Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መአዝዬ በጣም የገረመኝ ጨጨብሳውን አሰራርሽ ነው ልዩ ነው ብዙ ሙያ ተምሬአለሁ ይመችሽ በርቺ
ሞያ አያልቅብሽ እኛንም ባለሞያ አደረግሽን እጅሽ ይባረክ!
ቁርስ እና ምሳ ። already mouth watering God bless you.
መአዚዬ በጣም የሚገርም አሠራር ነው፣ ተባረኪ።
መልካም ቁርስ በጣም ያምራል አይን ያጠግባል
ደማቅ ቅዳሜ በጣም ቆንጆ ቁርስ ጤናማ የሆኑ ምግቦች ናቸው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ መአዚዬ እናመሰግናለን መልካም ዊኬንድ
ዋው በጣም ያምራል አናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Ejsh yibarek ehte
ዎው በጣም ጉበዝ
ይገባሻል እጅሽ ይባረክ
its just Wow❤
እጅሸ ይባረክ🌹👏
መአዚዬ ተባረኪልኝ ጥሩ ስራ ነው
Waw mazeye tebarki
ዋው እጅሽ ይባረክ የኔ እናት
wow Bahily konjo bsrclye
woww betam yameral b ewunt egsh yebark
Very healthy and great way to add vegetable to kids food, thank you I will definitely try this for my little one
ዋው በጣም ያስጎመጃል መልካም ምግብ
Wow good job
ባለሞያ በጣም ያምራል
እጂሽ ይባረክ
It's look yummy and healthy thank you for sharing
አትክልቱ እጅግ በጣም ይጣፍጣል አመሰግናለው መአዚ❤️
በጣም ያምራል እሞክራለሁ
Maazit shkor wahale....👍👍👍👍betgrigna new legzew wahale bamargna teftobg....😘😘😘
Semiramis shkor አመሰግናለሁ
Hi meaziye endet nesh betam nw yemiyamrew enamesegnalen alfo alfo ye cake aserarun btasayn des ylegnal berchiln gobez
እሽ ውዴ
Gobez est ❤️❤️❤️❤️❤️
Mashallha dese yelal
Great kurs😋
Wowwwww, Yammy Yammy gobez berchi 🙏❤️
Wow!! What a great breakfast! Tebareki Meazi
وصفة رائعة ابدعتي تسلمي ايديك 🌹🌹🌹🌹
Wow betam konjo mgb new
የኔማለሙያ በርቺ
divine 👏👏👏
ሁሌም እንደሚለው በርች እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሺ 👏👏👏👏👏
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው መአዚ የነጭ ሽንኩርቱን ካንቺ አይቼ ሰርቼ ስፈልግ ወጣ ነው አመሰግናለሁ
Thanks meazi tebareki ❤
አሜን
wow thanks
Meazi kegonish yemishet bet ale? Gorebetish bhon sayawatagn aykerim.
thank you God bless you
Wawe
Wow, You never disappoint. Super creative idea, I throughly enjoy watching you today. 😎
Fantastic 👌👍❤️
Tanks ዛሬስ ጎመጀው
It would be nice if the chechebsa was in a traditional way
Mrt kurs...kitawan gn endet endeserashiw asayn
Hallo, my Name is Randa i love you and you doing very hardworking woman, I wish you success I follow you from Germany 😘
Thank you 🙏
@@bahlietube1358 💕
Plz cakekun aserarun asayen
መዓዚ ደህና ነሽ ቤተሰብ ሠላም 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አመሰግናለሁ
መዓዚዬ እንዴት ነሽልኝ ? ሁሌ የምትሰሪው ምግቦች ይመቹኛል፡፡ ኢትዮ ስትመጪማ ይህንን ቁርስ ትሰሪልኛለሽ፡፡ ጎረቤትሽ ነኝ፡፡
ከየት የረር በር
እኔ በበኩሌ ምን እንደምልሽ እንጃ ሼፍ መዓዚ ብዬሻለሁ አረ እንደውም ከሼፍ በላይ ነሽ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
ጅብን ከሌለን ማለት ከላይ የጨመርሺው ነጩ
Abet des sil.ene gen anchi batnori kemanabate endezi aynet muya elemd neber...meazi anchi lebetesebochesh bcha sayhon enenm eyastemarshegn nwe bewnet amesegenalew
ሁለቱም ብሮኮሊን አይደለም እንዴ አበባ ጎመን ማለት ነው?
ነጩያበባጎመንነውስሙ
መአዚ አያልቅብሽ !!! ቤተሰቦችሽ ታድለው!!! እኛም ታድለናል ሁሌ ስለምናይሽ ::🙏🙏🙏
አረእንደው ግን ቤተሰቦችሽ ምን ይሉሻ አንቺን የመሰለ ባለሙያ እግዚአብሔር ሰቷቸው ያመሰግኑሻል መዓዚ ወይስ የእናትነት ግዴታዋነው እያሉ መብላት ነው ባሌቤትሽም በጣም መታደሉ
ያመሰግኑኛል ያግዙኛል የኔ ውዴ የኔ አሳቢ አመሰግናለሁ
@@bahlietube1358 እኔም በጣም አመሰግናለሁ ለምን መሰለሽ ስፅፍልኝ መልሼ አመሰግናለሁ የምልሽ አንዳንዶቹ ዮቲቨሮች እስከነ አካቴው አያዩትም አንቺግን የእያንዳድን ኮሜንት አንንበሽ እንደሚስማማው አድርገሽ መልስ ትመልሻለሽ ለዛ ነው መልሼ አመሰግናለሁ እያልኩ የምመልስልሽ መዓዚዬዋ
ታታሪ ባለሙያ ሴት