Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንዲህ ያሉ ትሁታን ሊቃውንትን የሰጠን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይግባው::
🙏🙏🙏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️👏
የኛ የተዋህዶ ስጦታ የምንወዶት አባታችን የእውቀት ጥግ መታደል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን። ሰሜን ኢትዮጵያ የሊቃውንቶች መፍለቂያ ስንት ተለፍቶ ነው እዚህ የተደረሰው ሀገሬን ጋይንት ክምር ድንጋይ ደብረታቦር ሲጠሩ ናፈቀኝ አይ ስደት አባታችን በረከቶት ይደርብን። የመሀል ሀገር ሰው በ2 አመት ፖፖስ መሆን ያምረዋል ዘንድሮ በቤተክርስቲያችን ላይ ስንት መከራ ከፈና አየን በእናተ ፀሎት በእግዚአብሔር ቸርነት አለን።
ሊቁ እና እንቁ አባታችን እድሜ ይስጦት የበለጠ የአገልግሎት ዘመን ያድሎት
የቤተክርስቲያን እንቁ ባለብዙ እውቀት የዋህ አባታችን። አሁንም በእድሜ በጤና ያቆይልን!! የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን!!! ያን ደጉ ዘመን በኢትዮጵያዊነትና በአንድ ሀገር ልጅነት እንደልብ ተዘዋውሮ መኖር የነበረውን ጊዜ እግዚአብሔር ይመልስልን!!!።
የንታ ሊቀ ሊቃውንት ረጅም የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ያድላችሁ መቼ ተሰምተው የማይጠገቡ እጅግ ድንቅ እና ብርቅ አባት እግዚአብሔር በጤናና በአገልግልት ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
የዕውቀት ጥግ ❤ብዙዎች እኛ ከእኚህ አባት ብዙ መማር አለብን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያንን በብዙ ማገልገል የሚችሉ አባት እግዚአብሔር ያቆይልን
እጅግ በጣም የምወዳቸው ሊቀ ሊቃውንት ናቸው። በተለይ የቅዳሴ፣ የፀሎትና የምህላ መርሃግብሮችን ሲመሩና ሲያስተባብሩ ድንቅ ይሉኛል። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እናመሰግናለን።
በእውነት ለዚህ እንቁ አባት አንድ ሚልየን ብርም ሲያንሳቸው ነው ለቤተክርስቲያን ከሚሰጡት አገልግሎትደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ቤተክርስቲያን ከገቡ ለመቀመጥ የማይፈልጉ ከሌሊቱ አገልግሎት እስከ ቅዳሴ ፍጻሜ ሳይቀመጡ በነቃ አእምሮ እና ደስስ በሚል ድምፃቸው ለቤተክርስቲያን የተሰጡ አባት ናቸው በአካልም ስላየኋቸው እኔ ከሳቸው ብዙ ነገር ተምሪያለሁ የአገልግሎት ጽናታቸውን አይቻለሁ ሌሎችም አገልጋዮች እንደዚህ አባት የአገልግሎት ጥንካሬ ይኑረን። 🙏🌹🙏🌹🙏🌹ሙሉውን ቀጥ ብየ ነው የሰማኋቸው ደስ ሲሉ።
በመልካሕማማት መቼም ሲታወሱ ይኖራሉ አባታችን ዕድሜዎትን ያርዝምልን
መልክኣሕማማት የሞሉት እርሳቸው ነው እንዴ
አባቴ ድምፅዎትን ስሰማ ችሎታዎን ሳይ በጣም ነው የምመሰጠው ። ሳላውቆት የማደንቅሁ አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሁ ። አኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የምታስፈልጉ ትልቅ ሰው ነዎት ። እንደው እንደርሶ ያለ ቤተክርስቲያናችን እንደእርሶ ያለውን ያብዛልን።
ዕድሜ ከ ጤና ይስጥልን፡፡ በ cmc ሚካኤል ሰኔ ሚካኤል በ ነበረው በዓል በነበሮዎት አገልግሎት በ ሒወቴ ሰምቼ የማለቀውን ነው ያሰሙኝ ዕድሜ ይስጥልኝ በረከትዎት ይደርብኝ፡፡
ሊቃውንቱን ያቆይልን ።ይገባቸዋል ለቤተ ክርስቲያን ብዙ ዋጋ የከፈሉ ናቸው።ስጦታውም ሲያንሳቸው ነው።
ማታ ይሄንን ሳይ እራት አልበላኝ አለ በጣም ነዉ ዉስጤን የበሉት እኔ ግን እንዲህ ያለ ኩራት ተሰምቶኝ አያውቅም የሰዉ ልጅ ፈራሽ ነዉ ግን እንዲህ ያሉ ሊቃውንት መልአክ ናቸው እድሜያቸውን ያብዛልኝ
እናንተን የመሰሉ አባቶች የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶ ተልቅ መፃፍት ቤት ኖት እረጅም እድሜና ጤና
እድሜና ጤና ይስጥልን ከምወዳቸው ሊቃውንቶች ውስጥ ዋናው ናቸው
እንደነዚህ ያሉትን ሊቃውንት እግዚአብሔር ያብዛልን!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕውነት እንደናንተ አይነት ቤተ ክርስቲያን ያስፈልጋታልና ሊቃውንቱን ይጠብቅልን ያብዛልን አፅራራተ ቤተ ክርስቲያን ያስታግስልን ያስጥፋልን
አባዬ እረጅም እድሜ ይስጥዎት ስሞነ ሕማማትና ትንሳኤ እርስዎን ያስታውሰናል
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበትእና በዛው ሊቀ ሊቃውንት ሰናይ ዴንሳ አቅርቡልን😀
በጣም የምወዳችው አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ማለት ይቺ ናት ጥሩ ዘመን ያምጣልን
አባቴ ዝም ብዬ ሳያዋት የሚያዛዝኑኝ አባት፡ ደሞ ቅዳሴ ሲቀድሱ ድምጾት መብረቅ ነው ፡እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን፡ አባታችን በጣም ነው የምዋዶት❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት አባታችን ለሊቃዉንት ሲያንስ ነዉ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእዉነት ድንቅ አባት ኖት
❤እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ልሂቅ መምህር ናቸው የትንሳኤን ሌሊት በሳቸው ቅኔ ዜማ ዝማሬ ድምጻቸውን ለመስማት እጓጓለሁ ልብ ከፍቶ የሚገባ ዜማ ከክርስቶስ እግር ስር የሚያደርስ የህይወት ምግብ ነው ዘሮት ይባረክ ሰው አፍሩልን እርሶን ተኩልን አይናችን ኖት ❤
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሄር ይጠብቅልን እናንተ የሀገር የቤተክርስቲያን ትልቅ ሀብት ናችሁ።
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና እረጅም እድሜን ይስጥልን
የገረመኝ አሰተማሪወቻቸውን ብዛት የተነሳ በሙሉ ቦታውንና አሰተማሪያችውን አለመርሳታችው ድንቅ ነው
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!
እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አባታችን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ከመሪጌታ ብርሃኑ ውድነህ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ።እኝህን የመሰሉ ሊቃውንትና የቤተክርስትያን ባለውለታ ከቤተክህነት መገፋታቸው እጅግ ያሳዝናል። መቼ ይሆን ከጥላቻና ጎጠኝነት የምንላቀቀው ? መቼ ነው የምናስተውለው?
ኢኦተቲቪ መልካም አደረጋችሁ።
አባታችን በእናንተ ትጋት እና እምነት ቤተክርስቲያናችንን ጠብቃችሁ ለዚህ አድርሳችኋታል። በረከታችሁ ይደርብን።
በጣም መዎዳቸው በባዓል ሁሌም በጉጉት ነው ማያቸው አመስግናለሁ ስላቀረባቸሁልን
በርቱ ይሀንን ብሮግራም ቀጥሉበት ከአባቶች ብዙ እንማራለን
እድሜ ይስጥልን ❤🙏
አባቴ በረከቶ ይደርብን በሰማዎት ፣ብሰማዎት አልጠግቦትም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ።
አገልግሎታቸው ደስ ይለኛል
በረከቶት ይደርብን
እድሜና ጤና ይስጦት
❤እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን
አላውቅም ምን ማለት እንዳለብኝ ብቻ ግን ፈጣሪ ያቆይልን
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ወይ ጉዴ እኔ የሳምንቱን እረሳለሁ እሳቸው የ60 ዓ.ም ቀኗን እያስታወሱ ሲናገሩ ምን እየበላሁ ነው የደደብኩት 😅
ያስብላል ሁላቺንም እኮነን😊
እውነት ያስብላል ሁለነገራችን ገለባ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
የኔ የዋህ ስጦታን መልሼ ልስጥ
የኔ ገራገር ኑሩልነኝ
አባታችን እውነት እውነት ዝም ብዬ ሳዬት በጣም ነው ምወዶት
@@afeworkkoster2981 ምንድነው ምትንኳተተው የእግራቸው ጫፍ አትደርስም
አባቴ በረከትዎ ይደርብን
እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
አቤት፡ገንዘብ፡እንዴት፡እንዴት፡እንደምታደርግ፦ጥሩ፡ድራማ።
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔታ
እንዴው እኒህን አባት ምን ልበላቸው እግዚአብሔር እድሜውን ይሰጥልን ከማለት ውጭ
እባታችን እሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት...በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ታሪካቸው በመፀሐፍ መልክ ተስንዶ መቀመጥ ያለብት ነው ወይም በፊልም ለታሪክ መቀመጥ እለብት
እረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን!
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እደህ ያለው አባቶቻችን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማል
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታቺን 😍
እግዚአብሔር፡ይመስገን፡🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ሲያለቅሱ እንባዬን አመጡት😢😢😢😢
ይገባዎታል አባታችን
የዚያን ጊዜ በወንዝ ማምለክ አልነበረም ያሉት እጅግ ልቤን ነካው ፖለቲከኞች ህዝቡን ከፋፈሉት ይህን የህዝቦች ግንኙነት አሁንም አባቶች ጭምር መሥራት አለባችሁ::
amen 🙏🏻 elelelelelleleleeeelelelelele
በአንድ ፕሮ ግራም አይበቃም በተከታታይ ፖሮግራም ቢሰራ
ይገባቸዋል::
እድሜ ይስጥልን።
Gurum kubur abona
❤❤❤
edime yistilin Abatachin
Kale heart yasemalen testa mengeset semayat yawuresilen
ትጉ አባት።
Edime ketena yistilin ,
ሊቃውንቱ የት ናቸው?
የምናያቸው.....እርሳቸውም ❤❤❤
ሊቀ ካህናት ቢባል
አንድ ልጠይቅ የፈልኩት ነገር ነበረኝ ይሀውም አባ የሚባሉ ስም የያዙ አባቶች በየመንደሩ በየትዩቡ ትንቢት ተናጋሪ ነን ለሚልት ሃይ ባይ የለም ለምን የአባቶችን ስም ያስጠፋሉ አምሃ ኢየሱስ ገብረ ዮሓንስ የሚባል የሚያስተምረውን ያልሰማ ሰው ያለ አይመስለኝም ዘርን ወክሎ ተነሱ እያለ የሚጮህ ሰው ደም ለማፋሰስ ቅስቀሳ እያደርገ ነው ለምን ተው አይባልም አባቶችን ስም እያስጠፋ ነው እኮ አንድ ነገር ብታደርጉ ጥሩ ይመስለኛል በግል አላውቀውም በዚሁ የትዩብ ላይ ነው
እረ ተመልካች የለዉም እናዳርስ
ሊቃውንት ትግራይ ጥዑመ ልሳን♥🙏 እግዚአብሔር ነዊሕ ዕድመን ይዓድለልና
ብሔር ምን አመጣው
@@rass6636 ትውልድ አገሬ ማጥራት ምንድነው ሓጥያቱ??
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Abtachen irajim idam ke tena gar yisitaln indazih yalutan abta yabezalen amlkachen
ኦርቶዶክስን የሚያክል ሚዲያ ደረት ላይ የሚደረግ MI እንዴት የለውም ? የአስተባባሪ ጉድለት ነው እንጅ በየደብሩ ያሉ ካህናት እንኳን በአመት የሚከፈል የ1 ወር ደመወዛቸውን ቢለግሡ ስንት ሥራ በተሰራ ነበር ?
የምን ሁመራ
በ1983 ወልቃይን ጠገዴ ሰቲት ዑመራ ራያ አላማራ ባላ ኮረም ወፍላ ህወሓት በጉልበት ወደ ትግራይ ስለጠቀለላቸው ነው።
Ejig beetam enwedotalen
Kane kemarebaw edme kenso lerso yestot abatachine!
እኚህ ኣባት ስንቴ ታሰሩ ? ስንቴ ተንገላቱ ? ያውም በመነኮሳት ጥቆማ።
ክፉ ዘመን ማለት ሊቃውንትን ማንገላታት ለዛውም ይሄንን የመሰሉ እንቁ አባት የማይሰለቹ የማይጠገቡ 👍
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን።
❤❤❤❤
እንዲህ ያሉ ትሁታን ሊቃውንትን የሰጠን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይግባው::
🙏🙏🙏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️👏
የኛ የተዋህዶ ስጦታ የምንወዶት አባታችን የእውቀት ጥግ መታደል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን።
ሰሜን ኢትዮጵያ የሊቃውንቶች መፍለቂያ ስንት ተለፍቶ ነው እዚህ የተደረሰው ሀገሬን ጋይንት ክምር ድንጋይ ደብረታቦር ሲጠሩ ናፈቀኝ አይ ስደት አባታችን በረከቶት ይደርብን። የመሀል ሀገር ሰው በ2 አመት ፖፖስ መሆን ያምረዋል ዘንድሮ በቤተክርስቲያችን ላይ ስንት መከራ ከፈና አየን በእናተ ፀሎት በእግዚአብሔር ቸርነት አለን።
ሊቁ እና እንቁ አባታችን እድሜ ይስጦት የበለጠ የአገልግሎት ዘመን ያድሎት
የቤተክርስቲያን እንቁ ባለብዙ እውቀት የዋህ አባታችን። አሁንም በእድሜ በጤና ያቆይልን!! የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን!!! ያን ደጉ ዘመን በኢትዮጵያዊነትና በአንድ ሀገር ልጅነት እንደልብ ተዘዋውሮ መኖር የነበረውን ጊዜ እግዚአብሔር ይመልስልን!!!።
የንታ ሊቀ ሊቃውንት ረጅም የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር ያድላችሁ መቼ ተሰምተው የማይጠገቡ እጅግ ድንቅ እና ብርቅ አባት እግዚአብሔር በጤናና በአገልግልት ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
የዕውቀት ጥግ ❤
ብዙዎች እኛ ከእኚህ አባት ብዙ መማር አለብን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን
ቤተክርስቲያንን በብዙ ማገልገል የሚችሉ አባት እግዚአብሔር ያቆይልን
እጅግ በጣም የምወዳቸው ሊቀ ሊቃውንት ናቸው። በተለይ የቅዳሴ፣ የፀሎትና የምህላ መርሃግብሮችን ሲመሩና ሲያስተባብሩ ድንቅ ይሉኛል። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እናመሰግናለን።
በእውነት ለዚህ እንቁ አባት አንድ ሚልየን ብርም ሲያንሳቸው ነው ለቤተክርስቲያን ከሚሰጡት አገልግሎት
ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ቤተክርስቲያን ከገቡ ለመቀመጥ የማይፈልጉ ከሌሊቱ አገልግሎት እስከ ቅዳሴ ፍጻሜ ሳይቀመጡ በነቃ አእምሮ እና ደስስ በሚል ድምፃቸው ለቤተክርስቲያን የተሰጡ አባት ናቸው በአካልም ስላየኋቸው እኔ ከሳቸው ብዙ ነገር ተምሪያለሁ የአገልግሎት ጽናታቸውን አይቻለሁ ሌሎችም አገልጋዮች እንደዚህ አባት የአገልግሎት ጥንካሬ ይኑረን። 🙏🌹🙏🌹🙏🌹ሙሉውን ቀጥ ብየ ነው የሰማኋቸው ደስ ሲሉ።
በመልካሕማማት መቼም ሲታወሱ ይኖራሉ አባታችን ዕድሜዎትን ያርዝምልን
መልክኣሕማማት የሞሉት እርሳቸው ነው እንዴ
አባቴ ድምፅዎትን ስሰማ ችሎታዎን ሳይ በጣም ነው የምመሰጠው ። ሳላውቆት የማደንቅሁ አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሁ ። አኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የምታስፈልጉ ትልቅ ሰው ነዎት ። እንደው እንደርሶ ያለ ቤተክርስቲያናችን እንደእርሶ ያለውን ያብዛልን።
ዕድሜ ከ ጤና ይስጥልን፡፡ በ cmc ሚካኤል ሰኔ ሚካኤል በ ነበረው በዓል በነበሮዎት አገልግሎት በ ሒወቴ ሰምቼ የማለቀውን ነው ያሰሙኝ ዕድሜ ይስጥልኝ በረከትዎት ይደርብኝ፡፡
ሊቃውንቱን ያቆይልን ።ይገባቸዋል ለቤተ ክርስቲያን ብዙ ዋጋ የከፈሉ ናቸው።ስጦታውም ሲያንሳቸው ነው።
ማታ ይሄንን ሳይ እራት አልበላኝ አለ በጣም ነዉ ዉስጤን የበሉት እኔ ግን እንዲህ ያለ ኩራት ተሰምቶኝ አያውቅም የሰዉ ልጅ ፈራሽ ነዉ ግን እንዲህ ያሉ ሊቃውንት መልአክ ናቸው እድሜያቸውን ያብዛልኝ
እናንተን የመሰሉ አባቶች የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶ ተልቅ መፃፍት ቤት ኖት እረጅም እድሜና ጤና
እድሜና ጤና ይስጥልን ከምወዳቸው ሊቃውንቶች ውስጥ ዋናው ናቸው
እንደነዚህ ያሉትን ሊቃውንት እግዚአብሔር ያብዛልን!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕውነት እንደናንተ አይነት ቤተ ክርስቲያን ያስፈልጋታልና ሊቃውንቱን ይጠብቅልን ያብዛልን አፅራራተ ቤተ ክርስቲያን ያስታግስልን ያስጥፋልን
አባዬ እረጅም እድሜ ይስጥዎት ስሞነ ሕማማትና ትንሳኤ እርስዎን ያስታውሰናል
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
እና በዛው ሊቀ ሊቃውንት ሰናይ ዴንሳ አቅርቡልን😀
በጣም የምወዳችው አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ማለት ይቺ ናት ጥሩ ዘመን ያምጣልን
አባቴ ዝም ብዬ ሳያዋት የሚያዛዝኑኝ አባት፡ ደሞ ቅዳሴ ሲቀድሱ ድምጾት መብረቅ ነው ፡እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን፡ አባታችን በጣም ነው የምዋዶት❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት አባታችን ለሊቃዉንት ሲያንስ ነዉ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእዉነት ድንቅ አባት ኖት
❤እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ልሂቅ መምህር ናቸው የትንሳኤን ሌሊት በሳቸው ቅኔ ዜማ ዝማሬ ድምጻቸውን ለመስማት እጓጓለሁ ልብ ከፍቶ የሚገባ ዜማ ከክርስቶስ እግር ስር የሚያደርስ የህይወት ምግብ ነው ዘሮት ይባረክ ሰው አፍሩልን እርሶን ተኩልን አይናችን ኖት ❤
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሄር ይጠብቅልን እናንተ የሀገር የቤተክርስቲያን ትልቅ ሀብት ናችሁ።
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና እረጅም እድሜን ይስጥልን
የገረመኝ አሰተማሪወቻቸውን ብዛት የተነሳ በሙሉ ቦታውንና አሰተማሪያችውን አለመርሳታችው ድንቅ ነው
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!
እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አባታችን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ከመሪጌታ ብርሃኑ ውድነህ ጋር በጣም ይመሳሰላሉ።እኝህን የመሰሉ ሊቃውንትና የቤተክርስትያን ባለውለታ ከቤተክህነት መገፋታቸው እጅግ ያሳዝናል። መቼ ይሆን ከጥላቻና ጎጠኝነት የምንላቀቀው ? መቼ ነው የምናስተውለው?
ኢኦተቲቪ መልካም አደረጋችሁ።
አባታችን በእናንተ ትጋት እና እምነት ቤተክርስቲያናችንን ጠብቃችሁ ለዚህ አድርሳችኋታል። በረከታችሁ ይደርብን።
በጣም መዎዳቸው በባዓል ሁሌም በጉጉት ነው ማያቸው አመስግናለሁ ስላቀረባቸሁልን
በርቱ ይሀንን ብሮግራም ቀጥሉበት ከአባቶች ብዙ እንማራለን
እድሜ ይስጥልን ❤🙏
አባቴ በረከቶ ይደርብን በሰማዎት ፣ብሰማዎት አልጠግቦትም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ።
አገልግሎታቸው ደስ ይለኛል
በረከቶት ይደርብን
እድሜና ጤና ይስጦት
❤እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን
አላውቅም ምን ማለት እንዳለብኝ ብቻ ግን ፈጣሪ ያቆይልን
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ወይ ጉዴ እኔ የሳምንቱን እረሳለሁ እሳቸው የ60 ዓ.ም ቀኗን እያስታወሱ ሲናገሩ ምን እየበላሁ ነው የደደብኩት 😅
ያስብላል ሁላቺንም እኮነን😊
እውነት ያስብላል ሁለነገራችን ገለባ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
የኔ የዋህ ስጦታን መልሼ ልስጥ
የኔ ገራገር ኑሩልነኝ
አባታችን እውነት እውነት ዝም ብዬ ሳዬት በጣም ነው ምወዶት
@@afeworkkoster2981
ምንድነው ምትንኳተተው የእግራቸው ጫፍ አትደርስም
አባቴ በረከትዎ ይደርብን
እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
አቤት፡ገንዘብ፡እንዴት፡እንዴት፡እንደምታደርግ፦ጥሩ፡ድራማ።
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔታ
እንዴው እኒህን አባት ምን ልበላቸው እግዚአብሔር እድሜውን ይሰጥልን ከማለት ውጭ
እባታችን እሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት...በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ታሪካቸው በመፀሐፍ መልክ ተስንዶ መቀመጥ ያለብት ነው ወይም በፊልም ለታሪክ መቀመጥ እለብት
እረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን!
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እደህ ያለው አባቶቻችን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማል
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታቺን 😍
እግዚአብሔር፡ይመስገን፡🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ሲያለቅሱ እንባዬን አመጡት😢😢😢😢
ይገባዎታል አባታችን
የዚያን ጊዜ በወንዝ ማምለክ አልነበረም ያሉት እጅግ ልቤን ነካው ፖለቲከኞች ህዝቡን ከፋፈሉት ይህን የህዝቦች ግንኙነት አሁንም አባቶች ጭምር መሥራት አለባችሁ::
amen 🙏🏻
elelelelelleleleeeelelelelele
በአንድ ፕሮ ግራም አይበቃም በተከታታይ ፖሮግራም ቢሰራ
ይገባቸዋል::
እድሜ ይስጥልን።
Gurum kubur abona
❤❤❤
edime yistilin Abatachin
Kale heart yasemalen testa mengeset semayat yawuresilen
ትጉ አባት።
Edime ketena yistilin ,
ሊቃውንቱ የት ናቸው?
የምናያቸው.....እርሳቸውም ❤❤❤
ሊቀ ካህናት ቢባል
አንድ ልጠይቅ የፈልኩት ነገር ነበረኝ ይሀውም አባ የሚባሉ ስም የያዙ አባቶች በየመንደሩ በየትዩቡ ትንቢት ተናጋሪ ነን ለሚልት ሃይ ባይ የለም ለምን የአባቶችን ስም ያስጠፋሉ አምሃ ኢየሱስ ገብረ ዮሓንስ የሚባል የሚያስተምረውን ያልሰማ ሰው ያለ አይመስለኝም ዘርን ወክሎ ተነሱ እያለ የሚጮህ ሰው ደም ለማፋሰስ ቅስቀሳ እያደርገ ነው ለምን ተው አይባልም አባቶችን ስም እያስጠፋ ነው እኮ አንድ ነገር ብታደርጉ ጥሩ ይመስለኛል በግል አላውቀውም በዚሁ የትዩብ ላይ ነው
እረ ተመልካች የለዉም እናዳርስ
ሊቃውንት ትግራይ ጥዑመ ልሳን♥🙏 እግዚአብሔር ነዊሕ ዕድመን ይዓድለልና
ብሔር ምን አመጣው
@@rass6636
ትውልድ አገሬ ማጥራት ምንድነው ሓጥያቱ??
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Abtachen irajim idam ke tena gar yisitaln indazih yalutan abta yabezalen amlkachen
ኦርቶዶክስን የሚያክል ሚዲያ ደረት ላይ የሚደረግ MI እንዴት የለውም ? የአስተባባሪ ጉድለት ነው እንጅ በየደብሩ ያሉ ካህናት እንኳን በአመት የሚከፈል የ1 ወር ደመወዛቸውን ቢለግሡ ስንት ሥራ በተሰራ ነበር ?
የምን ሁመራ
በ1983 ወልቃይን ጠገዴ ሰቲት ዑመራ
ራያ አላማራ ባላ ኮረም ወፍላ ህወሓት በጉልበት ወደ ትግራይ ስለጠቀለላቸው ነው።