @asqw6481 4 місяці тому

      ዉድ ነዉ ግን ቡታጅራ

  • @mesiKefelye
    @mesiKefelye 6 місяців тому

    እሺ እኔም እቅ እፈልጋለሁ ሰልክሽን ላኪልኝ ሶፋ እፈልጋለሁ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 місяців тому

    ለሙዬ በዛው ዋጋዉን እየነገርሽን

  • @EABET-qt9iw
    @EABET-qt9iw 6 місяців тому

    አጣቃለይ ስንት ነው ወጋ

  • @ShamsiyaShamsi-q7b
    @ShamsiyaShamsi-q7b 6 місяців тому

    የተንብዬ በወትሰፕ በቴሌ ግራም አትመልሽምሳ

  • @natinuke
    @natinuke 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ዬነ ጅግና ❤

  • @ZelayekIbrahim
    @ZelayekIbrahim 7 місяців тому

    መሻአለ የምረል ግን ስልክ ቁጥርሽን በገኝ ❤❤

  • @wollokocha
    @wollokocha 6 місяців тому

    የእቃዋ ቡፌ ስንት ነች?

  • @asute_tube
    @asute_tube 7 місяців тому +5

    ወረቤ ሀገሬ❤❤❤❤

  • @MehamedNesru-c5y
    @MehamedNesru-c5y 7 місяців тому +8

    ወረቤ

  • @RahmaMohammed-t2z
    @RahmaMohammed-t2z 4 місяці тому

    ጀግና ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 7 місяців тому

    ተይ የተንቢ ኮርኒስና ጅብሰም ስንት ይፈጃል ንገሪኝ ለ 5 ክፍል ቤት

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 7 місяців тому

    ማሻ አላህ ነውቤቱ በስላም ገብታ ወልደው ከብደው የሚኖሩ ያድርጋችሁ

  • @elafelaf2010
    @elafelaf2010 7 місяців тому

    በርች የኔልዩ❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ

  • @aleassefa
    @aleassefa 7 місяців тому +1

    ጎበዝ ነሽ ሰለደንቅሽ አለልፊም

  • @sofisofi7083
    @sofisofi7083 6 місяців тому

    ስልክሽን አስቀምጪ ማር❤❤❤❤❤

  • @ZEDOLOVE-m8p
    @ZEDOLOVE-m8p 7 місяців тому

    ግን የተንቢ ወሬ አታውቅም ልበል ወይስ ምንድን ነው እምታወሪውን ወሬ እየስማሽ ነው እምትለቂው መስራት ጥሩው ሁነ እያለ ንግግርሽ ግን ግራ ያገባል ዝም ብለሽ ያመጣልሽን እምታወሪ ይመስላል ወሬም እኮው ቁምነገር አለው ተናግርሽ እምታስመኔ ስው ለመሆን ሞክሪ ይህ የእኔ አስተያየት ነው በመጥፎ እንዳትተርጓሚው ሲሰተር

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 7 місяців тому

    ለሙዬ አልገባኝም ሁሉም ነቅ መቶ ሺብርቁምሳጥን አልጋ ብፌ ፍራሽ አረብያው ምንጣፋ መጋረጃውም ሁሉንም ነው አሳውቂኝ

  • @Fikiet
    @Fikiet 7 місяців тому +1

    በመጀመሪያ፡ስላም፡ስላም፡እያልኩ፡ጠንክሪ፡በርቺ፡እንዳንች፡ጠንካራ፡ያብዛልን፡እንቺ፡ባታቂኝም፡እኔ፡አቅሻለሁ፡አሥባልት፡ነው፡የሚለየን፡ሥንት፡ነው፡መቀመጫው፡ዙሪያ፡ያለው

  • @የምስራጅ
    @የምስራጅ 6 місяців тому

    ዉዴ ዎዳ አሳላ ድረስ ትዎስዳለሽ ዎይ ???

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 6 місяців тому

    ማሻአላህ በርቺ የሴቶች ጀግናየ የተቢየ🎉🎉

  • @Ikramikram-d1o
    @Ikramikram-d1o 7 днів тому

    ዋው በጣም ያምራል ማሻአላህ

  • @zabeebazabi4878
    @zabeebazabi4878 7 місяців тому

    ስንት ነው መቶ ሺ ሁሉንም ነው

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 7 місяців тому

    Goid job sister keep it up the good job. I am proud of you. Did such a good job. Have a nice blessed one
    Peac, peace, and peace for Ethiopian.

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 6 місяців тому

    ተባረክ ሥራሽ በጠም ጥሩ ነው

  • @Hiyba123
    @Hiyba123 7 місяців тому +2

    Wawwww mara nefti iko

  • @zeherasani3175
    @zeherasani3175 6 місяців тому

    ኮርነሩ ቢፌስ ዋጋዉ

  • @Guggi-zw4ev
    @Guggi-zw4ev 7 місяців тому

    አኺረን ወንዶች እቃ ማሟላት ጀመሩ የተባረከ ይሁንልህ ወሏሂ በወንድላይ ሲያምር በርታ በርታ ወገናችን ወዬዬዬዬ በሉ ወንዶች ይልመድባችሁ

    • @Guggi-zw4ev
      @Guggi-zw4ev 7 місяців тому

      ባሉስ ካልመጣ ምን ታርግ ሆ አትጥበሷት

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 6 місяців тому

    ከተማው ባህር ዳር ይመስላል

  • @2127ሀ
    @2127ሀ 7 місяців тому +1

    የኔ ጀግና እህት ለሙዬ

  • @Murshida-y2m
    @Murshida-y2m 6 місяців тому

    masha allah ba wist anagring ehite efalgalew silk qutur lakling

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 6 місяців тому

    Gobez neshe geta Eyesus Yikbrlshe❤❤❤

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 7 місяців тому +1

    ኮሜንታሮች ሀሳብ ስጡኝ ይቺ አልጋ ታምራለች ወይ ላሰራት ነበር

  • @raaaameee5304
    @raaaameee5304 7 місяців тому

    ሢያምር ከቤቱ ማች የሆነነውማሻአላህ

  • @Nafesh-i3k
    @Nafesh-i3k 13 днів тому

    ማሻላ

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 7 місяців тому

    መጅልሱ ስንት ቲክነስ ነው

  • @Kidist19
    @Kidist19 7 місяців тому

    ጀግኒት

  • @Emebet123
    @Emebet123 6 місяців тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቺ

  • @ryhanaryhana6797
    @ryhanaryhana6797 7 місяців тому

    masha allah yetebi yene wed tenkri allah ytebkshi

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd 6 місяців тому

    ውደ ቦረና መካነ ሠላም ታደርሻለሽደ መልሽልኝ🥰🥰

  • @faizamusema8047
    @faizamusema8047 7 місяців тому

    ሰላም የተቢ እዴት ነሽ የዋሳፕቁጦርሽ አስቀምጭለኝ እቃ ፈልጌነዉ❤

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 7 місяців тому

    ለምዬ በሰላም ደርሰሽ ተመለሺ የኔ እህት!!

  • @እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ
    @እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ 7 місяців тому

    ጀግና በጣም አደናቂሽ ነኛ❤❤❤❤❤❤

  • @mayaahemed-m1w
    @mayaahemed-m1w 7 місяців тому

    ለኔም.ወልቂጤ.ታደርሺልኛለሽ.ግን.ቤቴ.አላለቀለትም❤❤❤❤❤

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 7 місяців тому

    Weda waliso tadersilignalesh be be imoo awarashalew lemuye jegnawa betam yamiral yihen algaw ina bife kumsatinu faligalew
    Yane bet aynet new yeberut dikame temesgen

  • @HadhaaTokkuma
    @HadhaaTokkuma 6 місяців тому

    Mashallah sirash del yelegm wlh ❤❤❤❤

  • @ዶክተርአብይነኝሰብስክራይ

    እውነት ጀግና ነው እንኳን ሳይ እኔም ሰሪ ነው የምለኝ

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 7 місяців тому +1

    ጀግና ነሽ ጎበዝ በረቺ የተንቢዬ♥️♥️♥️♥️🖤❤❤

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ
    @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ 7 місяців тому

    ለሙየ የኔ ጀግና የእውነት ሰወድሽ

  • @qrt77
    @qrt77 7 місяців тому +3

    ወራቤ ነው

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs 7 місяців тому

    ጌታካችጋርይሁን ለሚዬ

  • @Fatiya-p6t
    @Fatiya-p6t 7 місяців тому

    አረቢያን መጅለሱ ብቻ ነው መቶ ሺ ብር እስኪ ምታውቁ ንገሩኝ

  • @zeherasani3175
    @zeherasani3175 6 місяців тому

    ለሙ ይህ አረቢያን መጅልስ ስንት ነዉ የጨረሰዉ ኦርጅናሊዉ ነዉ ግን

  • @tigistejesustesefaya2103
    @tigistejesustesefaya2103 7 місяців тому

    Yena ehit Gata yebarkishe yejochishe sera yebarkishe Gata semu yebarkishe berchi

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 7 місяців тому

    ጎበዝየኔወደእኔምኢሻላህካቸነወእምገዛወ

  • @hasina9776
    @hasina9776 7 місяців тому

    ማሻ አላህ ወራቤ አይይይ ናፈቃኝ 😢❤❤❤❤

  • @zenushowዘይኑ
    @zenushowዘይኑ 7 місяців тому +1

    መተናል ገብተናል ሰላም ሰላም ብለናል ላይክ ሼር ለሙዬ የኛ ጃግናት 🎉🎉

  • @kabetube
    @kabetube 6 місяців тому

    ዋውአገሩበጣምያምራል

  • @ሀዩቲYouTube
    @ሀዩቲYouTube 7 місяців тому

    ውቢት ቡታጅራ ወድ ስልጤ መስመር ነው ለምለም ቦታው

  • @ጌታየሆይለንስሀአብቃኝ
    @ጌታየሆይለንስሀአብቃኝ 7 місяців тому

    ብፊዋ ሰንት ነች

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 7 місяців тому +1

    አልጋው ስያምር😮

  • @saraalemu2961
    @saraalemu2961 7 місяців тому

    Gobze nshe egezabeher telke bata yadrseshe gen mberok wnedemshe yet hedu newo ayetayem bslam newo