- 948
- 6 815 870
Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign
United States
Приєднався 27 бер 2021
this is Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign services their religions community by teaching the faith , leading the act of worship , give spiritual guidance and we have significance influence concerning the politics & many more
አገልግሎቴ ላይ ያሉ ተግዳሮቶች ሰለማሳወቅ? ምናልባት ትውልድ ተነሰቷልና ልረፍን? የሁሉ ሰው እገዛ አብሮን ሊቆም አይገባምን?ተወዳጆች!
አገልግሎቴ ላይ ያሉ ተግዳሮቶች ሰለማሳወቅ? ምናልባት ትውልድ ተነሰቷልና ልረፍን? የሁሉ ሰው እገዛ አብሮን ሊቆም አይገባምን?ተወዳጆች! @binyamshitaye
Переглядів: 1 104
Відео
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ በጎርጎሮሳውያን የዘመን አቆጣጠር የ2025 አዲስ ዓመትን ለመላው የዓለም ሕዝብ አባታዊ መልእክት አስተላለፉ !
Переглядів 3489 годин тому
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ በጎርጎሮሳውያን የዘመን አቆጣጠር የ2025 አዲስ ዓመትን በማስመለክት ለመላው የዓለም ሕዝብ አባታዊ መልእክት አስተላለፉ ! @binyamshitaye
ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በሰላም እጩ ሆኑ ! በወንድማችን ብኒያም ሽታዬ ማህበራዊ ድህረገጾች ታላቅ የበረከት ሥራ ተሰራ !!!
Переглядів 679День тому
ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በሰላም እጩ ሆኑ ! በወንድማችን ብኒያም ሽታዬ ማህበራዊ ድህረገጾች ታላቅ የበረከት ሥራ ተሰራ !!! 👉 የዝዋይ ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ድጋፍ ለመስጠት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000444505137 ZEW/HA/NOH K/K/M/GEDAM HI/BET/EDISA ዳሽን ባንክ:- 5042114891011 Zelle :- 6026329820 Rahel Geremew Paypal :- Tesfahun Oute gofundme:- www.gofundme.com/f/kcxhbf
የቅድስት ቤተክርስቲያን ሚሰጥራተ ትምህርት? የነ መምህር ግርማ እና ልምምድ ሰለ መንቃት? እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አምኜባት አልመጣሁምን?
Переглядів 1,1 тис.14 днів тому
የቅድስት ቤተክርስቲያን ሚሰጥራተ ትምህርት? የነ መምህር ግርማ እና ልምምድ ሰለ መንቃት? እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አምኜባት አልመጣሁምን? @binyamshitaye
ፍትሃት በቅድስት ቤተክርስቲያን ሲብራራ? የውርስ ሀጢያት የለም በቃሉ ሚዛን?በእርግጥም 66 መጽሐፍ ቅዱሰ በፕሮቴስታንት? @binyamshitaye
Переглядів 65114 днів тому
ፍትሃት በቅድስት ቤተክርስቲያን ሲብራራ? የውርስ ሀጢያት የለም በቃሉ ሚዛን?በእርግጥም 66 መጽሐፍ ቅዱሰ በፕሮቴስታንት? @binyamshitaye
የመጀመሪያው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቻይና በማቋቋም ሥርዓተ ቅዳሴ ተከናወነ 👉 ከ፮ ሺህ በላይ የሚሆኑ ልጆች የምርቃት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ።
Переглядів 37314 днів тому
የመጀመሪያው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቻይና በማቋቋም ሥርዓተ ቅዳሴ ተከናወነ 👉 ከ፮ ሺህ በላይ የሚሆኑ ልጆች የምርቃት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ።
ብፁዕ አቡነ ያሬድ ሊቀ ጳጳስ ለ930 አገልጋዮች ማዕረገ ክህነት ሰጡ። የአርባምንጩ ወንድም ኩኔ ደመላሽ ታስሯል። @binyamshitaye
Переглядів 35814 днів тому
ብፁዕ አቡነ ያሬድ ሊቀ ጳጳስ ለ930 አገልጋዮች ማዕረገ ክህነት ሰጡ። የአርባምንጩ ወንድም ኩኔ ደመላሽ ታስሯል። @binyamshitaye
ከEOTC TV ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅ @binyamshitaye
Переглядів 1,9 тис.21 день тому
ከEOTC TV ጋር የተደረገ ቃለመጠይቅ @binyamshitaye
የመምህር ግርማን እና መሰሎቹን የማልቀበልበት? ስለ እነርሱ የሚመሰክሩት አዋቂያኑ ነውን? ልምምዶቻቸው ትምህርቶቻቸው ከቤተክርስቲያን ውጪ ነው?
Переглядів 70721 день тому
የመምህር ግርማን እና መሰሎቹን የማልቀበልበት? ስለ እነርሱ የሚመሰክሩት አዋቂያኑ ነውን? ልምምዶቻቸው ትምህርቶቻቸው ከቤተክርስቲያን ውጪ ነው?
የቅዱሳን ምልጃ በቅድስት ቤተክርስቲያን? መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ምልጃ ምን ይላል? የቀደሙ አባቶች ስለ ቅዱሳን ምልጃ ምልከታቸው? @binyamshitaye
Переглядів 24521 день тому
የቅዱሳን ምልጃ በቅድስት ቤተክርስቲያን? መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ምልጃ ምን ይላል? የቀደሙ አባቶች ስለ ቅዱሳን ምልጃ ምልከታቸው? @binyamshitaye
"ብኒያም ሽታዬ ወደ ፕሮቴስታንት ሲመለስ በህልሜ አየሁ" የተባለውን የማያዳግም ምላሽ ሰጠ @binyamshitaye
Переглядів 24 тис.28 днів тому
"ብኒያም ሽታዬ ወደ ፕሮቴስታንት ሲመለስ በህልሜ አየሁ" የተባለውን የማያዳግም ምላሽ ሰጠ @binyamshitaye
በቅድስት ቤተክርስቲያን ስለ ሚስጢራት?ሚስጢረ ጥምቀት በቃሉ ሚዛን ሲገለጥ?የሰዶማውያን ጉዞ በመንፈሳዊ ሽፋን? @binyamshitaye
Переглядів 523Місяць тому
በቅድስት ቤተክርስቲያን ስለ ሚስጢራት?ሚስጢረ ጥምቀት በቃሉ ሚዛን ሲገለጥ?የሰዶማውያን ጉዞ በመንፈሳዊ ሽፋን? @binyamshitaye
በቅድስት ቤተክርስቲያን ስለ ፍትሀት ክፍል 3 ቅዱሳንን የምናከብርበት ምክንያቶችን? በአለምአቀፍ ደረጃ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ? @binyamshitaye
Переглядів 461Місяць тому
በቅድስት ቤተክርስቲያን ስለ ፍትሀት ክፍል 3 ቅዱሳንን የምናከብርበት ምክንያቶችን? በአለምአቀፍ ደረጃ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ? @binyamshitaye
የቅድስት ቤተክርሰቲያን እውነተኛ ትምህርቷን? አጋንንትን ለማስወጣት የቃሉ ግልፅ እውነት?ሰዎች ሰሙ እና ከሀሰተኞች ልምምድ ራቁ!!!
Переглядів 993Місяць тому
የቅድስት ቤተክርሰቲያን እውነተኛ ትምህርቷን? አጋንንትን ለማስወጣት የቃሉ ግልፅ እውነት?ሰዎች ሰሙ እና ከሀሰተኞች ልምምድ ራቁ!!!
ትዳራችን ዝብርቅርቁ የወጣው አጥማቂ ግርማ ጋር ደርሰን ከመጣን በኋላ ነው
Переглядів 2,8 тис.2 місяці тому
ትዳራችን ዝብርቅርቁ የወጣው አጥማቂ ግርማ ጋር ደርሰን ከመጣን በኋላ ነው
የተሰፋዬን ሰም ማጥፋት አልታገሰም!!! ቤተክርስቲያንን እንድጠላ ውሸታሙ የላከልኝ?አቡነ አብርሃም ከተሰፋዬ ጋር ውለዋልን?
Переглядів 11 тис.2 місяці тому
የተሰፋዬን ሰም ማጥፋት አልታገሰም!!! ቤተክርስቲያንን እንድጠላ ውሸታሙ የላከልኝ?አቡነ አብርሃም ከተሰፋዬ ጋር ውለዋልን?
ሞኖክሴ ነኝ ብሎ በሰልክ የተዋረደው ጴንጤ! የአባ ሳክሰ ውንብድናው ሲጋለጥ? ፍራሸ አዳሾች አጭበርባሪነታቸው ሲጋለጥ!!!
Переглядів 10 тис.3 місяці тому
ሞኖክሴ ነኝ ብሎ በሰልክ የተዋረደው ጴንጤ! የአባ ሳክሰ ውንብድናው ሲጋለጥ? ፍራሸ አዳሾች አጭበርባሪነታቸው ሲጋለጥ!!!
ያለፈውን 2016 እንዴት አለፍን ቤተክርሰቲያኔን እና ሀገሬን ውይይት የመጪው 2
Переглядів 1 тис.3 місяці тому
ያለፈውን 2016 እንዴት አለፍን ቤተክርሰቲያኔን እና ሀገሬን ውይይት የመጪው 2
ጤናችንን በእጃችን የህክምና ቀን! የሀሞት ጠጠር መነሻ እና ምልክቱ? ኑና የህክምና ጥያቄዎች ይጠይቋቸው? ከምሸቱ 3:30 የህክምና ቀናችን
Переглядів 5564 місяці тому
ጤናችንን በእጃችን የህክምና ቀን! የሀሞት ጠጠር መነሻ እና ምልክቱ? ኑና የህክምና ጥያቄዎች ይጠይቋቸው? ከምሸቱ 3:30 የህክምና ቀናችን
በእውነቱ ቅዱሳን መልዓክትን ተረድተዋልንሰለ ቅዱሰ ሚካኤል ሰንዘምር ግራ ለገባ
Переглядів 3,4 тис.5 місяців тому
በእውነቱ ቅዱሳን መልዓክትን ተረድተዋልንሰለ ቅዱሰ ሚካኤል ሰንዘምር ግራ ለገባ
በካምፓላ ያሉ አባቶች ዛሬ ጎበኙኝ!!! የነበረን መርሃግብር ምን ይመሰላል? ታዋቂ አባቶች በእለቱ አብረውኝ ነበር!!!
Переглядів 33 тис.5 місяців тому
በካምፓላ ያሉ አባቶች ዛሬ ጎበኙኝ!!! የነበረን መርሃግብር ምን ይመሰላል? ታዋቂ አባቶች በእለቱ አብረውኝ ነበር!!!
በካውንሰሉ ለፓርማ የቀረበውን በዓሉን እቃወማለሁ!!! በአደባባይ ይፈቀድል የተባለው እውነቱ ሲጋለጥ!!!የመንግሰት አጀንዳ እንጂ የሌላው አይደለም???
Переглядів 9 тис.6 місяців тому
በካውንሰሉ ለፓርማ የቀረበውን በዓሉን እቃወማለሁ!!! በአደባባይ ይፈቀድል የተባለው እውነቱ ሲጋለጥ!!!የመንግሰት አጀንዳ እንጂ የሌላው አይደለም???
መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ የተጋበዙበት ውይይት | amanuel | mezmure yared | kesis | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
Переглядів 5 тис.6 місяців тому
መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ የተጋበዙበት ውይይት | amanuel | mezmure yared | kesis | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
በጥፋት ላይ ለሚጓዙ አባቶች ማሰጠንቀቂያ!!! | ትውልድ እውነትን አውቀህ ቤተክርሰቲያንን ታደግ!!! |የቀደሙ አባቶቻችን እምነታቸውን ያሰከበሩበት ፅናት!!!
Переглядів 2,1 тис.7 місяців тому
በጥፋት ላይ ለሚጓዙ አባቶች ማሰጠንቀቂያ!!! | ትውልድ እውነትን አውቀህ ቤተክርሰቲያንን ታደግ!!! |የቀደሙ አባቶቻችን እምነታቸውን ያሰከበሩበት ፅናት!!!
እንኳን ለ ብርሃነ ትንሳኤው በአል በሰላም አደረሳችሁ!!
Переглядів 1,3 тис.7 місяців тому
እንኳን ለ ብርሃነ ትንሳኤው በአል በሰላም አደረሳችሁ!!
የእኚህ አባት እምነት ምንድነው?? አስተምሮአቸውስ ተቀባይነት አለው?? ምን ብለው እንደሚያስተምሩ ተመልከቱ!!
Переглядів 2,7 тис.8 місяців тому
የእኚህ አባት እምነት ምንድነው?? አስተምሮአቸውስ ተቀባይነት አለው?? ምን ብለው እንደሚያስተምሩ ተመልከቱ!!
ላይቭ ላይ እንባ ያራጨው ክስተት !!! ድጋሜ በፈራው መዝሙር ሁሉም አለቀሰ!! ፈራሁ በመዘምርቷ እና በደራሲው ይብራራል ዲያቆን መኩሪያ
Переглядів 111 тис.8 місяців тому
ላይቭ ላይ እንባ ያራጨው ክስተት !!! ድጋሜ በፈራው መዝሙር ሁሉም አለቀሰ!! ፈራሁ በመዘምርቷ እና በደራሲው ይብራራል ዲያቆን መኩሪያ
ቢኒ ወንድሜ አይዞህ እነዚህ ሽቃጮች ከቤተክርስቲያን ተጠርገው እስኪወጡ እግዚአብሔርን ተስፋ በማደረግ እንበርታ
ወንድማማች በርታ
እንኳን አንተ ሊቆቹ እነ አሪወስም አላታለለንም
Bini kelema be seytan menfese eyteskaye newe abdual
አንተ ብሎ ኦርቶዶክስ 🤐እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ, ዕድምና ጤና ለመምህር ግርማና መስሎች እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ❤️
ደብተራ ማለት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ውስጥ ሆኖ ዋናውን የሰይጣን ስራ የሚሰራ፣ አስማትን፣ ድግምትን፣ ጥንቆላን የሚሰራ ክፉ የክርስቶስ ጠላት ማለት ነው። የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን በትልቁ መንፈስ እስር አድርጎ የሚጫወትባቸው፣ ክርስቶስን በመካድ ወደ ሲኦል እንዲሄዱ የሚያደርግ ክፉ ሰው ማለት ነው። ንቁ ተመለሱ ህይወት ክርስቶስ ብቻ ነው ፣ 47 ታቦቶች አታድኑም። ተመለሱ ተናግሬያለው ዋ ብያለው!!!!
ወንድማችን ቢኒያም ጌታ ኢየሱስ አሁንም ይወድሃል በንዴት የሄድክበት የጨለማ ህይወት ተመለስ ምክንያቱም እውነቱን በደንብ ታውቀዋለህና ጌታ በስፍራው ሆኖ ይጠብቅሃል ይወድሃል ፣ እንዳትጠፋ ይፈልጋልና ተመለስ ወዳጄ።
ጦረኛዉ ፓስተር ሆይ: ቅዱስ መጽሀፍ እንደ ሚለዉ ... "ህዝቡን ከሚያስት ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ በላዩ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባህር ቢሰምጥ ይሻላል" ተብሎ ተጽፏል በጦረኛ ነጋሪነትህ ህዝብን አስተሀልና ንስሀ ግባ ባደባባይ ይቅርታ ጠይቀህ ከፈጣሪህ ታረቅ!! ዛሬ ሌላ እድል ተሰጥቶሀል ሳይዘገይ ተጠቀምበት!! 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ። የመምህር ግርማን ትምህርት ሳይገባህ መቃወምህ። view ለማግኘት መሰለብህ። ከዚህ ብኄላ እራሱ እኔም አንተን ሪፖርት ማድረግ እጀምራለሁ።
ወይ ጉድ ደግሞ ፖለቲካ
ልጅትዋ ለናትዋ ምጥ አስተማራች።
❤
ኢሳያስ 1:11 የመሥዋዕታችሁ ብዛት ለእኔ ምን ይጠቅመኛል? ይላል እግዚአብሔር፤ የሚቃጠለውን የአውራ በግ መሥዋዕትንና የፍሪዳን ስብ ጠግቤያለሁ፤ የበሬና የበግ ጠቦት የአውራ ፍየልም ደም ደስ አያሰኘኝም። 12 በእኔ ፊት ልትታዩ ብትመጡ ይህን የመቅደሴን አደባባይ መርገጣችሁን ከእጃችሁ የሚሻ ማን ነው? 13 ምናምንቴውን ቍርባን ጨምራችሁ አታምጡ፤ ዕጣን በእኔ ዘንድ አጸያፊ ነው፤ መባቻችሁንና ሰንበታችሁን በጉባኤ መሰብሰባችሁን አልወድድም፤ በደልንም የተቀደሰውንም ጉባኤ አልታገሥም።
ካመነ ይድናል ወንበዴው እኮ ዛሬ በገነት ከኔጋ ነኝ ያለው
ጥምቀት ውሀ ብቻ አይደለም በክርስቶስ አንድነትም ጥምቀት ነው
ወደ ኅላ ተመልሶ ነበረ ልክ እንደሱ
ጋሽ በቄ እንደ አንተ አባቶች ይብዙልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gash beke zemenh ylemlm asteway abat Binyam mastewalu ysteh geta
ወረኛ ደሞ ፖለቲካ ውስጥ ገባህ???
መረጋጋት አልቻልክም አሁንም እየተቅበዘበዝክ ነው።ረጋ በል ጋና ምኑም ሳይገባህ አባቶችን መተቸት አግባብ አይደለም።እኛ ከተለያየ የሀጥያት ጎዳና የተመለስነውን አይተህ አባቶችን ጠጋ ብለህ ጠይቃቸው።
አይዞን ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ
በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቀህ ፈጻሜህን ያሳምረው።
ሁላችሁም subscribe እና Like በማረግ እስቲ ድጋችሁን ግለጡ።
Greetings Bini. Truth is always surrounded by numberless sharpen obstacles. Fortunately, these obstacles are toothless infront of God. Think with the end in mind, and go forehead brother! In the meanwhile, I kindly suggest your technical assistances to incorporate TAGS during posting you tube vedios. Regards!
❤❤❤❤❤❤
ሶፍያ እንደ አሮጊት ሆኗ ወሬ ከወዲያ ወዲህ ተመላለሳለች
አትፈርስም አትጠፋም በጠላት እየሱስ ነው በደሙ የመሰረታት ክርስቶስ ነው በደሙ የመሰረታት
አሮጊቷ፡በቄ፡ ቅል፡ ዕራሥ፡ ነት፤ ልትሸውደን፡ ነበር በበኩሌ፤ መፀሐፍ፡ ቅዱሥ፡ ብቻ፡ ነው፣ መመሪያ፡መፀሀፍ፡ የሚለውን፤ ዐልቅበለም ... በዛ፡ ላይ፡ ተሻሽሎ፡ ታርሞ፣ ዕየተባለ፡ የሚታታመ ነጉሥ፡ ጀመሥ፡ ዓፃፈው፡ ፃፈው፡ ...ወዘተ ወዘተ የሚባል፤ በራሡ፡ ዐጠያያቂ፡ ነው፡ በክርሥቶሥ፡
መላዕከ፡መክራት፡ግርማ፡ወንድሙ፡ማለት፡የዘመናችን፡ሐዋርያ፡ናቸው፡በእሳቸው፡ትምህርት፡ብዙ፡ነፍሳት፡ለንስሀ፡ለቅዱስ፡ቁርባን፡በቅተዋል፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡ወ፡ማርያም፡መምህር፡ተስፋዮ፡አበራም፡እንደዚሁ፡በትምህርታቸው፡ብዙ፡ነፍሳት፡ድነዋል፡እግዜአብሔር፡ረጅም፡እድሜ፡ከሙሉ፡ጤና፡ጋር፡ይስጣቸው፡፡ቅናት፡ይዞአችሁ፡ነው፡እንጂ፡ለቤተክርስትያን፡ከተቆረቆራችሁ፡የምዕመኑ፡ስቃይ፡ከተሰማችሁ፡፡ደብተራዎችን፡ጠንቋዮችን፡መተተኞችን፡ለምን፡አታጋልጡም፡አትቃወሙም፡ለምን፡ፈርታችሁ፡ነው።።
Bini 👍 keep it up u are the right personal
ሽታዬ ግራ የገባው ሰው፣ ዩተዱናበረ በሥጋድ ብቻ የሚያስብ ነው። ምንም አያውቅም ከጩኸት በስተቀር። ኤርምያስን በክርክር ማሽኑፍ ኡልቻለም።
Religion is false. What both of you talk about is nonsense!
Bini yene Gegna
ሲጀመር አንተ 1ኛሌባና የሌባ ጠበቃ ነክ 2ኛኦርቶዶክስ አይደለክም ኢኪዊኒዝም እምነት አራማጅ እንጅ 3ኛከማንም ፍቃድ ሳታገኝ አጥማቂ እያልክ ትሳደባለክ?ትክክለኛውን አጥማቂ አውጡና አሳዩን? ። ነው ቤተክርስቲያን የማጥመቅ እናየመፈወስ ብቃት የላትም ? 4ኛ ፌመስ መሆንናና ገንዘብ ሽቀላ ትወዳለክ እኔ ብቻ ላውራ ነው የምታቅ ሌላው እማፍቅር እውቀት ትግለፅልክ ፓጋን ሁነህ እንዳላይህ ትልቁ ምኞቴ ነው ጌታ በነገሮች ሁሉ ይርዳህ ይላል ውዱ አስተማሪአችን አኬ
ወንድም ቢኒያም እንደምንረዳው በቤተክርስቲያን በቤተክርስቲያን መሐል ያለውን ልዪነት ማሳወቅ ሳይሆን የያዝከው በሕዝቡ መካከል የጥላሁን መርዝ እየረጨሕ እንደሆነ አስብ ለዚሁም የምትዘራን ታጭዳለህ
ወንድማችን ቢንያም, መምህር ግርማ እኮ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተሰገሰጉ መተተኞችን የሚዋጉና የሚታገሉ በእግዚአብሔር ሀይል የሚያገለግሉ አባታችን ናቸው መምህር ተስፋዬም አብሮ የሚታገል ብዙ ሰዎች ወደቤተክርስቲያን እንዲመለሱ የሚያደርግ ከመተተኞች ጋር ፊት ለፊት የሚጋፈጥ ወንድማችን ነው:: ቀሲስ ሄኖክም እንዲሁ ናቸው:: ከቻልክ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው የሚመትቱ ቀሚስ ለባሽ ወንበዴዎችን ተቃወማቸው:: አንዳንድ ያልገቡህ ነገሮች አሉ እግዚአብሔር ይርዳህ:: በፀሎት ከተጋህ ፈጣሪ እውነቱን ይገልፅልሀል!!!
እንዲህ እያላችሁ አባቶቻችንን ነው ያዋረዳችሁት ። ያልገባችሁ ቤተክርስቲያንን እንዳዋረዳችሁ ከብርዋን ዝቅ እንዳደርጋችሁ አልተረዳችጁም
😅😅😅😅😅ሲጀመር አንተ ርዕትዕት ኦርቶዶክተዋህዶ፣አይደለህም ፣ በእርግጥ በፊቱን ማንነት ክርስቲያነኝ ማለት ትችላለህ/ካቶሊክም ፕሮቴስታትም ነኝ ስለምትል ቀጣፊ!!!! አጀንዳህን ያወቀነው ነው።
መምህር ግርማ አባታችን ናቸው
❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Bereta biniya wendemachine
አቶ ቢንያም ለሚታደርግው የወንጌል ጠላትነትህን እግዚአብሔር ያላየህ ይመስልሃል? ንስሃ ባትገባና ባትመለስ ግን የእግዚአብሔር ፍርድ አንተ ላይ እንደሚሆን አትጠራጠር!!
ዱሮም ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ጠላት ይበዛባታል አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ
ከንቱ ውዳሴ ፥ዩ ቲዩብ ሽቀላ አይንህን ጋርዶ ከጋሽ በቄ ጋር በመወያየት ራስህ ቀለህ ተገኘህ
የቀደመችው እኮ አዲስ ኪዳን ላይ በክርስቶስ እየሱስ የተመሰረተችው እየሱስን ብቻ የሰበከችው ቤተክርስቲያን ነች ወደሷ መመለስ እንጂ በኢትዮጵያ ብቻ ያለ ልዩ ኦርቶዶክስ በመስቀል ተሰቅሎ አድኛችኋለሁ ያለውን እየሱስን ንቃ ያለድንግል አማላጅነት አትድኑም የምትለውን ከጀርባ ድብትርናና ጥንቆላ መጠጥና ስካር ዘፈን የሞላባት ዘፋኝን ነጠላ አስለብሳ አስገብታ የምታዘምረውን እንመን ?
ፓለቲካን መቀላቀል ተገቢ አይደለም ቀጥሎ ፓስተር ቢንያም የአንድ ሃገር ጠቅላይ ሚኒስትር ማክበር አስፊላጊ ነው ይሄ ስለ እምነት ከምታወራው ጋር ይጋጫል ትክክል አይደለህም
ወንድሜ ፍቅረ እየሱስ በርታ! አንተን እኔ ልመክር አልደፍርም: ነገር ግን አንድ ነገር ትዝ አለኝ :: የቀደሙትን አሰብኩ! እውነትን የሰበኩ ለእውነት የቆሙት እና ያለፍት ሁሉም ዘመናቸው የመከራ ነበር!!! ግን ግን በሚያመልኩት አምላክ ሀይል ምንም ቢመጣ ችለውት አልፈው የጽድቅ አክሊል ተጎናፅፈዋል:: ለእኛ ደሞ አርማችን ሆነውናል :: አንተም የዘመናችን ሃዋርያ ነህ :: በፀሎት በርታ :: ጠላቶችህ በሙሉ አመድ ሆነው ይጠፋሉ:: እግዚአብሄር ሃይልና ብርታት ይሁንህ::
😂😂😂😂
በርታልን የጊዜ ጉዳይ ነው አንተን የሚደግፍ ትውልድ ይነሳል
❤🎉👍🙏💕
አለን ወንድማችን አይዞን
Ke goneh negn Biniye.... Melaku