ጦርነት ነበር ! ቴአትር ነበር ! ውብ እግር ኳሥም ነበር ! Manchester United VS Arsenal ! Fikir Yilkal Tribune Sport.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 82

  • @utty3720
    @utty3720 8 місяців тому +18

    ድልና ከፍታ ሁሌም ለአርሰናል ፍቅር በጣም "እናመሰግናለን ትንታኔወችህኮ ከማር የጣፈጡ ቢደመጡ የማይሰለቹ ናቸዉ ❤❤❤❤

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 8 місяців тому +4

    ወይ ልጅነት ወይ ትዝታ ፍቅር ስለ አርሰናል ስታቀርብልን ሁሌም በልዩ ፍቅር ነው እናመሰግናለን

  • @Ambassel
    @Ambassel 8 місяців тому +6

    የኛ የኢትዮጵያውያን የኳስ አደጋገፍ ትክክል አይደለም መበሻሸቅ ብቻ ትልልቅ ክለቦች አንዱ ለአንዱ ይተሳሰባሉ::ደጋፊውም ልክ እንደዚያው ነው::የዩናትድና የአርሰናል ፉክክር ነበር በአለም ላይ ፕሪምየር ሊጉ እንዲወደድ ያደረገው::

  • @AshuSorsa
    @AshuSorsa 2 місяці тому

    በፕሪምየር ሊጉ አርሰናል አንድ ታሪክ ነው ያለው እሱም ሳይሸነፉ የጨረሱበት ይህ በህይወት አጋጣሚ አንዴ ሊሆን ይችላል አንዴም ብቻ ሆኖ ቀርቷል ዩናይትድ ቤት ግን ሌላው ያቃተውን ብዙ ተደጋጋሚ ድል ፈጽሟል gilory gilory man utd ዋንጫ የጠማውን ቫንፔርሲን በአንድ አመት ከተቀናቃኝ ወስዶ አርሰናል በብዙ አመት ያልሰጠውን ዋንጫ ሲሰጠው የዩናይትን ሀያልነት ምን ያህል ከተቀናቃኙ ከፍ እንደ ሚል የሚያሳይ ነው ፍቅር የኛ ፒተር ድሮሪይ ነህ

  • @TilahunMezegbu
    @TilahunMezegbu 8 місяців тому +10

    ድሮም ሆነ እሁድ አሸናፊ ነን አሁንም ኩዋክብት ነን አርሴ ቬንገር በሚካኤል አርቴታ ተክተናል ሻሼ ወፍ የለም😂😂ድል ለገነርስ 🔴⚪️🥰🙏🙏🙏

    • @newtestamenttubeephrem9305
      @newtestamenttubeephrem9305 8 місяців тому

      አትቀልጂ ወያላዋ😢😢😢 ስንት ዘመን እንደ ሚስት ስትለጨለጪ ኖረሻል

    • @TilahunMezegbu
      @TilahunMezegbu 8 місяців тому

      @@newtestamenttubeephrem9305 እንደ ታሪካችን ተለጣልጠናል በሚለው ይስተካከል 🔴⚪️🙏🤣

    • @FreTegegne
      @FreTegegne 8 місяців тому

      @@newtestamenttubeephrem9305 😂😁😁😁😁😁😁

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
    @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ 8 місяців тому +1

    Wowww ትችላለህ ፍቅር መሳጭ ትረካ እውነተኛ ታሪክ forever አርሰናል ❤❤❤

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 8 місяців тому +5

    በጣም የሚፈልገውን እንዲሁም ወቅቱን የጠበቀ ትንታኔ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ🙏
    ድል እና ድምቀት እጅግ አብዝተን ለሚንወደው ክለባችን ለአርሰናል❤😍

  • @ermiyastadesse5097
    @ermiyastadesse5097 8 місяців тому +1

    exceptional always fiker....

  • @Bright_tube
    @Bright_tube 8 місяців тому

    የሚገርም ትንታኔ የልጅነት ትዝታችን ነበር❤❤ በርታ ፍቅር

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 8 місяців тому +3

    ፕሪሚየር ሊጉን ለዓለም ያስታዋወቁት ቬንገር እና ፈርጉሰን ናቸው።

  • @Pahhero
    @Pahhero 5 місяців тому +1

    Arsenal is ma blood ❤️❤️❤️

  • @AbinetBekele-m6f
    @AbinetBekele-m6f 2 місяці тому

    Techlalk sportn ante awrat❤

  • @adisalem1416
    @adisalem1416 8 місяців тому

    MY UNITED!!!RED FOR EVER

  • @onetube1099
    @onetube1099 8 місяців тому +1

    Arsenal till we die ❤ North London forever what ever the weather ☁️❤

  • @habtamutamru7948
    @habtamutamru7948 8 місяців тому +1

    ፍቅር አርሴናል 3 ለ 1....ያሸንፋል ሀብታሙ ታምሩ ከነጌሌ ቦረና

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 7 місяців тому

    ፍቅር ይልቃል እባክህን እኔ እንደዚህ ስትገልፅልን ነው ምወድህ ቃላትህ ከ petr dureriy እኩል ነው ማይህ ቀጥልበት ትለያለህ ለኔ ፒተር ዱሪሪ ነፍስ የሚዘራው የክስ ህይወት እሱ ነው

  • @ThomasShewa-ws7mk
    @ThomasShewa-ws7mk 8 місяців тому +1

    ስለ አርሴናል ሁሌ ሲወራ ደስ የሚለኛና የማይሰለቸኝ ለምንድነው።

  • @SaudSayed-g5f
    @SaudSayed-g5f 8 місяців тому +20

    ዘንድሮ አንድ ታሪክ አለ አርሰናል ወደ ክብሩ ከዘመናት በኃላ ይመለሳል ባይ ነኝ

    • @dawityohanes6333
      @dawityohanes6333 8 місяців тому +1

      እንዴት ??? ሲቲ ሁሉንም ቀሪ ጨዋታዎች ካሸነፈ አርሰናልም ሁሉንም ካሸነፈ የዋንጫው ባለቤት እሚሆነው ሲቲ ነው አርሰናል ቀሽም ቲም ነው በአስቶንቪላ ነጥብ መጣል አልነበረበትም

    • @SaudSayed-g5f
      @SaudSayed-g5f 8 місяців тому

      @@dawityohanes6333 ሲቲ ከፉልሐም ና ከቶተንሐም አለው ባንዱ ቢጥልና አርሰናል ቀሪ ጨዋታዎች ቢያሸንፍስ?

    • @dawityohanes6333
      @dawityohanes6333 8 місяців тому

      @@SaudSayed-g5f ሲጀመር ሲቲን በአርሰናል ደረጃ ማሰብህ ትልቁ ስህተት ነው ቀሪ ጨዋታዎቹን ሲቲ በጭራሽ አይጥልም እንደውም ለአርሰናል ፍራ የሞተው ዩናይትድ ሁላ ይበረታበታል እመነኝ ከዛ ደሞ ምንም እማይገመተው ኤቨርተን አለ በትንንሾቹ ይሸነፍና ትልልቆቹን ያዋርዳል

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 8 місяців тому

      @@dawityohanes6333 Awo Fersenal keshim newu beteley dedebu degafiwu beaston villa yeteshenefe eko aktot newu

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 8 місяців тому

      @@SaudSayed-g5f kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ekelie bitil Fersenal yibalal box billa Fersenal aybelam endiyawum ketay amet woraj ketena yiwordal erif enlalen unitidim biword arif kuas enayalen jil degafi hula

  • @yimamderesse6023
    @yimamderesse6023 8 місяців тому +1

    አንደኛ

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 8 місяців тому

    ወይ ትዝታ

  • @salahergualaseb4021
    @salahergualaseb4021 8 місяців тому +2

    GGMU❤❤❤❤❤❤

  • @kiraentertainment6088
    @kiraentertainment6088 8 місяців тому

    I love this derby game

  • @HayatAsefa-g4m
    @HayatAsefa-g4m 8 місяців тому +1

    እነዛ ውብ የተቀናቃኝነት ታሪኮች እኛ ልብ ውስጥ ተተክለው አሉ ❤
    እናም ያን ግዜን በጣፋጭ አንደበት ወደሗላ መልስክ ስላስታወስከን እናመሰግናለን
    we love arsenal ❤

  • @soyakurupa796
    @soyakurupa796 8 місяців тому

    We are the children of the 90s….arif tiwsta

  • @rawanhalaiba8722
    @rawanhalaiba8722 8 місяців тому

    Fekr yegna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YihunGoat7React
    @YihunGoat7React 8 місяців тому +1

    ፍቅረ እዉነት ፍቅር ነ

  • @SeyifeTerefe
    @SeyifeTerefe 8 місяців тому

    አርሰናል የሲቲ ውጤት የግድ መጠበቅ አለበት

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 8 місяців тому

    ፍቅር 🥰😘❤️

  • @EphremBrhane-k5w
    @EphremBrhane-k5w 8 місяців тому

    Please ye Ronaldinho hiwet tarik terikilin tactic yealefeu ayichew alew gin ende adis 🙏🙏

  • @LesegoNgobeni-x8x
    @LesegoNgobeni-x8x 8 місяців тому

    I love arsenal forever ❤

  • @apexlilab9580
    @apexlilab9580 7 днів тому

    Fiker yelekal yegna lej

  • @suudawi
    @suudawi 8 місяців тому

    COYG WE WILL WIN THIS LEAGUE

  • @sadiyaksa8279
    @sadiyaksa8279 8 місяців тому

    ድል ለነዉ አርሰናል ማሸነፍን ነዉ የምጠብቀዉ ፍቅራችን

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 8 місяців тому +1

    እኛ የዛ ውብ እግርኳስ ዘመን ትውልዶች አሁን ደሞ ምን ኳስ አለ ብንል ይፈረዳል ወይ😢😢😢

  • @fikiralemu7612
    @fikiralemu7612 8 місяців тому

    Fikir del Le gunneres

  • @AbduAsmoAbso
    @AbduAsmoAbso 8 місяців тому

    ዘ ገናሪስ❤❤❤

  • @DenekewKefelegn-id4wb
    @DenekewKefelegn-id4wb 8 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @TewodrosTesfaye-nb2sy
    @TewodrosTesfaye-nb2sy 8 місяців тому

    Thanks

  • @IyobBekele-n4b
    @IyobBekele-n4b 8 місяців тому

    ዋው ፍቅር የአንቴን ፍቅሪ በምን ልግለፂ

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 8 місяців тому

    እግር ኳስ ድሮ ቀረ። አሁን አልጫ ሆኗል ኮ
    ለአርሰናል ማንቼን ማሸነፍ እንዲሁም ለማንቼ አርሰናልን ማሸነፍ ከዋንጫ በላይ ነበር።
    የሁለቱ ፉክክር ካልተመለሰ የፕርሚየር ሊጉ ሞገስ የፉገራ ነው። ለማንኛውም ለማንቼው ጎረቤቴ 4 ፓፓያ ገዝቼለታለሁ

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 8 місяців тому +1

    👍👍👍👍

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 8 місяців тому

    ARSENAL is my 🩸🩸🩸

  • @fejruhussen
    @fejruhussen 8 місяців тому

    COYG🥰

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 місяців тому +1

    ስለ ናኒ ስራልን❤

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 8 місяців тому

    ሁሌም አዳምጠሀለው ፍቅር ትችላለህ❤

  • @Merkeb_444
    @Merkeb_444 8 місяців тому +2

    አይረሴው ትንቅንቅ

  • @DejenZeray
    @DejenZeray 8 місяців тому

    Mirx agelalex qexlbet betsam des ylal🎉🎉🎉❤

  • @EsubalewEmrakel
    @EsubalewEmrakel 8 місяців тому

    Fiker Marsello Salas (chilly) serallin

  • @tomasalemu6174
    @tomasalemu6174 8 місяців тому

    Arsenal yashanifale be safi goal dile le madefagnochu ❤

  • @tezamezinagna6875
    @tezamezinagna6875 8 місяців тому

    ፋቅር ትለያለክ

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 8 місяців тому

    በሀገራችን እንጂ እነሱ ጋ ዳግም የማይፈጠር ተቀናቃኝነት ነው

  • @sisayyadessagemechu985
    @sisayyadessagemechu985 8 місяців тому

    Hulem endezi des yilegnal ,arsenalin lalefut 27 ametat degifealew ,ewnet football ewnet kalat ye arsenal mehon alebat !!!!mikegna hulem mikegnanetun ayresam (man utd mehonu nw).weyew lemanche tewu biyalew .fikr enatem zare tewu beluachew.good lack for the great arsenal!!!!!!

  • @adisnazim
    @adisnazim 8 місяців тому

    ye resanewun tarik astawesken fikir 1000 amet nurilin

  • @mikibekele2982
    @mikibekele2982 8 місяців тому

    ሻሼ ብዙ ጎል ታስተናግዳለች ሀቨርት የመጀመርያዉን ሀትሪክ ይሰራል።RIP UTD😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 8 місяців тому

    Fersenalm Unitedm degafiwu hulum smietawi jiloch nachewu beteley Fersenal jiloch nachewu aymechum gn Fersenal bishenef dehna enadralen bye asbalehu dil leshashie wudket lededebochu degafi

  • @Bruk7528
    @Bruk7528 8 місяців тому

    የምንግዜውም ባላንጣውን ከዚህ የተሻለ ጊዜ የለም አርሰናል ወደፊት አለቀ።

  • @Fulas-vh2qw
    @Fulas-vh2qw 8 місяців тому

    Arsenal lost this Sunday 😮

  • @yasinBabo-cb6bb
    @yasinBabo-cb6bb 8 місяців тому

    አርሰናል ያሸንፋል ያንተ ትንታኔ ነው ምንጠብቀው ፍቅር ትለያለህ

  • @musemohammed88
    @musemohammed88 2 місяці тому

    ሑሌመ የሚናፈቅ ትንቅንቅ

  • @SakaYane
    @SakaYane 8 місяців тому

    😍

  • @yordnosyesaf9358
    @yordnosyesaf9358 8 місяців тому

    አሁን ምን ኳስ አለ ብስማማም❤

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 7 місяців тому

    ቬንገርና ፈርጉሰን ተመጣጣጭ ስትል አታፍርም?ፈርጉሰን 13 ቬንገር 3 ዋንጫ ምንም ማይገናኙ አሰልጣኝ ናቸው ፈርጉሰን የምንግዜውም ምርጥ አሰልጣኛ ነው

  • @BurhanMensur-tv3vz
    @BurhanMensur-tv3vz 8 місяців тому +1

    የ አርሰናል ደጋፊ ነህ 8:2 ቱን የት እረሳኸው

  • @EthioLand1
    @EthioLand1 8 місяців тому

    በነገራችን ላይ እግር ኳስ በ ሽርፍራፊ ሴኮንዶች
    የማይታመን ቢሆንም
    ጋርዲዮላ ማድሪድ ካለ ቻንፒዮንስሊግን ማሸነፍ ይከብዳል
    ማድሪድን ማሸነፍ ከቻልክ የመብላት እንደምትችል ይናገራል
    ለ እንግሊዝ ፒሪመርልግ
    ደግሞ በዚሁ ወቅት ሲትን ማሸነፍ ከባድ ቢሆንም
    እንፀልያለን
    ድል ለ አርሰናል ልትገነባው

  • @LamesaBadasa-e4h
    @LamesaBadasa-e4h 8 місяців тому +1

    Mirt aqerareb

  • @getahunkurabachew7339
    @getahunkurabachew7339 8 місяців тому

    Thanks

  • @netsanetsisay4942
    @netsanetsisay4942 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wanofii-k6n
    @Wanofii-k6n 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤