የበጋሻውን የአዳራሽ ወጪዎች የሸፈነው ማነው? ነጭ ነጯን ከፓስተሩ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 408

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Рік тому +47

    በጋሻው አሳዘነኝ ማርያምን 😢😢
    መጀመሪያየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምረው ጌታ ሆይ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️የሀሰተኛው ክርስቶስ ተከታዮች እግዚአብሔር ይማራችሁ ☝🏼️🤲🏿

    • @rorisbrand
      @rorisbrand Рік тому +1

      እስኪ ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር ስህተቱን አስረዳኝ?

    • @beminethabta1505
      @beminethabta1505 Рік тому +4

      @@rorisbrand እስቲ አቺ ልክ የሆነበትት ንገሪን እናቴ በጲላጶስ ዘመን አረመኔ ንጉስና ነገስታት በነበሩበት ዘመን ጌታችን መዳኒታትን እየሱስክርስቶስ በፀቅላነቱ በናቱ እቅፍ ሆኖ ከሀገር ሀገር ክርስቶስ የሚያሣድዱ የነበሩ የተረገሙ ወታደሮች የሚጠቀሙት ማቴረያል ቁሣቁስ ተሸክሞ መቶላቹዋል እመኑኝ ነጌ ወይም ከነጌ ወዲህ እኔ ክርስቶስ ነኝ ይላቹሀል

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Рік тому +22

    እናመሰግናለን ፓስተር ቢኒያም እድሜና ጤንነት ከመላው ቤተሰቦት ጋራ እመኝሎታለሁ 🙏🙏

  • @martatola
    @martatola Рік тому +15

    ፕስተር ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እውነት ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ዝም ሲል የለለ መስላቸው እግዚአብሔር ይነሣ ጠላቶቹ ይበተኑ ኃይል የእግዚአብሔር ነው

  • @mishu372
    @mishu372 Рік тому +24

    እውነትን የያዘ ግርማ ሞገስ አለው ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ መላእክቶቹን ልኮ በቀኝ በግራህ ይጠብቅህ መልካምና እውነተኛ ወንድማችን ነህ, ሁሌም በፀሎቴ እስብሀለሁ

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Рік тому +23

    እውነት አርነት ያወጣል መምህር ሰላምህ ይብዛ !!!

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Рік тому +14

    ፈጣሪ እንደዚህ ቆሻሻ ስራ ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ያጥፋልን ፓ/ር ቢኒያም እናመሰግናለን ለእውነት ስለምትኖሩ

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ቢኒያም ❤❤❤❤❤❤❤❤ እነዚ ማናፍቅ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው

  • @sebleseifu8025
    @sebleseifu8025 Рік тому +19

    ልብ ያለው ልብ ይበል ቢያንስ ለልጆጃችሁ አስባችሁ ንቁ ፓስተር ጤናና እድሜ ይስጥክ

    • @MahmoudAljazairi1
      @MahmoudAljazairi1 Рік тому

      Anta.yalabaseka.sufa.666meleketu.yazenw.tewlede.atabalshe.yaneta.eyasuse.666.ehananw.yamateraba.😅😅😅😅😅😢majamare.yeysusen..sema.kaxerateke.albabesena.asetakakele.ataferem.666.ehanen.meleketa.yezeke.yeysusan.seme.setexara.benham.666.aneta.malaye.ehanake.666.👹🔥🤘✌️👹👹👹👹👹😅

    • @MahmoudAljazairi1
      @MahmoudAljazairi1 Рік тому

      Yaneta.eyesse.666

  • @helenhussien1670
    @helenhussien1670 Рік тому +6

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና ዮሐ 3-:16

  • @truelovecommunitytransform2854

    እግዚአብሔር ይባረክህ ፓስተር:: በትክክል ተልዕኮን ይዞ ነው ብቅ ያለው:: የኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሱ የታየው አይመስለኝም🙏 ደግሞ ክርስቲያኖች ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማለትን ብንለማመድ🙏

  • @esset1685
    @esset1685 Рік тому +6

    በእርግጠኛ የእግዜአብሄር ድምፅ ነህ ከለላም ይሆንሀል 🙏🙏

  • @jejawgetu7731
    @jejawgetu7731 Рік тому +6

    ፓስተር ቢኒያም ትክክለኛ አትዩጵያዊ ሰዉ ነዉ፡፡ እዉነትንም ይናገራል

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Рік тому +8

    እውነት ፓስተር ብንያም ኑርልን እግዚአብሔር አንደበትህን ርቱዕ ያድርግልህ ።

  • @babitiwoman8263
    @babitiwoman8263 Рік тому +2

    እግዝሀብሄር ይባርክህ ፓስተር

  • @habtishcollctionhabtishcol6333

    አበቱ መጨረሻየን አሳምርሐልኝ 😭😭😭

  • @weromelak9723
    @weromelak9723 Рік тому +4

    እግዚአብሄር ይስጥልን ፓስታር

  • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ

    ፓስተርዬ አትገረምም ውይ መጨረሻየን አሣምረው

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 Рік тому +9

    እውነት ነው በጣም ትክክል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስባሀት አንድ አይኑ የጠፋ አይደለም

  • @mitikutesfaye1268
    @mitikutesfaye1268 Рік тому +2

    እውነት ነው የሚያምኑት ሀሰተኛውን ኢየሱስን ነው ።የመጨረሻው ዘመንና ቃሉ ደርሶብናል።

  • @dagnachewderesh1436
    @dagnachewderesh1436 Рік тому +2

    ትክክል ነው ወንድማችን

  • @Fasildes
    @Fasildes Рік тому +6

    ቃለ ህወትን ቃለ በረትን ያሠማልን መምህራችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ

    እግዚአብሔ እድሜን ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ይስጥ🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @yeworkwuhatilahun1128
      @yeworkwuhatilahun1128 Рік тому

      ቢንያም እኮ ፓስተር አይደለም ቁሳቁስ ነው በስሙ።

  • @ቤተዳዊትቲዩብ
    @ቤተዳዊትቲዩብ Рік тому

    ፓስተርዬ ተባረክልን!!!በጋሻዉ እንድህ ይሆናል ብዬ አላሰብኩም ፈጣር ልቦና ይስጣቸዉ

  • @aynalemhaddis174
    @aynalemhaddis174 Рік тому +1

    ፓስተር ቢኒያም ትክክል ሰው ነህ
    በጋሻውን አምነው የሚንጫጩት
    እኔ እኮ ምን ይሻላል።እግዛብህሔር ይፍረድባቸው

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Рік тому

    ተባረክ የነሱ ልኡላቸው ሉሲፈር በገሀድ እኮ ለፈለፈ ምልክታቸውን አንድ አይን ብሎ

  • @JemberWodajo
    @JemberWodajo Рік тому +4

    Faster biniyam anteko ye zemenu hakeygna sew nek እግዚአብሔር እውነቱን ያናግረን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ይመልስልን ብቻ ከተንኮለኞች ይጠብቅህ

  • @sileshkefalemekonen-st4qg
    @sileshkefalemekonen-st4qg Рік тому

    ፈጣሪህን የፈራህ አገልጋይ ነህ ፓስተር እድሜና ጤና ይስጥህ ስለ እውነት የምትሞት ሰዉ ነህ። የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒ አለም ይጠብቅህ ፓስተር ለኛ ለኦርቶዶክሳውያውንም ድምፅ ነህ እና

  • @ayeloufayad5535
    @ayeloufayad5535 Рік тому +6

    ክርስቶስ ይጠብቅክ ለመምህር በጋሻውም ፈጣሪ ልቦና ይስጠው

  • @ebasabekele7376
    @ebasabekele7376 Рік тому +2

    እግዚኦ ነዉ የእሚባለዉ ምን ይባላል።

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 Рік тому +2

    በትክክል

  • @bekelechweldeyohanes8041
    @bekelechweldeyohanes8041 Рік тому +3

    ተባረክልን፣ወንድሜ፣እናመሰግናለን

  • @ATTN-cl1df
    @ATTN-cl1df Рік тому +2

    ፓስተር እድሜዎት ይርዘም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ኢንተርናሽናል ቸርቾች በሙሉ የፈሉት በውጪዎቹ ፋይናንስ ነው እቅጩን ለህዝብ ማሳወቆት እውነተኛ ክርስቲያንነት ነው የኢትዮጵያ እምነት ክርስቲያንና ሙስሊም ተቋማት መንቃት አለባቸው እውነት ከእርሶ ጋር ናት ውሸት ግን ቁንጽል ናት አትሻገርም ከጎኖት ነን ተባረኩ💚🙏🏾💛🙏🏾❤🙏🏾

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Рік тому +10

    እመብረሀን በቀሚሷ ትሸፍንህ የእውነት አምላክ እውነቱን ይጨምርልህ አይንህ የበራ ፓስተር ነህ

  • @truelovecommunitytransform2854

    የሮሙ ጳጳስ ፕሮጀችት ነው 100%

  • @tsehaywoldgiorgise2995
    @tsehaywoldgiorgise2995 Рік тому +5

    በእውነት እውነተኛ ሰው ነክ ነእውነት የምትኖር ተባረክ

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela Рік тому +3

    በትክክል!

  • @celinesamira2109
    @celinesamira2109 Рік тому +2

    እዉነት ነዉ ፓስተር ቢኒ እናመስግናለን አባቴ ንቁ

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 Рік тому

    እግዚአብሔ እድሜን ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ይስጥ !!!!!!!

  • @gosaye6209
    @gosaye6209 Місяць тому

    እግዝያብሄር ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Рік тому +2

    Pasetare Benyame Egzibehare Yebarekei

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Рік тому +2

    ሲወድህ ፓሰተርዬ !!!!💚💛❤️

  • @Zach_2819
    @Zach_2819 10 місяців тому

    የቤተክርስቲያን አምላህ ጌታችን መድሐኒታችነ ኢየሱሰ ክርስቶስ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 Рік тому

    Thank you Bini hezbn lemadan eyadrk yalkw amlak edma yestk

  • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል

    ፓስተር ቢኒያም የእውነት አንተ የእውነት አገልጋይ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በጋሻው የዳቢሎስ መንፈስ ተሸክሞ ነው እየገባ ያለው እንደዚህ አጋልጥልን ሀገራችን ሰላም እያጣች ነው ክፉ መንፈስ እየገባነውበ ጌታ ስም እየቀለዱ እርኩስ መንፈስ እያስገቡብን ነው ጌታ ይገስፃቸው እንዴት በኢየሱስ ስም ይዘባበታሉ ጌታ አይዘበትበትም እርሱ ንጉስ ነው ሁሉን የፈጠረ ጌታ አይዘበትም በርታልን ፓስተርዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋርይሁን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому

      ሰላሞዋት ይብዞ ፓስተር ቤኔያም ልቦናን ያድለን

  • @cdugdfushd2362
    @cdugdfushd2362 Рік тому +1

    pastet biniyam is true.

  • @InnocentBabyKittens-wb7rb
    @InnocentBabyKittens-wb7rb 9 місяців тому

    ትክክል ነው

  • @jobmak4267
    @jobmak4267 Рік тому +8

    ጆሮ ያለው ይስማ!

  • @meselechworiku3937
    @meselechworiku3937 Рік тому

    ተባረክ ፓስተር

  • @hanimul1863
    @hanimul1863 Рік тому +1

    መድሃኒያለም ፀገውን ያብዛለህ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Рік тому +1

    ብዙ ህዝብን እያዳንክ ነው እናመሰግናለን አንተን እግዚአብሔር ነው የላከልን

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Рік тому +2

    እውነት እውነት እውነት እላችሗለሑ በፈጣሪ ስም "የፕሮቴስታንታዊ ክርስትና መሳይ መንገድ"ከመጀመሪያውም የዲያብሎስ እቅድ ነው፥በመቃወም የጀመረው አንድ ክርስቶስ የመሠረተው ክርስትና ወደብዙ ሺዎች እንዲከፈፋል መንገድ የከፈተብን መንገድ ነውና ፥እንደቃሉ እንደዮሐንስ ራዕይ"በዚያ ዘመን ደናግላን ራዕይን ያያሉ፥ሕፃናት ትንቢትም ይናገራሉ!!"ይላሉና ከተወሰነው ከተሰጠው ጊዜ በላይ ሊያልፍ አይችልምና በፈጣሪ ጥበብ ክፉ ስራው በዚሕ ዘመን ሊገለጥ፥ቀጥሎ ሊመታ ተቃርቧል እና እንንቃ!!!✍✞

  • @atinafudemissie3672
    @atinafudemissie3672 5 місяців тому

    Thank you very much

  • @sarateame3018
    @sarateame3018 Рік тому +2

    እሄ ሰዉ ሲኣሳዝንንን ጌታ የሱስ ይቅር ይበልክ ትጠየቅ እና ትመልሰዋለህ

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Рік тому

      ምን ማለት ነው በጋሸው ሰሜን ሆቴል ቂጡን የሚበዳ ሰው ነው

  • @martha1043
    @martha1043 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥህ ፓስተር ከነቤተሰቦችህ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተርየ የኛ ጀግና እውነተኛ ሰው በትክክል ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጋሻው የ 666 አጀንዳ ለማስፈጸም ነው ጋሻ ይዞ የመጣው አወ የግብረሰዶም
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hareg6874
    @hareg6874 Рік тому

    ፓስተር ቢኒ: የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፅጋውን ያብዛልህ:: እጅግ በጣም ትክክል ነህ: ምንም ጥርጥር የለውም አቶ በጋሻው የክርስቶስ ተቃዋሚ እንደሆነ እየመሰከረ ነው:: ምድረ ጴንጤ: ክርስቶስ እንዲህም ይሰበካል: መፅሀፍ ቅዱስ ላይ እንደተፃፈልን ነው ያደረገው እያሉ ሲያናፍሱለት ነበር: በጣም ያሳዝናል:: በመፅሀፍ ቅዱስ የእምነት ጋሻ እና ጦር ልበሱ ማለት እንዲህ ኮተት ሰብስባችሁ ልበሱ ማለት አይደለም: እምነት እና ሀይማኖታችሁን አጥብቃችሁ ያዙ: በእምነት ተመላለሱ እንደሆነ ማንም እውነተኛ ክርስትያን የሚረዳው ነገር ነው:: ጋሽ በጋሻው ያሳየው ትርኢት ኢሉሚናቲን ቀስ በቀስ በአገራችን ለማስተዋወቅ እና ለማስፋፋት የታቀደበት ሾው ነው::

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 Рік тому +3

    shield ብላቹ ሰርች አርጉ ፓስተር እውነቱን ነው። ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ይጠብቅልን።

  • @SelemonAsayegn
    @SelemonAsayegn 3 місяці тому

    ትክክል

  • @sara1985.
    @sara1985. Рік тому +5

    ፓሥተር ቢኒያም 100000 አመት ኑርልን ወንበዲን የምታጋልጥ ዳቡሉሥን የምታጋልጥ የ ኢትዩጲያ ጀግና

    • @rorisbrand
      @rorisbrand Рік тому

      እስኪ ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር ስህተቱን አስረዳኝ?

  • @tsehaiabreham1578
    @tsehaiabreham1578 Рік тому

    በጣም በረቀቀ መንገድ ነው የተጠቀመው የኔ እየሱስ በፊለፊት ነው የተሰቀለው በግማሽ አይን የማቀው የሃሙስ እራት ላይ ይሁዳን የማቀቀው በግማሽ አይንነው የኔአምላክ ልዩነው

  • @eyoeleyu6927
    @eyoeleyu6927 Рік тому +1

    እውነት ያውጣልህ

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 Рік тому

    እግዚአብሔር ምህረት ያርግልሕ

  • @tiruworkgezachew442
    @tiruworkgezachew442 Рік тому

    አውነትነውአግዚቤርይመስገንብርታቱይስጥህ

  • @biny7
    @biny7 Рік тому +2

    እኔ ባለማወቅ ሄጄ አምልኬ ነበር ጌታ ይቅር ይበለኝ ኢየሱስ ማረኝ

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Рік тому

      😭😭ፈጣራ ይማራችሁ ጴንጤወች ቆይ ነገም ኢየሱስ ነኝ ቢላችሁም ልታመልኩት ነዉ ቆይ ምን አይነት አይምሮ ነዉ ያላችሁ በጋሻዉ የተከበረ የተዋህዶ መምህር ነበረ ከዛ ወደ ሳይጣን አምልኮት ሲያረፋፋ ነዉ የተወገዙት ሰለዛ አሁን በጴንጤ እየቀለዱ ነዉ በጣም ያሳዝናል በኦርቶዶክሰ ቤት ተቀምጦ ይህን ቢያረግ የሚለቀዉ የለም ምለዛ በናንተ ይጫወት ለማንኛዉም ማቲወሰ 24 አንብቢ ሰለ ሀሰተኛ መምህራን ይነግርሻል

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 Рік тому

      ዋናው መመለስ ነው 👍

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Рік тому

      Man take care am here abroad the country to change my life really if you see the world people you will give up world is going to end

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Рік тому +2

    😢አይ😢በጋሻው😢አይ 😢በጋሻው😢አይ😢በጋሻው😢የዘመናችን😢አሪኦስ ሆኖ ይረፈው😢😢😢😢😢😢

  • @zmina8802
    @zmina8802 Рік тому +2

    Wow ❤betam new ewkt yalh fetari amlak zemnhn yebarkw 🤲🤲🤲🤲

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 Рік тому +1

    Thanks pastor

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Рік тому +5

    ወይ በጋሻው ግራ መጋባት😢😊

  • @Wolde6881
    @Wolde6881 Рік тому +4

    ፖስተር ቢኒያም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!!ልክ ነው ኢሉሚናቲዎች ናቸው!!!

  • @TadeseMarse
    @TadeseMarse 2 місяці тому

    You are correct memhir biniam

  • @habitamuaemayehu9757
    @habitamuaemayehu9757 Рік тому

    የእግዚአብሔር ሰው ይፀልያል እንጅ እኔ...እኔ..አይልም ከምትፈርድ ፀልይ ዝም ብለህ አትጩህ የአንተንም መጨረሻ ከጥቅት ቀን ቦኃላ እናያለን ። ቢንያም ተረጋጋ !!

    • @SelamBedaso
      @SelamBedaso 5 місяців тому

      Ewente new emingrewn ayastwlm

  • @Getinet-jt7xw
    @Getinet-jt7xw 4 місяці тому

    ጀግና ልክ ልካቸውን የልበን አደረስክ

  • @MemeMomo-gi8nf
    @MemeMomo-gi8nf Рік тому

    Tebariki bini fetari kantegarinw

  • @Autophile-x8l
    @Autophile-x8l Рік тому +1

    tebarek wendimachin edante ayinetun yabzalin, yihan asasach edalkew asafrilin bizuwechin asasto gedel sayasgebachew

  • @abebsileshi9680
    @abebsileshi9680 Рік тому +1

    Egziabher edmena tena yesth

  • @cotdivar6876
    @cotdivar6876 Рік тому +2

    አላህይጠብቀን

  • @gizeworkmoges7926
    @gizeworkmoges7926 10 місяців тому

    amene

  • @የማረያምልጅነኝመክሌቴግዛ

    እግዚያብሔር፣ይባርክህ፣ፈቅር፣እየሱሰ፣ተባርክ፣እወነት፣አሁን፣ኢትዮጰያ፣ኦርቶዶክስ፣መቼም፣አትጠፋም፣ፀንታ፣ትኖራለች❤❤❤❤❤❤

  • @htt3402
    @htt3402 Рік тому +1

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @nuhmnard647
    @nuhmnard647 Рік тому

    👉 ተላላኪዎችና ባንዳ ወንጌሊያዊን በኢትዮጵያውያን ላይ የባህልና የእምነት ወረራ በአውሮፓዊንና በብልፅግና ጥቂት ቡድኖች እየተደገፉ ሀገርን እያፈረሱና ማህበራዊ ቀውስ እየፈጠሩ ነው ሰለዚህ ኢትዮጵያዊያን እንቃቃ💔

  • @xwxr6540
    @xwxr6540 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና

  • @dxbdx81BERHANESH
    @dxbdx81BERHANESH Рік тому

    Berhanesh ze tewahido Ewunet new egzabehir yebarekih

  • @user-xq3mz7wi3b
    @user-xq3mz7wi3b Рік тому +1

    Thanks 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @KirubelTsegaye-kd8ju
    @KirubelTsegaye-kd8ju Рік тому

    እድሜ ጤና ይሰጠህ ፓሰተር መልካም መንገድ አሳየው መቼ ነው አይና የጠፋው በጋሻው ነው እንጂ ኢየሱስ አይና አልጠፋም

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Рік тому

    ፓስተር ቢንያሞ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ። እባክህ ለሁሎም ግዜ አለው ተረጋጋ ። የተናገርከው ውሸት ነው ብዬ አይደለም ላንተ ከማሰብ የተነሳ ነው

  • @yeshitesfaye9180
    @yeshitesfaye9180 9 місяців тому

    Binye Egzabher yetebkeh❤

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 Рік тому

    ፓስተርዬ አትበሳጭ እግዛብሔር በክብሩ አይደራደርም እየሱስ ይመጣል ፍሬውን ከገለባ ይለያል ቤቱን ያፀዳል ማራናታ

  • @emctrainingcenter8668
    @emctrainingcenter8668 Рік тому

    ተባረክ
    በቃ እንዲህ ነው ለእውነት መኖር

  • @ድልለተዋህዶ
    @ድልለተዋህዶ Рік тому

    ፓስተር ቢኒያም በጣም ጥበበኛ ነህ. ገበዝ ጀግና ነቃህባቸው ህዝብህን አንቃ ምከር.💚💛❤💚💛❤

  • @hareg373
    @hareg373 Рік тому

    ፓስተር ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅክ እውነቱን ስለምትናገር

  • @yosephgeta9568
    @yosephgeta9568 Рік тому

    ይሄንን ትምህርት ባላየውም የሮም ወታደሮችን ማየት ጥሩ ነው ጻውሎስ የተናገረው።

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Рік тому +4

    ፓስተር ቢኒያም ተባረክ እንደዚሁ አንቃን የፈጣሪ ሥራ መጋለጡ 😢

  • @mogesmekonnen3797
    @mogesmekonnen3797 Рік тому

    thank you

  • @biniman2308
    @biniman2308 Рік тому

    Bini tebarek yedingel maryam lij yitebekeh

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 Рік тому +2

    የኔ አንበሳ ፓስተር ቢኒያም ልክ ልኩን ንገራቸው 😂😂

  • @tsehaywoldgiorgise2995
    @tsehaywoldgiorgise2995 Рік тому +3

    አይ በጋሻው ፈጣሪ ይርዳክ ከባድ ነገር ላይ ነው ያለከው

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Рік тому +2

    አንተ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እምነትህ ያድንሀል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ።

    • @benyamkebde3145
      @benyamkebde3145 Рік тому

      ምን ይሄ የእግዚያቤር ሰው ነውየግብረሰዶም ሰፈር ልጅ ነው መለፍለፍ ብቻ ነው ሚያቀው

  • @ha-sy6bv
    @ha-sy6bv Рік тому

    ሁሉም በየ እምነቱ ይህን ፀያፍ ነገር መቃወም አለብን

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ Рік тому

    ፖስተር ቢኒያም ሽታዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምትወዳት እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 Рік тому +2

    በርታል