Yemeigeb felagoten betam new yekesekeseshew maleye balemuya nesh endehulew beye kenu mitseriw ketenat ansar ke tikem ansar tefelagi Ena temerach new... Enamsegenalen betam still watching... Key sir betam new miwedew benegersh lay sherom.. Yeserahachew Hulu tenama nachew... Berchilgn emokerewalew.. Thanks for sharing love
Very nice. It looks appetizing. Just a question- I don't see you using a lid to cover your pot when cooking. Is there any reason? Does it not take very long to cook? Thanks
በጣም የምራል የምታዘጋጃቸው ሁሉ ለጤና ጠቃሚምግቦችናቸው በርች የኔማር ስወድሽ
ሜሉዬ እንዴት እንደሚያስጎመጅ ሁሉም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ❤️❤️
ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን ፣በሀሳብ ምክንያት የሚያውቁትን የሚረሳበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፣ መድሀኒያለም ይታረቀን፣ ሜላት የሴት ቁንጮ ብዬሻለሁ እጅሽ ይባረክ
አቤት ሲጣፍጥ ይታየኛል ጎበዝ የኔ ባለሙያ
ሜላትዬ እንዴት እንደሚያስጎመጀ ሁሉም ቆንጆ ነው አጅሽ ይባረክ
እስፔሻል በየአይነቱ እጅሽ ይባረክ ሜሉ እናመሰግናለን
Thank you dear
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ! እጅግ በጣም ጤናማ እና ጣፋጭ ምግብ ነው ያሳየሽን በጣም አመሰግንሻለሁ! የተለያዩ የሰላጣ ድሬሲንግ እንዲሁም ስሙዚ አይነቶች ካሉሽ ብታሳይን በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ! ❤️❤️❤️❤️
ዋውውውው ሜልዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የሚል አዘጋጀጀት
Looks yam!!! Betam gobez nesh tebateky tnx for sharing
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ዋዉ ሜሉዬ እጅግ በጣም ጎበዝ አድናቂሽ ነሽ ሁሉም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ😍😍😍
ዋው እናመሰግናለን
ዋዉ ያስጎመጃል ሜሊየ 2 ኛ ዛሬ እጅሽ ይባረክ
በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ.ካላሰቸገርኩሽ መጥበሻውንንና ምድጃውን ከየት እንደገዛሽው ብትፅፊልኝ አመሰግናለሁ .
Love Ethiopia vegetable dishe!! Thanks Melat for sharing
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ሜላትያ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም ያምራል በጣም ያስጎመጃል ተባረኪልኝ በርቺ
ያስጎመጃል ሜልዬ በርችልን የኔ ባለሙያ
Thank you betisha
ሚሚላዬ እንዴት እንደሚያጓጓ እጅሽ ይባረክ
Mel balemuya.....yummy looking newo hulum.....God bless your efforts.🙏🏻
እድሜሽ ይርዘም ተባረኪ እመቤቴ ከነቤተሰብሽ ትጠብቅሽ የሴት ቁንጮ ነሽ እኮ ቀጭን እመቤት እናመሰግናለን ሜሉካ
ፈጣሪ ያክብርልኝ ።የኔ ውድ
በጣም ቆንጆ ሁሉም የምወዳቸው ምግቦች ናቸው። አመሰግናለሁ። ከሁሉም ግን ሽሮዬን!!!
ቆንጆ በየይነቱ ከፍጥነት ጋር ሜሉየ እጅሽ ይባረክ 🙏
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
ሡሴ 😘 ሳቅሽ ብቻ ያጠግባል የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ ድንገት ከች ብል ብዬ ተመኝሁ 😍🌹🌹🌹👏👍👍 አመሠግናለሁ 💕
Wow very nice thanks for sharing ❤❤❤
Betam yamerale yetfetal alga lay hojiy betwatu aserabj tebarkiy gubzenash wesen yelwem enamsegnalen
ሜሉ የኔ አንደኛ እጅሽ ይባረክ
የኔ ባለምያ እናመሰግናለን እኔም ባለሞያ ነኝ እላለው አንቺ ግን አንደኛ ነሽ
Wow Looks delicious my mouth is watering i love combo meal 💞👍🏾
Looks so healthy and delicious I love it 😋😍 thank you for sharing melatye 😍😍👌🏼👌🏼
ዋው በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ
በጣም ቆንጆ ቆንጆ ምግቦች እጅሽ ይባረክ ሜላትዬ👌👌👍👍💕💕
በጣም ያምርል በርቺ እንቴ
Wow egizber yebrkeshe yenkonjo gobez berech
Ejshe yibark
Yemeigeb felagoten betam new yekesekeseshew maleye balemuya nesh endehulew beye kenu mitseriw ketenat ansar ke tikem ansar tefelagi Ena temerach new... Enamsegenalen betam still watching... Key sir betam new miwedew benegersh lay sherom.. Yeserahachew Hulu tenama nachew... Berchilgn emokerewalew.. Thanks for sharing love
Wow beyaynetu leyet bale melku asayeshen tebareki
Melye kawekushe gena 3samntinew ngergen sosenew yehonshebge gobez yenekonjo ❤️❤️❤️
ሜሉ የኔ ጎበዝ ሁሉም ያምራል የምታጨሽውነገርግን ምግብ እየሰራሽ ምግብንአይረብሸውም መቼም መማማሪያነው ሰለምትይ እኔና እህቴ ፀፍንልሽ ከጨረሽ ብኋላ ብታጨሺ ምንይመስልሻል?
ሜሉየ እንካን በደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ።
እንዴት ያምራል ያዘጋጀሽው ለነገሩአዲስ አይደለም ሁሌ ነው ያንቺ ነገር የምያምረው ዛሬ የኛ ቤት ምሳ ይሆናል ጎበዝ ሜሉየ በርችልኝ ተባረኪ 🙏🙏♥️🙏♥️♥️♥️
Ejeshe yebareki ehte
አስር፡አይነት፡ትቀልጃለሽ፡ላንዱ፡ራሱ፡ስንት፡ተጎትቼ፡ነው፡የምሰራው።
የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ ያጠቅባል
Very nice. It looks appetizing. Just a question- I don't see you using a lid to cover your pot when cooking. Is there any reason? Does it not take very long to cook? Thanks
Noop ..for me it didn't have a difference dear ..I usually don't cover when I cook. No reason at all
Melaye u r incredible ! I really want make this as soon is possible. Thank you for sharing! Bless you all 🙏🙏🙏
Thank u dear
Meluy etan endet nw yemcheshiw ene alarm eychohe techgryahu pls tell me
Wow It’s looks so delicious
ዋው ዋው ሜልዬ እናመሰግናለን ደና ነሽ ልኝ የጠፋሰው
Mesiye enema alew ayeshe anchie teftshal malet new
Enmeseginalen yetiseriwu yamrali
ሜሉ ሰላም ነሽ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
Looks so tasty! Love beyaynetu I wish im your neighbor to eat this food rightnow😋😋
Yum more vegan food please 😋
ምግብ ሥታቀርቢ አድሩሡ ሢጨሥ ደሥ ይላል
Melat Talba means flexed powder?
WoW meluya 👌🏾👏🏼👏🏼👏🏼
Ere endew yimechish yene mar 😘😘😘
ዎው ሜላዬ አንድላይ ሲያዮት በጣም ልዩ ነው አሰራሩ ደሞ እያንዳንዱ ቀላል ቅባት ያልበዛብት ጤናማ ናቸው በርቺል 🥰🥰
Thank u dear
Melateye berbere atewejim 1 key wet yelewum eko 😂😂😂beterefe yesera moralen new yametashiw God bless you
እንደሁልግዜሽ ዛሬም
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ምግብ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ሚልዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍
Wow Melateye endet yamral !!!! Ejesh yebarek 🥰💕
Beautiful thanks for sharing. Were did you get your small stove?
www.amazon.com/gp/aw/d/B07SW2M2WL?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
ሜሉዬ የኔ ጎበዝ እንኳን ደህና መጣሽ 😘
Meluye konjo yene balemuya betam yamral 🙏👍👏🥰😍
Melaya betam yameral waw
Meluye betam konjo new tilobegn endezeh ayenet migeb ewodalehu
Thank you seliye me too
Yammmmm. ተባረኪ sounds delic..........ious.
Thank you so much for sharing Melat ejishin ybarkew
Thank you dear
it’s looking yummy thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
Thank you dear
ዋው ሜሉ እጅሽ ይባረክ
የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር😄
መጥበሻዉን linkun lakilge konjo
ጁመአ እንግዳ አለኝ እሰራዋለሁ ኢንሻ አላህ ማሻ አላህ ሲያምር
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ትነግሪኛለሽ ሞክረሽው
@@melatTUBE ሀብቢቲ በጣም ነው የወደድኩት ትላንት ሰርቸው ጓደኞቸም በጣም ወደውታል የተልባ ፍትፍት ቀምሸ አላውቅም ነበር ግን ግሩም ነው
ዋው እንዴት ያምራል
በጣም የሚያምር የሚያስጎመጅ ነው
አቀራረቦ በጣም ያምራል ጎበዝ
እርቦኝ በዚህ ላይ ይሄን የመሰለ በየአይነቱ አፌን ምራቅ ሞላው እኮ! ይህንን የሰሩት እጆች ይባረኩ👍
አሜን የኔ ውድ
በጣም ጥሩነው በርቺ
Wowww #1 meluyeee
Omg so yum😋, I love your video Melatye konjo 😘❤️🙏🏽
በጣም በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
እጅሽ ይባረክ ፡
ገና መስራት ሳትጀምሪ ነው ላይክ ቤተሰብ የሆንኩት አዘጋጃጀትሽ በጣም አጣፈጠዉ አመሰግናለሁ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Wawww....amazing
Maleyaaa leyuuuu
Megbum betam leyuuuu new siyayut rasu yategbal tebarekilege weda
Thank u yen melkam
Konjo shero melu thanks
ግሩም ግሩም ብያለሁ:: ሜሉዬ እንዴት ነው ነገሩ አማረኝ አልሽሳ? 🤓
ሲያምር እጅሽ ይባረክ
Amen amen
ሠላም እንዴት ነሸ የኔ ባለሞያ እግዚአብሔር ከነ መላ ቤተሰብሽ ሠላም ይርግሸ
የኔ ቆንጆ ቤትሽ እስኪ ጋብዥኝ። እንዴት ደስ እንደምትይኮ!
ጤነኛ ምግብ ኣይ ሞያ እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ 👍🥰❤️🥰
Love vegan food! Thank you so much for sharing Melu!
Wow ejochsh ybareku😍😍😍😍😍😍😍
አሜን በጣም አመሰግናለው
What a feast, thank you for sharing👌
Thank you feriye
wow meliye
Wow gobze
የኔ ባለሞያ ስወድሽ ❤❤❤
Beyayentuuiiiii
Melu sweet thank u
U remaind me my childhood abye tshome
በጣም እኔም ልጅነት ነው የሚታወሰኝ ሁሌም
Thank u የኔ ቆንጆ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም አሪፍ የሆነ አሰራር እጅሽ ይባረክ
Enkan dena metash melu
እጆችሽ ፍሬዎች ይባረኩ
Ewnetm hulu amaregn
Welcome my beautiful 😍 😘 ❤
Good job 👏
በጣም ነው የሚያምረው ሜሊ ባለሞያ❤️😍