🛑ጀርመን ባዮር ሙኒክ ሆስፒታል... በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ.. ኤርትራዊው 📍ኪዳኔ ጸጋዬ📍 (+491753795793)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @samsonyemar621
    @samsonyemar621 Рік тому +168

    ኣንተን የረዳ ኣምላክ እኔንም ካለሁበት ችግር መከራ ህመም ስቃይ ይፈውሰኝ ያድነኝ። ደስ የሚል ምስክርነት ነው። ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለሙ አሜን።

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Рік тому +358

    በምን ቃል ልግለፀዉ የእግዚአብሔር ቸርነትን ዝም ብዬ ተመስገን ልበል

    • @etagegnhaile
      @etagegnhaile Рік тому +7

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @abiybekele7462
      @abiybekele7462 Рік тому

      ​@@etagegnhaile ⁰⁰⁰⁰⁰⁰⁰0000000000😊😊😊😊0000000⁰000000000⁰0😊

    • @alazarbekele6920
      @alazarbekele6920 Рік тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 Рік тому +1

      @@etagegnhaile አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @abyssiniaethiopia5331
      @abyssiniaethiopia5331 Рік тому +3

      ቁድሰ ጓርጊሰ ፈቅዶልኝ ለደጁ ያብቃኝ: አሁን ብሄድ ደሰ ባለኝ ነበር መንገዲ ያሰጋል: እመብርሃን ለደጃ ታብቃኝ።

  • @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
    @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ Рік тому +39

    እምነት ብቻ ይኑረን የኛ ሀኪም ቸሩ መዳኒያለም ነው እመቤታችን የኛ እናት እንደው መታደል እኮ ነው 😍😍😍😍😍😍😍

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Рік тому +52

    አርሴማዬ ስማእቷ እልልልልልል ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ስማእቱ ቃላት የልኝም እግዚአብሔር ምን አይነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ልድጁ ያብቃን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @fgdhhhghhh5494
      @fgdhhhghhh5494 Рік тому +1

      አርሴማዬ የኔ እናት ምን ይሳናታል ክብር ለ እናቴ አርሴማ

  • @aemroyibeltal2152
    @aemroyibeltal2152 Рік тому +147

    እግዚአብሔር ፈቅዶ ለቤቱ ያብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር አንተንም ለዘላለም በቤቱ ያኑርህ ወንድሜ ልዉልየ የኔ ወንድም እመቤቴ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ

  • @tko4438
    @tko4438 Рік тому +74

    እንኳዕ ደሰሰ ብለካ ሓዉይ ማዓረይ ክብር ምሰጋና ለእግዚእብሔር ይኹን🎉🎉🎉🎉❤

  • @ወልደገብርኤል-አ4ተ

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ጠጠሩ ጠፋ ስትል እንባ ነው የተናነቀኝ በውነት ላንተ የደረሰ እግዚአብሔር በመንገዳገድ ላይ ላለችው ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለቤተ ክርስቲያንና ለህዝቦቿ ይድረስ አሜን

  • @itst4932
    @itst4932 Рік тому +50

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የሰማሁት እና ወንድሜ በፆሎትህ ሃስበኝና ላተ የደረሰህ በረከት ለኛም ይድረስብን የሰማእቱ ቁዱስ ኣርሴማ ና ቁዱስ ጊወርግስ ኣማላጅ ኣይለየኝ የእመብርሃንናየልጅዋ ፀጋን ይደርብን ለሁላችን ተዋህዶ ሞሆን መታደል ነው ❤❤❤

  • @azebhayelom803
    @azebhayelom803 Рік тому +38

    በቅዱሳኑ ኣድሮ ስለረዳህ ክብር ለ እግዚኣብሄር ይሁን።በጣም የሚደንቅ ነው ፥
    የ ስማእቱ ጊዮርጊስ አና የ ቅድስት ኣረሴማ ጸሎታቸው ይርዳን በርከታቸው ይደርብን።

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Рік тому +83

    እግዚአብሔር ከልብ ካለቀሱበት ሁሉ ይሳካል
    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu9410 Рік тому +46

    ላንተ የደረሰ ቅዱሰማእቱ ቅዱስ
    ግዮርግስ በረከቱ አይለየን❤❤

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +57

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን በምን ቃል ልግለጸለው የፈጣሪ ቸርነት ና ምህረት🥰

  • @almu6803
    @almu6803 Рік тому +26

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በጣም የዋህ ነህ እግዚአብሔር ሁሌም ከየዋሆች ጋር ነው በጣም እድለኛ ነህ መንገድህ ሁሉ የቀና ይሁን በረከቱን ያብዛልህ ተጀምሮ እስኪ ያልቅ በእምባ ነው የታጠብኩት ዳቢሎስን አመለጥከው በርታ

  • @enatteshale
    @enatteshale Рік тому +47

    እሰይ እሰይ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ሰማዕቷ እነኩዋን እረዳችህ የኔ እናት

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي Рік тому

      እዚጋብሕርቸርነትህተነግሮቃያልቅምተመስገንተመስገንተመስገንብቻነዉሊላምንይከፈልሀል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي Рік тому

      እብሕርታሪክቀያሪነውየሁላችንንምታሪይቀይርልንአሜንአሜንአሜን

  • @የአሸዋውሚካዔልልጅ

    አስራት ማውጣት +እመቤቴን መውድ +ሃይማኖት አለመቀየር መልሱ ድህነት ነው አንኮን ደሰ አለህ በርታ!!!

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Рік тому +28

    አሜን እዉነት እዉነት የሚደነቅ ነገር ነዉ የምሰማዉ
    ሉሌ እረ የዛሬዉስ ይለያል ወንድማችን እንኳን ሰመአቷ ቀረበችህ። ጌታ ፈቅዶ እሰማዕቱ ደጂ ወስዶ በወረወረኝ የሁልምጊዜ ምኞቴ ነዉ።

  • @hailegebre3850
    @hailegebre3850 Рік тому +3

    ወንድማችን ድያቆን በጣም ደግ ሰው ነህ እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ኣብዝቶ እድሜ እና ጸጋ ይስጥህ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን እኛ በክርስቶስ ወንድማሞች ነኝ እኛ እንዋደዳለን ችግራችን በላይ ያሉ ስዎች ናቸው ሰው ከችግሩ ተፈትቶ ከማየት የሚያስደስት ነገር የለም እና ሁሉ ያደረግከው ነገር ከእግዚኣብሄር ታገኘዋለ

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 Рік тому +18

    እፁብ እፁብ ያስብላል በእውነት በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልስ እሔድ ይሆን ብዬ ጓጓሁኝ ❤❤❤ በረከታችሁ ይደርብኝ ዲ/ን ሉልዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከእነ ቤተሰቦችህ ❤❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Рік тому +14

    የእኛ እምነት እኮ ማርያምን እሚያኮራ ነው እንካን ደስ አለክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር 🥰

  • @molumulo570
    @molumulo570 Рік тому +11

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ተስፋ በቋረጥሁበት ሰዓት እሄን ስለ ሰማሁ በጣም ደስ አለኝ እባካችሁ እህቶች እኔንም ወለት ጊዮርጊስ በላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ በእግዚአብሔር😢

    • @ThanksGod-n5g
      @ThanksGod-n5g 11 місяців тому

      አይዞሽ ፈታሪ ታላቅ ነው እንየም እንዳንች ታምሜለሁ

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Рік тому +81

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እጅጉን ደስተኛ ነኝ ❤
    እኛም እንደሱ በእምነት የፀናን ብሎም ይህችን ከንቱ አለም ንቀን የትእዛዙ ጠባቂዎች ያድርገን
    እኔም እድሉ ገጥሞኝ 1 ጊዜ ብቻ ገብቻለሁ እጅግ ተአምር ነው ❤

  • @haimanottube
    @haimanottube Рік тому +31

    በጣም ደስስስ የሚል ምስክርነት ሁሌም የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው ተመስገን ወንድማችን አንተም ለእምነትህ ያለህ እይታ ጠንካራ ነው በርታ ለተቸገሩት ሁሉ እግዚአብሔር ይድረስላቸው ይድረስልን❤❤❤

  • @genet19
    @genet19 Рік тому +14

    ዝሓወይ አምለኸ ይፈተዉካ እዮ ዝተረፈ ሕይወትካ ንኡ ሒብካ እንደገልካ ክትነብር አምላክ ይሓግዝካ ተመሰገን

  • @melattilahun5253
    @melattilahun5253 Рік тому +25

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ከቃል በላይ ከማሠብም በላይ ነው የሠማእቱም ፀበል በዘመናችን የወደቅነውን ሊያነሳ ተስፋ የቆረጥነውንም ተስፋችንን ሊቀጥል የተሠጠን ስጦታ ነው
    ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን!!!

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Рік тому

      እማ ሄደሽ ነበር?

    • @melattilahun5253
      @melattilahun5253 Рік тому

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ አዎ የሠማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ፀበል ሔጄ ነበር
      ግን በወቅቱ አለመመለሴ ይቅርታ እጠይቃለሁ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Рік тому

      @@melattilahun5253 እረ ችግር የለም እንዳው ሁኔታውን ብትነግሪኝ ለማለት ነውጂ እኔም ጨንቆኛል

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Рік тому +18

    ሰመአታ ቅድስት አሴማ ሰማእቱ ቅዱስ ጎጊስ የሰጠን አምላክ ይመስገን አተን በፀበላቸዉ ስለማሩክ እናመስግናቻለዉ ለተ የደረሱ ለሁላችንም ይድረሱልን

  • @Desta12829
    @Desta12829 Рік тому +20

    ንዓካ ዝበፅሐ ሰማእት ቅዱስ ጊወርግስ ንዓይን ንስድራይን ንኩለና ህዝበ ክርስቲያን ይበፀሐና አሜን

  • @titieyayu963
    @titieyayu963 Рік тому +20

    እግዚአብሔር አምላክ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን ላአንተ የደርስ አምላክ ለእኛም ይደረስልን አሜን

  • @ትርሲትወስኔቲዩብ
    @ትርሲትወስኔቲዩብ Рік тому +34

    እግዚአብሔር መሐሪ ነው ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ፍፃሜህን ያሳምረው መምህራችን ዘማሪ ልኡል ሰገድ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @Maria-he4xy
    @Maria-he4xy Рік тому +13

    እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር እና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን የኔ ድንቅ አምላክ ላንተ ምን ይከፈልሃል እባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ምልጃሽ አይለየን እኛን ሀጥያተኞች ልጆችሽን ከልጅሽ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ እማልጅን አሜን

  • @waffiki
    @waffiki Рік тому +18

    የሚገርም ተአምር ነዉ ::ወጣቶች እንደዚህ ወጣት ወንድማችን ብሃይማኖት ብትጸኑ :ድያቆን ልኡል እግዝአብሔር ዉለታ ይክፈልክ::

  • @webet2273
    @webet2273 Рік тому +3

    ይህን የስማ ጆሮዬ እድለኛ ነዉ እግዚህአብሄር ይመስገን መላዉ ስጋዬም ነፍሴም በደጁ ለመፈወስ ያድርስኝ ዘድ እለምናለሁ ወዳጄ ስማቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ለደጅህ አባቃኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Рік тому +13

    የቸሩ አምላካችን ከድንቅም ድንቅ ድንቅ ነው ሥሙ ይባረክ ክብሩ ይስፋ ለድንግል ልጅ

  • @እውነትበጊዜዋውብናት

    እንደልቤ አለው ቅድሰ ዳዊትን
    እንደልብህ ፈመልካምነት
    እንደ እመብርሐን ቤዛዊት አለም እናትነት በቸርነቱ የጎበኘህ አምላከ እግዚአብሔር እሰከፍጻመሰው በቤቱ ያጽናህ
    ከበሸታ ያጸዳህ አምላክ ከሐጢያት የጸዳህ በቅዱሰ ቁርባኑ የጸናህ ያርግህ ወንድማችን
    የዳቢሎሰን አይን ያውርልህ እጁን እግሩን ይሰርልህ መልካም ቀሪ ዘመን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Рік тому +18

    ወንድሜ ኤርትራውያን የመረዳዳት ባህላችሁን በጣም ነው የማደንቀው ፡ ተባረክ ድንቅ ታሪክ ነው፡፡

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 Рік тому +12

    ጠጠሩ የለም ?የሚደንቅ የማገርም ይህ አለም ይስማዉ አለም ያድንቅ ቅድስት አርሴማ ክብር ይገባሻል እግዚያብሔር ስለሰጣቸዉ ቃል ኪዳን ቃሉን ያከብራል ክብር ላንተ ይሁን አሜን !!

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Рік тому +10

    ምሰኪን ያሳዝናል ያምላክ ስራ ድንቅ ነው ተመስገን ነው ያመነ በስላሴ ተስፋ አይቆርጥም ክብር ለመዳንያለም አሜን አሜን አሜን 💠💠🙏🙏

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    ❤❤❤አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው ተመስገን ጌታ ሆይ ሐወይ ማዓረይ ንዓኻ ዝበጽሑ ቅዱሳን ሰማዕታት ንዓይ ንሐጥያተኛ ሐፍትኻ አብ ጸሎትካ ዘክረኒ ❤❤❤

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 Рік тому +7

    እሄን እድል እግዚያቤር ለኛም ለናፈቅነው አገራችን እረግጠን ለዚ ክብር ያብቃን

  • @saharm119
    @saharm119 Рік тому +8

    በውነት ወድማችን ትልቅ ትምርትነው ያሠማህን ሠማቱ ለደጁያብቃን የሜሥፈልገንን እሱያቃልና ወድማችን ዘማሬችን ምራችን ልኤል ጸጋውን ያብዛልህ እድሜይሥጥህ እመብረሀን ዋሥጠበቃ ትሁንህ ቃላት ያሣን ለመናገር❤❤❤

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ጻድቃን ሰማእታት በምልጃቸው እንድንድንበት የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እልልልል❤❤❤❤

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 Рік тому +5

    እቤት የእግዚአብሔር ስራ 😢😢በዚህች ቅድስት ሀገር ላይ ተእምር የሚስራ እምላክ እሁንም ታሪክ ይቀይራል ❤ እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ተፈወስክ የጠለቀችው ፀሀይ እንኮን ወጣችልህ 🙏🏾

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 Рік тому +6

    ፈጣሬ ቅድስታን ሐገረ እግዚአብሔሪ ኢትዮጵያን ጠብቃት ህዝቦቻን ባርከን በሪሚል ቅዱስ ጎርጊስ ለመርገጥ አብቃኝ

  • @selamtezera4440
    @selamtezera4440 Рік тому +13

    ሰለማይነገር ሠጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን ላንተ የደርሰችልህ የቅድሰት አርሴማ በርከት ለሁላችን ይሁን ።

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Рік тому +2

    በጣም የሚገርም የ እግዚአብሔር ተአምርና የሰይጣን ፈተና ነው። ነገር ግን እነዚህ ክርስቲያነ‍ኦች መምህር ግርማ ወንድሙ እና ሌሎቹም አባቶች የሚመክሩን መፆም መፀለይ መስገድ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥና አስራት ማውጣት ወዘተ ስለሚያስፈልግ ሃይለኛው ጌታችን ከ እግራችን በታች ይቀጥቅጥልን🙏

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Рік тому +16

    እንኳን እግዚአብሄር ማረህ ቀሪውን ጊዜ በፀሎት በርታ በእርግጥ በአለም ብዙ ፈተና አለ።

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Рік тому +7

    ወንድማችን
    እንኳን ለዚህ አበቃህ
    ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረሰን
    አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure9137 Рік тому +15

    🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏. THANK YOU SO MUCH ❤GREAT,. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤. Wonderful 😘

  • @negyesu1255
    @negyesu1255 Рік тому +6

    እሰይይይይይ እልልልል እልልል እልልልል እግዝኣብሔር ይመስገንን እዝ ሓወይ ንዓኻ ዝበፅሐት ክዳነ ምሕረት ነዓናውን ትብፀሐልና ኣሜንንንን👏👏👏✅️✅️✅️🥰🥰🥰🥰

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому +9

    ❤️ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    አሜን (3) እልልልልልልልልል እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ በጣም የሚገርም ድንቅ ተአምር ነው በጣም ደስ ይላል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏🙏

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Рік тому +83

    🙆🙆🙆🙆🤦🤦🤦🤦በጣምምም የሚገርምምም ተአምር ነዉ ኤርትራዊያን ወጣቶች እንደዚህ ወጣት ወንድማችን ብሃይማኖት ብትጸኑ አምላኬ ሆይይ ለኛ ቕርብነው ለምህረት የምገርም ነው ይሙላልክ ወንድሜ እንዳንተ ያሉ ወጣቶች ምከራችዉ ጸጋ በረከት እንድካፈሉ❤❤ድያቆን ልኡል እግዝአብሔር ዉለታ ይክፈልክ❤❤❤

    • @ሳራመኮንን
      @ሳራመኮንን Рік тому +6

      ኤርትራውያን ወጣቶች በሃይማኖት የፀኑ የዋሆች ካላቸው ላይ አካፍለው ተካፍለው የሚኖሩ እርግቦች ናቸው ይህ እንደመጣልሽ የፃፍሽውን እፈሪበት ሆዳም ያልተገራሽ በሐይማኖት ጥላ ስር ዘር ማንነትን የሚባል የለም ፈጣሪ ይገስፅሽ አስመሳይ

    • @luluhabtu6808
      @luluhabtu6808 Рік тому +3

      @@ሳራመኮንን ይቅርታ አርግልኝ እህት እኔ በስትረስ ምክንያት የሚሞቱ አቃራጭ ምንገድ የሚያስቡ ወደ ሃይማኖት እምነታቸዉ ብያትኩሩ ከጭንቀት የወጣሉ ማሌቴ ነዉ ይሄ ሰድብ ምንስ ምን አመጣዉ እግዝኣቢሄር ይቅር ይበልሽ 🤦🤦🤦🤷🤷🤷😱 🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙅🙅🙅🙅🙅🙅🙅ሽለ ኤርትራዊያን ወንድማሞቸ ተሰምቶኝ ነዉ የጻፍኩት ኤርትራዊት ጋል አስመራ አክሪያ ነኝ🙏🙏🙏

    • @shewitsium5514
      @shewitsium5514 Рік тому +1

      እንደ ኤርትራዊ በሃይማነቱ ጽኑእ የለም ሰው መሆን ብቻ ነው ሃይማኖታችን ፍቅር ነው ዛራችን።፡🇪🇷🙏❤🇪🇹

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 Рік тому +2

      ​@@ሳራመኮንንእረ ምን ነክቶሽ አያሰድብም እኮ የተናገረችው ለስድብ ከመቅደም ሀሳብ ለመረዳት እንሞክር ልብ ይስጠን

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Рік тому

      ትክክል በቤቱ ያፀናል ወንድሜ ጎበዝ ጀግና ነክ እምነት ያድናል እመብርሀንን የያዘ መቼም ቢሆን አይሸነፍም ተመሰጌን ክብሩ ይሰፍ

  • @mekdibayu1874
    @mekdibayu1874 Рік тому +12

    እሰይ እሰይ እልልልልል ተመስገን አምላኬ በእንባ እንደጀመርኩኝ በእንባ ጨረስኩት ኡፍፍፍፍ🤲🤲🤲ላንተ የደረሰች ሰማእቷ ቅድስት አርሴማና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ለተጨነቅነዉ በብዙ የሂወት ዉጣ ዉረድ ለኛም ይድረሱልን አሜን🤲🤲🤲አንተን የረዳህ ልዑል እግዚአብሔር ሠማእቷ ቅድስት አርሴማና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ ሱስ ለሚሰቃየዉ ወንድሜም ድረሱለት 😢🤲🤲

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ Рік тому +9

    በጣም ተዓምር ነው ስለምስክርነትህ ተባረክ። የጠጠር በሽታ ያለባቹህ ፀበል ያድናል ያድናል ተጠመቁ። ወንድሜ አንተም በሃይማኖትህ የጠነከርክ ነህ።

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Рік тому +7

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት የስምዓልና በረከት ጸሎት ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 Рік тому +12

    ❤❤❤ የእግዚአብሔር ታምራት ግሩም ነው።
    ተመስገን ፈጣሪ።

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ

    ዋው የወንድማችን ምስክርነት ደስ ማለቱ ለኛም በተለያየ እስራት ላይ ያለን ስዎች የወንድማችን በረከትና ፈውስ ይድረሰን

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 Рік тому +6

    እልልልልልልልልልልልልል የቅድስት አርሰማ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ምን ይከፈለዋል ተመሰገን ፈጣሪ❤❤❤

  • @መድህኒአለምአባቴ

    ስለ መይነገር ስጦታ እግዚአብሔር አምላክ የተመስግን ይተከበረ ይሁን አሜን ፫ ይቅዱሳን በረከት ረድኤት አይለየን አሜን

  • @መነናዊትባለማሕተቧ

    ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ቸሩ እግዚአብሔር ይውሰድ።
    ወንድማችን አኹንም ቸሪቱ እማምላአክ አትለይህ።

  • @debreworkabebe1170
    @debreworkabebe1170 Рік тому +7

    Abet, Abet, Abet....You are a chosen one. How many miracles this young man have seen. Egziabher bebetu yesneh.

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 Рік тому +4

    አማላክ ይባርክ ወንድሜ ሁለንተናህ ስነምግባርክን ያሳያል፤ ምህርቱ፣ጸጋዉ አብዝቶ ይብዛልህ። የበለጠ ታምር፤ድንቅ ህይወት ይስጥህ ።

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Рік тому +5

    ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ፍፃሜህ ያሳምርልህ መምህራችን ዘማሪ ልኡል ሰገድ እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያባርክልን

  • @አበበፀጋይ
    @አበበፀጋይ Рік тому +5

    ስለ ማይናገር ስጠታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏

  • @Ezabiherymesgen
    @Ezabiherymesgen Рік тому +5

    ነብሰይ ንእግዚኣብሄር ባርኺ፣ነቲ ዝተገብረልኪ ኩሉ ሰናይ ከኣ ኣይትረስዒ።

  • @woinshetdemissie7583
    @woinshetdemissie7583 Рік тому +11

    ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው።

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እሄን ተአምር ስላደረገልክ እናቱ ለእኛ እናት አጎ ሰጠን በመስቀል ስር

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 Рік тому +1

    እኔም ይህንን ከሰማሁ በኃላ የበርሜል ጊዮርጊስን ሔጄ ለመፀበል የተቋጠረው ቋጠሮ ይፈታል ለመሔድ ወሥኛለሁ እግዜር ይርዳኝ አሜን።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Рік тому +4

    ኪዳኔ ሰባተኛውን ቀን ቢገባ ኖሮ ጥሩ ነበር ቢሆንም እም ብርሃን ጠጠሩን አሟሟችው እንኳን ወደእናትህ የመጣህ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ🙏🙏🙏💚💛❤🌷🌺🌷

  • @ወለተማርያም-ጐ7ጰ
    @ወለተማርያም-ጐ7ጰ Рік тому +6

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም በፀሎት አስበን 🙌በሀይማኖታች እንድንበረታ 😢

  • @millionyilma1973
    @millionyilma1973 Рік тому +9

    ማርያም እንባየን አባሽ እናት

  • @hiwetsisay3001
    @hiwetsisay3001 Рік тому +8

    በቤቱ ያፅናችሁ ከዛሬ ነገ ምን እሰማ ይሆን ? ስለዘማሪወቻችን ስለ አባቶቻችን ስለ ቤተክርስቲያናችን ያላችሁትን ያፀናችሁ የሄዱትን ይመልስልን ቤተክርስቲያናችንን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን ማረክ😢😢አገላለፅህ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Рік тому +7

    ናይ ቕዱስ ጊዬርጊስ ተአምር ብጣዕሚ ደስ ዝብል ኢዩ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Рік тому +7

    የቋንቋየነሽ ሚድያ አዘጋጅ ዲያቆን ወንድማችን ላንተም ስለትብብርህ እግዚኣብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @nardosmandefro6192
    @nardosmandefro6192 Рік тому +1

    የእግዚያብሄር ታምር እፁብ ድንቅ ነው ለእኔ እደተደረገልኝ በደስታ ያለቀስኩ ወንድሜ እምነትህ አድኖሀል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 Рік тому +7

    እልልልል እንኳን ለምስክርነት አበቃህ ወንድማችን
    ኤርትራውያን ለምነታችሁ ያላችሁ ፅናት መንፈስ ቅናት ነው የሚያሳድርብኝ 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @marthat6031
    @marthat6031 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሁሉ ምስክርነት እንድንሰማ የፈቀደ ጌታ ሰማእቱ ቅዱስ ገብርኤል ለዚህ ፈውስ ሁላችንንም ያብቃን አሜን 🙏🏽✝️

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido Рік тому +14

    እልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ እናት አርሴምዬ ክበሪልኝ ❤❤❤

  • @እውነትያሸንፋል-ቐ7ሠ

    የእግዘዚአብሔር ድንቅ ስራ ተወርቶ አያልቅም ለአንተ እደደረሰል እኛንም ለዚያ ያብቃነ አሜን

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    ❤❤ወንድማችን ድያቆን ልዑልሰገድ እናመሰግናለን እም ብርሃን ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን ባንተ አድሮ እንድንማር ስለፈቀደልን እግዚአብሔር ❤❤

  • @TesfayTadese-yp7gy
    @TesfayTadese-yp7gy 10 місяців тому +2

    በዛ ቅድስቲ ማኣልቲ ቅድስቲ ሰንበት ቅዱስ ገርግስን ይሰምዓ ኣለኩ እሞ ቅዱስ ገርጊስ ኣቦይ ማሃረኒ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ferhatsolomon678
    @ferhatsolomon678 Рік тому +7

    እግዚኣቢሔር ካብ ዘልኣለም ንዘልኣለም ስምካ ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kewawegerihomu-di2ty
    @kewawegerihomu-di2ty Рік тому +2

    ልኡሌ መልካም ሰው ኣናመሰግናለን ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ

  • @meklitmelese3656
    @meklitmelese3656 Рік тому +7

    የኔ ማማ የሰማይ ሙሽራ❤❤ ቅድስት አርሴማ እሰይ ሁላችንንም ትስማን

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Рік тому +1

      አሚን አሚን አሚን ለሁላችን ትሰማን የልባችንን መሻት ትፍፀምልንንን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Рік тому +1

      Elllllllllll ELLLlllllllll ELLLLLLLLLLLL Egzaber Ymsghn. ❤️❤️🙏🙏

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 Рік тому +4

    በጣም ነው ደስ የሚል ነው እንኳን ደስ አለ ወንድሜ እ/ብ ይመስገን

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ይደንቃል ደስ ይላል እድለኛም መልካም ሰው ነው

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Рік тому +10

    ወላዲተ አምላክ እንኳንም ሸፈነችህና ከልጇ አማልዳ መረችህ 🙏 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ

    እሰይ ልልልል እግዜሐብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Рік тому +1

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ለደጉ እናት ትዘገያለች እንጂ ቀርታ እታቅም ስለጎበኝችህ እንኩእን ደስ ያለህ ሉሌ እማ የእማን ፍቅር የፈተናን ጥግ ስለሚገባው ሁሌም እልጋ ነው ለስራህ ለእግልግሎትህ እመቤቴ መንግድህ ምርኩዝህ ትሁን ተባረክ እየጠበኩአት ነውና እናንተን እደጎበኝች እኔንም ትጎብኝኝ🙏🙏🙏

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Рік тому +6

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 Рік тому +2

    አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @tigestsemereab7880
    @tigestsemereab7880 Рік тому +7

    ኢዋይ ሐወይ ኢንቃዕ ነዚ አብቃዐካ አጆካ በርትዕ ።

  • @almazwube3327
    @almazwube3327 Рік тому +2

    ዋናው እምነትህ ነው ወንድሜ እኛም በስው አገረ ላለን ትልቅ ተስፍ ነው ያስማህን የእግዚአብሔርይመስገንእልልልልልል

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Рік тому +4

    ተመስገን አምላኪ ተዋህዶ ስለሁንኩ ሁሌም ደስተኛነኝ

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Рік тому +1

    ሰመአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ክብሩን ሁሉ ይዉሠድ ባልሔድ ይቆጨኝ ነበር ደስ የሚል ነገር አይቼ ነዉ የመጣሁት።

  • @azebtesfa223
    @azebtesfa223 Рік тому +3

    Waww ደስ የምል ታርኽ እግዛብሔር ይመስገን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Рік тому

    ዲቆን ልኡል ስገድ ፀጋውን ያብዛልህ !!!እመብርሀንን የያዘ አያፍርም አይወድቅምም !!! በአንተ ላይ ስለሆነው ምህረት ድንቅ ሁሉ የቅዱሳን የፃድቃን የስማዕታት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @GiechFinn
    @GiechFinn Рік тому +6

    አሜን የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን!❤!❤!❤❤❤❤

  • @gslassiedemlew2766
    @gslassiedemlew2766 Рік тому +1

    ማሪያምን ቅን ስለሆንህ ይሆን ሁሉን ታምር በአንተ የተደረገ እንኳን ተደረገልህ ባለ ጊዜ የምትላትን ወድጃታለሁ።

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠንካራ ነህ እኛንም እንዳንተ በምህረት ጎብኝቶ ለምስክርነት ያብቃን ።

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 Рік тому

      እግዚአብሔር ምንም አይሣነውም ውዴ በፀሎት በርቺ

  • @melattilahun5253
    @melattilahun5253 Рік тому +2

    አዎ ሔጄ ነበር፡የሰማእቱ ፀበል ከመናገርም ከመመስከርም በላይ ነው
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን መዳኛ ለሁላችን ለሠጠን