አርቲስት ሜላት ስለ ፍቅረኛዋ አነጋጋሪ መልስ የቲክቶክ ዘመናዊ ጊፍት ሌብነት | ashruka

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лют 2024
  • አርቲስት ሜላት ስለ ፍቅረኛዋ አነጋጋሪ መልስ የቲክቶክ ዘመናዊ ጊፍት ሌብነት | ashruka
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 125

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 5 місяців тому +12

    አሹካ ባለህበት እግዚአብሄር ይጠብቅህ እናመሰግናለን እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm 5 місяців тому +27

    አምላክ ይመስገን የኛ አሽሩካ እንካን በሰላም መጣህ ሰላም ፍቅር ለአለም ለሰው ልጅ በሙሉ❤

    • @_ebstv
      @_ebstv 5 місяців тому

      የprofile photoዬን በመንካት ቻናሌን ተቀላቀሉ። በእጥፍ ታተርፋላችሁ።

    • @_ebstv
      @_ebstv 5 місяців тому

      የprofile photoዬን በመንካት ቻናሌን ተቀላቀሉ። በእጥፍ ታተርፋላችሁ።

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 5 місяців тому

      አሜን

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 5 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ድል ለፍኖ ለፍኖ ለፍኖ ለፍኖ ለፍኖ ለፍኖ ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 5 місяців тому +11

    በስመአብ አሹ ሚባለው ልጅ እኮ በጣም ጥሩ ነገር ነበር ሚሰራው እንዴት እንደዚ ያደርጋል😥😥😥😥😥

  • @user-ot2dw1kf8y
    @user-ot2dw1kf8y 5 місяців тому +4

    አሹ ድምፃችን እናመሰግናለን

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y 5 місяців тому +3

    ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ፋኖ አሸናፊ ነው

  • @user-yh4so4ri3m
    @user-yh4so4ri3m 5 місяців тому +3

    እግዚ አብሄር እዉነቱን ያዉጣ።

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 5 місяців тому +5

    ፍትህ ለአማራ

  • @selamselam3944
    @selamselam3944 5 місяців тому +4

    አሽሩካ ምርጥ ሰው❤❤❤❤

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 5 місяців тому +2

    ስላም ለሀገራችን ለተገፍው ለአማራ ህዝብ

    • @_ebstv
      @_ebstv 5 місяців тому

      የprofile photoዬን በመንካት ቻናሌን ተቀላቀሉ። በእጥፍ ታተርፋላችሁ።

  • @user-qy6cv9tf1f
    @user-qy6cv9tf1f 5 місяців тому +5

    ክፉ አይካህ ወንድሜ

  • @user-ee1ob8dm1o
    @user-ee1ob8dm1o 5 місяців тому +6

    አማራ ያሸንፋል ድል ለፋኖ💚💛❤

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 5 місяців тому +2

    Thanks so much Bro ❤❤❤

  • @madi8643
    @madi8643 5 місяців тому +4

    የድሀው አዋዋል በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 5 місяців тому +3

    አሹካዬ በርታልን እኔምጋ በረዶ ነው

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 5 місяців тому +5

    አሹሩካ ወንድሜ ድምፅ ስለሆክ❤❤❤

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 5 місяців тому +1

    U are hero

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 5 місяців тому +3

    የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይማርሽ ኪዳነምህርት ትዳብስሽ

  • @rodastekela6925
    @rodastekela6925 5 місяців тому +5

    በጣም ነው የምታሳዝነው ልጅቷ ገንዘብ ተሰብስቦላት ተዘረፈች በማርያም በምን ልላክልህ ማስረጃ አለኝ

  • @MrBelsty
    @MrBelsty 5 місяців тому +5

    🫶 አግኝቼህ ነበር ሺሮሜዳ ከ አንድ ዓመት በፊት አካባቢ:: ለህዝባቺን ድምፅ ስለሆንክ አመሰግናለሁ::

    • @90ETHoldmusic
      @90ETHoldmusic 5 місяців тому +1

      50

    • @ashruka
      @ashruka  4 місяці тому +1

      Thanks a lot ከልብ አመሰግናለሁ ወንድም

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 місяців тому

    ድል ለፍኖኖኖኖኖኖ💚💛❤💪💪

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 5 місяців тому

    ፍትህ ለወገናችን ለአማራ

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w 5 місяців тому +1

    አሹየ በርታልኝ❤

  • @user-io4np9tm6h
    @user-io4np9tm6h 4 місяці тому

    አሹካ እኔ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ከ3 አመት በፊት ነው የምክታተልህ በጣም ነው የምንወድህ እኔም ቤተሰቦቼም

  • @user-io4np9tm6h
    @user-io4np9tm6h 4 місяці тому +2

    አሹካ ሳውዲ እስርቤት ላሉ ወንድሞችም ድምፅ እንሁናቸው ወንድሜ

  • @fmeylan2240
    @fmeylan2240 5 місяців тому +1

    ❤merci

  • @Haregi849
    @Haregi849 5 місяців тому +1

    አሹርካ ምርጥ ሰው

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y 5 місяців тому

    ❤👍👍👍

  • @user-ee1ob8dm1o
    @user-ee1ob8dm1o 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betitube12
    @betitube12 5 місяців тому

    💒🙏☝️😭
    ❤️💛💚

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 5 місяців тому +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 5 місяців тому

    አሹካየ 🥰❤❤❤አላህ ይጠብቅህ ምረጥ

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 4 місяці тому

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @bellaconjo3307
    @bellaconjo3307 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @tube5169
    @tube5169 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 5 місяців тому

    በጣም የሚገርምው ውሎዬን እዩልኝ ብሎ ያለው ልጅ የለበስው ጃኬት ጀርባው ላይ ያለው የኮከብ ምልክት የሰይጣን አምላኪዎች ምልክት ነው:: ዝም ብሎ ያለማወቅ ምልክቶችን መልበስ ያቸግራል

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢yasezinal betam

  • @hussahmed5323
    @hussahmed5323 5 місяців тому +3

    አሽሩካ በርታልን ጎበዝ ልጅ

  • @user-ot8jg3hs6b
    @user-ot8jg3hs6b 5 місяців тому

    አሹን በመልካም ስራው ነበር የምናውቀው ምን ነክቶት ነው ታዲያ ማነው የሚታመነው እረ ግፍ ነው እዬ እርድና አይደለም 😢😢

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 місяців тому

    አምላክ እንዴት ይታረቀን ከሕፃን እስከ ወጣት እስከ አዛውንት ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እየተፈፀመነው አሁን ከዚች ሕፃን በሺተኛ ላይ ሰው ያጭበረብራል

  • @user-in8vw3jk2z
    @user-in8vw3jk2z 5 місяців тому +3

    በጣም,ቶክቶክ,ከመጣወዲህ,ሌባ,በስቶል።😢

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 5 місяців тому +2

    Free amara

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 5 місяців тому +1

    ይህ አራዳ መሆን ሳይሆን አሳማነት ነው ያሳፍራል እባካችሁ የሰው ሀቅ የሰው ነው ለጊዜው ብትደሰቱም መጨረሻችሁ ግን አወዳደችሁ መጥፎ ነው ድንገት ሳታስቡት ደደስታችሁን ነጥቆ መቅሰፍት ነው የሚያውርድባችሁ እረፉ የሰው ሀቅ የምትበሉ ሌብነት ነውር ነው ሀጢያት ነው አትስረቅ ብሎናል የፈጠረን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እመኑ በእሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ እግዚአብሔርን ፍሩ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው !!!

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 5 місяців тому +1

    ፍትህ ለወገኔ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 5 місяців тому

    የደሀው ነገር ያስቃል 🤣የኔ ታሪክ ነው

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 5 місяців тому

    አሹካዩ ❤🥰🥰

  • @tigistya
    @tigistya 4 місяці тому

    እኔ እነዚህ እያለቀሱ የሚለምኑ ቲክቶከሮችን ስለማላምናቸው አልፈዋለሁ እርዳታ ጠያቂዎችም ትልልቅ የዩቱዩብ ሚዲያዎች አሉ ለምን እዛ አይሄዱም

  • @samritube9007
    @samritube9007 5 місяців тому

    ታኩር የኔ ምርጥ❤😂

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 5 місяців тому

    አሹካየ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-ee1ob8dm1o
    @user-ee1ob8dm1o 5 місяців тому

    😘😘😘😘😘😘

  • @elizabethgezahegne9997
    @elizabethgezahegne9997 4 місяці тому

    አሺዬ ወንድሜ 👍👌🙏

  • @HagerenAresam-ff9ol
    @HagerenAresam-ff9ol 5 місяців тому +1

    እዴት ከበሽተኛ የህጻን ልጅ ታጭበረብራለክ ካንተ በላይ የሸሌ ልጅ ይኖር ይሆን ?

  • @kalekale2377
    @kalekale2377 5 місяців тому +1

    AMHARA FANO

  • @_ebstv
    @_ebstv 5 місяців тому +1

    የprofile photoዬን በመንካት ቻናሌን ተቀላቀሉ። በእጥፍ ታተርፋላችሁ።

  • @nmlkklkk
    @nmlkklkk 5 місяців тому +1

    ፍትህ ለስኡዱ እስሪበት ያሉ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 5 місяців тому +5

    አሹካችን ❤️💛💚 የምንወድህ

  • @fevengetnet3568
    @fevengetnet3568 5 місяців тому

    አሹካዬ ❤️❤️❤️🤴💪💪💪💪💚💛❤️

  • @rodastekela6925
    @rodastekela6925 5 місяців тому +1

    ኣረ አለ አሽሩካ በናትህ በምን ላግኝህ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 5 місяців тому

    ይህ ኮሜት የምታነቡ ዉድ ኢትዮብያዉ በያላቹበት አለም ዳርቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የማታ እጀራ ይስጣቹ❤🎉🎉🎉

  • @user-by7rx5ds8i
    @user-by7rx5ds8i 5 місяців тому

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ወይ ያማል

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 5 місяців тому

    አሹዩ

    • @_ebstv
      @_ebstv 5 місяців тому

      የprofile photoዬን በመንካት ቻናሌን ተቀላቀሉ። በእጥፍ ታተርፋላችሁ።

  • @Tewahade-yr1mp
    @Tewahade-yr1mp 5 місяців тому

    Ashuka 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hiwotlegesse5239
    @hiwotlegesse5239 4 місяці тому

    💚💛❤

  • @masialemu
    @masialemu 4 місяці тому

    ለምንድ ነዉ ቪዲዩ ስትለቅ የማይመጣው

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 5 місяців тому

    ያሳፍራል

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 4 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abushgett3321
    @abushgett3321 5 місяців тому +1

    Babey girum

  • @BRANCOF
    @BRANCOF 5 місяців тому

    ከባድ ነው 😁

    • @_ebstv
      @_ebstv 5 місяців тому

      የprofile photoዬን በመንካት ቻናሌን ተቀላቀሉ። በእጥፍ ታተርፋላችሁ።

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t 5 місяців тому

    ደቡብ ነኘ ፋኖን ግጥም አርጌ እደግፋለሁ

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 5 місяців тому

    ❤❤❤❤💚💚💚❤❤❤💖🤔

    • @alamaa-ro4gt
      @alamaa-ro4gt 5 місяців тому

      💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏

  • @_ebstv
    @_ebstv 5 місяців тому

    እውነትም fascist!! በትክክል ይህ አገዛዝ Fascist ነው✅

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 5 місяців тому +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 4 місяці тому

    እውነት ለመናገር መቀበል የለባቸውም በአማራ ክልልም ኦሮሚያ ክልልም ባትግራይ ክልልም
    ለሀገራችን ሰላምን አምጣላት ሰላም ከምንም ይበልጣል
    ሀገርን ማራኢትዮጵያ ህዝብ እንሰጣለን ያሉት ነገር
    ማንም ለስልጣኑ ነው የሚዋም ለስልጣኑ

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s 5 місяців тому

    አኩካየ ልጁ ግን መልስ ሰቷል አልወሰድኩም ብሎ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 5 місяців тому

    አሹካ እየዞርሽ😂😂😂😂😂

  • @marikoswubet-xl8gf
    @marikoswubet-xl8gf 5 місяців тому +1

    አሹካ እንዴት ነህ አንተን ብየ ከጎንደር ብመጣ አንተ ሂድክ

  • @Ksaaa-tf9fk
    @Ksaaa-tf9fk 4 місяці тому

    💛❤️💚❤️💛💚❤️💛💚🙏🤲🤲🤲

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 5 місяців тому

    የድሀ አዋዋል 😂😂😂😂😂😂

  • @user-yh4so4ri3m
    @user-yh4so4ri3m 5 місяців тому +2

    አትኩት አትኩት አትኩት አማራንንንንንንንን

    • @almazali4784
      @almazali4784 5 місяців тому

      🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 5 місяців тому

    16:57 bey 😂

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 4 місяці тому

    ያሳዝናል፡

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 5 місяців тому +1

    Betam yasazenale

  • @useresfaughv00
    @useresfaughv00 5 місяців тому +1

    አሹየ ለዴቡብ ወሎ ከላላ ወረዳ ለጋቦ ወረዳ አካባቢወች ወገኖቻችን በአብይ አህመድ ግፍ እየተገዴሉ ነው የገዴሉትን እዳቀብሩ እዳታለቅሱ ፋኖ አብልታችኋል እየተባሉ ስቃይ ውስጥ ናቸው ድምፅ ሁንልን አሹየ ሚያ የለም በአካባቢው መረጃው እስካሁን አልወጣም መግስት የአምስት ቀን ዘመቻ ወታዴሩን አዝምቶ እያስጬረሳቸው ነው ቤቶች እየነዴዱ ነው

  • @ef6079
    @ef6079 4 місяці тому

    ቀይር ስታይልህን አጀማመርህን ሌላ አሪፍነህ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 5 місяців тому

    የአሹ ቤተሠቦች በቅንናት እኔንም አበርታቱኝ😢 የእጀራው ነገር አሰቆኛል😂😂😂 ግን እውንትም አለበት

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 місяці тому

    ፋኖዉ

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 5 місяців тому +6

    I’m from 🇪🇷 I support FANO Down down ABIY AHMED

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 5 місяців тому

    ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤

  • @HagerenAresam-ff9ol
    @HagerenAresam-ff9ol 5 місяців тому

    አግብቻለሁም አላገባሁም የሚሉ ሰዎች እደ ሰው ተፈጥረው እደ አሳማ የሚኖሩ የሚኖሩ ቆሻሻዎች ናቸው

  • @seidnebil8189
    @seidnebil8189 5 місяців тому

    የፈለ ቢሆን ሀገርን አሳልፎ መስጠት አሹርካ የታሪክ አተላ

  • @akberetgeremaryam1039
    @akberetgeremaryam1039 4 місяці тому

    Stop killing Amara😢

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 5 місяців тому

    እኔ እኮ ድብልቅልቅ ኣለብኝ ፋኖ የብልትጽግና ጠላት ከሆነ እንዴት ትግራይ ገብቶ በንጹሀን በምስክኖች በታዳጊ ልጃገረዶች በብዱን ደፈራ ቼው ታዳጊ ወጣቶች ጁንታ በሚል ገድሎ ወደ ጫካ እሬሳቼው ወረወረው ለኣውሬ ግራ ገባኝ 😨🤔ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🙏🏿

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g 5 місяців тому +1

    አንተ የመንደር ሽፍታ ሆንክ ክክክክኽ
    የመንደር ድርየን ህቃወማለዉ

  • @berekettamirat8330
    @berekettamirat8330 5 місяців тому

    Please politica ላይ አትግባ

    • @_ebstv
      @_ebstv 5 місяців тому

      የprofile photoዬን በመንካት ቻናሌን ተቀላቀሉ። በእጥፍ ታተርፋላችሁ።

  • @akberetgeremaryam1039
    @akberetgeremaryam1039 4 місяці тому

    Stop killing amara my voice to Amara ppl from Eritrean

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 5 місяців тому +1

    ውድቀት ላባገነኑ ላአብይ አህመድ

  • @adentemesgen4426
    @adentemesgen4426 4 місяці тому

    😂😂😂😂 እየዞርሽ 😂😂😂😂

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 4 місяці тому

    የጉበት ንቅለ ተከላ ሆሆ እዴት ነዉ ነገሩ ጉበቱ አንድ እኮ ነዉ የሰዉ ልጅ ያለዉ ሆ ሆ

    • @semerafeker7849
      @semerafeker7849 4 місяці тому

      አዎ አንድ ነው ግን ጉበት ተቆርጦ ለሰው ሲሰጥ ጤናኛ ስለሆነ ይተካል የተቆረጠው ቦታ በንክብካቤ ይሞላል

  • @DioGaber-do8uq
    @DioGaber-do8uq 4 місяці тому

    ድሐ በህልሙ ቅቤ ባይጣጣ ኑሮ እከክ የወረው ነበር አይደልሚባለው ውሾች ይጮሐሉ ግመሎች ይሔዳሊ

  • @jalubirru8043
    @jalubirru8043 4 місяці тому

    When will amhara narcissists learn to respect their leaders?