ውዳሴ ማርያም ዘሐሙስ በዜማ(በየኔታ መንክር)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @RahelGualTewahdo
    @RahelGualTewahdo Місяць тому

    ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ፍቑር አቦዊትና ጸጋ በዲበ ጸጋ ይዓድለልና
    ንሕናውን ኣሰር አቦታትና ክንኽተል አምላከ ኣበው ይርደአና

  • @mulubrhanwolderufael9939
    @mulubrhanwolderufael9939 2 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ክቡር መምህርና

  • @meskabedngleምስካበድንግል
    @meskabedngleምስካበድንግል 2 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በ እድሜና በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያጽናልን ደስ ሚል ያሬዳዊ ድምድ

  • @KbralemKbralem
    @KbralemKbralem 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር መምህርና 🎉🎉 ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር አምላክ

  • @LeulHayelom
    @LeulHayelom 6 місяців тому

    ጡዑመ ልሳን ዝማሬ መላዕክት ያስመዐልና ክቡር ዕንቂ መምህርና ንበሩልና ❤❤❤

  • @kelemewerk-rp2eq8wk9n
    @kelemewerk-rp2eq8wk9n 7 місяців тому +2

    👉= አሜን 🙏 እልል🙏እልል👉❤

  • @fotyen2121
    @fotyen2121 6 місяців тому

    ቃል ሕይወት ያስመዐልና ክቡር ኣቦና

  • @SYonMaryam
    @SYonMaryam 7 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት የስመዐልና ክቡር ወላድና❤

  • @abelbrhane
    @abelbrhane 7 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

  • @SYonMaryam
    @SYonMaryam 7 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @KsaC-s4w
    @KsaC-s4w 7 місяців тому +1

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen

  • @Beza-dp1lc
    @Beza-dp1lc 6 місяців тому

    ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    ኢየሱስ ያድናል !! ክብር ለሚገባው ለእግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ዝማሬ የተገባው እርሱ ነው። ኑ ወደ ኢየሱስ መዝሙር ከሲኦል እሳት አያድንም ሀይማኖት ከዘላለም የነፍስ ቃጠሎና ሞት አያስመልጥም የሚያድነው ስለ ሰዎች ሀጢያት ደሙን ያፈሰሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር ያስታረቀው ብየኛ ወደ አብ የምንቀርብበት ኢየሱስ ይባላል። መዳን በሌላ በማንም የለም!!እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ለሰዎች የተሰጠ ስም ኢየሱስ ይባላል። ቀን ሳለ በጉብዝና ወራትህ ህይወትህን ለፈጠረህ እግዚአብሔር አስረክብ በማታውቀው የነፍስ መዋለል ውስጥ ላለህ ኢየሱስ ይወድሀል የህይወት ተስፋ ነውና በህይወትህ ቀን የእቀነስክ እንዳለህ እወቅ ኢየሱስ ይመጣልና። ዳግም ምዕአቱ ቀርቧልና የእግዚአብሔርን መንግስት የሚወርሱ ደግሞ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑ ናቸው ስለዚህ ነፍስህን ፈፅማ ወደማትጠፋበት ስፍራ ከሞት ባሻገር እንድትቀመጥልህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበል። ከዘላለምም ፍርድ ታመልጣለህ።
    ኢየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው🙏🙏ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር በደመና በመላዕክት ታጅቦ ይመጣል።

    • @dimtseyared8893
      @dimtseyared8893  6 місяців тому +7

      አውቀህ ሞተሃል!!
      ያንተ ኢየሱስ አላውቀውም የኔን ኢየሱስ ግን በመብል ሳይሆን በጾም በጸሎት በስግደት :
      በአፍ ሳይሆን በልብ :በዘፈን ሳይሆን በመዝሙር :በጰንጤ ዳንስ ተመስጦ ባለው ሽብሻቦ በዳዊት መዝሙር ወድቄ ተንበርክኬ በያሬድ ዝማሬ እንደ መላእክት ነው 24 ሰዓት ነው የማመሰግነው።
      ይህ ሁሉ ግን በአንተ ላይ የለም አወቅሁ ብለህ አታውራ ወንድሜ ማንም ኢየሱስን ያላወቀ የሚኖር በፍጹም የለም።
      ውዳሴ ማርያምን ሳዜም ዝም ብየ እንዳይመስልህ ሙሉ በሙሉ አውቄው ነው የማመልከው።
      እንዲሁም የምተርከው የአምላኬን የኢየሱስ ክርስቶስን እንዴት መጥቶ ከድንግል ተወልዶ በምድር ተመላልሶ ታሞ ተሰቅሎ መስዋዕት እንዴት እንደከፈለልኝ አውቄ ነው የማዜመው።
      እንዳንተ በደመ ነፍስ አደለም የምኖረው።
      ይልቅስ ራስህን መርምር
      አሁን አንተኮ ኢየሱስ እንዴት መጣ :መቼ እንደ መጣ እኮ አታውቀውም!
      መጀመርያ ተማር ጠይቅ ምሁራንን ጠይቃቸው ያስረዱሃል።
      ልቡና ይስጥህ።

  • @RahelGualTewahdo
    @RahelGualTewahdo Місяць тому

    ስርሑ ግሩም'ዩ /2/
    ናይ እግዚአብሔር /2/ ስርሑ ግሩም እዩ /2/
    በአማን መንክር ግብሩ አምላከ ዮሴፍ!!!