Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ የሳቅ ዘመን አምጣልን
❤❤❤❤❤💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘
አሜንየኔውድ
አሚንንውድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🙏
ናፍቆት ትለያለች👍👍👍👍👍👍
ኧረ ሁሉም ምርጦችዬ ናቸው
😝😝😝😝😝🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍
ሀለሐመሠረሰሸቀበቨተቸየነኘአጰኸወዘዠደጀገጠጨጰጸፈፀፐዐኀ❤
አቤት ደስ ስትሎ የኢትዮጵያ ልጆች ኮራሁባቹሁ እንወዳችሁአለን እናከብራቹሃለን በርቱ የሀገሬ ልጆች።
ቅዳሜን ከሰዓትበናፍቆት ጠብቄእድሜ ለኢቢኤስአለቅሳለሁ ሰቄእሁድ ተጀመረመጣ በማሲንቆበነ አስፋዉ መሸሻመድረኩ አሸብርቆ
😢😭
አስፊቲ የኔ አባት ተለየክብን ድምቀታችን ኡፍፍፍፍፍፍ ማመን አቅቶኛል ወላሂ የአስፊቲ አድናቂዎች ቤተሰቦች ፅናቱን ይስጣችሁ ይስጠን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢 አልቻልኩም
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይይይይይ አስፊቲ😢😢😢😢😢
እንኳን አደረሳችሁ የቅዳሜና የእሁድ ባልደረባዎች በጣም ታምራላቹ
ደብሮኝ. ነበር. ፍታ. አርገችውኝ. እግዚአብሔር. እድሜን. ከጤና ገር. አብዝቶ. ይስጣችሁ እመብርሀን ትጠብቃችው. እኛም. ይመዳም. ቅመሞች እግዚአብሔር. በሰላም. ላአገራችው. ይብቃችው ሀጋሬ. ሳላምሽ. ብዝት በልልኝ
ዳጊየ የእውነት ምርጥ ወንድ ነህ ጀግና ነህ ወላሂ
እኔ አሜሪካ ከመጣሁ 12 አመት ሆነኝ ከአገሬ ከወጣሁ እንደ ዛሬ ስቄም አላውቅ በቤታችሁ ደስታ ይሙላ አመሰግናለሁ
እኔም 12አመቴ ነው ደስ ብሎኛል
@@fekaduyimer4697 እስኪ ዉሰዱኝ😎😀
አቤቱ የሰራዉት ጌታ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን አንድ አደርገዉ ዘር አይማኑት ሳትል ፈቅሩን አድለዉ አገራችን ፈቅርና ሰላም አድነት አደርገዉ
ሁላችንም እንዴት አባቴ እንደምወዳች ጌታ አይለያች የአገሬ ልጆች ኑርልኝኝኝኝኝኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የውነት ፈታ ነው ያልሁት ማነው እዴኔ በሳቅ የጨረሰው 😂😂
ክክ
እኔ
ለዚ ፕሮግራም ሲባል ምነው በየሳምንቱ በአል በሆነ የምር በጣም ነው ያሳቃቹሁኝ አቤት ናፍቂ አንደኛ
ይቺን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ በረገጣችሁበት የአለምዳርቻሁሉ ሰላማችሁ ከምድር አሽዋ ይብዛላችሁ🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹ያዝእግድን ለሀሳብ ለትካዜ ይነፋል ዋሽንት ፍቅር የጋራነዉ ተይዉ ነፋፊት🤗🥰🥰🥰ለዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን
አሜንንንንንን
አሚንንንንንንን@@ቃልቃል-ዸ4የ
በጣም ነው ደስ የምትሉት ሰላማቹ ይብዛ🙏🙏🙏
ናፍቂ በግጥም አንደኛ አሪፍ ነው
በጣም በጣም ጥሩ ነበር ግን ናፍቆትዬ ይህን የመሰለ ብሮግራምሸን በመልቅቀሸ ከኢቢኤሰ በጣም አዝናለሁ ግን በኤድሸበት አላህ ይርዳሸ ሁላችሁንም እንወድችዋለን
ናፍቆትዬ እንዴት ሚስ እንደሚያረጉሽ😢 እጅግ ደስ ትላላችሁ❤
የመዳም ቅመሞች ዘና አልን ናፋቂ አደኛ ግጥም በጣም ሳቅሁ
ሁሌም እንደዚህ ድንቅ እዳ ላችሁ ቀጥሉ በተ ዉደቸ
ደስ ትላላቹ ፈጣሪ አይለያቹ🙏🙏🙏
የEBS ኢዲቶሪያል ፖሊሲ ይገርመኛል እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ በአልን (የገና) በአል እንዲሉ የተነገራቸው ይመስላል:: የበአሉን አላማ ማወቁም ይጠቅማል:: በሌላው መዝናኛ ፕሮግራሞቻችሁ ወደር አይገኝለትም አድናቂያችሁ ነኝ ::
ebs የኛ የሁልጊዜም 1ደኛችን ደስ ስትሉ መልካም በአል በድጋሚ
ታምራላቹ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ናፍቋት ባትለዮችሁ ጥሩ ነበር ታምራላችሁ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ውበት እንዴት እንደምታምሩ እንኳን አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ያገራችን ድምቀቶች
Nafki midersat yelem be gitim ናፍቂ 😘😘🎄🎄
ትለያላችሁ እድሜያችሁ ይርዝም ❤❤❤❤❤❤
ሌላዉ ጥቅር የበል ቅዳሜ እሁድማ ዉሀ ያጣጣል እንወዳችኋለን💞💞💞💞
You guys made my day. Happy Holidays.
ናፍቂ፣ግጥም፣ትችያለሽ፣ሁሉ፣አንዴኛ፣ናችሁ፣ዋው
በጣም ታምራላችሁ ናፍቂ ትችያለሽ አድናቂሽ ነኝ ከዚያው ለዚያው እራሱ የምትገጥሚው ግጥም እንዴት እንደሚያምር የፕሮግራሙ ድምቀት ነሽ
ebs በእውነት ሱስ ሆናችሁብኝ ስታምሩ በሳቅ ጨረስሁት😁😁😁😁 በተለይ የዳጊ ደስታ💃💃😁😁😁
የኔ ማሮች ሁላችሁም ታምራላችሁ እውነት ምቀኛ ብቻነው የሜበላልጣችሁ
ሁላቹም የውቦች ውብ ፍቅራቹ ስርአታቹ ሁሉነገራቹ ይመቻል ሙድየገባቹ ናቹ ሉላዬ በጣም ነው ሞር የምወድሽ
እኔም
EBS sewedachehu sak ena kum neger yalebet pls keep it up .we say thanku u
በጣም ደሥ ይላል እንኳን አብሮ አደረሠን ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይመለስ
ናፍቂየ ስወድሽ
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤ ዋዉ
እንኳን አደረሳችሁ ክርስቲያን ወገኖች ስትስቁ እንጅ ስትከፉ አያሳየኝ ያረብ
Amen amen amen enkan abero adersan 🙏🙏🙏🙏
እንደት እንደምታምሩ ebs
ናፍቂ ግን አደገኛ ነሽ😀😀
ይህ ፕሮግራም ሁለም ብትመጥ በጣም ደስ ይላል
ኡትዮጵያነቴ በናተ ኮራሁ
ኢቢየሶች ይሄንን ሁሌም አርጉት
ደስ ሲሉ🌹🌹👏
በአል ሲመጣ ድምቀቶች ebs በተለይ ለኛበውጭ ለምናሳልፍ በናንተ ነው የምጽናነው ከልብ አመሰግናለሁ
እዴት ደስስ ትላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ያመት ሰዉ ይበላችሁ
ናፍቅየ የኔዉድ አንች ትለያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉ናፍቆት የኔ አበባ
ሁላችሁም ማሻአላህ ናችሁ ናፍቆት ልዩ ነዉ ግጥም
Woooooooow ebs best meda ethiopian
ማርያምን እዴት ደስስስስ እዳለኝ
አይይይይ ሞት ጉድጓድህ ላይሞላ አስፍየ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ስታምሩ ፈታ አደረጋችሁን ደብሮኝ ነበር😘😘😘
ኢቢኤሶች በጣም እኖዳቸሗለን የኛ መዝናኛችን እናተ ናችሁ ኑሩልን
Long life all you 👪♥️
Betam Des yemil program new betam new yasakachung
ይመቻችሁ አቦ ሁሌም ሣቁልን
ወይኔ በሳቅ እናመሰግናለን ፈታ አረጋቹህን ኸረ በሳምት አርጉልን እፍፍፍ
የኔ ማሮች ኡፍፍፍፍፍፍ ሠላማችሁ በዝዝዝዝዝት ይበልልን
አቦ እደሳቃችሁ ኑሩ
ክርስቶስአይለያችሁ
ደስ ስትሉ ግን❤❤❤😘😘
እንኳን አደረሳቹህ የምወዳቹህ የማከብራቹህ
Nafikeye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
ናፍቂ አልቻሉሽም ፐ ዩኒ ክበርልኝ ብዙ አትጠጡ ግን የሆነ ሰው ሞቅ ያለው ያየሁ መሰለኝ 😅😅😅😅😄😄🤣🤣🤣😆😅😅😅
Setamru, bahelachen yameral, it's unique. Askenachugn, hagere nafekechign.
በጣም ደስ ትላላችሁ
ትንሳኤ ለምን የለም እሱ በሰላም ነው በጣም ታምራላችሁ።አንደኛ የቲቪ ፕሮግራም ናቸው ፈታ አደርጋችሁኝ
መቅድየ አች አውሪ የኔ ሸጋ ባሌን ልድርሽ አስባለሁ ከፍቅሩ በዝት❤❤❤❤❤❤
አገራችን ሰላም ያርግልን መልካም ባአል
እንኳን አደረሳችሁ
ስወታችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረስን ዉዶችአመት ሰው ይበለን❤❤❤🌲🌲🌲🌲
አሜን አሜን አሜን
ናፍቆት ትችላለች
ዋው.እግዚአብሔር. ሀገራችንን.ይባርክ
ሊያዬ የለችምጂ በጣም ታምራላችሁ
Nafki tleyalesh❤
አስፊቲ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነበር!!!የእምሮአችሁን ፍጥነት አይተንበታል! ናፍቆት እናእፀገነት በጣም ትገርማላችሁ!!
እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጦቼ
ናፍቂ ግን ኧረ ላሽ አንደኛ
ፀጊ አደገኛ ገጣሚ ✍️
ዋው ደስ ስትሉ ቆይ ግን ሁላችሁም ካሁን በፊት በአዝማሪነት ሠርታችሁ ነበር እዴ
እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንን
ይቤሶች ፍቅር ❤❤❤
hulachum betam tamralachu nafki gen begetem andegna honalech
Wow ebs ♥️👍👪
ፈታ ብለናል በርቱልን
ያረብ አገራችንን ሠላም ያርግልን ለሁሉም ሠዉ ፍቅር እና መዉደድ ይሥጠን
የኔ ዉዶች እንኳን አደረሳችሁ በጣምነዉ የምወዳችሁ
ንጩ ንጩ ንጩህ እዉነተኛ ዜና የሚተላለፉበት ዘመን ይሁን (L ,K)
Zare betam liyu nachu. Mekdi yene fasika
ኖፍቆት ምኞትሺ ጡሩ ነዉ ለአገራችን ስላም መምጣት ያንቺ ብቻ ሃሳብ ምኞት አይደለም የሁላችንም ነዉ ነገር ግን ለዚህ ጦረነት ያበቁን የፍሺስት ትህነግ አመራሮች በህይዉት እስካሉ ድረስ ሰላም የማይታስብ ነዉ እዉነቱ ይህ ነዉለዚህ ስላም እንቅፍት እነዚህ ወራሪ ተሰፍፌ አመራሮች ናቸዉ እንጂ የአማራም ሆነ የኤርትራ መንግስት አይደለም እዉተታዉ ሃቁ ይህ ነዉ
ናፍቂ ትቸያለሽ
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ የሳቅ ዘመን አምጣልን
❤❤❤❤❤💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘
አሜንየኔውድ
አሚንንውድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🙏
ናፍቆት ትለያለች👍👍👍👍👍👍
ኧረ ሁሉም ምርጦችዬ ናቸው
😝😝😝😝😝🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍
ሀለሐመሠረሰሸቀበቨተቸየነኘአጰኸወዘዠደጀገጠጨጰጸፈፀፐዐኀ❤
አቤት ደስ ስትሎ የኢትዮጵያ ልጆች ኮራሁባቹሁ እንወዳችሁአለን እናከብራቹሃለን በርቱ የሀገሬ ልጆች።
ቅዳሜን ከሰዓት
በናፍቆት ጠብቄ
እድሜ ለኢቢኤስ
አለቅሳለሁ ሰቄ
እሁድ ተጀመረ
መጣ በማሲንቆ
በነ አስፋዉ መሸሻ
መድረኩ አሸብርቆ
😢😭
አስፊቲ የኔ አባት ተለየክብን ድምቀታችን ኡፍፍፍፍፍፍ ማመን አቅቶኛል ወላሂ የአስፊቲ አድናቂዎች ቤተሰቦች ፅናቱን ይስጣችሁ ይስጠን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢 አልቻልኩም
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይይይይይ አስፊቲ😢😢😢😢😢
እንኳን አደረሳችሁ የቅዳሜና የእሁድ ባልደረባዎች በጣም ታምራላቹ
ደብሮኝ. ነበር. ፍታ. አርገችውኝ. እግዚአብሔር. እድሜን. ከጤና ገር. አብዝቶ. ይስጣችሁ እመብርሀን ትጠብቃችው. እኛም. ይመዳም. ቅመሞች እግዚአብሔር. በሰላም. ላአገራችው. ይብቃችው ሀጋሬ. ሳላምሽ. ብዝት በልልኝ
ዳጊየ የእውነት ምርጥ ወንድ ነህ ጀግና ነህ ወላሂ
እኔ አሜሪካ ከመጣሁ 12 አመት ሆነኝ ከአገሬ ከወጣሁ እንደ ዛሬ ስቄም አላውቅ በቤታችሁ ደስታ ይሙላ አመሰግናለሁ
እኔም 12አመቴ ነው ደስ ብሎኛል
@@fekaduyimer4697 እስኪ ዉሰዱኝ😎😀
አቤቱ የሰራዉት ጌታ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን አንድ አደርገዉ ዘር አይማኑት ሳትል ፈቅሩን አድለዉ አገራችን ፈቅርና ሰላም አድነት አደርገዉ
ሁላችንም እንዴት አባቴ እንደምወዳች ጌታ አይለያች የአገሬ ልጆች ኑርልኝኝኝኝኝኝ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የውነት ፈታ ነው ያልሁት ማነው እዴኔ በሳቅ የጨረሰው 😂😂
ክክ
እኔ
ለዚ ፕሮግራም ሲባል ምነው በየሳምንቱ በአል በሆነ የምር በጣም ነው ያሳቃቹሁኝ አቤት ናፍቂ አንደኛ
ይቺን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ በረገጣችሁበት የአለምዳርቻሁሉ ሰላማችሁ ከምድር አሽዋ ይብዛላችሁ🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹ያዝእግድን ለሀሳብ ለትካዜ ይነፋል ዋሽንት ፍቅር የጋራነዉ ተይዉ ነፋፊት🤗🥰🥰🥰ለዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን
አሜንንንንንን
አሚንንንንንንን@@ቃልቃል-ዸ4የ
በጣም ነው ደስ የምትሉት ሰላማቹ ይብዛ🙏🙏🙏
ናፍቂ በግጥም አንደኛ አሪፍ ነው
በጣም በጣም ጥሩ ነበር ግን ናፍቆትዬ ይህን የመሰለ ብሮግራምሸን በመልቅቀሸ ከኢቢኤሰ በጣም አዝናለሁ ግን በኤድሸበት አላህ ይርዳሸ ሁላችሁንም እንወድችዋለን
ናፍቆትዬ እንዴት ሚስ እንደሚያረጉሽ😢 እጅግ ደስ ትላላችሁ❤
የመዳም ቅመሞች ዘና አልን ናፋቂ አደኛ ግጥም በጣም ሳቅሁ
ሁሌም እንደዚህ ድንቅ እዳ ላችሁ ቀጥሉ በተ ዉደቸ
ደስ ትላላቹ ፈጣሪ አይለያቹ🙏🙏🙏
የEBS ኢዲቶሪያል ፖሊሲ ይገርመኛል እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ በአልን (የገና) በአል እንዲሉ የተነገራቸው ይመስላል:: የበአሉን አላማ ማወቁም ይጠቅማል:: በሌላው መዝናኛ ፕሮግራሞቻችሁ ወደር አይገኝለትም አድናቂያችሁ ነኝ ::
ebs የኛ የሁልጊዜም 1ደኛችን ደስ ስትሉ መልካም በአል በድጋሚ
ታምራላቹ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ናፍቋት ባትለዮችሁ ጥሩ ነበር ታምራላችሁ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ውበት እንዴት እንደምታምሩ እንኳን አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ያገራችን ድምቀቶች
Nafki midersat yelem be gitim ናፍቂ 😘😘🎄🎄
ትለያላችሁ እድሜያችሁ ይርዝም ❤❤❤❤❤❤
ሌላዉ ጥቅር የበል ቅዳሜ እሁድማ ዉሀ ያጣጣል እንወዳችኋለን💞💞💞💞
You guys made my day. Happy Holidays.
ናፍቂ፣ግጥም፣ትችያለሽ፣ሁሉ፣አንዴኛ፣ናችሁ፣ዋው
በጣም ታምራላችሁ ናፍቂ ትችያለሽ አድናቂሽ ነኝ ከዚያው ለዚያው እራሱ የምትገጥሚው ግጥም እንዴት እንደሚያምር የፕሮግራሙ ድምቀት ነሽ
ebs በእውነት ሱስ ሆናችሁብኝ ስታምሩ በሳቅ ጨረስሁት😁😁😁😁 በተለይ የዳጊ ደስታ💃💃😁😁😁
የኔ ማሮች ሁላችሁም ታምራላችሁ እውነት ምቀኛ ብቻነው የሜበላልጣችሁ
ሁላቹም የውቦች ውብ ፍቅራቹ ስርአታቹ ሁሉነገራቹ ይመቻል ሙድየገባቹ ናቹ ሉላዬ በጣም ነው ሞር የምወድሽ
እኔም
EBS sewedachehu sak ena kum neger yalebet pls keep it up .we say thanku u
በጣም ደሥ ይላል እንኳን አብሮ አደረሠን ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይመለስ
ናፍቂየ ስወድሽ
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤ ዋዉ
እንኳን አደረሳችሁ ክርስቲያን ወገኖች ስትስቁ እንጅ ስትከፉ አያሳየኝ ያረብ
Amen amen amen enkan abero adersan 🙏🙏🙏🙏
እንደት እንደምታምሩ ebs
ናፍቂ ግን አደገኛ ነሽ😀😀
ይህ ፕሮግራም ሁለም ብትመጥ በጣም ደስ ይላል
ኡትዮጵያነቴ በናተ ኮራሁ
ኢቢየሶች ይሄንን ሁሌም አርጉት
ደስ ሲሉ🌹🌹👏
በአል ሲመጣ ድምቀቶች ebs በተለይ ለኛበውጭ ለምናሳልፍ በናንተ ነው የምጽናነው ከልብ አመሰግናለሁ
እዴት ደስስ ትላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ያመት ሰዉ ይበላችሁ
ናፍቅየ የኔዉድ አንች ትለያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉ናፍቆት የኔ አበባ
ሁላችሁም ማሻአላህ ናችሁ ናፍቆት ልዩ ነዉ ግጥም
Woooooooow ebs best meda ethiopian
ማርያምን እዴት ደስስስስ እዳለኝ
አይይይይ ሞት ጉድጓድህ ላይሞላ አስፍየ ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ስታምሩ ፈታ አደረጋችሁን ደብሮኝ ነበር😘😘😘
ኢቢኤሶች በጣም እኖዳቸሗለን የኛ መዝናኛችን እናተ ናችሁ ኑሩልን
Long life all you 👪♥️
Betam Des yemil program new betam new yasakachung
ይመቻችሁ አቦ ሁሌም ሣቁልን
ወይኔ በሳቅ እናመሰግናለን ፈታ አረጋቹህን ኸረ በሳምት አርጉልን እፍፍፍ
የኔ ማሮች ኡፍፍፍፍፍፍ ሠላማችሁ በዝዝዝዝዝት ይበልልን
አቦ እደሳቃችሁ ኑሩ
ክርስቶስአይለያችሁ
ደስ ስትሉ ግን❤❤❤😘😘
እንኳን አደረሳቹህ
የምወዳቹህ የማከብራቹህ
Nafikeye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
ናፍቂ አልቻሉሽም ፐ
ዩኒ ክበርልኝ
ብዙ አትጠጡ ግን የሆነ ሰው ሞቅ ያለው ያየሁ መሰለኝ 😅😅😅😅😄😄🤣🤣🤣😆😅😅😅
Setamru, bahelachen yameral, it's unique. Askenachugn, hagere nafekechign.
በጣም ደስ ትላላችሁ
ትንሳኤ ለምን የለም እሱ በሰላም ነው በጣም ታምራላችሁ።አንደኛ የቲቪ ፕሮግራም ናቸው ፈታ አደርጋችሁኝ
መቅድየ አች አውሪ የኔ ሸጋ ባሌን ልድርሽ አስባለሁ ከፍቅሩ በዝት❤❤❤❤❤❤
አገራችን ሰላም ያርግልን መልካም ባአል
እንኳን አደረሳችሁ
ስወታችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረስን ዉዶችአመት ሰው ይበለን❤❤❤🌲🌲🌲🌲
አሜን አሜን አሜን
ናፍቆት ትችላለች
ዋው.እግዚአብሔር. ሀገራችንን.ይባርክ
ሊያዬ የለችምጂ በጣም ታምራላችሁ
Nafki tleyalesh❤
አስፊቲ ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነበር!!!የእምሮአችሁን ፍጥነት አይተንበታል! ናፍቆት እናእፀገነት በጣም ትገርማላችሁ!!
እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጦቼ
ናፍቂ ግን ኧረ ላሽ አንደኛ
ፀጊ አደገኛ ገጣሚ ✍️
ዋው ደስ ስትሉ ቆይ ግን ሁላችሁም ካሁን በፊት በአዝማሪነት ሠርታችሁ ነበር እዴ
እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚንን
ይቤሶች ፍቅር ❤❤❤
hulachum betam tamralachu nafki gen begetem andegna honalech
Wow ebs ♥️👍👪
ፈታ ብለናል በርቱልን
ያረብ አገራችንን ሠላም ያርግልን ለሁሉም ሠዉ ፍቅር እና መዉደድ ይሥጠን
የኔ ዉዶች እንኳን አደረሳችሁ በጣምነዉ የምወዳችሁ
ንጩ ንጩ ንጩህ እዉነተኛ ዜና የሚተላለፉበት ዘመን ይሁን (L ,K)
Zare betam liyu nachu. Mekdi yene fasika
ኖፍቆት ምኞትሺ ጡሩ ነዉ ለአገራችን ስላም መምጣት
ያንቺ ብቻ ሃሳብ ምኞት አይደለም
የሁላችንም ነዉ
ነገር ግን ለዚህ ጦረነት ያበቁን የፍሺስት ትህነግ አመራሮች በህይዉት እስካሉ ድረስ ሰላም የማይታስብ ነዉ
እዉነቱ ይህ ነዉ
ለዚህ ስላም እንቅፍት እነዚህ ወራሪ
ተሰፍፌ አመራሮች ናቸዉ
እንጂ የአማራም ሆነ የኤርትራ መንግስት አይደለም
እዉተታዉ ሃቁ ይህ ነዉ
ናፍቂ ትቸያለሽ