ዴቪድ ቤካም ፈርጉሰን በጠለዙት ጫማ ሲፈነከት ! "ማንም ከማንቸስተር እና ከአሰልጣኙ አይበልጥም... Fikir Yilkal Tribune Sport
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- #SirAlexFerguson #DavidBeckham #ManchesterUnited #FootballHistory #PremierLeagueLegends #ManUnitedDrama #OldTrafford #BeckhamStory #FootballControversies #IconicMoments
ፍቅር ይልቃል እንዴት እንደምወድህ እደማከብርህ ወንድሜ የአቀራረብ ብቃት አንተ ለኔ ትልቅ ነህ አንደኝ ስለ ማንቸ ስትሰራ እንዴት በሀሴት እንደምሞላ ፍቅር ሁሌም ትለያለህ ❤
ሁሌም ዘመን የማይሽረው ውድና እንቁ ፕሮግራም ትሪቡል ስፖርት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
WELL COME ፍቅር ትልቅ እንደነበርን ትልቅ እንሆነለን ❤❤❤❤❤ GG MU❤❤
ፍቅር በጣም ትመቸኛለህ ፈርጉሰንና ዴቪድ ቤካም አሪፍ አርገህ አቅርበህዋል ፈርጊ የምንጊዜም ታላቅ አሰልጣኝ ነው በሳቸው ደረጃ ማንም የለም ዩናይትድን ታላቅነቱን አርቀው አግሰውታል ዩናይትድ ከሁሉም ክለብ የነገሰው በሳቸው ምክኒያት ነው አሁን ድረስ ዩናይትድ ታላቅ ክለብ እደሆነ ነው በዩናይትድ ደረጃ ማንም የለም Glory Glory man united 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር ፍቅር ሰላምህ ይብዛ ያምራል ድምፀህ
I was busy at a moment but, I'm listening now♥️♥️♥️♥️♥️
Stunning journalist in Ethiopia
ወይኔ ማንቼ መመለሳችን ግን አይቀርም I Hope ❤❤❤❤❤
ትችላለህ እድሜ ይስጥህ
Ye arsenal degafi hogne miwedew aseltegn Alex Ferguson ❤❤❤
❤❤❤ fkr
አኔ አንተን ለመስማት ነው የገባሁት ፍቅር ይቅርታ አርጉልኝና ዩናይትድ ነፍስ ካወቁኝ ጀምሮ የማልወደው ክለብ ነው ጊግስን ብቻ ነው የምወድላቸው ምንም ቢሆን ግን የኣሁን አቋሙ ለደጋፊዎቹ ፅናቱን ይስጣቸው ያሳዝናሉ ። ከሊቨርፑል የ25 አመት ደጋፊ የተፃፈ✍️✍️✍️✍️
ፍቅር ድንቅ ትውስታ 😊😢❤
❤❤❤❤
ፍቅር አንተ ትለያለህ ኮከቦችን ባንተ ሲገለፁ ይበልጥ ያምራሉ እባክህ ፍቅር እግርኳስ እንድወድ ሰላአደረገኝ ronaldo Brazil R9 ባንተ ተሰርቶ ባይ ምንኛ ድስ ይለኛል
''ማንቸስተርን ዝቅ አድርገሃል አዋርደሃል'' እስኪ ዝም ብለህ አስበው ፍቅር ?
ያን የመሰለ ደም የሚያሞቅ ገናና ዛሬ የነብራይተን መጫወቻ ሲሆን ?
የነ ስኮልስ፣ዋዛ፣CR7፣ጊግስ፣ቪዲችን የመሳሰሉ ዋርዬሮች የሰፈሩበት ኃያል እንዳልነበር ዛሬ እንደነራሽፎርድን የመሰሉ ጨዋታ መሃል እንቅልፍ በሚወስዳቸው ተጫዋቾች ተሞላ😓😢😢
የሆነው ሁኖ አሁን ይህን ፕሮግራም እንድትሰራ ያደረገህ የአሞሪም ቁጣ 😡 ነው መሰለኝ አይደለም ?? እወድሃለሁ 🙏🙏🙏
#GGMU
አሞሪም ትክክል ነው ያረገው ትግስቱ የበዛ ነበር በልጆቹከመጠን በላይ ያበሳጫል የሚያሳዩት አቋም
Fkr yilal nurilin❤❤❤❤
Brother from other mother
የፈርጊው ዩናይትድ ባሞሪም ሊመለስ ይችላል
waw
እኔ ማንችስተር ዮናይትድን ለመውደዴ ምክኒያቱ ዴቪድ ቤካም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር ፈርጊ አሁን በነዚህ ተጨዋች አሰልጣኝ ሆኖ ቢሾም አስበህዋል ምን እደሚፈጠር ዴቪድን እደዚህ ያረጉት እነዚህን እስካሁን ይረሽኗቸው ነበር
hi
David Beckham Vs Sir Alex @Fikir Yilkal
Ante tleyaleh