ሌባው አቆላምጦ ነው የዘረፈኝ … አድናቂዬ ሰዓት ሸልሞኝ ከጀርባ መጥቶ ተቀበለኝ |ቲክቶከር ታኩር እና ስሚዝ እውነት... ውሸት ጨዋታ Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 бер 2024
  • ሌባው አቆላምጦ ነው የዘረፈኝ … አድናቂ ሰዓት ሸልሞኝ backstage ተቀበለኝ| ሻኩር እና ስሚዝ እውነት... ውሸት ጨዋታ Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 274

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt 4 місяці тому +157

    ታኩር ያስቃል ፈልም ቢሰራ እድሎን ብትሰጡት

    • @user-gf6ji1mp7u
      @user-gf6ji1mp7u 4 місяці тому +1

      batm new yemwdh alh telak dargi yedrsh betm teillh wedimi bert❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому

      ​@@user-gf6ji1mp7uደምሪኛ

    • @user-kq2dc4qm3z
      @user-kq2dc4qm3z 4 місяці тому

      Ysth. Lewsha

  • @Ekr331
    @Ekr331 4 місяці тому +157

    ውድ የእስልምና ተከታዮቼ ረመዳን ሙባረክ ❤❤

    • @dawatv1739
      @dawatv1739 4 місяці тому

      ❤❤❤

    • @saw430
      @saw430 4 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @user-bk1hb4ze6k
    @user-bk1hb4ze6k 4 місяці тому +70

    ታኩር አሪፍ ልጅ ነህ ጎበዝ ነህ በርታ ከዚ በውሀላ ብዙ ሚዲያዎች ሊጠሩህ ይችላሉ እና ቲቪ እና ቲክቶክ ፕላትፎርማቸው በጣም የተለያየ ነው ስለዛ እምትናገራቸው ቃላቶች ላይ ጥንቃቄ አድርግ በተረፈ በርታ ገና ከዚ በላይ ከፍ ትላለህ

  • @Ehiopan
    @Ehiopan 4 місяці тому +133

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሰን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 місяці тому +3

      አሜን እንካን አብሮ አደረሰን እናት

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 4 місяці тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ahnayalao1294
      @ahnayalao1294 4 місяці тому

      አሜን እንኳን አብሮወ
      አደረሰን

    • @soliyana-kc5so
      @soliyana-kc5so 4 місяці тому

      አሜን❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 місяці тому +32

    ታኩርዬ የኔ ጨዋተኛ❤❤እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @maraki142tyube
    @maraki142tyube 4 місяці тому +74

    ፆሙን የሰላም የፍቅር ያድርጉልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጣት 🙏

  • @Tesfa66
    @Tesfa66 4 місяці тому +73

    ብዙ ችሎታ ያላቸው ስለምታቀርብ ሰይፍሻ ክብር ይገባሀል።

  • @user-yf5xr4rt7g
    @user-yf5xr4rt7g 4 місяці тому +73

    ታኩር ትለያለህ እደገንልን

  • @Hanaloveeeee
    @Hanaloveeeee 4 місяці тому +16

    ለታኩር ስል ነው tik tok ምገባው😎

  • @SeidAbera-yw8kl
    @SeidAbera-yw8kl 4 місяці тому +19

    ታኩር ደብሮኝ እራሱ ደስ እድለኝ ታራገኛለህ😂😂

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 4 місяці тому +23

    እረ ደሴ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ
    ሙስሊም ክርስቲያኑ
    የሚኖርበት ተዋዶ ተዋልዶ💖💖

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 4 місяці тому

      እውነት ነው ❤❤❤

    • @user-xp3zq2zt3b
      @user-xp3zq2zt3b 4 місяці тому

      እዉነት ነዉ እምየ ደሴ የፍቅር ሀገር❤❤❤❤😊

    • @2-nl9dw
      @2-nl9dw 4 місяці тому

      ❤❤🥰🥰🥰👏በጣም የወዜ

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 4 місяці тому +9

    ሰይፉ እንደዚህ አይነት ምርጥ ወጣቶችን አቅርብልን

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 4 місяці тому +3

    ፕሮዲዩሰሮች ታኩርን ፕሮዲዩስ አድርጉት በተለይ ኮሜዲ ቢሰራ በጣም የተዋጣ ነው የሚሆን ፊዚካሉም ንግግሩም ያስቃል ሲፉ ታኩርን ስላቀረብክልኝ በጣም እናመሰግናለን ብዙ መስራት የሚችል ልጅ ነው ታኩሬ በርታልን

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo 4 місяці тому +11

    እንኳን ለተከበረው ወር ሸህ ረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @seadesalih8344
      @seadesalih8344 3 місяці тому

      ለተከበረዉ ወር ሸህ ሳይሆን ሸህር ነዉ ሸህር ማለት በአረበኞ ወር ነዉ

  • @hjgughkgkg1804
    @hjgughkgkg1804 4 місяці тому +8

    ታኩርየ ወደፊት እትልቅ ደረጃ ደርሰህ እንይህ ደሴን አስጠራልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 4 місяці тому +5

    ታኩሬይ በጣም ነው የምወድህ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ❤❤❤ሰይፍሻ ክበርልን ❤❤❤

  • @user-fl8zp4jq7x
    @user-fl8zp4jq7x 4 місяці тому +6

    ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለታላቁ ለረመዳን ወር በሰላም አደረሰን ❤መልካም ፆም ይሁንልን ይሁንላቹ❤

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 4 місяці тому +3

    ደሴ የፍቅር ሀገር❤❤❤❤

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 4 місяці тому +7

    ታኩሬ አዝናኝ እግሯ ተንጠልጥሎ የቀረው ስፖንጅ የሚያሰምጥ ክብደት ስለሌላት እንጂ ስሚዝ ራሱ አጭር ነው 😂

  • @tinabeke7223
    @tinabeke7223 4 місяці тому +9

    ያገሬ ልጆች ይመቻችሁ።

  • @blazer7685
    @blazer7685 4 місяці тому +8

    ታኩር በቃ legend ነሽ ይሜ😂😂

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 4 місяці тому +11

    የደሴ ውቦቺ❤❤❤❤❤

  • @thevoiceofethiopia-9295
    @thevoiceofethiopia-9295 4 місяці тому +10

    ታኩር አንበሳ በርታ

  • @user-jq6tb4it1k
    @user-jq6tb4it1k 4 місяці тому +5

    ደሴ በመፈጠሬ ደስተኛ ነኝ የዋህ ፍቅር የበዛበት ነው ላፈቀረን ፍቅር ነን❤❤❤

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 місяці тому +1

    ወይኔ ታኩር በጣም ነው የሚአስቀው😂😂😂😂💖

  • @kbrommelake
    @kbrommelake 4 місяці тому +3

    takur betam new memchni k Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mikitube5655
    @mikitube5655 4 місяці тому +7

    ታኩር አበሳዉ አቆነዉ የከሠዉ ❤❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 4 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ወሎ

  • @fafiwolloyewa
    @fafiwolloyewa 4 місяці тому +4

    ታኩሬ❤

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 4 місяці тому +2

    ታኩር በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለሁ❤

  • @mubarkali562
    @mubarkali562 4 місяці тому +4

    ታኩሬይ❤❤❤❤❤❤

  • @calebd9456
    @calebd9456 4 місяці тому +2

    ስትሞት ከአንተ ጋር የሚሆነው ስራህ ብቻ ነው ትተኸው የምትሄደው ደሞ ስነምግባርህ ነው ጥሩ ስራ ስነ ምግባር እንዲኖርህ ትጋ። ለመላው ❤የክርስትና❤ እምነት ተከታዮች እና ለመላው ❤ሙስሊሞች❤ በሙሉ እንኳን ለፆሙ አደረሰን አደረሳችሁ ፈጣሪ ሰምቶን ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን ምኞቴ ነው ሁላችንም በፆም በፀሎት (ዱአ) በማረግ ፈጣሪን ሳንታክት እንለምነው መልካም ፆም 🙏🙏

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 4 місяці тому +4

    ወይ ታኩር የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 4 місяці тому +5

    ታኩር❤❤❤❤

  • @kmqsk
    @kmqsk 4 місяці тому +6

    ታኩር😊ልጅ ነቴንያስታውሰኛ❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 4 місяці тому

    ዋው ደስ ይላል ይህ ጭውውት

  • @biftuadugna3631
    @biftuadugna3631 4 місяці тому

    Takur & Smith both of lover❤❤

  • @twededh
    @twededh 4 місяці тому +1

    ታሪኩ የኔ ጎበዝ 🎉❤❤

  • @sojoo715
    @sojoo715 4 місяці тому +1

    ታኩር❤

  • @user-kb8jt8ne8x
    @user-kb8jt8ne8x 4 місяці тому +8

    ውብ ያገሬ ልጆች My wallo እንኳን ለታላቁ ረመዷን ወር አደረሰን ያ ኡመተ መሃመድ

  • @maremhabetmu9133
    @maremhabetmu9133 4 місяці тому

    ታኩሪ አደኛ❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 місяці тому +3

    😂😂😂😂😂😂አዞልሀል አለችኝ😂😂

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 4 місяці тому

    Wowww nice takureeeee

  • @seade127
    @seade127 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤ታኩር ማይወሎሎሎሎ

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 4 місяці тому

    ታኩር ስወድ 😍😍

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d 3 місяці тому +2

    ያአላህ በግዴሳኩኝ ግን የኛ ዴሴየተሰገሰጉ ሌቦች የሚገርሙናቸው እኔንካራጉቱ እቤትውስጥያውም በተኛንበት የተዘረፍነው መዲሀኒት ያሰነካሉ በር ሰብረውሲገቡእኳ የሳውዲ ጥሪት ወርቄን ተወስዶቀረ ሀስቡንአላህ ወኒአመልወኪል

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 4 місяці тому

    ታኩሪ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bn2ev2bv8f
    @user-bn2ev2bv8f 4 місяці тому +1

    ታኩሬ

  • @Madtube05
    @Madtube05 4 місяці тому +1

    እንኳን ለፆም አደርሳቺሁ❤

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 4 місяці тому

    ሁለት ምርጦች 🌹

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 3 місяці тому

    የኔ ምርጥ ቲክቶከር ታኩር በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ❤❤❤

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 4 місяці тому +1

    ታኩር አልፈታም እንጂ አግብትዋል !! ኑሮውን !!!

  • @Yared542
    @Yared542 4 місяці тому

    Takur yarada lij ❤

  • @azizmagna6280
    @azizmagna6280 4 місяці тому

    Ramadan Mubarak ❤❤

  • @ayushamusasiraji
    @ayushamusasiraji 4 місяці тому

    ታኩርዬ ቀሺቱ ጣፋጪ ❤

  • @elsabetkidane4184
    @elsabetkidane4184 4 місяці тому

    ታኩር ምርጡ❤

  • @menfes843
    @menfes843 4 місяці тому +2

    ታኩር ድንግል ነው 😂😂😂😂

  • @7_houseIslamic
    @7_houseIslamic 4 місяці тому +1

    መልካም ፆም ለሁላችንም 💚💛❤️🙏🙏

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 4 місяці тому +1

    Takur merete we are united

  • @jameelauae3204
    @jameelauae3204 4 місяці тому +1

    ታኩር የደሴ ሸበላ❤🥰

  • @user-dq6kn1df7g
    @user-dq6kn1df7g 4 місяці тому +1

    አይ ታኩሬ የሌቦቹ ነገር እኔንም ቀጥተውኛል 😢😂😂

  • @abubekerhussen-qr7rk
    @abubekerhussen-qr7rk Місяць тому

    ታኩርን ለትወና እድሉን ስጡልን ስል እጠይቃሐሁ በናታችሁ ደሞ ያኮራናል

  • @user-bc6vs4ig1x
    @user-bc6vs4ig1x 4 місяці тому +1

    ታኩር

  • @user-ey1ry4mw4t
    @user-ey1ry4mw4t 4 місяці тому

    ታኩር ያገሬልጀ❤❤❤❤

  • @Daniel1-xn4fw
    @Daniel1-xn4fw 4 місяці тому

    Wow

  • @user-Humna
    @user-Humna 4 місяці тому

    Takur igir tanxelaxele 😂😂

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b 4 місяці тому

    ታኩረ💚💛❤

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g Місяць тому

    ❤❤❤ታኩር ጥንቅሺ

  • @hannashake6792
    @hannashake6792 4 місяці тому

    Takur I can blived

  • @baricho8502
    @baricho8502 4 місяці тому +3

    Takur is a natural comedian and authentic, wish him all the best for his future ❤❤❤

  • @mulamakonin
    @mulamakonin 4 місяці тому

    😂😂😂አይ ታኩር

  • @roydadejna5924
    @roydadejna5924 4 місяці тому

    ወይ ታኩር 😂😂😂😂

  • @user-gf6ji1mp7u
    @user-gf6ji1mp7u 4 місяці тому +1

    batm tehillh alh telk dargi yedrsh wedmy bert ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 4 місяці тому

    ቲንሹ ያዝኔናል

  • @user-bp5dl4wy8j
    @user-bp5dl4wy8j 4 місяці тому

    ታኩሪማኛው ❤❤❤❤❤ ይመችሽ ብሮ

  • @erukyatube2862
    @erukyatube2862 4 місяці тому +1

    ታሪኩ❤😂

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 4 місяці тому

    ታኩት🎉🎉🎉

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 4 місяці тому

    ደጋግሜ ነው ያየሁት ታኩሬ ይመችክ

  • @user-yz3kw2kk3h
    @user-yz3kw2kk3h 4 місяці тому

    Takure bestt

  • @user-bg8lh4qi1e
    @user-bg8lh4qi1e 3 місяці тому

    ታኩርዬ በርታ ጠንክር

  • @yon1623
    @yon1623 4 місяці тому

    saku yewisht new meslij

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 4 місяці тому

    ታኩሪ የኔ ሞት እንቢ ስወድህ😂😂❤❤❤

  • @fikierkebede6721
    @fikierkebede6721 4 місяці тому

    Takure😊❤

  • @AszAszc-zm8sn
    @AszAszc-zm8sn 4 місяці тому

    ተኩሬ😂❤

  • @user-gc5bc8pg6e
    @user-gc5bc8pg6e 4 місяці тому

    ታኩር😂😂😂😂ምርጥ ሰው

  • @fikrtadele4966
    @fikrtadele4966 4 місяці тому +1

    Takure

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 4 місяці тому +4

    ታኩር የአሮና ፍሬ ነው ❤ለዚ ሁሉ ያበቃው አሮና ወንድማች ትለያለክ ❤ታኩር ያንተ ፍሬ ነው 🥰🙏አሮና ከቲክቶክ መንደር ❤️🙏🙏

  • @firehiwotgebrehiwot9822
    @firehiwotgebrehiwot9822 4 місяці тому

    shakur Derjen yemiteka yimeslegnal gena sayw eko new yemiyasekegn

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 4 місяці тому

    Seyfu le Fano macha naw mitzemtw busty shinflla

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 4 місяці тому

    ታኩር &እስሚዝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j 4 місяці тому

    ታኩር😂 በቃ ኔም ነኝ 😂እንረካከብ

  • @abrish338
    @abrish338 4 місяці тому +1

    ታኩር ቅመም♥

  • @tewodrosgetachew7206
    @tewodrosgetachew7206 4 місяці тому +2

    Takur the best

  • @Faffi89
    @Faffi89 4 місяці тому

    ወይ ታኩር 😅😅😅

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 місяці тому

    romdan muburake ,,, for smith and actor takur ,,,muslim all over the world ,,, mashallah ,,,.

  • @tofiksufiyantoti-lk9bc
    @tofiksufiyantoti-lk9bc 4 місяці тому +9

    ሰይፉ የሰዉ መረዝ በጣም ምታስጠላ ርካሽ ሰዉ ነህ

  • @betelhemmengistu
    @betelhemmengistu 4 місяці тому

    Takura 🥰

  • @Nestopiaa
    @Nestopiaa 4 місяці тому

    Andigna takuri yemechihe

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j 4 місяці тому

    ታኩር 😮

  • @user-jj4cn9ho2l
    @user-jj4cn9ho2l 4 місяці тому +2

    Yémen takur