//በስንቱ// BESINTU "አዲሱ ጎረቤት" S3 Ep 04
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- "This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
እንደኔ በስንቱ የሳቁ ምንጭ የሆነ ❤️👍
የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።
😂
ቸርች ከልክለዉህ ነዉ😂 በየድራማ እየዞርክ ተችገርክ ድራማዉን እንይበትእባክህ😅
Amen
አሜን
ኦንላይን ቸርች ይልሀል😂
የበስንቱና የሂሩት አድናቂዎች👍👍👍👍👍👍
በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል አገልግሎት ነው እግዚአብሔር አግልግሎታችሁን ይቀበልላችሁ ወንድም እህቶቸ የእመቤታችን ፍቅር ያልገባዉ ሰዉ እንዲህ ነዉ የሚያስበዉ በጣም የሚገርመኝ አንዳንድ ሰወች እኔነኝ እማጸድቅህ እኔነኝ እምኮንንህ ትላላችሁ ተዉ አምየ ኦርቶዶክስን አጽዳቂም ኮናኝም እራሱ ባለቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ። ስለዚህ ቆም ብለህ ስለራስህ ስለራስሽ አስብ አስቢ የእግዚአብሔር በቃ ተዉለት። እንዴዉ ሰትቃዡ የደራችሁትን አትናገሩ ሰወች ምናልባት እግዚአብሔር የሚጠይቀን ለምን ዘለህ አመሰገንከኝ ሳይሆን በንጹህ ልብ በንጹህ አእምሮ በንጹህ ህሌና በተመስጦ
ቀራንዮን በማሰብ አመሰግንከኞይ ብሎ የሚጠይቀን ይመስለኛል ለሁላችንም እግዚአብሔር አመላክ የሱን ሃሳብ የሱን ቸርነት የሱን ፍቅር የምናስብበትን አእምሮ ይስጠን ። የእግዚአብሔር ስራ ለእግዚአብሔር ተዉለት ።
ስዴት የዴከመው ወልዶመሳም ያማረው ከጭንቀት ወቶ ዴስተኛመሆን የፈለገ አላህየልባችንን የሙራዳችንን ይሙላልን 😢😢
አሚን አላህይወፍቀን
አሚን ኢንሻአላህ በአላህተስፋአይቆረጥም
አሚን🙏🙏🙏❤❤❤
amin❤❤❤❤
ሳይሰራ እሚበላበትአለም የለም ስሪ ኢትዮጵያ አያስፈልግም መኖር
አናጋዉ አይቶ የመጣ ሳዉ ላይክ 😂😂😂😁
እኔ😂😂😂
ወላሂ እሱን አይቸ ነው የመጣሁግ እኔ የበስቱ ተከታታይ አይደለሁም😂😂😂😂
እኔ😂😂
Ene😂😂😂
እኔም😅
ኢየሱስ ህይወት ነው ❤
Amen Amen 🙏
አሜን አሜን ❤❤❤❤
ኢየሱስ የአላህ ነብይ ነው
@@dfdh-kc7guአላህ እራሱ የኢየሱስ ፍጥረት ነዉ
እኔም በD ሀሳብ እስማማለሁ
Romans 10 አማ - ሮሜ
9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና።
12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
13: የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
ነቢኢሳሲመጣኡመተልሙሀመድጋርለአላህይሰግዳልያኔምንይውጥህይሆንዋነፍስህፈራሁልህላተልቦናይስጣችሁፍጡርፈጣሪአይደለምበሰ
😂😂😂😂 እር ድራማው እደቀጠለነውበቃ😂
የምን ድራማ ነዉ?የእግዚአብሔር ቃል ነዉ።@@እግዚአብሄርፉቅርነው
ኢየሱስ እንድህ ይላል እኔ ከራሴ ምንም ማድረግ አይቻለኝም እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርደም ቅን ነው የላከኝን ፈቃድ የማደርግ እንጂ ፈቃዴን አልሻም እኔን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ ገነት አይገባም ይሐንስ 5 30 እኔ አምላክ አይደለሁም ዮሀንስ 12 44 አምላኬ ተምሀፀን ፈጠረኝ ባሪያውም መልክተኛውም አደረገኝ ኢሳያስ 49 5 እኔ የተላኩት ለእስራኤልሎች ብቻ ነው ማቲወስ 15 24 እሱ አምላክ ተሆነ ላኪው ማነው እንደትስ ለአንድ ሀገር ብቻ ይላካል እኔ ነብይ ነኝ ማርቆስ 6 4 እኔ አምላክ አይደለሁም ዮሀንስ 12 44 ይላል ኢየሱስ በግድ አምላክ ነህ አይከብድም 😂
@@እግዚአብሄርፉቅርነውበድራማ ማሀል ማሀል እ ደማስታውቂያ እዝህም ጀመሩ የምንገዱ አንስወ😂😂😂😂😂😂
አናጋው እንኳን ደህና መጣህ ❤🎉
አናገዉን አየሁት ልበል😂😂😂
bey😂
Awo inm 😅
ማነው አናጋው???
የዛሬው በጣም አስተማሪ ክፍል ነው ሰውን ውጪአዊ ገፅታው አይቶ መፍረድ አላስፈላጊ ነዉ መጀመሪያ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይሻላል
እኳ የኛ ሰው ኤሄንን አያውቅም😢😢
የሶሲ አጋጋዉን አይቶየመጣ እደኔ 👍
አንጋጋው የሊቢያ በረሐ ያየ😅😅😅❤
😅😅😅😅😅
በጣም አስተማሪ መልእክት ነው:: ሰውን ሳናውቀው መፍረድ
😂😂😂 አናጋውን አይቸ ነው የማጣሁ
ላ ላ ሀቢቢቲ😂 ማፊ ሙሽክለ
እኔም😂😂❤
😂😂😂😂 ሙሽክላማ ጡሩ ነበር ሙሸላ ማለቱ ነውጅ እኔ እደዛ ስቄ አላቅም
እኔም😂😂
@@HadiyaHussien ክክክክክክክ
@Hadi😂😂😂yaHussien
የሳቄ ምጮች ሞትኩ በሳቅ አናጋው እኳን ደህና መጣህ🤣
አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እዴትናችሁ የስዴትጓዶቼ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን
ለረመዳን ጊፍት ስጡኝ 😂😂🎉🎉🎉
ስንት ቀን ቀረው ረመዳን
@samssung3465k 29 ken
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🦬🦬 እሄው 😂😂😂😂😂
አጌ አንተን ባላይ አልመጣምነበር😅😅ከሶሲ ጋር በጣም ታምራላቺሁ😅😅
😂😂😂አጋጋው ሀሂማ ልታጋጋቸውነው😂😂😂አየአናጋው😂😂😂
Aye Heruta jegna ye zendero wendema Taye gude. Betam betam telke melkte wendoche wende hunu tekesha becha masbate waga ye lewme 🎉
የበስንቱ ቤተሰቦች ቅመሞች ልባቹ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ ጀማሪነኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
ደመርኩ በርታ
aregelehalew
እኔጋም ጎራ በሉ
የ4ታቹሁንም አርጌያለው በሉ አሁን የናንተ ተራ ነው
Like mafaki tiwlid
አናጋዉን አይቼ መጣዉ😂😂😂
የማነው አናጋው 😂
አናጋውን የበሰንቱ ጎሮቤት ሆነ ደሰ ሲል🤔😀😀😀😀
ሂሩቴ ጀግኒት መልእክቱ አንደኛነው🎉🎉🎉🎉🎉
አናጋው በጉልበትህ አምላክ ጎረቤት በጠበጥክህ😂😂😂😂😂
አናጋው የበረሃው 😂
በጣም ነው የምንወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
I love you besntu ❤❤
ወላሂ ይህ ደራማ አለከታተልም አናጋው አይቼ ነው የምጣሁ
ደምሪኝ ሁቢ❤
ሽሮ እኮ ነኝ 😢 ሽሮ አቶዱም እንደ በስንቱ እእእ
አይ በስየ ይመችህ❤❤❤❤❤ እናጋው❤❤❤
በነካ እጃችሁ ላናጋው ሶሲን አምጡለት 😅
አናጋውን አይቶ የመጣ
ስደተኛው አናግ😂😂😂😂
አናገውን አይቶ ሢሮጥ የመጠ🚴🚴😂😂😂😂
ይመችህ አንጋጋው አንጋጋሀቸው
ኑ ዛሬ እስኪ ቡና እንጠጣ
የደስታ ምንጫችን በስቱ ሲመጣ
😂😂😂😂
አናጋው በዚህም መጣህ ሊቢያ በረሀ እያለህ😂😂ደራሲዎች ወንዶቹን መቸ ነው በሰል ያለ ወንድ እምታደርጓቸው
የዛሬ ይለያል በስንቱ 😂👍👍👍👍👍
አናጋው😂😂😂😂 በየት መጣ በየት ዘለቀ አደራ ሶስናን እዳታገባ በረከት ያግባት ናርዲን ጌድወን ያግባት
ወይኔ እኔግን በስየ በሳቅ ልገለኝ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ በስዬ ስወድህ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አናጋዉን ያየሁት በልሜ ነዉ 😂😂 ወይስ እሱን አይቼ ነዉ የመጣሁት
አናጋው ከየት ብቅ አለ ዘንድሮ😮😂😂😂
አይ ሙሌ የሳቄ ምንጪ 😂😂😂
አናጋውን አይቼነው የመጣሁ😂😂😂
እንደ በስንቱ የምጠብቀው ነገር የለም ዘና ነው የሚያረገኝ ሊላ ካለ ሹክ በሉኝ
Me too😅
ሐረግ
ቅድስት ሰለሞን (ቢጥርን)አይቶ እንደኔ እዚ የመጣ እንደኔ አስተናጋጇ እንዴት ነው የምታምረው ማሻአላ
ሁላችሁም you tube ላይ Day 7,ኤሶፕ ኢትዮጵያን እና ሳድስ ሚድያን ተቀላቀሉ💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተረጋጋ በስየ ምነው😂😂😂
ተይኝ እያለ የማይተዋት ነገርስ😅😅😅😅😅😅😅
አይ በስንቱ ፈታ ነው የምታረገኝ😅
አሌክሰ ድሮም አቅም የውም ሙሌ ነው ያሣቀኝ😂😂😂😂😂😂
አነጋውን አይቼ ነው የመጣሁት 😂😊
Mine laye nw mesarawe bageta hulum anagawe anagawe yilalale
የዛሬ በስንቱ ያበደ ይመስለኛል የበረሃው ስደተኛ አጋጋው አለበት 😂😂😂
ለማንኛውም ከበስንቱ ውጪ ወደ ዉጭ💗💗
ወይኔ ጉዴ በስየ ቦክሰኛ ሆንዋል እንዴ 👊👊
❤❤❤
የዛሬው ሪንግ ነው መሰለኝ፣ እስኪ በስዬን እመተሉ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ቆንጆ መልዕክት 🎉🎉🎉
Yo sitti tole like Godhii❤❤❤❤
በሴ ማን ታላቁ ሱፐር ማን ሰፊውን ህዝብ ወክሎ ፓርላማ ይግባልን ባይ ነኝ:: በስንቱ ህዝብ ነው ሚል መሪ ቃል ይዘን ወደፊት 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉
ምስሉን በመመልከት ብቻ ሳላውቀው እንደኔ እንደሳቀ ሰው👍 👍አርጉ😅😂
አስተማሪ ነው
በስንቱ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል የዋህ ግረቤት ነው😊😊😊😊
እውነት ነው 😂😂አገሪቱ እኮ በኢኒስፔክተር በህግ ሳይሆን ጉልበተኞች ነው እሚያዙባት እሚኖሩባት።
በጣም ነው የምከታተላቹህ
ሙሌመቸ ንው ሚሳካለት😄😁
በስንቱ የሚወደው እስቲ
ያንተ ያለ አለ በስንቱ😂 አናጋውን አይቶ የመጣ✌👈
"ህግ የለም እንዴ ባገሩ ? አሳስረው"" ሂሩቴ "ሲፈታስ " አለ በስንቱ...😂😂😂
" ተይ ለልጆቼ ትንሽ ልቆይላቸው" በስንቱ😂😂😂
ቤት ለቦሳ ለማለት ነው አይ በስቱ😂😂😂😂😂
አይበስቱ ሂዋን ታስተምርህ አበርከክ ደፈቃ ቁለፋ😂😂😂አጋጋውን አይቶ የመጣ😅
እባሽፍቅርኛዋንተቀማችመችጠቀማት
ተውት አትደምሩኝ እኔን እና በስንቱን የሚረዳን የለም 😫😫😫
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
አጋጋው ላይ ነው የምታምረው
Ay Besintu Bechicho Limot 🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኣይይይይይ አንጋጋው እነ በስንቱ ጋ መጣ
ኢየሱስ ብቻውን ጌታና አምላክ ነዉ ደግሞም የዘላለም ህይወት !!
አናጋውን አየሁ ልበል😂😂😂😂😂
አረ ሞቱኩ😂😂😂😂😂
በስንቱ እራሱ የኔን ፔጅ follow አድርጎታል 😂
አናጋው😂😂😂😂
ሙሌ የሚያገባበት ቀን ናፈቀኝ 😂😂
ማነው እደኔ አናጋውን አይቶ የመጣ😅
😂መጥርጊአውሥ😂😂😂😂
ሙሌ መች ይሆን የሚሳካለት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂
በሰንቱ እንባላለን😅😅😅😅
በስንቱ እንባላለን 😂😂
😂😂ወይኔ አናጋው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አናጋውበየሄደበትእንደውመበጥበት😂😂😂
አይ ሙሌ😂😂😂
አናጋዉ አግየ 😂😂
አይ አናጋዉ ሶሲን አንጋግተህ ጨርሠህ ደማ ወደ ሥቱ መጣህ በሥቱ መልካም መጋጋት😂😂😉😉😉😉😂😂😂😂😉😂
ተመስገን ሀሙስ መጣ ስትለዩ እኮ😊😊
ዉይ ልቤ ቆሰለ" በስንቱ እንባላለን"
አናጋው አይቼነው የመጣሁት😂😂😂😂
ስደተኛ ነኝ አብሽር በሉኝ 😮
Love you guys ❤❤❤❤❤ 0:09
ውይ አናጋው ደሞ እዚህ መጣህ
በሰየ ተረጋጋ በንደት እዳታረጂብን❤❤😂😂😂
Anagew❤❤swedew