የፀጉር ውህድ ከተቀባው በኃላ በሳሙና ብቻ እንዴት እታጠባለው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 959

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 4 роки тому +86

    ቅን ሰው ነሽ እንዳንቺ ግልጽ የምናገር ሰው እስካሁን አላየሁኝም በዩትበሮች እግዝአብሔር ይባርክሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ የድንግል ማርያም ልጅ❤

  • @etalemZerihun-i8y
    @etalemZerihun-i8y Рік тому +3

    ሁሌም መልካም ነገር ነዉ የምታሳይን ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @እኔስኦርቶዶክስተዋህዶነኝ

    _እኔ እስከዛሬ የምታጠበው ከታጠብኩ በኋላ በፎጣ ነበር የማደርቀው ከዛም ቅባት ያለኝን እቀባ ነበር አሁን ግን ያንችን አየሁ እጠቀማለሁ በርጥቡ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ_
    🙏🙏

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ካወቅሁሽ ጀምሮ የማትለማወጭ ምርጥ ልጅ ነሽ አብሶ ለሐይማኖትሽ ያለሽ ክብር አለባበስሽ ስርዓትሽ ጨዋነትሽ በቃ ምን ልበልሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 4 роки тому +5

    በእዉነት በጣም እናመስግንለን ውድ እህታችን ተባርክ

  • @በትዝታበትዝታ
    @በትዝታበትዝታ 4 роки тому +2

    መሲዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ሲበዛ ቀና ሴት ነሽ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት💟❤

  • @user-mekdes
    @user-mekdes 3 роки тому +7

    የኔ መልካም ሰዉ የዋህ እህታችን ሺ አመት ኑሪልኝ ስወድሽ❤❤❤❤💋💋

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 4 роки тому +1

    መስኪ ቅን ኢትዮጵያዊት የኔ ደርባባ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ልጀሽን በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤

  • @ad1187
    @ad1187 4 роки тому +21

    ቅንነትሽ ሁሌም ደስ ይለኛል ። መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !!! በተለይ አረቡ ሀገር ውሃ በጣም ጨው ከመሆኑ የተነሳ ፀጉር ያረግፍል ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው እህት

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 4 роки тому +1

      💖የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው

    • @seni194
      @seni194 4 роки тому +2

      ሰብ አድርጌሻለሁ ውዴ

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 4 роки тому +1

      @@seni194 thanks 💖

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 4 роки тому +1

    ተባረኪ. በጣም እየተጠቀምኩ ነው በአጭር ጊዜ ለውጥ አይቼአለው በሩዙ ውሀ የፌት ለፌት ፀጉር የተበጣጠሰው አሪፍ ነው .Thank you

    • @SSss-mf4gb
      @SSss-mf4gb 4 роки тому

      እስር ተጠቀምሽው

    • @SSss-mf4gb
      @SSss-mf4gb 4 роки тому

      አደት ነው እምትጠቀሚው

  • @Ruffta.tekle_31415
    @Ruffta.tekle_31415 4 роки тому +4

    እናመሰግናለን በጣም ያምራል መስኪ እህቴ🙏

  • @unify9481
    @unify9481 4 роки тому

    መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ አገኘሁሽ ምርጥ አስተማሪዬ ቅን እና ሃቀኛ መሆንሽ በሚገባ ያስታውቃል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @selan8299
    @selan8299 4 роки тому +5

    መስኪ የሩዝ ውሃው እና በሳሙና መታጠቡ ለኔ ተስማምቶኛል አመሰግናለሁ በርቺ

    • @safwanakalba5024
      @safwanakalba5024 4 роки тому

      ተበረክ ጌታ ይበርክሽ በኢትዬጵያ እንድ የለው ሴት አሌ ተበረክ ትህትነሽ ይበቀል

  • @mickeyabnet11
    @mickeyabnet11 4 роки тому +1

    Happy new year meski
    Meskye tsegursh siyamr hulunm ngr berasish lay new yemtasayin betam enamesegnalen

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 роки тому +10

    በጣም እናመሰግናለን መስኪዬ ሩዝ ውሃውን ሞክሬው በጣም ቆንጆ ነው ለውጥ አምጥቷል ፀጉሬ ለኔም ለልጆቼም👍👍🥰❤️

    • @blentolossa6193
      @blentolossa6193 4 роки тому

      በየቀኑ ነው የተጠቀምሽው? ሩዙ ተቀቅሎ ነው? እና ታጥበሽ ነው ምትቀቢው?

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 4 роки тому +1

      @@blentolossa6193 በፉት የሠራችሁ ቪድዩ አለ እይው ታጥበሽም ባትጣጠቢም ችግር አያመጣም

    • @blentolossa6193
      @blentolossa6193 4 роки тому

      @@tadlaal9123 pls linkun lakilege

  • @አድባርየመዳኒያለምልጂየበ

    መሲ ደስ የምትይኝ ነገር መገላለጥ አትወጂም ሴት ልጂ ለሰውነቷ ክብር መስጠት አለባት።

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 4 роки тому +42

    መስኪ የኔ ቆንጆ በጣምነው የማመሰግንሽ እንኳን ለእመቤታችን የብስራት ቀን አደረሰሽ የኔ ውድ

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን

    • @fafitube2210
      @fafitube2210 4 роки тому

      @@rare4831 አትግዢው ይቅርብሽሽሽ

    • @samritube9007
      @samritube9007 4 роки тому

      @@meskitube16 መስኪየ የተቀባሺው ቅባት ስሙ ምንድነው ካስተር ኦይል ነው ?

  • @hamadmughal3737
    @hamadmughal3737 3 роки тому

    መሲ የኔ ቆንጆ እምትናገሬቼው ነገሮች አድም ወዳቂ የላቼም ልዬ ለውጥ አግቻለሁ ላሁኑ ያለሁት አረብ በገረ ነው ሁሉ ስላለ ሁሉን እሞክረለሁ ግን ያቼ በጣም ጠቅሞኛል እድሜና ጤና ይስጥሺ

  • @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ
    @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ 4 роки тому +3

    መስኪዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ አንቺ እኮ ትለያለሽ የምልሽ ያለ ምክንያት አይደለም ከሁሉም ትለያለሽ ይኔ መልካም ለኛ ስትይ የማትሆኝው የለም በጣም አመሰግናለሁ ልኡል እግዚአብሔር እስከነመላው ቤተሰብሽ ሰላማችሁን ብዝት ትርፍርፍ ያድርግላችሁ ጤናችሁን ይሥጣችሁ ለይልዬን በጤና በሰላም በደስታ ያሳድግልሽ ውድድድድ🙏😘😍

  • @hayatjilalu389
    @hayatjilalu389 4 роки тому

    መስኪ መስኪ........ ብየ አልጠግብሽ ውይ ስወድሽ እንኳን አወኩሽ የአለማችን ሰነፉ ንኝ ብልሽ ማጋነን አይሆንብኝም አንችን እስካሁኑ አለማወቄ በጣም ቆጨኝ በተለይ ከባህር ማዶ እያለሁ እናልሽ የሩዝ ዉሀው ዋው ተመችቶኛል ሁሉም ተመቸኝ ግን ካስትሮል ኦኢሉ በጣም ውድነው ብታይ ትንሹ600ብር ትልቁ 1000 ግን ባሌ ገዝቶልኝ አመጣልኝ ያልሻቸው በሙሉ አንችንም ባሌም በጣም አመሰግናለው😍😍😍😍😍😍

    • @SSss-mf4gb
      @SSss-mf4gb 4 роки тому

      የሩዙን ውሀ እድ ተጠቀምሽው

  • @fissehagebre8417
    @fissehagebre8417 4 роки тому +5

    መስኪዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️😘

    • @SARAYOUTUBE-c1p
      @SARAYOUTUBE-c1p 4 роки тому

      አንቺም ተባረኪ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 4 роки тому

    Igziabher ystln mesye shapo betam newu tseguren yeniyaderkewu btay besamuna imokralehu 💚💛♥️

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 4 роки тому +10

    መሻአላህ በጣም ያምራል ፀጉርሽ እኔም ከዚህ በሁላ ሳሙና ልጠቀም ወስኛለሁ ሻቦው እማ ፅጉሬን ጨረሰው

  • @fitsummoges8533
    @fitsummoges8533 4 роки тому

    Selam meski yeruz wehaw beyegizew tsguren asadegelegn bemigerem fetenet...gn yene cheger beka betammmm ses.new bado ayenet ohhhh avocado bezu geze mokere mokere akategn mnm alefafa alegn..ebakesh befitenet lek ende ruz wehaw lewet emiyasayegn kale tekumign ebakesh thank you

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ5ረ

    መስኪየ እናመሰግናለን ለውጥ አግኝቸበት ነበር አርግዠ ስንፍናውን ጥሎብኝ ትቸው ከርሜ ነበር አሁን ግን በሰላም ወልጃለሁ እክብካቤውን እቀጥልበት አለሁ

  • @ريتاريتاا-م6ح
    @ريتاريتاا-م6ح 4 роки тому +2

    አመሰግናለሁ እህቴ አንች የምታሰዩ ነገረ ሁሉም ምርጥ ነው እኔ ጠቅሞኛል

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 4 роки тому +5

    የኔ የዋህ ምረጥ ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥሽ ልጂሽንም ያሳድግልሽ

  • @ኡሙአይመን-ከ9ቐ
    @ኡሙአይመን-ከ9ቐ 4 роки тому

    መስኪየ አንችን መከታተል ተያዝኩኝ ሁለት ወር ሊሞላኝ ስምንት ቀን ቀረኝ እምሰሪው ን ሁሉ እከታተልሻለሁ ለኔ ግን የተመቸኝ የሩዝ ውሀ ነው በጣም አመሰግናለሁ ለሻንቦ ብር ከማወጣ ገላገልሽኝ ፀጉሬና ሳሙና ተመችቶኛል የኔ ውድ እህት ፈጣሪ ያሳብሽውን ያሳካልሽ ናይላየንም አሳድገሽ እምትድሪ ያድርግሽ ሳይሽ እራሱ የኔ ነው እሚመስለኝ ፀጉርሽ ኑሪልኝ እማ

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 4 роки тому +18

    እውነትሽ በፊትአንቺንሳላይ።ጽገሬእታጠበብውና ሲደርቅነበርማበጥር። አሁንአንቺ ልክእንዳንቺነው ማርገው ተመችቶኛል።በርቺየኔቆንጆ

    • @iambest7963
      @iambest7963 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Ntnec_lfxpM/v-deo.html
      አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ቅንነት ለራሥ ነው ጥሩ መሥራት ካልቻልን ጥሩዎችን እናበረታታ
      👉((#ekru_ሰለምቴዋ)) 👈 ሰማያዊዩዋን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ በማለት እናበረታታቸ

  • @samsonteklewold363
    @samsonteklewold363 5 місяців тому

    Thank you very much you are very kind person❤❤❤

  • @hirut8194
    @hirut8194 4 роки тому +12

    ዋነኛው ነገር የራስ ቅላችን ጤና መሆን አለበት ከዛ ቡሀላ ያች ትምህርት ይጠቅማል በርች ውደ የኔ ግን የኋላየ ጸጉሬ እረዠም ነው የፊቴ ደሞ በጣም አጭር ነው ይባሥ ብሎ የምሀሉ ክርድድ ያለ ነው

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 4 роки тому

    መስኪየ በጣም መልካም ሰዉ ነሽ ይህን ሁሉ ለእኛ ብለሽ ማሳየትሽ እኔ የሁለት አመት ተከታይሽ ነኝ ለዉጥ አግኝቸበታለሁ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ
    @ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ 4 роки тому +40

    ነገም አሳይን ስትፈችዉ😅ቢያዉሽ አትጠገቢም❤

  • @addisuuasmamaw1004
    @addisuuasmamaw1004 4 роки тому

    Meskiye yene gobezi yanchin you tup kayewu behola tsegure konjoo honelingi thanks 😊 🙏 👍 ok

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 4 роки тому +4

    Beka endih ayinet video neber mifelgew kemkebat esk style . Thank you so much Meskiye very helpful

  • @makbelyonas377
    @makbelyonas377 2 роки тому

    ዋዉ ቅን ኢትዮጲያዊ ነሽ ለዘመናት ተባረኪ!

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 4 роки тому +43

    የኔ ማር ሐኛ ብለሽ ከነ ልብስሽ ገባሽ ተባረኪ እናመሠግናለን

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ለአጭር ፀጉርስ ? ፀጉሬ ይበጣጠሳል በጣም ፊት ለፊት ያለው የተላጨ እየመሰለ ነው ምንላድርገው?

  • @aellahkerim5119
    @aellahkerim5119 4 роки тому +3

    ሠላም መስኪየ የኔቆጆ የኔም የተጠቀመው እዳቺ አይነት ዶፍ ሳሙናነው ለፊቴም ለፀጉሬም ተስማምቶኛል አመሠግናለሁ በርቺልን

  • @ዲኔቲዩብ
    @ዲኔቲዩብ 3 роки тому

    የኔ ውድ ስወድሽ በጣም ነው የምታሳይን ነገር የሚመቸኝ በትክክል በራስሽ ስለምታሳይን በጣም አሪፍ ነው

  • @weinshetgebrie7632
    @weinshetgebrie7632 4 роки тому +3

    መስኪዬ በእውነት እግዝአብሔር ይስጥሽ እስከ ዛሬ መሞኘት ሻፖ እና ኮድሸነር መጠቀሚ አሁን ሁለቴ በሳሙና ታጥቤ በጣም ለውጥ አለው ለዛውም ሁለቴ ተጠቅሜ

    • @ቱሬYouTube8
      @ቱሬYouTube8 3 роки тому

      ሰላም ወገን በተሰብ እንሁን 👈

    • @MashoMezgebe-g8l
      @MashoMezgebe-g8l 5 місяців тому

      Ke shampoo be samuna arif malet new wude eski nigeriy

  • @abneshabraham4277
    @abneshabraham4277 Рік тому +1

    አመሰግናለሁ የኔ ማር ❤❤

  • @dawite5944
    @dawite5944 4 роки тому +10

    ያንቺ አገር ውሀ ጨው የለውም ወይ እኔ ያለሁበት ሀገር ውሃው ጨው አለው በናትሽ ፀጉሬን ከጥቅም ውጪ አርጎታል

  • @bezaseyoum5836
    @bezaseyoum5836 4 роки тому +1

    የኔም ፀጉር ካንቺ ጋር ተመሳሳይ ነው። ካልተንከባከብኩት በጣም ነው ሚበጣጠሰው። እናም እንዳይነቃቀል peanut butter በውሀ አፍልቼ , ትንሽ ብቻ ወፈር ሲል እንደ ቅቤ, እናም ሲበርድ እቀባውና በላስቲክ አፍኜ ከ1 ሰአት በላይ መታጠብያ ጊዜ ሳጣ ግን አሳድረዋለው። ከመታጠቤ በፊት peanut ቅቤውን መጠቀሜ ፀጉሬ ምንም አይነቃቀልም። እናም ከትመቸሽ ሞክሪው ለማለት ነው። ግን በተከታታይ ስቀባ ሽታው ፀጉር ላይ ይቀራል ለዛም በወር አንዴ ብቻ, ጊዜ ካልተመቸኝም እየቆየሁ ነው ምጠቅመው።

  • @alemgirma5530
    @alemgirma5530 4 роки тому +39

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል!!!

    • @hanagezahagn8696
      @hanagezahagn8696 4 роки тому

      መስኪ ሰላም ፀጉሬ ለውጥ አለው ናይላ ደህና ናት መስኪዬ እወድሻለው

    • @rahmaksa4978
      @rahmaksa4978 4 роки тому

      @@hanagezahagn8696 እኔ ምመሲ

    • @aellahkerim5119
      @aellahkerim5119 4 роки тому

      የኔም ለውጥ አለው በጣምእናመሠግናለን

    • @aayyuutube2457
      @aayyuutube2457 4 роки тому

      Wudoche subscribe arguliny please 😘ua-cam.com/video/rB10Fx1PuKE/v-deo.html

  • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
    @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 роки тому

    ማሻአላህ ሲያምር ሁሉንም ፊዶወሽን እያየሁ ነበር ያው አልጨረስኩትም ገን በፀጉሬ ተናደድኩ ስደት ፀጉሬን አሳጣኝ ወላሂ የድሮው ፀጉሬ ካሁኑ ካንች ፀጉር ይበልጥ ነበር አሁን ደግሞ ያንችን የድሮውን ነው የሚያክለው ተስፋ አስቆርጦኛል
    ባለፈው እናቴ ያፀጉርሽስ አደነበረ ነው እስኪ ልየው ብትለኝ አፈርኩ የድሮው ፀጉር የታለ እናቴ ምናምን ብየ አጠፋፍቸ ሳላሳያት ቀረሁ አይ ሳውድ አረቢያ የጨው ውሀ በተለይ ባህር የምቴዱ እህቲች ተጠንቀቁ ከዛሬ 3 አመት በፊት ከሰወቸ ጋር ባህር ሁጀ ነው ፀጉሬን አጥቸ የመጣሁት ሁሌየ ይቆጨኛል ለማንኛውም በርች ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 4 роки тому +3

    እኔ። ሻምፖ። ተውኩ። በጣም። ለውጥ። አለው። እናመሰግናለን። የኔ። መልካም

    • @fibifibi3623
      @fibifibi3623 4 роки тому

      እህቴ በናትሽ በማርያም ንገሪኝ

    • @samritame
      @samritame 4 роки тому

      So instead shampoo you are using soap???

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 роки тому +1

    Thank you meskiy konjo yene chigere tsegure yiderkal endalshign emokirewalew 🥰🥰🙏🙏

  • @Zmamleka
    @Zmamleka 4 роки тому +7

    አንች የምታሳይንነ እየትጠቅምክ በጣም ውድጅው አለሁ እና በጣም ነው የማመስግነሽ የእኔቆንጅ 🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

    • @mplazamplaza2033
      @mplazamplaza2033 3 роки тому

      ወይን ማማዬ እራት ላግኛ አልቻለኩም ግን በቅባት አለ ችግር የለዉም ማለት በናትሽ ነገርኛ

  • @RabiAhmed-y5y
    @RabiAhmed-y5y Рік тому

    የኔማር ፈጣሪ የጠብቅሽ በጣም መልካም ሠውነሽ ❤❤❤

  • @SaraSara-rt1cv
    @SaraSara-rt1cv 4 роки тому +7

    በጣም አሪፍ ማስክ

  • @hawwiitayyee
    @hawwiitayyee 4 роки тому

    Wow ow tabaraki yene liiyuuu mare yen bax arifona nuri wwddddddeee😍😍😍😍👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏makiyeee

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 роки тому +14

    የኔ ቆንጆ በርች አንች በተግባር ነው እምታሣይን

  • @lidyasme641
    @lidyasme641 3 роки тому

    መስኪዬ የኔ ዉድ ያንቺን ፈለግ በመከተል ላይ ነኝ እግዚያብሔር ይባርክሽ ሌላ ምንም አልልሽም የተቀባሽዉ ቅባት የሰራሽዉን ነዉ

  • @alminegnhabeshawit8839
    @alminegnhabeshawit8839 4 роки тому +3

    መስኪያ እባክሽ ለሚነቀል ፀጉር ንገሪኝ ፀጉሬን ለመንካት እየፈራሁት ነው

    • @እሙ-ቨ1ለ
      @እሙ-ቨ1ለ 4 роки тому

      እረ ለኔም ሹክ በይኝ ገልቢ

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj 3 роки тому

    በርቺ የእኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ትክክልኛ ነገር ነዉ የምታሳየን

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 4 роки тому +5

    ውይ እንየን ብታይ የኔ መልካም ኣንችን ሳይ ነው እኮ ፀጉሬ እምከባከበው በጣም እናመሰግናለ የናይላየ እናት

  • @seni194
    @seni194 4 роки тому +1

    መስኪዬ የኔ ቅን እናመሰግናለን ፀጉርሽ በጣም ነው ያመረበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 роки тому +4

    ቅባቱ ምን አይነት ነዉ እኔ ዘይዘይቶን ነዉ እምጠቀመዉ

  • @demisalamirew596
    @demisalamirew596 4 роки тому +1

    መስኪ ተባረኪ ለኛ ለማሳየት የምትከፍይው ዋጋ በጣም ይገርመኛል

  • @abaru94
    @abaru94 4 роки тому +3

    ዎው ማስ አንችህ ምታረግውን ነገር በጣም ወድጄሎ ዳግሞም ጣቅሞኝል ከልብ እነመሰግነሌን ታበርክ እኖደሸሌን💕💕💕

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ

    መስክዬ ድፍድፍ ይላል ቅባቱና ትርቲመቱ ስታጠበው በሳሙና

  • @abigailwondem2252
    @abigailwondem2252 4 роки тому +3

    ሰላም መስኪ እባክሽ የተጠቀምሽዉ ማበጠሪያ link አስቀምጪልኝ ከamazon.

  • @MYohans
    @MYohans 4 роки тому +1

    Thank you so much. but what kind of oil did you usually use for your hair?

  • @aminatahmed
    @aminatahmed 4 роки тому +54

    ዌል መሥኪ ሠላም የመሥኪ ቤተሠቦች በያላችሁበት የአለም ዳር አላህ ይጠብቃችሁ ተሠሚነት ያላችሁ እህት ወንድሞች ሳኡዲ ስርቤት ለሚሠቃዩት ወገኖቻቺን ድምፅ ሁኑዋቸዉ አደራ በተረፈ ዘመድ ሁኑኝ ጎራ በሉ ወደቤቴ

    • @amentube6496
      @amentube6496 4 роки тому +1

      Eshi yene konjo enezamed

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 4 роки тому

      Min well bilesh asjemeresh?🤔

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 роки тому

      @@ninaaman4586 ምን ልበል ማማዬ

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 4 роки тому

      👍የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው

    • @hannahyoutube991
      @hannahyoutube991 4 роки тому +1

      መሲ ምናይነት ቅባት ልቀባ ታጥቤ መላ በይኝ እባክሽ

  • @adikaetta3454
    @adikaetta3454 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጂዬ ጸጉሬ እረጅም ሆኖ አልንከባከበውም ነበር ብዛቱ በጣም እየቀነሰብኝ ነበር አሁን አንቺ የምትይውን ሁሉ እያደረኩኝ ነው በጣም አመሰግናለው

  • @selamtube5095
    @selamtube5095 4 роки тому +5

    መስኪዬ እኔ የዶቡ ሳሙና በጣም ተመችተኛል ፀጉሬን ልክ እንዳንቺ ነው የሆነልኝ ልስላስውን

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 4 роки тому

      @@kedibintadem3951 በዶቡ ሳሙና ታጠቢ በጣም ኣሪፍ ነው ለፀጉር ኣያደርቅም

    • @faafiiwalloo8210
      @faafiiwalloo8210 4 роки тому

      ስሙን ንገሪኝ እህት

    • @سميره-ذ1ذ
      @سميره-ذ1ذ 4 роки тому

      እስኪ ፎቶዉን ላኪልይ

  • @aynalemtadele2908
    @aynalemtadele2908 4 роки тому

    Getan betam new yemiwodish e/g yibariksh abizito abizito yibarkish

  • @ጦይባቢንትባባአልሀምዱሊላ

    መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ማበጠሪያውንም የቅባት መቀቢያን እና ማሳጅ ማድረጊያ ገዝቸው እንደት እንደተመቸኝ አመሰግናለሁ

    • @quranismylife2627
      @quranismylife2627 4 роки тому +1

      እኔም ባለፈው ገዝቼው የኔ ሌላ ናት ግን ውሰጧ ቅባታለሁ 45 ድርሀም ገዝቼ ከዛ ኦላይን 10 ድርሀም አየሁት ባልገዛ አልኩ 😁😂😂😂😂 ግን አሁን ትቸዋለሁ ቅባቱ ሸታው ታይኝ

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 4 роки тому

      @@quranismylife2627 ምንድነው የሚባለው

    • @zamzamemam2279
      @zamzamemam2279 4 роки тому

      ጦይቢት እስኪ የት እዴገዛሽዉ ንገሪኚ ኦንላይ ነዉ ወይስ ከማንኛዉም ሱቅ

    • @fekeryashenfal3215
      @fekeryashenfal3215 4 роки тому

      @@quranismylife2627 ከየት ነው የገዛሽው እናት

    • @quranismylife2627
      @quranismylife2627 4 роки тому

      @@fekeryashenfal3215 ከሱቅ ነው ውዴ

  • @emebettaye7655
    @emebettaye7655 4 роки тому +1

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት መልካም እና ጥሩ ስውነሽ 🙏👍😘😍❤️

  • @roseismil6142
    @roseismil6142 4 роки тому +3

    Hi Meski, where can you get the hair oil disperser? It looks easier to use

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 4 роки тому

    መስክዬ ስወድሽ በጣም አምሮበታል ጸጉርሽ እትፍ ትፍ ብያለሁ እኔ ሙዝ እጠቀም አለሁ ለውጥ አለው ግን አሁን ስራ ስለሚበዛብኝ ትቸዋለሁ ተያይዞል ብታይው መስኪ ደግሞ ሻቦውን አቁሜ በሳሙና ልሞክር መሰል ጫፍ ጫፋ በጣም ነው የሚያዝብኝ አሁንማ አየሁሽ በደም በልሱን እነግርሽ አለሁ ልሞክርና እወድሽ አለሁ መስኪ❤🌹💐😘😘

  • @kelmkelm1911
    @kelmkelm1911 4 роки тому +4

    መስኪ ታድለሽ የኔ ጠጉር አመድ የተነፍበት ይመስላል

  • @rfds7894
    @rfds7894 3 роки тому

    መሲ የኔ መልካም በጣም ምርጥ ነሽ በጣም ተቸግርያለው በጣም የምር በቃ ወስኛለው በሻንፖ ላለመታጠብ ግን ምን አይነት ሳሙና መጠቀም ነው ያለብን

  • @aishaahmed9110
    @aishaahmed9110 4 роки тому +3

    የሩዝ ውሃው ፎሮፎር አወታብኝ እስኪ መፍትሄ መስኪዬ

  • @AsSa-jj9wj
    @AsSa-jj9wj 4 роки тому

    Egizabehr yibarksh meskiyyye ene be bekwule betam Ameginalwo tekimognel thank you my sweet 🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘

  • @wolo4453
    @wolo4453 4 роки тому +74

    ሻፖና ኮድሽነር ነው ገንዘቤንም የጨረሰው እረ በዛ ላይ የፀጉሬ መነቀል ፀጉርሽ ውብ ነው ተባረኪ

    • @heransolomon9469
      @heransolomon9469 4 роки тому +3

      የሩዝ ውሀ ነቃቀለው ያዛዝናል

    • @aamsam9735
      @aamsam9735 4 роки тому +2

      @@heransolomon9469 ለምን እኔኮ ልሞክረው አዘጋጂቻለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ

    • @tghh1076
      @tghh1076 4 роки тому

      እኔ የሩዝ ዉሀ ተጠቅሜ ሊያሣብደኚ ነዉ እዳትጠቀሙ

    • @bilaneshach1654
      @bilaneshach1654 3 роки тому

      Hy selma New lucaa pheguru yime semaa nigariny masik konjo

    • @tghh1076
      @tghh1076 3 роки тому

      በትክክል እግዚአብሔር ምሠክራ ነዉ አሠጠላኪ አሁነ ልላጨዉነዉ መላቀቅ ብሬ ጨረሠዉ ባዶየነ ቀረሁ

  • @Soli19831
    @Soli19831 4 роки тому

    Meskiye fetfitesh new yabelashin enameseginalen betam melkam addis amet❤❤😘😘

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 4 роки тому +5

    እኔ አንቺን ሰምቺ በነጩ ሳሙና እየታጠብኩ ነው በጣም ተመቸኝ አይነቀልም አይከረድድም

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 4 роки тому

    እኔ ለራሱ ፀገሬ ቆንጆ ሆኖልኛል ከበፊቱ የተለዬ ያደረግሁት በሰሙና መታጠብ ነው እናመሰግናለን መስኪዬ

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 4 роки тому +6

    ሰላም መሲየ እደነሺ እናመሰግና ለን ውደ ሜጣየ እደናት አላህ ያሳድጋት በርች ተኔ ጎበዝ

  • @צהיהמולה
    @צהיהמולה 3 роки тому

    Hi what did u do in ur hair pls answer me I have a problem with my hair 😭

  • @sameeraabdu4111
    @sameeraabdu4111 4 роки тому +98

    ኢትዮጵያ እያለን እኮ ምንም ሳንቀባ ወዙ ያምር ነበር በሳሙና ስለምንታጠብ አሁን በስደት በሻፖ ስንታጠብ ተበላሸ

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል 4 роки тому +5

      ትክክል ነሺ ካሁን በኋላ የምን ሻንፖ ውይ ተበዝብዣለሁ

    • @bybysngl1123
      @bybysngl1123 4 роки тому +1

      😍😍❤❤

    • @masimasi9780
      @masimasi9780 3 роки тому

      Eheta Ena bertebw sabterw edal new ymnkelw men laregw

    • @hdhdhdhdh3858
      @hdhdhdhdh3858 3 роки тому +2

      ወላሂ ትክክል ብለሻል እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እና ሻፖ ኮንድሽነር የሚባል ነገር ፅጉሬ አያውቅም እናም በጣም ነበር የሚያምረው ወላሂ የምታጠብበት የነበርው በሳሙና አንዳንድ ጊዜም በእሬት ምናምን ነበር ቅባት ባልቀባው እራሱ እንዴት እንደሚያምር ዛሬ መልክ ይሄ ነው አይባልም በዛ ላይ ከፊት ለፊቴ ስስት ወዴ ሁላ እየሄዴ ወይ ስዴት ስንቱን አሳጠን የባስ አያምጣ ብቻ

    • @nuritutalgn1237
      @nuritutalgn1237 3 роки тому

      መስኪ ሰላላም ቆንጂት ፀጉሬ ቨጣም ይጣጠሰል መላደርግለት

  • @serkadismamo1288
    @serkadismamo1288 3 роки тому

    በእውነት ሱስ ነው የምትሆኝው ስርአትሽ ደስ ሲል ፡፡

  • @aaff755
    @aaff755 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ውድ እህቴ እኔም ለውጥ አግኝቸበታለው ገነ ውር አልሞላኝም ስከታተልሽ ኑሪልኝ የኔ ባለማህተብ

  • @kedijahussen7094
    @kedijahussen7094 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ ቀባት እምትጠቀሚባት ከየት ነዉ የምናገኛት

  • @jamilaahmad2421
    @jamilaahmad2421 4 роки тому +5

    ስውድሽ መስኪዬ የሮዝ ወሃ ጠቅምኛል ሊላው ግን የመዳም ቤት አልተመቸኝም ያየሁት ሀገሬ ላይ አደርገዋለው

  • @ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ

    መሲኪ እንዳንቺ አይነቶችን መልካም ሰው ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @alhamdulilahalhamdulilah6087
    @alhamdulilahalhamdulilah6087 4 роки тому +4

    ሻፖና ኮድሽነር እየሰበሰብኩ ገንዘቤን ጨረሸ ፀጉሬንም ጎድቸ😢😢😢

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 4 роки тому

    መሰኪ የኔ ደርባባ ስወድሽ የኔ ቅን እግዚአብሔር ሰላምሸ ያብዛልን 🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 4 роки тому +17

    የኔ የዋህ እውነት አንች ከዩቱበሮች ትለያለሽ

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 4 роки тому

    Mesikye ene min larigish ?????? Egziabher anichinim betesbishinim yibarik...34 amet mulu aladigi yale tsegur be 1 weri betam betam telewete ...embete tibekish yene kini sew

  • @ekramfekr1371
    @ekramfekr1371 4 роки тому +3

    ቆንጅየ እናመሰግናል😘

  • @meliyoutube9521
    @meliyoutube9521 4 роки тому

    Meskya waw betame yamirale
    Manyaume yagala samuna matakame yachalale way ????

  • @ብስምለህእኔስዳተኛወN

    ያኔ መር እወዲሸለሁ ፃጉሬ አድጎልኛል የእውነት ከአሏህ በታች 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @qsdgdg6202
    @qsdgdg6202 Рік тому

    መስኪ የቅባት መቀቢያሽን ወደድኩት የት ነው የሚገኘው ለመግዛት ፈልጌ ነው ? መልሱን አስቀምጪልኝ አደራ

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 4 роки тому +4

    Meski ewntshn nw lege eyalen shapocondeshner santekm ymer neber

  • @hanibezabih5627
    @hanibezabih5627 3 роки тому

    Hi meski betam yamral yanchi, ene mokrew neber be samuna bcha gn tsegure krchf ylal lemndehone alawkm tsegure betam lucha new please mtygn neger kal

  • @luluwa159
    @luluwa159 4 роки тому +5

    መሰክዬ ሰወድሸ የኔ ቆንጆ እኔም ለወጥ አይችበታለሁ እናመሰግናለን እህታችን

  • @onlytrue3544
    @onlytrue3544 4 роки тому

    Yeni dege yewahe eregebe geta mogase yehuneshe ke buda kekefu ayen yesewerehe segawen yabezaleshe yeni lebe nesuhe ye Egzabehare leje neshe tebareki zereshe yelemelem❤💋❤💋❤💋❤💋❤💋💋💋