Ethiopia: ተወዳጅ ተዎናይ እዮብ ዳዊት ስለ ፍቅራኛው ምን አለ..!?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 802

  • @habteworkasaminw5067
    @habteworkasaminw5067 5 років тому +234

    እዮባዬ በጣም ነው ምወድህ በጣም ትንሺዬ ነበርክ እኮ ከምኔው እንዳደክ አሁንም እድግ በልልኝ

  • @mekdiyehenoktafese8286
    @mekdiyehenoktafese8286 5 років тому +7

    የኔ ትልቅ ሰው እዩ ደስ ምትለኝ ልጅ ነህ ክበርልኝ 🙏
    ያንተ ፕሮግራም ብቻ ሲሆን ብቻ ነው ጨርሼ ማየው

  • @እናቴሂወቴቱብ
    @እናቴሂወቴቱብ 5 років тому +432

    እጅግ ብልጥ ነው ወሬው ቁጥብ ነው ያልሆነ ነገር ተናግሮ ሰውን ከማስቀየም አውቆ አላዋቂ መምሰል ብልጠት ነው

    • @gachasama1389
      @gachasama1389 5 років тому +3

      አላዋቂ መስሎ እንኳን አይደለም አዋቂ ስላላደለ እንጂ

    • @እናቴሂወቴቱብ
      @እናቴሂወቴቱብ 5 років тому +1

      @Be yourself Always ዝም ያለ ሁሉ ደንቆሮ ከመሰለህ ተሳስተሃል ነብሴ (ተሳስተሻል እቴቱ ) እዬባን እዚህ ኢንተርቪው ላይ ብቻ አይደለም የተለያየ እንተርቪው አለው አስተውሎ የመናገር ክህሎቶ እጅግ ከባድ ነው ብዙ ቦታ እይው ።

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 5 років тому

      የኔ ምርጦች እኔ ፈቃደኛ ነኝ #ቤተሰብ እንሁን “ጆሲ በላይ” ነኝ from Gojjam Ethiopia
      እዮብ ፍቅርኮ ነህ

    • @genetgebretatious3870
      @genetgebretatious3870 5 років тому +4

      አትሣሣች የሰው ሞኝ የለም ሲጀመር ።ሲቀጥል እሄ እድሜ ወንዶች በተፈጥሮ እፋረት አለባቸው እንጂ እዮብ አራዳ (ብልጥ) ነው።

    • @abdulfetahmustefa4141
      @abdulfetahmustefa4141 5 років тому +1

      ለፍቅር ሟች ባህሪው እንጂ እንደዛ አይመስለኝም ባህሪው ቁጥብ እና አይናፋር ይመስለኛል ::

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 років тому +232

    ጥሎብኝ ስወድህ የኔ ጎረምሳ ትልቅ ሰው ሆንክ እኮ

    • @batifamilyshows7765
      @batifamilyshows7765 5 років тому

      ጎራ በሉ በቅንነት ሰብስክራይብ እጩኝ

    • @ncfj2611
      @ncfj2611 5 років тому

      ዘመናዉይዘፈን

    • @meramfentw3871
      @meramfentw3871 4 роки тому

      @@ncfj2611 እሄንን ልጅ ስወደው የኔወድም

  • @ሠናይት-ተ3ጸ
    @ሠናይት-ተ3ጸ 5 років тому +9

    ጎበዝ ረጋ ያልክ ልጅ
    ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ የሚለውን ጨርሰው ♥♥♥

  • @seamlethiopi9082
    @seamlethiopi9082 5 років тому +95

    ኧረ እዮባ እያየንህ እኮ ለሁሉም ደረስክ ለማንኛውም ይመችክ😘😘😘😘😘

    • @layla6523
      @layla6523 5 років тому

      እዮቤስወድህእኮ። ወኔአተባለህበትሩጨነዉስዉድህ

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 5 років тому +1

      የኔ ምርጦች እኔ ፈቃደኛ ነኝ #ቤተሰብ እንሁን “ጆሲ በላይ” ነኝ from Gojjam Ethiopia

    • @በድሪያይመር
      @በድሪያይመር 5 років тому +1

      @@josybelaytube betsbe hogalhu

  • @sofiasofi2574
    @sofiasofi2574 5 років тому +56

    በጣም ጥሩ ልጅ ነው ወላሂ ስርአቱን መግለፅ ያቅተኛል እኔ አውቀዋለሁ በጣም ጨዋ ቤቱ እኳ እግዳ ሲገባ ያለው ክብር መግለፅ ያቅተኛል ግን አደገ

    • @adirwerkneh148
      @adirwerkneh148 5 років тому

      እና ሳያድግ ይቅር ነው ልትከ ኪውፈለግሽ

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 років тому +36

    የኔ አይነፍር እድግ በል እኔጃ ገነነውኮ አላዴገም ኢተርቢው አታብዙበት

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 5 років тому +27

    አሸማቀቅሽው ልጁን ፎ አባቴ እደግ አበበ ባልቻን ትተካለህ እዮባየ😍😍😍

  • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ

    ማር እዬብ ምርጥ የአሪቲሥት ነህ ቀጥልበት በጣም ይመቸኛል የምትሠራቸው ሁሉ

  • @samisami-ye2yp
    @samisami-ye2yp 5 років тому +3

    ጠያቂዎች ይሔን ጎበዝና ምርጥ ታዳጊ ልጅ ያለችሎታችሁ የማይሆን ጥያቄ እየጠየቃችሁ አታስጨኑቁት

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 5 років тому +123

    ዘንድሮ በ እድሜ ትልልቅ ነን የሚሉትን ጭቃ ጭንቅላት መስማት አቁሜ እንደእነ እዮብ ያሉ የትንሽ ትልቆችን ማየት ጀምሬያለሁ

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 5 років тому +140

    ልጁ እኮ ገና ልጅ ነው አታፋጡት ይደግበት አታጨናንቁት በጥያቄ

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 5 років тому

      የኔ ምርጦች እኔ ፈቃደኛ ነኝ #ቤተሰብ እንሁን “ጆሲ በላይ” ነኝ from Gojjam Ethiopia

    • @peacelove5562
      @peacelove5562 5 років тому

      meklite habshawit 16 አመት ሆነው እኮ

    • @meklitehabshawit5955
      @meklitehabshawit5955 5 років тому +1

      @@peacelove5562 እና ቢሆነውስ ገና ልጅ ነው

    • @sudiiabamilki8891
      @sudiiabamilki8891 5 років тому

      Ok by akani gari adha bareche era @@josybelaytube

    • @nooraalblooshi8230
      @nooraalblooshi8230 5 років тому

      I Love you so much

  • @hanichoyedessiewa72
    @hanichoyedessiewa72 4 роки тому

    የኔ አስታዋይ በአባትህ እጅ ማድረጋህ ታላቅነትህን ያሳያል የልጅ አዋቂ ዋው ከአንተ ብዙ ነገር ሊማሩ ይገባቼዋል አርቲስት ተብየወች

  • @እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር

    ወይኔ እዮባ አደረክ እኮ በእግዚአብሔር እኔ ማዳም ቤት እደተቀመጥኩ የት ደረስክ ደግሞ ሰወድህ እድግ በልልን የኛ ብላቴና

  • @ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ

    እዮብዬ ታቦተ ፅዮንን ጨርሰህ አንብበው የኔ ጎበዝ

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 5 років тому +80

    እዮባ ወሬኛ አይደለም ወሬ አይችልም አለቀ!
    በተረፈ ምርጥ ወጣት ተዋናይ ነው❤

  • @ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ

    እዮባ በእውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ በርትተህ ቀጥልበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 5 років тому +2

    እሰይ እየብይ በጣም አንደበተኛ መልካምነትህ በታም ደስ ይላል በርታ መልካም እድል

  • @FIKERish
    @FIKERish 5 років тому +5

    Love ur smile! Good luck in your life! Keep it up💕🌹💕🌹💕🌹

  • @mamisweet4327
    @mamisweet4327 5 років тому +6

    እዮብየ የኔ ቆንጆ እኔ ኤርትራዊት ነጝ ግን በጣም ነው ምደድክ

  • @abel8835
    @abel8835 5 років тому +105

    እዮብ በርትተህ ትምህርትህን ተማር የሚያዋጣህ እሱ ብቻ ነው ከዚህ ከንቱ ከሆነ የውሸት አለም ራስህን አውጣ

  • @ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ

    ወኔ ተይዉ እስቲ ልጁ ለቃለምልልስ አልደረሰም ድርቅ አልሽበት እዮቤ ሺ አመት ኑር

  • @ghggjg523
    @ghggjg523 5 років тому +1

    ጎዝ የነጠካራ ስወዲህ ፊልመችህ ሁሉ ነብስነቸው ጠክር በርታ

  • @reditdamsee8831
    @reditdamsee8831 5 років тому

    ጎረመስክ እኮ አደክ በጣም አሁንም ጨምሮ ያሳድግክ ባባዬ ሴትደሞ አትፍራ ከሴቶችጋር ስታሳልፍይለቅሀል ፎቢያው በርታ 😍😘

  • @tinatina8781
    @tinatina8781 5 років тому

    በጣም የምወደው ድንቅ ተዋናይ፣ እድግ በል
    በአቅሙ ለሀገር ሰላምን ተመኘ። ከሁሉ በላይ ሰላም ለሀገርም ሆነ ለዓለም አስፈላጊነቱ ገብቶታል፣ ያንቺ የደረቀ አብራራው የምትይው ነገር ከሱ እድሜ ውጭ ስለሆነ .......

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ

    የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጂ በርታ ፀባይህ ደሥ ይላል ቀጥልበት አላህ ይጠብቅህ ጥሩ አባት ናቸው ያሣደጉህ እረጂም እደሜ ለቤተሠቦችህም ላተም

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 5 років тому +6

    የኔቆጆ ኦዮብየ ማር ስዘድክ በጣም አድገሀል አላህ ያሳድግክ የኔዎድ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 років тому +55

    ጋዜጠኛዋ ምን ሁነሽ ነው እንደትልቅ ስው አፋጠጥሽው እኮ ልጂ እኮ ነው ገና😠😠 ምን ነካሽ የኔ ማር እዩብየ😍

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 років тому +3

    እደግ ተመንደግ ስራዎችህን ስወድልህ በርታ እዮባ

  • @HaniHani-mm6ds
    @HaniHani-mm6ds 5 років тому +10

    እዬባ ውደ አደክ ፈጣሪ ይጠብቅ ዛሬ በፊልም እንዳክን ነገ በትምህርት አገርክን የምታሰጠራ ያርግህ

  • @saifulrana4124
    @saifulrana4124 3 роки тому +1

    እዮብዩ ጨምሮ ያሳድግህ የኔ ጌታ 😘😘❤❤❤

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 5 років тому

    የኔ ማር እርጋታው ወንድሜን ነው የሚመስለኝ የኔ ጣፋጭ በርታልን

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 5 років тому +25

    እዮባ መስራት እንጂ ወሬ አይወድም ተረዱት ደሞ የኛ ቅመም አደጋ እንደገና እድግ በል

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ

    ቅድስት የዘመኗ (ሰላም) ስታምር 😘😘😘

    • @iloveyoumama-bi7sz
      @iloveyoumama-bi7sz 5 років тому +1

      Betma Gebza Tewneyit net

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 5 років тому

      እር ጉደ የት ነው የማቃት እያልኩ እኮ እግዛብሄር ይስጥልኝ ለካ ዘመን ላይ ፂወንን በጥፊ ያቃጠለቻት ናት😁😁😁😁

  • @iloveyoubaba1322
    @iloveyoubaba1322 5 років тому

    እዬብየ ከልጂነትህ ጄምሬ አዲናቂህ ነኝ አዲገሀል ማሻ አላህ ስወዲህ

  • @Tg-bk4fo
    @Tg-bk4fo 5 років тому +40

    እዮቤን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 років тому

    ወጣት እዮብ ባህሪው ሰው አክባሪ ስርአት ያለው ታታሪ ጠንካራ ሰራተኛ በጥሩ ቤተሰብ ታንፆ ያደገ ደስ የሚል በጣም አይናፋር እና ቁጥብ የሆነ ወጣት ይመስለኛል :: በተረፈ መፅሀፍ አንባቢ አለመሆኑ እራሱን በሚገባ ለመግለፅ አለመቻል ስሜቱን አለመግለፅ ተፅእኖ ፈጥሮበታል ብዬ አስባለሁ :: ለወደፊት ህይወቱ የተሳካ እና በማህበራዊ ህይወቱ መሪ አስተማሪ እና ጥሩ አርአያ እንዲሆን ከተፈለገ ብዙ መፅሀፎችን ማንበብ ይኖርበታል ብዬ አስባለሁ ::: ምክሬን አድሩሱልኝ አመሰግናለሁ ::::

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ዛሬ ገና ሰብሰክራይብ አደርኩት ይችልጅ ዘመን ላይ ነበርች ወዴት ጠፋች እዬብየ አደክ እግዚአብሔር ይመሰገን እድግ በል ዕቁ እኮነህ ደግሞ አይናፉር ነህ ጨዋ

  • @ጥቁርሀመትጥቁርሀመት
    @ጥቁርሀመትጥቁርሀመት 5 років тому +1

    ዋው። በጣም ነው የናመስግን ው በጣም ነው ያደገው

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 5 років тому +1

    እዮቤ የኔ ምርጥ ልጄ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 років тому +2

    በርታ ማሬ አይዞህ የኔ ጀግና

  • @hawaroba8588
    @hawaroba8588 5 років тому

    እዮብ ዋው በርታ ቀጥል አድናቂህ ነኝ ገና ብዙ ሥራ እንደምሰራ ተስፋ አለን

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 5 років тому +6

    Wow, he grow up quickly. God bless Eyob.

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 років тому +1

    የኔ ውዲ ስወደው🙏😍😍

  • @የድንግልልጅነኝ-ቸ4ፈ
    @የድንግልልጅነኝ-ቸ4ፈ 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወይ ደስ ስትሉ 💔💔💔💔💔

  • @zozomohammed3926
    @zozomohammed3926 5 років тому +6

    እዮቤ የኔ አንደኛ ስወድህ
    ሲቀጥል ፍጥን ያልክ ትመስለኝ ነበር
    ግን እርጋታህ ያምራል እሽ የኔ ቆንጆ

  • @ባርችየጎነደሯቀበጥ
    @ባርችየጎነደሯቀበጥ 5 років тому +41

    ወኔ ይህ ልጅ እንኩ እኔ አርብ ሀገር ተቀመጨ እያየሁት አደግ 2009 ላይ መገናኛ በ አካል አይቸው በጣም ትንሽ ነበር

  • @onedayeverythingwillbeokay5271
    @onedayeverythingwillbeokay5271 5 років тому +2

    ስወድህ እዮባዬ በርታ u are wonderful😍

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 5 років тому

    ትልቁ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 5 років тому +2

    የኔ ውድ ስወድህ ደሞ በጣም አድገሀል መሻአሏህ ሳቅህን እወዳታለሁ

  • @kedesetmohamad7903
    @kedesetmohamad7903 5 років тому +1

    ዋው እዮቢ አድግህ 😍😍እግዝአብሔር ይጠብቅህ 💝💝💝💌💌💌🌷🌷🌷😍😍😍

  • @zdbintdad9283
    @zdbintdad9283 5 років тому

    አዮቤ ከያልታሠበዉ ጀምሬ አዉቃሀለሁ አደግክ ዉብ ሰታዳጊ😍😍😍

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    እዩቤ ስወድክ በጣም ጎበዝ እና ታታሪ ጀግና ነክ አንች ደግሞ ጠያቂዋ አታጨናንቂው ቀስ በይ ደግሞ እያላመጥሽ የምታወሪ ነው የሚስለው

  • @አለለኔየተሻለነገር-ሐ2ፐ

    ሥወደው ታናሽ ወንድሜን ነው እሚመሥለኝ አይዞህ በርታ እዮባ

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 5 років тому +1

    ማሻአላህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም አደክ አላበድኩም የሚለው ላይ እንዴዴት እንዳስለቀስከኝ በእርግጥ በህፃንነትህ ሚስኪን አሳዛኝ ሆነህ ነውና የሰራህ ያስለቅሰኝ ነበር አደክ እኔ እየኮመትኩ አሳደኩህ ኪኪኪኪኪ

  • @ቤዛሙሉ
    @ቤዛሙሉ 5 років тому +2

    ይህን ያህል ህፃን አደለም ግን ማውራት አይችልም በፊልም ብቻነው የምትለፍልፍ

  • @Sarah-qs2tk
    @Sarah-qs2tk 5 років тому +1

    በርታአ በጣም ድስ የምትል ልጀ ነክህ

  • @የዱባይዋቀበጥየመዳምጨቃለ

    እዮብየ ጎረመስኮ ደግም አይናፍር ነገርነህ

  • @yoneabrha4252
    @yoneabrha4252 5 років тому

    እያብ እኒ ኤርትራዊ እየ ኣማርኛ ኣይ ሰማም ግን በጣም ናትካ፡ፊልሚ በጣም ውድድድድድ

  • @amneamne3871
    @amneamne3871 5 років тому +1

    የኔ ሳቂታ ፈጣሪ ያሳድግህ ቆንጂዬው ኢዮባ

  • @getahunmuche1249
    @getahunmuche1249 5 років тому +10

    ለምንድነው ብዙወች ስለራሳቸው መግለፅ ማይችሉት ነው ያሳፍራል
    ለምሳሌ፦
    ስሜ እትና እትና
    እናቴ እትና እትና
    እድሜየ ...
    የትውልድ ቦታየ ...
    የቤተሰብ ብዛታን ይህን ያህል ወንድምና እህት
    የምኖረው አሁን ብቻየን ከቤተሰብ ጋር
    የተማርኩት ከዚህ ቦታ እስከዚህ ደረጃ የስራ ልምዴ እደዚህ
    ነው ።።።።።።።።።።

    • @almazngatu5511
      @almazngatu5511 5 років тому

      Tkekel blkal ena ye 6 Amt lje Alchn rasewan bednb tastewawkslch....

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 років тому +5

    ወይኔ ማደግ ያስጨንቃአል አየህ የዛሬ 5 አመት በሰይፉ ጋር ስትጠየቅ አፉውን ነበር ያሲያዝከው ዛሬ ደሞ አደክና በይሉኝታ በእኔጃ ወረድክብን ከከከከከ ተመልካቾች የእኔጃውን መልስ ለናተ ትተነዋል እናመሠግናአለን ከከከከከከ

    • @ጦይባየወሎልጅT
      @ጦይባየወሎልጅT 5 років тому +1

      ከከከከከ እውነት ነው ልጅነት ምንም የለሌበት ነፃ

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    እግዚአብሔር ያሣድግመጨረረሻህንያሣምረሁየኔወድምጥሎብኚስወድክህ

  • @አቡየአማላጄነውአቡየአማላ

    እዮብ ስወድህ በርታ ወድማለም

  • @አረዶምበዋሻ
    @አረዶምበዋሻ 5 років тому

    በጣም አደንቅህ አለሁ እዮቤ ቀጥልበት ባህርህ ግን በጣም ያልጠበቅኩት ነው የሆንክብኝ

  • @warkulove8728
    @warkulove8728 5 років тому +1

    እዩ አበሳ በርታ

  • @tsegiteynateyt7451
    @tsegiteynateyt7451 5 років тому

    እዮብዬ ጎረመስከልኝ ስወድህ ኣቦ ይመቸህ።

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 5 років тому

    የኔ መልካም እድግ በል 😘አስጨነቅሽው ልጅ ነውኮ ቀስ በይ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 років тому +6

    የኔ ቅመም ስወድህ መጨርሻህን ያሣምርልህ አትጨቅጨቂዉ እህት ገና ልጂ ነው እኮ በርታ

  • @ncel4967
    @ncel4967 5 років тому +8

    ወይኔ ፊልም ለይ እንዳየሁ አይደለም የተርጋጋ የዋህ ቡዙ መናገር የማይችል ነው ለካ ግን አድናቂው ነኝ ውስጤ ነው

  • @ነቢያትyouTube
    @ነቢያትyouTube 5 років тому +2

    Eyobya Yan konjo edkakil waww Masha Allah batm adnakik ng😍😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @alhmdurillahforeveryting1250
    @alhmdurillahforeveryting1250 5 років тому

    ይሄን ልጅ የመሰለ ወንድም አለኝ እንዴት እንደምድህ እዮባዬ ውድድድ

  • @ehtemariamayele7525
    @ehtemariamayele7525 5 років тому +6

    I like this interviewer lady, Eyobe like

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 5 років тому +1

    ጌታ የመጨረሻክን ያሳምረው

  • @ፋፊማሀመድ
    @ፋፊማሀመድ 5 років тому +6

    እዮባየ አቤት ስወድህ እኮ ሰላም የሄኖክ ባለቤት ዘመን ላይ ስወድሽ ነበረ አሁን ግን ጠፍተሻል

    • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
      @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 5 років тому

      እኸ እኔ እኮ የት ነው ያይኃት እያልኩ ነበር

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 5 років тому

      የኔ ምርጦች እኔ ፈቃደኛ ነኝ #ቤተሰብ እንሁን “ጆሲ በላይ” ነኝ from Gojjam Ethiopia

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 5 років тому +3

    ጠያቂዋ ድንዝዝ ነገር ናት

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 5 років тому +1

    እዮባየ ስወድህ በርታልን

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 5 років тому +1

    ማርርር ምርጥ አሪቲስት💖💖🙏

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    እዮባ ሥወድህ 😍😍😍😍

  • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ

    እር እዮብ በጣም ጎርመስክ አቤ ነበርክ በርታ

  • @messitube8047
    @messitube8047 5 років тому +7

    የኔ ቆንጆ ቆንጆ እኮነህ እዮብዬ ስትጎርምስማ ውበትህ መጣ ነገ ሴቶቹን ታፋጃቸዋለክ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 5 років тому +3

    ወይ እዮብዬ እዴት አደክ የትንሽ ትልቅ ነህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @edentsigu1373
    @edentsigu1373 5 років тому

    እረ እዮባ
    በእኔጃ ጀምረክ
    በኔጃ ጨረስከው እኮ
    ለማንኛውም አድናቂክ ነኝ
    ለዛሬው ቃለ መጠይቁ ቢጫ ሰጥቼካለው ለቀጣይ ተዘጋጅተክና ስወድክ

  • @josybelaytube
    @josybelaytube 5 років тому +3

    የኔ ምርጦች እኔ ፈቃደኛ ነኝ #ቤተሰብ እንሁን “ጆሲ በላይ” ነኝ from Gojjam Ethiopia
    እዮብ ፍቅርኮ ነህ

  • @almittoalmitto2009
    @almittoalmitto2009 4 роки тому

    Woww bro Konjo very 🥰🥰🥰

  • @high1166
    @high1166 5 років тому

    እዮባ የኔ ትልቅ ሰው ቅመም ነገር ነክ እግዚ አብሄር ይጠብቅህ ባባየ አደራ እዳትቀየር ከፍ ስትል በርታልን ምርጥ ልጅ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    እዮባዬ በጣም ነዉ ምዎደክ

  • @SaraSara-iv7xx
    @SaraSara-iv7xx 5 років тому

    Eyobiye yen konjoo siwadeke I love you so much
    God Bless you ❤❤❤❤❤❤👄👄👄👄👄👄👄👄👄👈

  • @hagereethiopia8111
    @hagereethiopia8111 5 років тому +46

    በጣም ስራት ያለዉ ልጅ መሆኑን የሚገልፀዉ ጊዜዉን ከአባቱ ጋር ማሳለፉ

    • @onlove5818
      @onlove5818 5 років тому +1

      ኧረ ይሄ ስራት አይደለም ቋጣሪ ቱ ሲያስጠላ

  • @abbieekemali9252
    @abbieekemali9252 Рік тому

    Iyob hullahem selam timaghale geta yibarikk ❤❤

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 5 років тому

    የኔ ማር ስወድህ አላህ ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥህ❤❤

  • @mekidmamush5729
    @mekidmamush5729 5 років тому +5

    ውይ 1ደኛነኝ በሉ ላይክ አርጉኝ

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 5 років тому +20

    እዮቤ ስለ እናቱ ሲያወራ ሰምቼ አላዉቅም

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    እውነቱን ነው ሰው ለራሱእድህነኝ ይከብዳል ሰውሲያውራለትጅ ደስእሚል

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 5 років тому

    እዮብዬ ልዩ ሰው ሰላምህን ያብዛው በርታልን

  • @hanichoyedessiewa72
    @hanichoyedessiewa72 4 роки тому

    እዮቤ እያየሁክ አደክ የኔ ትንሺየ የልጅ ቁጥብ

  • @nishanhabetmkale4159
    @nishanhabetmkale4159 5 років тому

    Yen konjo 🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩 anchiy gen men honshi new

  • @abeltadele9419
    @abeltadele9419 5 років тому

    Eyoba it not the end u are the one that makes me enjoy amharic films more .

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 5 років тому +1

    ውይ በጣም አጨናነቀችው
    ትንሹ ፈታ በል