የEBS ጋዜጠኛዋ ሉላ ገዙ ቤተሰቦች ያጋጠማቸው አስደንጋጭ ዝርፊያ... || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 324

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 2 роки тому +6

    በጣም ይገርማል እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ ሉላዬ አስፈሪ ነው ትልቅ ትምህርት ነው የፈጣሪ ያለ

  • @miniluyigermal7350
    @miniluyigermal7350 2 роки тому +25

    ሉላዬ አይዞሽ ገላን የተለመደ ነው እኔንም ተመሳሳይ ሰዓት ደርሶብኛል እንኳን እግዛብሔር እናትና አባትሽን ወድምሽን አተረፈልሽ

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 роки тому +12

    ሉላዬ እንኩዋን አተረፋቸው ቤተሰቦችሽን ዘረፋ በዝቱዋል ፈጣሪያችን ይሁነን

  • @emam1087
    @emam1087 2 роки тому +25

    ሉላየ የኔመለሎ እንኳንም በሂወት ተረፉለሽ አባትሽንምእናትሽም ውድምሽንም አላህ ያሺራቸው ውይሀገራችንግን በጣምያስፈራል ሁሉምነገር

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +22

    የዱሮዋ ኢትዮጵያን የት እናግኛት? በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያን እንዴት እንመልሳት?🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 2 роки тому +3

    ሉላ ቤተሰቦችሽን!እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ!እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ሌቦቹን!

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ታየኝ እኮ ሲጋለጡ ጋላ ፈላጭ ቆራጭ ሆኖ በነገሰበት አገር ላይ

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 2 роки тому +2

    እንኳን እግዚያብሔር ቤተሰቦችሽን አተረፈልሽ ቆንጆ🙏🙏

  • @tigistmegersa3578
    @tigistmegersa3578 2 роки тому +18

    ገላንም የተለመደ ነው እኔም ደርሶብኛል በተመሳሳይ ሰአት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ ሉሌ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      ደምሪኝ እህት

    • @mekdesmulugeta8137
      @mekdesmulugeta8137 2 роки тому

      Er er wedite eyheden new enqwan terfuleshi egna ga yemisera leje lesera gebi nuber tebeka taxi meslote gebeto esuenm yalewn kewsdu bewala chenkelatuen belewte motuwale belew kemkina awetetew talute chenkelatu weste deme feso erasuen seto kedo tegena tedergolete ahun terfo ebetu genetuwale ena keserku bewala medbedbachew gera new yemigbawe egzabher le ethiopiya yederselate new yemibalew sewm eyaye zeme new yemilew wedote eyheden endhon ene enja chekani

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 роки тому +4

    ዉይ ኧረ እንኳን ጌታ አተረፈልሽ ሉላዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ሀዘንሽን አላየን። ዉይ ኧረ መፀለይ ነው ለሀገራችንስ።

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር እንኳን በህወት አሰተረፋቹ የኔ ውድ እግዚአብሔር አስብን በጣም አስፈሪ ነው 😭😭😭❤❤💕ለመልካም ሰው ፈተነሰ የበዛበት ጊዜ ነው😭

  • @solomonkassie3794
    @solomonkassie3794 2 роки тому +62

    እግዚአብሔር ሆይ የኦሮሞን የበታችነት ስሜታቸውን አጥፈላቸው እና ሀገራችን ሰላም አድርግልን።

    • @muazhaji3560
      @muazhaji3560 2 роки тому +2

      Saweyow ihe polotica aydelm

    • @abiyweldemedhin6545
      @abiyweldemedhin6545 2 роки тому +7

      ወንጀሉን ከብሔር ጋር ማገናኘት ምን የሚሉት ነው። ፅንፈኛ መሆን ለማንም አይጠቅምም ።

    • @solomonkassie3794
      @solomonkassie3794 2 роки тому +10

      @@abiyweldemedhin6545 ባለ ጊዜ ነን እያሉ የአዲስ አበባ ኗሪን ሲያገላቱት የሚውሉት ኦሮሞ ነኝ እያሎ ነው ካስፈለገህ ዘወር ዘወር ብለህ እይ እሽ።

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 2 роки тому +1

      Ahun damo oromoooooooooo malitun mn amatawa kuli zagggggg

    • @abiyweldemedhin6545
      @abiyweldemedhin6545 2 роки тому +5

      @@solomonkassie3794 በእያንዳንዱ ብሔር ውስጥ ጠባብ አመለካከት ያላቸው ግለሰቦች አሉ። የእነርሱን ጠባብነት ለአንድ ማህበረሰብ አልያም ብሔር በጅምላ መፈረጅ ተገቢ አይደለም። ከዚህ አዙሪት ውሰጥ ካልወጣን በሗላ ማጣፊያው ያጥረናል። Think twice before you through unpleasant words.

  • @verosazusmatismom314
    @verosazusmatismom314 2 роки тому +7

    ሉላዬ እንኳን እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን አተረፈልሽ🙏

    • @MelakuTefera-f6p
      @MelakuTefera-f6p 29 днів тому

      @@verosazusmatismom314
      ሉላዬ እንኳን ፈጣሪ አተረፈልሸ እግዝያብሔር የመሰገን

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 роки тому +6

    Oh my God😦 So sad😭 What is going on in our country????

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 роки тому +1

    Lulaye my sweet ♥ Allah enkan aterefelish.

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 роки тому

    ሉላዬ እንኳን አተረፈልሽ! ፀጊ ሰላም!! የሰላም እጦትን የሚከተለው ማን? ምን? እነደሚያደርግ አለመታወቁ ነው።

  • @gmanyem1057
    @gmanyem1057 2 роки тому +26

    I think , this is a weakness of the security force in Ethiopia 🇪🇹, the government must build genuine force serving the people.

    • @shalomgomez2111
      @shalomgomez2111 2 роки тому +4

      ተሀድሶ/ ለውጥ የለም።እውነቱ ይህ ነው።አብይ አህመድ( regardless of what he posed as change agent) ክትኅነግ ወደ ኦነግ ነው ይዞን ዘው የአለው።እርሱ በእንድ አይንት ጡብ ያዋቀረው ፖሊስ ነው ይህን የሚሰራ።

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 роки тому

      It’s not new in Ethiopia teft it was there for longtime it’s not about Government!!!

  • @alem502
    @alem502 2 роки тому +4

    ወይ"ሐገሬ"የማንም"ወመኔ"መጫወቻ"ትሆኚ"አይዞሽ"ሉላዬ"እኳን"ጌታ"አተረፈልሽ"ሐገር"አለን"ብለን"እኛምእገባለን"ግን"በወመኔ"ባልሰለጠነ"ሰገጤ"እጅ"ሞሞታችን"ነው"የሚያቃጥለኝ"ፍርድህ"የትነው"ጌታሆይ😥

  • @yahabeshalij7284
    @yahabeshalij7284 2 роки тому +1

    እንኳን ቤተሰቦችስ ተረፉልሽ! ወይ ሀገሬ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 роки тому +14

    መትረፋቸውም ትልቅ ነገር ነው የኢትዮጵያ ነገር ያስፈራኛል ሰላማችንን ይመልስልን

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 роки тому +1

      አሜን አሜን ሠላማችንን ይመልስልን ፈጣሪያችን

  • @aklileatresso6304
    @aklileatresso6304 2 роки тому +32

    በዚህ ሰዐት የትራንስፖርት ዝርፊያ በጣም በዝቶዋል እርምጃ ይወሰድ ሰው በጣም እየተመታና እየተዘረፈ ነው።

  • @ter2065
    @ter2065 2 роки тому +5

    ሉላየ የኔ ቆጆ እንኳን ቤተሠቦችሽን በሂወት አላህ አተረፈልሽ

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +5

    ሉላዬ አይዞሽ ቤተስቦችሽን እንኳን ፈጣሪ አተረፈልሽ

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 2 роки тому +38

    እናቱን ጋወን ያለበሰውን የዛሬውን የ አ.አ ተመራቂ ሴፉ ባስቸኩዋይ ባስቸኩዋይ ከነ እናቱ ባስቸኩዋይ ሴፍሻ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ እና እንድታቀብርልን በክብር እስገድድሃለው

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 роки тому +2

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ የድሮዋን ኢትዮጵያ ይመልስልን

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 роки тому

    ውይ ሉላዬ እረ እኳን እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችሸንአተረፈልሸ በጣም የሚያሳሰብ ጌዜ ላይ ነው የደረስነው !!!!

  • @muhyeyimer885
    @muhyeyimer885 2 роки тому

    ዋናው ቤተሠቦችሽ መትረፋቸው ነው ፈጣሪ እንኳን አተረፈልሽ

  • @teddy318
    @teddy318 2 роки тому +2

    ሁሉም ቤቱ ሲገባ ነው የሚጨወው
    ገና ብዙ መከራ ያመጣል ይህ ስራት አብረን ካልጨውን

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 роки тому +8

    እንኳን ከዚህ የከፋ ነገር አልደረሰባቸው። መንግስት የኑሮ ውድነቱን አንድ ካላለ ግድያ እና ዝርፊያ በጣም እየጨመረ ነው የሚሄደው። ሀገር ውስጥም ያላችሁ ለጉብኝትም የምትሄዱ እራሳችሁን ጠብቁ።

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 2 роки тому +53

    ኧረ ይች ሀገር የት እየሄደችነው ወገኖች በጣም ያሳዝናል ቱ

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 2 роки тому +2

      Yet bileh neber yetesaferkew?

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 роки тому +2

      ይሄ ማንኛውም ቦታ ሊፈፀም የሚችል ተራ ወንጀል ነው በትንሹም በትልቁም "እረ ይሄ ሀገር" እያሉ ማቀርሸት የህወሀት ወያኔዎች ተልኮ ነው ።

    • @tibaahmad8918
      @tibaahmad8918 2 роки тому +1

      @@mordecai4675ኧረ የምን ተራወጀል ፓሊሱም ሚንስተሩም ባጠቃላይ የመግስት ሀላፊወች ሁሉም ሌቦች ገዳዮች ናቸው

    • @Makuye
      @Makuye 2 роки тому +1

      Oromumaw mengist yeOromia police bilo arajochun Addis Abeba amtito hagerituan lezih daregat.

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 роки тому +3

      @@tibaahmad8918፦ የፖሌስ ኢሊፎርም ሰርቆ ወንጀል መስራት የወያኔዎች ስራ ነው ይገባሀል አንተ ጥንብ ወያኔ

  • @eden2056
    @eden2056 2 роки тому

    Egziabher enqane aterfelshe

  • @tajudinumer3094
    @tajudinumer3094 2 роки тому +2

    እንኳን ፈጣሪ አተረፈልሽ!! ዋናው መትረፋቸው ነው እህቴ
    ሁኔታው በራሴ ላይ እዛው ቦታ የዛሬ 3 አመት ደርሶብኛል፡፡ ህመሙ ግን እስከዛሬ ድረስ ያመኛል፤፤ ሞጆ ስራ ውዬ ወደ አ.አ. በምመለስበት ጊዜ ነበር ድርጊቱ የተፈጸመብኝ፡፡ የመጣሁበት ተሸከርካሪ ተሳቢ መኪና በመሆኑና 2 ሰዓት ሳይሞላ አአ ለመግባት የሰዓት ገደብ በመኖሩ ልክ 1 ሰአት አከባቢ ነበር ከመኪናው በመውረድና ገላን አከባቢ ታክሲ ይዛለው ብዬ በእግሬ በመሻገር ላይ እያለው ነበር ቁጥራቸው በውል ያላወኳቸው ምክኒያቱም ከዋላዬ ስላነቀኝ… መቼም የሰው ልጅ ሰው ላይ እንደዛ ይጨክናል ብዬ አላስብም ነበር እስከዛ ሰዓት ድረስ .. እንደእባብ ቀጥቅጠውኝ ፡ ጭንቅላቴን በዲንጋይ ከሰነጠቁና እራሴን ስስት ያለኝን በመውሰድ ተሸክመው አጠገቡ በሚገኝ ወንዝ(ድልድይ) ውስጥ ነበር የወረወሩኝ ፡፡ ታድያ በፈጣሪ እርዳታ የሞት ሞቴን ከወንዙ ውስጥ በመውጣት እና እንደምንም አስፓልት እንደደረስኩ አስታውሳለው ….. ከ 4 ቀን በኋላ እራሴን ያገኘሁት እዛው አከባቢ በሚገኝ ጥሩነሽ ሆስፒታል ጭንቅላቴ ተሰፍቶ ትኬሻዮ ተሰብሮ ነበር … ከብዙ ህመም በኃላ ተሽሎኝል አልሃምዱሊላህ፡፡

    • @gashedebele9947
      @gashedebele9947 2 роки тому +1

      ወንድሜ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ.....የሀገራችን ነገር ግን በጣም ያሳስባል ከናይጄሪያ የባሰ ማንጅራት መቺዎች የሚተራመሱባት ሀገር እንዳትሆን እፈራለሁ....

  • @Amer-sm3co
    @Amer-sm3co 2 місяці тому

    ውይ የኔ ጌታ ያሳዝናል የሀገራችን ነገር ያስጠላል

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር እንኳን በህይወት አተረፈልሽ የማታለያ ልብስ መለዮ እንኳን ቢለብሱ ብንችል በፎቶግራፍ በርቀት እንኳን ለመቅረጽ ብንራመድ አሪፍ ነዉ ሁሉ ይተካል ህይወትን በምንም አንተካዉ።

  • @habtamuatlabachew279
    @habtamuatlabachew279 2 роки тому +1

    እረ እኔ አለሁ አይደል ሙቼ የተነሳሁ እዛው highway ላይ ትምህርት እንዲሆን እኔንም አናግሩኝ

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 2 роки тому +14

    ገላን ኮዶሚኒየም ሲጀመር ከአንድ ስዓት በኃላ የማይታሰብ ነዉ በጣም ለማይረባ ነገር ሃግ የሚያደርጉ መንግስት ዝም ያለው ቦታ ነዉ

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 2 роки тому +1

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭 ere medanialem yedengel mariam lege dereselen 🙏

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 роки тому

    ሉላየ እንኮን ፈጣሪ አተረፈልሽ
    መንግሰት ትኩረት ማድረግ አለባት ከተማችን የማንም መፈንጫ ሆናለች

  • @zewdiewoldetsadik5482
    @zewdiewoldetsadik5482 2 роки тому +2

    ሉላ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈልሽ።አይዞሽ!!!! ሁላችንም ማስተዋል የሚገባን አዲስ አበባ ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናችንን ማወቅና የአዲስ አበባ ህዝብ ማንም የአንተን ደህንነት የሚጠበቅ የለም አንተወ እራስህ ነውና ተነስ ንቃ ልትዋጥ ካለው የኦሮሙማ የመጠቅለል ፖለቲካ እራስን ጠብቅ!!!!!ተነስ.....ተደራጅ.......ታገል......

  • @abotewun1597
    @abotewun1597 2 роки тому +1

    ሉላ እንኳን ቤተሰቦችሽን አተረፈልሽ እያልኩ ምን ህግ አለና ነዉ ህዝቡን የሚጠብቅ እኮ የለም በእግዚአብሄር ሀይል እኮ ነዉ ያለነዉ በጠራራ ፀሀይ አይደለም እንዴ መኪና የሚሰረቀዉ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 роки тому +2

    ራስን ለመጠበቅ የመሣሪያ ፈቃድ አውጥቶ መያዝ አስፈላጊ ነው።

  • @ዚዚዚዙዙዙ
    @ዚዚዚዙዙዙ 2 роки тому +3

    ያሳዝናል እኳን አተረፈልሺ ያገራችን ነገር ችግር መቸ እደሚፈታ አናቅም

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 2 роки тому +7

    Some times Traffic or ordinary police asked you to give a lift when you drive. Take care please before you carry them to protect your self from robbers means they wear a police uniform but not.

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 роки тому

    ልክ ትክክለኛ ህግና መንግሥት እንዳለ ነገር ሪፖርት አድርገሻል ወይ ብሎ መጠየቅ ምን አይነት ፌዝ ነው ?

  • @mahletademe6280
    @mahletademe6280 2 роки тому +1

    አረ ምን ጉድነው ሉላየ እንኳን አተረፈልሽ ሀይዌላይም ዝርፊያ አለ ለሽት ብለሽ መውረድ አትችይም የህግ አካሎች ይሂን ጉዳይ ችላ ባይሉት መልካም ነው ሁላችን ተዘርፈናል ለማን ነው አቤት የሚባለው እንዴ አረከባድነው ብቻ እንኳን እረዳሽ ጉድነው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +4

    እንኳን ሰላም ሁንልሸ ሀገራች እንደዚ መሆና በጣም ያሳዝናል

  • @melateworkyosseph9510
    @melateworkyosseph9510 2 роки тому

    Enkwan Egziabher aterefachew. Betam yemiyasfera gize lay dersenal.

  • @kenzaemohamed6857
    @kenzaemohamed6857 2 роки тому

    ኧረ እንኳንም የሉላ ገዙ ቤተሰቦች ሆኑና ለመስማት አበቃን እንጂ የሌላ ገዙ ቤተሰቦች ቢሆን ይሄንን ጉድ ማን ይነግረን ነበር ከምሽቱ 1ሰዓት ከለሊቱ 7ሰዓት የሆነበት እና በፖሊስ ልብስ ለመገመት አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ዝርፊያ ብቻ ሳይሆን የግድያ ሙከራም ጭምር ነው። ለማንኛውም ሉላ እናመሰግናለን እንኳንም ተረፉልሽ ።አይዞሽ!!

  • @Maleda223
    @Maleda223 2 роки тому +2

    የወረደ የአገራችን የሴኪውሪቲ ሲስተም ድክመት ማሳያ ነው በዚህ አካሄዳችን በቅርቡ እንደ ደቡብ አፍሪካ እንደምንሆን ማሳያ ነው ያሳዝናል ቤተሠቦችሽ በህይወት ስለተረፉልሽ እግዚአብሔር 🙏 ይመስገን

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 2 роки тому

    አፋኙ መንገስታችን ጋዜጠኛና ፋኖን ብቻ ሳይሆን ሀብታምም ያግታል። መፍትሄው ያለው በሁላችንም እጅ አለ

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 2 роки тому +2

    The first comment Lula and tsg ❤️

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 роки тому +2

    እንኳን በህይወት ተረፉልሽ ሉላዬ ወይ ሀገሬ የት ሄደን እንኑር

  • @fekadusyoum1007
    @fekadusyoum1007 2 роки тому +5

    የEBS ጋዜጠኞች ዘዉትር ይጎዳሉና። ጣቢያ ቢፈተሽ ደስ ይለኛል

  • @milan8639
    @milan8639 2 роки тому +14

    I really miss those juntas 🥹they were much better than this mafia gvt

    • @gualbahtahagos7001
      @gualbahtahagos7001 2 роки тому +1

      27 amet chelemas wediet kkkk ay enante short memory kahun behuala kenante gar menor aytasebmm

    • @gashedebele9947
      @gashedebele9947 2 роки тому +1

      @@gualbahtahagos7001 ውይይይይይ በናታችሁ አፈር ስበላላችሁ አብረን እንኑር አትገንጠሉብን እንድንላችሁ ፈልጋችሁ ከሆነ ተሳስታችሗል.......ከመንግስቱ ሀይለማርያም ድንግል ሀገር ተረክባችሁ ምንም የማያቀውን የዋህ ህዝብ በዘር በሀይማኖት ከፋፍላችሁ ጥላቻን በመንዛት ያገዳደላችሁት ..... የሀገሪቷን ሀብት በመበዝበዝ እርቃኗን አስቀርታችሁ ወጣቱን ሌባና ማንጅራት መቺ አድርጋችሁ በጫትና በሱስ የደነዘዘ ትውልድ ለዶክተር አብይ ጥላችሁ መሄዳችሁን አለም ያውቀዋል ......ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ እናንተ የምትገነጠሉበትን ቀን እየናፈቀ ነው ያለው....አፍጥኑት....አታጓጉን ቶሎ ላጥ በሉ...

  • @ShelemewAsefa
    @ShelemewAsefa 22 дні тому

    በቀለበት መገድ የተለመደ ነው ሰው ጥንቃቄ ቢደር ጥሩ ነው መኪና ማቆም የለበት እናተ አሰተላላፊት

  • @shgitu
    @shgitu 6 місяців тому

    ሉላይ እግዛብሔር ይጠብቃቹ

  • @tigistlegesse8443
    @tigistlegesse8443 2 роки тому

    😭😭😭😭አይ አገሬ መጨረሻሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +17

    ዋናው እንኳን ተረፉ ወይ እማማ ኢትዮጵያ የምንሰመው ሑሉ ለጆሮ ይዘገንናል

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 роки тому +5

    የዘራፊ ሀገር የህገወጦች ሀገር ሆነች በአብይ ዘመን ሰው በሀገሩ የማይኖርባት ሀገር ኢትዮጵያ☺️

    • @marry6186
      @marry6186 2 роки тому +1

      ዘራፊዎች የሚደብቃችው ህዝቡ ነው

  • @familyejigutube8793
    @familyejigutube8793 2 роки тому +1

    እንኳን እግዛብሔር አተረፈልሽ

  • @zeebee5574
    @zeebee5574 2 роки тому +1

    This is the beginning.....

  • @አዩአዩካ
    @አዩአዩካ 2 роки тому +9

    ወይኔ ጋዜጠኛው ምንድነው የሚያለከልከው🤔

    • @habibahassen5295
      @habibahassen5295 2 роки тому +2

      ተጨንቆ አስጨነቀንኮ

    • @meklitmaki6232
      @meklitmaki6232 2 роки тому +1

      ሰመረ እኮ ነው መርበትበት ጀመረ ሰይጣሊዝም መጨረሻው ይህ ነው

  • @agjj5327
    @agjj5327 2 роки тому

    Glory to almighty lord🙌you are luck

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 2 роки тому

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈልሽ ሉላዬ

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    ወይ ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነው የምር ያሳዝናል

  • @azitube4198
    @azitube4198 2 роки тому +1

    So sad 😭

  • @husniyaseman8863
    @husniyaseman8863 2 роки тому

    በጣም አስደንጋጭ ነው

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 роки тому +3

    ወይ ኢትዮጲያ

  • @makiyas2881
    @makiyas2881 2 роки тому

    Woyine yaa Allah agarachini salami adargii😭😭😭😭 hetie unkan betasabshi Allah atrfishii baxami libe nowu mi naka

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 роки тому +1

    ወይ ኢትዮጵያ

  • @بأمنيتعلمو
    @بأمنيتعلمو 2 роки тому +9

    ይሂ ሀገራችን የት አንዳለች የሚሳየ ነው መንግስት ባለቀት ሀገር አንደዚህ አይነት ጉድ አኛ ሰምተን አናወቅም
    እሪፑርት ቢደረግ ማን የሰማሀል
    መኔግስት ሳየቀር ሰዎችን አየታፈኖ በሚወሰድ ወመን ሌላውን ምን ማለት አያቻለም

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 роки тому

    ፈጣሪ እንኩዋን ነፍሳቸው ተረፈ ዋናው እሱ ነው!!

  • @netsigebre7406
    @netsigebre7406 2 роки тому +4

    Wey gud befit mele eyale eske 5 set lelitun mulu manim aynekanim neber mele nebiskn ymaraw sew kaledena kalmote aymesegenim

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 роки тому

    ወይ አገሬ ያሳዝናል

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር እንኳን ቤተሰብሽን አተረፈልሽ። እግዚአብሔር ሆይ በአንተ አይን የታየ የሐይማኖት አባት እና የሀገር መሪ አቁምልን እያልን በየቀኑ እንፀልይ።

  • @tube2611
    @tube2611 2 роки тому +8

    አረ ኡኡኡኡኡ በጠራራ ፀሀይ ስርቆት አገሬ ወደየት እየደች ነዉ የመንግስት ያለህ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 роки тому

      ተዉ እንጂ የመንግስት ያለህ ?ኮንዶሚኒየሞቹን ማነው የሠረቃቸው ??????

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 2 роки тому

    ውይ አገሬ መጨረሻሽ ምን ይሁን

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 роки тому +4

    አገራችንየሌባአገርሄናለች

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 роки тому +1

      የሌባ አገር ከሆነች ቆየ እኮ እየሰማን እያየን እየተሰረቅን እየተዋሸን ቆየ እኮ በጣም ቆየ እኮ

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 2 роки тому

      @@senaittt2356 የኔማር

  • @ዩቱብ-ቨ8ኈ
    @ዩቱብ-ቨ8ኈ 2 роки тому

    ወይእሪባርት ምን ውጤት ሊመጣ እክዋን ተረፉእጂ መግስት ህግ የሌለበት አገር ዛፍ ከሚተክል ካሜራ ቢተክል

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 6 місяців тому

    በጣም ያሳዝናል ስው በሐገሮ ዘርፎ ማድማቱ ምን ህግ አለ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አስር ጊዚ ሐረብ አገር

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 2 роки тому

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ

  • @selamawittadessee2444
    @selamawittadessee2444 2 роки тому

    Ejeg betame yasazenal eremeja liwesed yegebal

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 роки тому +1

    ወይኔ በጠም የሰዝናል ረበስማም ምንአይነትጉዜ ላይደረስን እዉነት ከበድነዉ እንኳን ፈጠሪ አተረፈልሽ እህተችን

  • @godislove5271
    @godislove5271 2 роки тому +1

    Egziyabher yimesgen enkuan terefulesh

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 2 роки тому +1

    ወይ ሃገሬ 😔 በጨካኞች እጅ ወደቅሽ 😞

  • @asmabarch6768
    @asmabarch6768 2 роки тому

    ወይ ሀገሬ ጎበዝ ምን ተሻለን?

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 роки тому +13

    ሕዛቡ የሚበላው አጥቷል ይሄን ሁሉ የሚያመጣው ኑሮ ውድነት ነው. ገና የባሰ ነገር ይሰማል መንግስት የዝሆን ጆሮ ይስጠኝ ብሎ ቁጭ ብላል ሕዝቡ አንድ ላይ ሆኖ ኡኡኡኡኡኡ እያለ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አለበት አለበለዚያ የከፋ ዘመን የመረረ ገና እናያለን።

    • @liahana2089
      @liahana2089 2 роки тому

      ፈጣሪ እንኳን ቤተሰብሽን አተረፈልሽ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 роки тому

      ገና መቼ ተጀመረና ሳይጀመር ነው ኡኡ የምትሉት ? ዋናው ወረራና ዝርፊያ ከፊታቹሁ ነው አትጠራጠሩ

  • @neima9405
    @neima9405 2 роки тому +1

    ወይ ጉድ አንዱ ሲባል አንዱ አረ አላህን ፍሩ

  • @tigest6117
    @tigest6117 2 роки тому +6

    የጋዜጠኛው ትንፋሽ ግን የተኛ አስመስሎበታል

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 2 роки тому +1

    ያአላህ እኳን ተረፋችሁ እህቴ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +1

    ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
    🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
    🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
    🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
    ወጣትነትና ጉልት🌸
    ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
    ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @mooloo7866
    @mooloo7866 2 роки тому

    ይህ ነው የብልጥግና ውጤት የወንጀለኞች ስብስብ

  • @ኢትዮጲያ-ቐ9ጸ
    @ኢትዮጲያ-ቐ9ጸ 2 роки тому +1

    ገላን ኮንዲሚኒየም የዛሬ ጉዳይ አይደለም በጣም ብዙ ሰው ተዘርፏል ።ቀንም ጭምር አለ ዘረፋው የአከባቢው ማኔጅመንትም መፍትሄ መስጠት አልቻለም

  • @meskeremAsrese
    @meskeremAsrese Місяць тому

    ፈጣሪ አነኳንአተረፈልሽ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 роки тому +1

    እእቴ እንኮን አምላክ አተረፈልሽ፣እኔ የምፈራው አገራችን እንደ ላቲን አሜሬካ ማለት ኮሎምቢያ እየሆነች ነው ስለዚእ መንግስት የተለያየ እርምጃ መውሰድ አለበት በቴክኖሎጂ በመደገፈም፣ይኤ ችግር እዚእም አሜሪካን አለ ቴክኖሎጂ ስለ አለ የትም አያመልቱም፣ስለዚእ መንግስት መዋቅር እታች ድረስ በመውረድ ማስተካከል ይቻላል፣እእቴ እንኮን አምላክ አተረፈልሽ በድጋሚ።

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry 2 роки тому

    የልጅቷ ፎቶ ግን ከመልክቱ ጋር ምንሼ ነው

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 2 роки тому +1

    #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 2 роки тому +3

    ፍርሀት አቁሙ ግድ አንተ መገደል አለብህ እውነት ለመናገር ትገርማላችሁ ሀገሩን ችለው ላያስተዳድሩ አግማሙት

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 2 роки тому

    እግዚኦ ማለት ነው የምንሰማው ጉድ የለም

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 2 роки тому +1

    ሌብነት በሁሉ ቦታ ነው እንደመረብ ተሳስረው ህጋዊ የደንብ ልብስ ለብሰው ህገ ወጥ የሆኑ መታሰር የሚገባቸው ግን የሚያስሩ ህጋዊውን ሰው እንዴት ላናግርህ እንደ ፖሊስ ወይስ እንደ ሽማግሌ የሚለው የቅኔ ጥያቄ ስላልገባህ እየገፈታተሩ የደከምክበትን በደቂቃ ውስጥ ዶግ አመድ አድርገው የያዝከውን ጤነኛ ዶክመንት ቁራጭ ሳያስቀሩልህ ቀደው ፊትህ ይቀዱታል ። የሌባ ስብስብ ። አገሪቱ እንዴት ብላ ትደግ?

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 роки тому +2

    እረ እግዜኦ አገራችን ወዴት እየሄድን ነው