🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2022
  • #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

КОМЕНТАРІ • 968

  • @sarasara-wf7bd
    @sarasara-wf7bd Рік тому +127

    የነዝህ አባት ትምርት የተለየ ነዉ እደጥጥ አባዝተዉ ፈትለዉ ማግ አርገዉ ሸምነዉ የማለብሱ አባት ናቸዉ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን✝️🤲

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 11 місяців тому +3

      ክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂

    • @nitsuhfikre
      @nitsuhfikre 27 днів тому +1

      Mene yasekale ewnte eko new

    • @user-gm6xj1bn4v
      @user-gm6xj1bn4v 2 дні тому

      የ@sarasara ላይክ አድርጌዋለሁ ምን ታመጣለህ አንተ ከብት ​@@zeritualemu8784

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 2 місяці тому +43

    የኔ አባት እያሳቀ ሚስተምርው ነገር ማርያምን ማልጠግበው አባት ኑርልን

    • @user-ww7yu8nl2p
      @user-ww7yu8nl2p Місяць тому

      🎉🎉🎉🎉🎉😂 25:37 25:37

    • @enegudaydag2706
      @enegudaydag2706 Місяць тому +2

      እኔስ ሜገርመኝ እሱ አደለ

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 Місяць тому +1

      yenewa alesh

    • @user-rn2rb7fg3z
      @user-rn2rb7fg3z 21 день тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @user-gm6xj1bn4v
    @user-gm6xj1bn4v 2 дні тому +2

    አባ ገብረ ኪዳን ሁሌም ያንተን ሀይለ ቃል ስሰማ ልቤ ይረካል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtshman9100
    @habtshman9100 Рік тому +61

    እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገነን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @aekuattube
    @aekuattube Рік тому +331

    በቀን ድምፅዎትን ካልሰማሁ ትምህርትዎን ካላዳመጥኩ ቅር ይለኛል አባ ረጅም ዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai Рік тому +16

      Me too

    • @lidialidia9002
      @lidialidia9002 Рік тому +4

      Re mi mi amor ok I'll let her be a as a kid hi to the kids I need a kid and rifati you want me too and rifati namu you want me too I love

    • @elenygebru8387
      @elenygebru8387 Рік тому +4

      አባታችንን ማክበር መውደድ ተገቢ ነው ነገር ግን አባታችንን በእንደዚህ አይነት ኮመንት ባንገልጣቸው ጥሩ ነው

    • @elenygebru8387
      @elenygebru8387 Рік тому +2

      አባታችንን ማክበር መውደድ ተገቢ ነው ነገር ግን አባታችንን በእንደዚህ አይነት ኮመንት ባንገልጣቸው ጥሩ ነው

    • @kelemlove4937
      @kelemlove4937 Рік тому

      ወይኔ ልክ እንደኔ

  • @yohanesfekadu6418
    @yohanesfekadu6418 Рік тому +70

    ከዚህ በላይ ኢየሱስ መስበክ አለ ? ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ማቃለል ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን !🙏🙏🙏

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Рік тому +39

    ኣነስ ኣብዚኣ እንየዉ ኣቦ ክፈትዎም ሓቂ ኣሕልፍ ኣየብሉዋን 👌 ቃል ሂወት የስመዕና ክቡር ኣቦና ዕድሜ ጥዕናን ይሃቦም 💘💘💘

    • @seadaadem890
      @seadaadem890 Рік тому

      አሚን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

    • @QIOAry-bj3xq
      @QIOAry-bj3xq Рік тому +1

      ብሓቂ ዋላ ኣነ ብጣዕሚየ ልፎትዮም ማርያምን ተጨኒቀ ተነይረ ናዚኦም ተሰሚዐ ልነብሰየ ልጋገያ😢😢 ነዊሕ ዕድመ ይሃቦም ❤👏

  • @usertadie
    @usertadie 7 місяців тому +38

    በዚህ ክፉ ዘመን እርሰዎን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ጸጋወን እድሜዎትን አብዝቶ ያድልልን አባታችን

  • @jrresadleedas8876
    @jrresadleedas8876 6 місяців тому +27

    አባታች በእውነተ ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን እናተን የመሰለ እቁ መምህር የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን፫😢❤❤❤

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Рік тому +30

    እናተን አባቶቻችን የሰጠን ቅዱሰ እግዚአብሔር የመሰገን😭😭😭😭😭😭

  • @user-wo1bk2wy2u
    @user-wo1bk2wy2u 11 місяців тому +28

    አባቴ እርሶን ት/ት ስሰማ ይበልጥ ሀይማኖቴን እወደዋለሁ ።

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Місяць тому +18

    የኔ አባት ቃለሄወት ያሰመን የባታችን በረከት ይደርብን እረሜና ጤና ይስጥልን ። አሁን የህቃል ምቃል ይገልፀዋን 👏👏👏🙏🙏👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏🙏👏👏🙏👏🙏🙏👏👏🙏

    • @asegedechheylemeskel7634
      @asegedechheylemeskel7634 26 днів тому +1

      አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ጌዜወን ያሰረዝምልን አሜን።

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 Рік тому +16

    ጌታ ሆይ የተዋህዶ ልጅ አድረገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @baionashorman3614
    @baionashorman3614 Рік тому +5

    Dhugumaa dhugaati waqayyoo sagalee jiireenya isiin Yaa dhageessuu Abbaa keenyaa ebbifamami

  • @HiwotKase
    @HiwotKase 2 дні тому

    አባትችን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን

  • @Haben54
    @Haben54 13 днів тому +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Рік тому +64

    አሜን ቡራኪዎ ይድረሰን በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @assefawase1984
      @assefawase1984 Рік тому +4

      አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ።
      በቤተክርስቲያን ያቆይልን።

    • @abyottesema9814
      @abyottesema9814 Рік тому +1

      ቃለህይወት ያሠማልን

    • @abelzeleke5448
      @abelzeleke5448 Рік тому +1

      ቃለህወት ያሰማልን

    • @user-lh3lo5uc1e
      @user-lh3lo5uc1e 9 місяців тому

      Amen Amen amen Yenie Abat!

  • @bezaassefa8161
    @bezaassefa8161 Рік тому +71

    የኔ አባት በረከቶ ይድረሰን 🙏

    • @emebetmekasha1511
      @emebetmekasha1511 Рік тому +4

      የኛ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HagosAraya-gn6dr
    @HagosAraya-gn6dr 2 дні тому

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tititeklu
    @tititeklu 12 днів тому +1

    አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @user-so8jt3om8u
    @user-so8jt3om8u 10 місяців тому +17

    የኔ ድንቅ አባት ቢናዉቅበት የዘመናችን ሙሴ ነዎት❤❤❤

  • @aleph7070
    @aleph7070 Рік тому +25

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን
    💚💛❤

  • @asbuti12
    @asbuti12 Місяць тому +1

    I am really grateful to have watch this sermon.
    May god bless our father with long and healthy life.

  • @gshdgh5772
    @gshdgh5772 День тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +22

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን መምህ ቃል ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን የጌታዬ እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም የስደቴ ስንቅ የመኑሪ ምስጢር ሙሰብ ወርቅ ሙዳያችን መድህይኒትይችን አንች ነሽ ምልክታችን እናቴ ማርያም እመ ❤ እውነት ሴቶች ሃሳባችን ውንድ ነው እኔ ሁሊም ማስብ ባሌን ነው እኮ ጉድ እኔ ብቻ እሁን ወይስ አላችሁ😮

  • @gebredegu1805
    @gebredegu1805 Рік тому +8

    ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን አሜን

  • @user-lw3cb1th4q
    @user-lw3cb1th4q 7 годин тому

    አባቴቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤😂

  • @user-vv8kw1hp2c
    @user-vv8kw1hp2c 24 дні тому +1

    Amen Amen Amen

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 Рік тому +4

    ለዚህ ቃል ምን ቃል ይገልፅዋል ምንስ አንደበት ይነግረዋል እርሱ ለቃሉ ታማኝ ጌታ ነው፡፡ እውነት ነው እኛ ደካሞች ባናከብራት እራሱ ፈጣሪዋ አክብሯታል መጋቢ ብስራትም ቅዱስ ገብሪኤል ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ብሉ አመሰገናት ይህቺ ቤተክሪስቲያንም በቅዱስ ገብሪኤል አማካኝነት በመላኩ ቅሱስ ገብሪኤል ሰላምታ ሰላም አንልሻለን እያለች ታመሰግናታለች እስከአለም ፍፃሜ ድረስ ታመሰግናታለች የማሪያም መልክ እንደ አምላክ መልክ ይመስላላ እያለች በክብር ታመሰግናታለች እሷን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋን ይግባው ወላድተ አምላክ ዛሬም ለአለም ሁሉ ትማፀናለች ቅዱሳን ፣ሃዋሪያትም፣ፃድቃን ሰማዕታትም በተሰጣቸ ክብርና ፀጋ ፈጣሪያቸው ብርታት ሆናቸው ሃይል ሆናቸው የዚህን አለም ገንዘብና ፍቅር ሳይበግራቸው ተጋድሎዋቸውን ጨረሰው በክብሮ ተቀምጠዋል ይልቁንም ለኛ ምሳሌ ናቸው አንደነሱ ልንበረታ ይገባል እንጂ አምላካቸው ያከበራቸውን ለንሳደብ አይገብም ልቦና ይስጣቸረሁ አባቶቻችን በርቱልን

  • @SmegnAbya
    @SmegnAbya 20 днів тому +1

    kal hiwote yasmalen !!! edmiae ketena ga yestilen abtachine ersuoen yestien amlake yemsgen ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Fentey
    @Fentey 14 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን

  • @user-cb6no9vv2d
    @user-cb6no9vv2d Рік тому +12

    አሜን አሜን አሜን ክቡር ኣቦና ፀግኡ የብዘሐልኩም ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ ሰማዕቲ ዘይኮነስ ኣስተግባርቲ ይግበረና

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Рік тому +5

    አይ አባታችን ሰወዶት እኮ
    ስለቃሉ እግዚአብሔር ይክበር
    ይመሰገን አሜን 🙏🙏🙏

  • @abrahamkebede6663
    @abrahamkebede6663 23 дні тому +1

    Aba kal yelegm selante saseb bezu edema yestelin amen

  • @berayassddss6938
    @berayassddss6938 7 днів тому

    ቃለ ህይወት የሰመዐልና ክቡር ኣቦታትና

  • @user-uv9nh2rb7s
    @user-uv9nh2rb7s 2 місяці тому +6

    ትልቅ ወቅቱን ያጠና ስብከት።እጅግ በጣም ወነት ነዉ።እንዲህ አይነት አባት የሰጠን አምላክ ይመስገን

  • @zeneshenku4910
    @zeneshenku4910 Рік тому +16

    ሁሌም ትምህርቶን እሰማለሁ ሁሌም ስሙኝ ስሙኝ ....ነው የሚለው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን.

    • @mulumarye
      @mulumarye Рік тому +3

      በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን ለዘላለሙ አሜን

  • @TAMENEADISU
    @TAMENEADISU 11 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የመምህራንን ዋጋ ያድልልን

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw 14 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን❤

  • @shambelnigus462
    @shambelnigus462 Рік тому +9

    ኧረ እርሶስ ይለያሉ አባታችን!! በረከቶ ይደርብን

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 11 місяців тому

      እሱ ራሱ መች ተባረከና? ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-uk7jk7rr9w
      @user-uk7jk7rr9w 15 днів тому

      አሜን፫ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት🤲🥰🥰

  • @damakasie5855
    @damakasie5855 Рік тому +27

    ይህንን ቻናል ምናይ ሁሉ በማስተዋወቅ እንዲያድግ እንስራ

  • @user-vm6vp4ge7u
    @user-vm6vp4ge7u 25 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Sara-dj2dv
    @Sara-dj2dv 2 дні тому

    አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @saraasagere-qn9zn
    @saraasagere-qn9zn 10 місяців тому +6

    መንፈስን እሚያድስ ስብከት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቀዎት

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Рік тому +27

    ይፍቱን ይባርኩት አባየ ቃልሂወትን ያሰማልን
    እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት
    ግሩም ነው፡፡

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 17 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እጅግ መንፈስን እምያድስ አጥንትን እምያለመልም ድንቅ ትምህርት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤

  • @user-xt4uv2ew2o
    @user-xt4uv2ew2o 7 днів тому

    ኣሜን፩ኣሜን,ኣስተዋይ ልቦና ይሰጠን😢

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Рік тому +9

    አሜን🙏
    እመቤታችን ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ🥲እንደዚህ ከሰዎች አእምሮ በላይ የሆነውን የእሷን ነገር (ውለታ)
    በጥልቅ እንድናውቅ( እንድንረዳ)(እንድናስብ)
    ስላተማሩን ስለገሰፁን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን🙏
    የእርስዎ ትምህርት ከጥፋት መንገድ እኔን እና ብዙ ወንድም እህቶቼን መልሶናል🥲
    በእውነት የሚወዱት(የሚያመልኩት) ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Рік тому +11

    የድንግል ማሪያም ለጂ ክብርና ምስጋና ይገባዋል አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እርሶን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን💒💒💒🙏🙏🙏

  • @user-qd4yc6cg7l
    @user-qd4yc6cg7l 9 днів тому

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን

  • @user-hiwen
    @user-hiwen 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት የሰመዐልና

  • @ohdnbbvcip1928
    @ohdnbbvcip1928 Рік тому +12

    የኔ አባት በረከቶት ይደረብኝ ቃለሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባረክልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አሰቡኝ እህተ ማርያም ተብላችሁ❤❤❤

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Місяць тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን 🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🥰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 21 день тому

    ቃለህይወት ያስማልን አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን

  • @user-el5lz3mp5y
    @user-el5lz3mp5y Рік тому +1

    አባታችን ትምርተወት እራሱ ውሃ ጥም ይቆራረጣል ልክ እንዴ ምግብ ነው ሺ አመት ኑሩልን

  • @user-hu6sp6gt2z
    @user-hu6sp6gt2z Рік тому +39

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ይቅረፅልን የልያን ልቦና የከፈተ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ይክፈትልን 💒♥

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Рік тому +6

    በዚህ ዘመን እንደእርሶ ያለ ድንቅ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ናጤና ያብዛሎት

  • @thewodrosmulugeta5943
    @thewodrosmulugeta5943 Рік тому +1

    ዘፍጥረትን ደጋግሜ ባነበውም በዚህ መንገድና ትርጓሜ ተረድቼው አላውቅም። በረከቶ ይደርብን ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 Рік тому +33

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን ሰለ የአቆብ እና ላባ ራሄል እና ልያ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ከልጆቼ ጋር አንብበን ነበር አሁን እርስዎ ምሳሌውን በደንብ ገልፀው አስተማሩን ግሩም ድንቅ ሆነልን:: እንደእርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን::

    • @ZEME09
      @ZEME09 Рік тому +1

      አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

    • @afomiyaalamerewu6480
      @afomiyaalamerewu6480 Рік тому

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አባታችን

    • @gtmm2542
      @gtmm2542 Рік тому

      የት አንደ ማገኘው አባ ላክሊኝ

  • @ngst8759
    @ngst8759 Рік тому +7

    አባታችን እርስወን የመሰለ አባት ሠጥቶን አለመስማት አለማዳመጥ ንፉግነት ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @HgHg-xe7qw
    @HgHg-xe7qw 10 днів тому

    አባቴ በረከቶ ይደርብን

  • @yonaschekoldesalegn7816
    @yonaschekoldesalegn7816 Рік тому +72

    የሕይወቴ መሪ ዘላለም ኑሩልኝ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

    • @lamar5988
      @lamar5988 Рік тому +6

      አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን💔💒💕🙏🙏😎

    • @rraaan430
      @rraaan430 Рік тому +2

      👏👏👏😘😘😘

  • @kxhshsbskxhsgssb5014
    @kxhshsbskxhsgssb5014 Рік тому +7

    amen amne አሁን ካለሁበት ሆኔታ የእሮሶን ንንግር ስሰማ መንፈሴ ሁሉ ይታደሳል ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤

  • @EyobAshenafi-kg6wu
    @EyobAshenafi-kg6wu 24 дні тому +1

    ቃለህይወ ት ያሰማ ልን፡፡

  • @betelhemyamral
    @betelhemyamral 22 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏❤🙏❤❤🙏❤

  • @ftaw6221
    @ftaw6221 Рік тому +17

    ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @mekuanntsisay
    @mekuanntsisay Рік тому +4

    share share share

  • @genetsahlu8956
    @genetsahlu8956 22 дні тому

    አባታችን ኑሩልን ❤❤❤❤❤

  • @user-le7op4yp3n
    @user-le7op4yp3n 9 днів тому

    ቃለሄወት ያሰማንል በረከት ይደርብን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @GnM2025
    @GnM2025 Рік тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Erena67
    @Erena67 Рік тому +13

    ክብር ለመድሀኒአለም እና ለእናቱ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም! ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ውድ አባት. ፀጋውን ያብዛሎት +++ +++ +++

  • @GenetAkeli
    @GenetAkeli Місяць тому +2

    ተመስገን አምላኬ እሳቸውን እድሜወትን ያርዝምልን የኔ ውድ አባት❤❤❤

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 27 днів тому

    አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @abrhamfekade450
    @abrhamfekade450 Рік тому +3

    እንደዚህ ያሉ ዕንቍ መምህራንን ይጠብቅልን

  • @user-gx6sv3eo9x
    @user-gx6sv3eo9x Рік тому +7

    ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤የኔ አባት ❤❤❤❤

  • @user-ph2rd5iz2v
    @user-ph2rd5iz2v 29 днів тому +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 27 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Рік тому +5

    አባ በፀሎትዎ ያስቡኝ እባክዎ ኮመንቶች በሰሎታችሁ,አስቡኝ እባካችሁ

    • @oneday6007
      @oneday6007 Рік тому

      እንደ ደመና የከበቡን ቅዱሣን አባቶ ች በ ስላሉን በምን ም አትጨነቁ ሁሉንም በ ትግስት እና በጥበብ እለፉት በትግስት h ጠበቀ ቢዘገይም አቀር ም አንድ ቀን ጥያቄ የች ን ሁሉ ይመለሣል አይዞኝ.

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Рік тому

      @@oneday6007 እሺ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @tewodros877
    @tewodros877 Рік тому +6

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእውነት እድሜወትን እግዚአንሔር ያርዝምልን።እኔ ግን የምለው ለምን ሼር እያደረግን ለሌሎች አናዳርስም?ለማይረባን ተረት እና ፖለቲካ እንኳ ሼር እናደርግ የለምን?

  • @BuzayhuAlemu
    @BuzayhuAlemu 10 днів тому

    አሜን

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 Рік тому +3

    ብእዉነት ክብር አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ብዕድሜና በጤና ይጠብቅልን የሰማነው ቃል እግዚአብሔር ብልቦናችን ፅላት ያሳድርልን አሜን፫

  • @AsSa-zf8rb
    @AsSa-zf8rb Рік тому +3

    ክብር ምሰጋና ለልዑል እግዚአብሄር የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም እድሜና ፀጋውን ይሰጥልን ❤️🤲🙏🥰🥰

  • @user-dd1no7fh6l
    @user-dd1no7fh6l 28 днів тому

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 16 днів тому +1

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! ABATACHEN!!!

  • @abhitalgazwani3825
    @abhitalgazwani3825 Рік тому +15

    ብእድመና ብጤና ይጠብቅልኝ ክብር መምህራችን ፅሎታቹ ዘኩሩኝ ኣህት ወንድሞቼ

    • @Tatyana-su9fc
      @Tatyana-su9fc 7 місяців тому

      Egziabhere hulachinenem yasben

  • @user-vy8wk8td8f
    @user-vy8wk8td8f Рік тому +5

    ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር ኣቦና
    እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉ ኣብ ልዕሊ ፀጊ ይዓድለልና ✝️
    እመቤታችን ከብ ሕቆፋ ከይንወፅእ በኣሚላድነቲ ትደግፈና

  • @user-uz4qm7wq5c
    @user-uz4qm7wq5c 11 днів тому

    ❤❤❤baalegize

  • @BintHawa-nx2sd
    @BintHawa-nx2sd 24 дні тому

    አባዬ በረከቶ ይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @tig.ssemeneh7836
    @tig.ssemeneh7836 Рік тому +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን በእዉነት ለኛም ልቦና ይስጠን💚💛💓🙏

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Рік тому +4

    እሜን እሜን እሜን ለእባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፅጋውን ያብዛልዎት❤

  • @sarahabtom6116
    @sarahabtom6116 19 днів тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-ol7ww2ou7i
    @user-ol7ww2ou7i 26 днів тому

    Kalehewate yasemaleni abatachen amen amen amen

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Рік тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር በእውነት የኛን ነብስ አዳኑልን እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጦት ። አሜን የክርስቶስ በጎች ለመሆን ያብቃን ፣ የጠፉትን ይመልስልን ፣ የሞቱትንም ነብሳችውን ይማርልን ቸሩ መድሀኒያለም። አሜን አሜን አሜን ።።።

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez Рік тому +4

    በጤናና በፀጋ ያኑርልን አባታችን ።

  • @KelameKelame
    @KelameKelame 25 днів тому +1

    አባታችን እረጅም እድሜ።ይስጥልን

  • @user-uk4nq9vt4x
    @user-uk4nq9vt4x 21 день тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Рік тому +5

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን💞🙏💞😍😍

  • @user-qd8nd5bz3v
    @user-qd8nd5bz3v Рік тому +5

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @atiklt-xe4mh
    @atiklt-xe4mh 22 дні тому

    የኔ አባት እኔን የሚያውቁኝ ያክል እስኪሰማኝ የሚናገሩት ነገርስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @Baqalach
    @Baqalach 27 днів тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 kale hiwoti yasamaline Abatachne 🙏🙏🙏