Looks delicious በጣም ቆንጆ ቁርስ ምሳ እራት I love the juice blending with avocado and milk the toast looks good green beans your chicking the salad all in one delicious thank you 👍🏾👏🏾
So nice😍😍😍 and looks delicious👍👍👍👍about z chia seed I don't know it even I didn't hear it before but when I look it in Google it doesn't have direct translation into amharic just it translate it "ye chia zeroch" and with contextual examples like telba,nuuge,suf.....that what I see.
Thank you! Kids are back in school you gave us idea how to plan for the day! Keep up more vedio that will include kids to for meal. I belive its every parent wish to know more. Love your vedios berchi.
ሜሉዬ የጁስሩ አስተጣጠብ በጣም ነው የወደድኩት ምክንያቱም እጄን ብዙ ግዜ ተቆርጫለሁ እናመሰግናለን
ሜሉ በጣም እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ
በጣም ያምራል ተባረኪ ሜሉ
ማሽኑን ለማፅዳት የተጠቀምሽው ዘዴ አሪፍ ነው ምግቦቹም ከ ቁርስ እስከ እራት ምርጥ ነው 👌
በየጊዜው አሪፍ አሪፍ ምግቦችን ነው የምታሳይው ምን ልበልሽ አቦ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
Oh meluye neat and clear yene konjo egesh meret newe.
እናመሰግናለን ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ በመጽሐፉ ብታሳትሚው ጥሩ ነበር
በርች እምታሳይን ነገር ሁሉ ደስ ይላል
ባለሙያ እጅሸ ይባረክ
ዕቃ ማጠብ እና ምግብ ማብሰል ነው ስልችት ያልኝ አንቺ ጎበዝ ነሽ
Thank You ሜሉ ማሽኑን ያፀዳሽየት መንገድ አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ ለልጄ ምግብ የምፈጭበት ማሽን ያስቸግረኝ ነበር ሁሉም አሪፍ ነው
በጣም ጐበዝ በጠም ስራ ነው የሚቀንሰው ስላጋራሽን እናመሰግናለን
ጎረቤትሽ በሆንኩ ብየ ተመኘሁ እግዚአብሔር እጅሽ ባልክልን እመ ብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን ሜሉዮ
Des setyi betam secured yehonsh sew nesh berchi gobez
Be ewunt leyu nesh ehite ..berchiln..hulem des yilgnal srash betly bnggrsh
wust yalew kninetish
Geta eysus yibarksh..🙏😊🤗
andegnaye nesh..🤗🙏😊
የምትሰራቸውን ምግቦች ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው ተባረኪ🙏
ተባረኪ ጎበዝ
በጣም ቆንጆ ቀርስ ምሳ እራት ነው ሜሉ እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ 👍
ጎበዝ ነሽ ኣቀራረብሽ ኣሰራርሽ በጣም ያምራል!
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
Melu hiwotn kelel taderigiyalesh betam ameseginalehu fetar ijishin abizito yibarikew
Hi melat is so yummy thanks my sis please share the sugar name please please
በጣም እናመስግናለን ሚሉዬ ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ 👍👌
ሥራሽ ማሻአላህነው በጣምነው የምወደው
የኔ ቆንጆ ሜሊ ተባረኪ እጅሸ ይባረክ መልክ ሰጠኝ ሙያ ከዩቲዩብ
Looks delicious 😋
Miluye ejish yebarek yene mare. Marinate yaderegeshewun doro linkun lakilign please
ሜሉ ሱስ ሆንሽብኝ እኮ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ፍቅር
Wawww😍👌👍 ye sikwaru link benatish askemichilg hero nesh
ዋው ሜሉ በጣም ትለያለሽ እጅሽ ይባረክ
ej yibark ! enameseginalen
በጣም እናመሰግናለን ሜልዬ እጅሽ ይባረክ 👌❤️
ቤተሰብ እንሁን ምላሼ ፈጣን ነው ሰብስክራይብ በቅንነት
U are amazing, u are born to cook. I learned a lot from u. Thank u so much for sharing .
እያንዳንዱን ምግብ እየሰራሽ explain ማድረግ ቀላል አይደለም :: በጣም ነው motivate እምታደርጊው God bless you 🙏😍
ቤተሰብ እንሁን ምላሼ ፈጣን ነው ሰብስክራይብ በቅንነት
Motivat ታደርጊያለሽ ስወድሽ እኮ keep it up
እናመስግናለን ሜሉ
እናመሰግናለን ሜል በረች
U are amazing melat tanks
Wow I am number one ☝️ ጎበዝ በርቺ so yummy 😋
ሜሊዬ ዋዉ ስኳሩ ተመችቶኝል ሁሉ ነገር ያሚ ነዉ
You are the best!!! The way you are discribing it is wonderfull. Keep it up.
ማማዬ በርቺ አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Nagiqot new digama ysmyaw ❤
የእውነት ቅን እና ባለሙያ ነሽ 🙏❤️
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ሜላትዬ
Melatiye anchi liuu yehonsh nesh. Mirt ina quality yehone sirash yakoral.
🌻🌻🌻እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 2013 የሰላም የፍቅር የለዉጥ በስደት ያለነዉ ወደ ሀገራችን የምንገባበት ክፉ የማንሰማበት ዘረኝነት እና ኮሮና የሚጠፋበት ያርግልን🌻🌻
እናመስግናለን ሜሉ እጅሽ ይባረክ
አሜን እውነት ነው እጅሽ ይባረክ
Looks delicious በጣም ቆንጆ ቁርስ ምሳ እራት I love the juice blending with avocado and milk the toast looks good green beans your chicking the salad all in one delicious thank you 👍🏾👏🏾
From breakfast to dinner mouth watering meliye ur no one 🖒
Gobez berech konjo
ሙያሽን አድንቄያለው ጎበዝ በዚው ቀጢይ
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
አመስግናለሁ
Yenebalmuya. Very nice.
ዋው እናመስግናለን ሜሉዬ
Thank u ሜሊዬ ለማጠብ እቸገር ነበር ተባረኪ
Hi love all you do
what was the sugar (?) you use
Thanks for sharing.God bless you and your family love it🙏🙏🙏💝💝💝
Thanks for sharing 😋🇪🇷🙏
You are Nr.1 youtuber Cooker.👍💕💕
ሜልዬ በጣን ቆንጆ እና በፍጥነት የሚደርስ ምግብ አሰራር ነው ያሳይሽን እግዚአብሔር ይስጥልን በተለይ የጅስር አስተጣጠቧን ወድጃታለሁ ስንቴ መስለሽ እጄን የቆረጠኝ
እናመሰግናለን ሜልዬ!!!!
la university temari yamihon kelal sera betasyen
Tebareki melu betam arif new yene balemuya sewedesh ekoooo 😘😘😘😘😘
የኔ ባለሙያ እጆሽ ይባረኩ ሜሉዬ ግን ማጨሻሽን በጣም ነው የወደድኳት በናትሽ
Thanks for sharing
Meluye yeskuarun link xafiln pls ej ybark yenie balemoya
Wow Josh yebark
You did a good job as always👌🙏God bless you
ሜሉ ትለያለሽ በርቺ ።
የኔ መልካም
አመሰግናለሁ እህቴ
Konjo akerareb nw gobez
Tank you male you make my day I’m happy to see you always 🙏!
So nice😍😍😍 and looks delicious👍👍👍👍about z chia seed I don't know it even I didn't hear it before but when I look it in Google it doesn't have direct translation into amharic just it translate it "ye chia zeroch" and with contextual examples like telba,nuuge,suf.....that what I see.
እጅሽ ይባረክ ሜሉ😍👍👍
ሜሊዬ እናመሰግናለን ተባረኪ
ቤተሰብ እንሁን ምላሼ ፈጣን ነው ሰብስክራይብ በቅንነት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐✅✅✅✅✅igzabiher yibarik bexam ariif new
ሜላትዬ በረዶ የያዘ ስጋ ለማስለቀቅ በቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ መጨመር ነው እንጂ የሞቀ ውሃ ቶሎ አያስለቅቀውም ፅዮን ነኝ ከአዲስአበባ ።
Waw betam yamral
ሜላዬ የአንቺን ሻይ አይቼ እኔም ልጠጣ ተነሳሁ የኔ ባለሙያ ሜላዬ
ቤተሰብ እንሁን ምላሼ ፈጣን ነው ሰብስክራይብ በቅንነት
እኔም
@@braidsbyaster1761 ቤተሰብ እንሁን መልሴ ፈጣን ነው በቅንነት ሰብስክራይብ
Good job!
ሜሊዬ ተባረኪ ውይ እኔ ጁሠሩ ሥቴ እጄን ቆረጠኝ መሠለሽ ሥት እውቀት ገበየው ከአቺ ጤናሽን ይስጥሽ ከነቤተሠብሽ
Thanks konjo❤ I REALLY like the juicer washing hack @
Thank you! Kids are back in school you gave us idea how to plan for the day! Keep up more vedio that will include kids to for meal. I belive its every parent wish to know more. Love your vedios berchi.
ሜሉ በጣም አሪፍ ነው
Thank you for sharing Melu! Good as usual!
You always amuse me. Your passion is👍👍👍👍
ሜሉ እንደዶሮው ምስሩና ፎሰልያው በረዶ ቤት ነው የነበረው
Gobez betam tekami yehone neger new yemtseriw👏🙏👍🥰🤩
You always do a great job 👌🏽 it looks so yummy 😋. Thank you for sharing .
All look so yummy 😋 Avocado toast is my favorite 😍 Thank you for sharing Melye this makes our life easy ❤️
Melu thankyou for mentioning how to wash blender.
Wow yameral
Its nice but your videos does not have descriptions
Meluye sekwaruna mankorkoryawn linking askemchilij pleas
Massalah meli ya juice astattb gera gabtoge naber 10q edma yasetlge pihllow dough la baklave yat agelahu malakm ken
እናመሰግናለን ሜሉ😘😘😘❤❤❤