Ethiopia || ፉፉ ከሽገር ስጦታ ይዞልኝ መጣ 😱 በጣም ደስ ብሎኛ🥰😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @HayathHaya-xt7zr
    @HayathHaya-xt7zr 3 місяці тому +159

    በናታቹሁ መቶ ሺ እናሥገባት ሥወዳት ይች ብርቱ የሆነች ምርጥ ሴት ጀግና

  • @gf8xl
    @gf8xl 3 місяці тому +216

    ፉፉ በማሪያም ቀሚሥ ያምርባታል ሱሪ አትልበስ አስተዋት ሱሪ

    • @user-lr6fl3ye1v
      @user-lr6fl3ye1v 3 місяці тому +4

      ስዢላት ወሬ ሁሉም ያሚርበተል😂😂😂

    • @gf8xl
      @gf8xl 3 місяці тому +16

      @@user-lr6fl3ye1v የሴትልጅ ውበት ቀሚስ ስትለብስ ነው እኔ ያስጠላባታል አላልኩም ምነው ሰው ቅን አልመልስ አለ

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 3 місяці тому +7

      ወይዉ ባሁኑ ሰአት ቅን መመለሰ ጠፍቶል እኮ😂😂😂😂😂​@@gf8xl

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 3 місяці тому +1

      ትክክል ብለሻል ውዴ

    • @hayah2326
      @hayah2326 3 місяці тому +2

      ድሮስ ሱሪ የወንድ ልጅ አይደልደ መቸም ግዜው ሆኖጅ 😂😂😢

  • @BirukTube1624
    @BirukTube1624 3 місяці тому +529

    እስቲ ፍቅርን የምትወዱ የታላቹ በላይክ ደምሩኝ👍👍👍

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 3 місяці тому +67

    የአብሽና. የሩታ ደጋፊዎች ፍቅርንም እናበርታታት❤❤❤❤❤❤ይቅርታ አርጊልኝ ፍቅርዬ

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤ሁሉም እንዳች በሆነ

    • @user-zl1nd1ym2c
      @user-zl1nd1ym2c 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c 3 місяці тому

      ​@@user-zl1nd1ym2cኣረ ይህ ልጅ የአብርሽ ዩቱብ ግቢ የፍቅር ደጋፊት ናት ንአብርሽ ና ንሩታ በጣም ነው የሚትሳደብ

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 3 місяці тому +1

      መልካምነት የራስ ነዉ ወላሂ ፍቅር የቅርታ ልብ አላት❤❤❤❤

    • @Mየማሪያምልጅ
      @Mየማሪያምልጅ 3 місяці тому +2

      ኮሜንት ላነብ ነው የገባው😂😂😂

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 3 місяці тому +130

    የፍቅርን ዉበት የሚያደንቅ ብቻ❤❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 3 місяці тому +60

    ወላሂ በጣምነበር የናፈቃችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅር በተፈጥሯዋ ዉብእና ጨረቃ አርጎነዉ የፈጠራት

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 3 місяці тому +62

    ፉፉ የወድም ጥግ ተባረክ ፍቅርዬ አስደስተሀታል❤❤❤❤❤

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 3 місяці тому +105

    ቪድዎውን እሥከመጨረሻ እዮና ኮምቱ እሥኪ ፉፉ አንተ እኮ ትለያለክ የፍቅርየ ምርጥ ወንድም ምርጥ ጓዴኛ ፈጣሪ ከክፉ ነገረ ይጠብቃችው 🥰

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 3 місяці тому +1

      አሚን ይጠብቃ ቸው አችም እሙዬ አላህ ይጠብቃሽ ውዶቼ

    • @እሙየቲዮብ
      @እሙየቲዮብ 3 місяці тому

      @@Rahma-tube-t5u አሜን ውዴ

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 3 місяці тому

      አሚንን❤❤❤❤

    • @mwje1289
      @mwje1289 3 місяці тому +3

      ቪድዮው ጨረሰው ሳያዩ ለመኮመት ይቸክላሉ የምትቸኩሉ ቆም ብላይቹ አስቡ

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️❤️

  • @hirut457
    @hirut457 3 місяці тому +93

    ይሄን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 3 місяці тому +22

    ፍቅር ስታምሪ እኮ አንተ ደሞ ምርጥ ወዳወንድ ደስ የምትል ልጅ ነክ አቦ ይመቻችው ደስታችው ይብዛ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 3 місяці тому +276

    አረብ ሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል👍 👍እኔ ትልቅ ክብር አለኝ የኔ እንቁወች ደምሩኝ

    • @zakeykader-q5z
      @zakeykader-q5z 3 місяці тому +6

      በይኖራክ ይገርማን ነበር አው እኘ የአራብ ሀገር ሴቶች ስላሆነን የሰደግነቹ ስትፈልጉ ስሳድቡን ስፈልጉ ለራሰቹ ጥቅም ስታሽቃብጡብን ስቱን ቻልነው

    • @user-gg4ir7kf2s
      @user-gg4ir7kf2s 3 місяці тому +2

      አዞሽ ፍቅርዬ አላህ አፍያ ያርግሽ ❤❤❤❤❤

    • @LUBABAAbi
      @LUBABAAbi 3 місяці тому +1

      ❤❤

    • @emmanuelzabaneh-if7zs
      @emmanuelzabaneh-if7zs 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-up3qz3il1c
      @user-up3qz3il1c 3 місяці тому +1

      የኛ አክባሪ ማርክ ሰላም ሁንልን

  • @zd2543
    @zd2543 3 місяці тому +36

    ፉፉየ የጓደኝነት ጥግ በናተ አይተናል አይለያችሁ በወጣ ይተካህ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን❤❤❤❤

    • @user-jo6pk1fd5b
      @user-jo6pk1fd5b 3 місяці тому

      ውዴ ፍቅር እኮ ውጫዊ ውበት አያይም❤

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m 3 місяці тому +60

    ይገባሺል የምር ቅመም የሆንሺ ልጆ አንች እና ሂሉን ለምን እደሆነ ሰወዳቹ❤❤❤

  • @Helentube466
    @Helentube466 3 місяці тому +207

    ፈቅር ጀግና ናት የምትሉ በላይክ በዛውም ደምሩኝ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 місяці тому +2

      ሂሉነሽወይስበሷስም

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 місяці тому +1

      ተናፍቀሻል

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 3 місяці тому +1

      በተለይ ለቤተሠቦቿ ጀግና ያላት ክብር ዎዉ

    • @momina3227
      @momina3227 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 3 місяці тому

      በጣም

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 3 місяці тому +21

    ዛሬ ደሞ ሁለቱም እዴት አባቱነዉ ያመረባችሁ ከሰዉ አይን ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @TYy-xc7bu
    @TYy-xc7bu 3 місяці тому +55

    ፈቅርየና ፍአዲን ማነው እደኔ የሚወዳቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwi9
    @hiwi9 3 місяці тому +65

    የኔ ንግስት 👸ፍፍዬ ምርጥ ወንድም❤

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 3 місяці тому +18

    የኔ ማሮች ፉፉዬ እና ፍቅርዬ ማርያምን በቡዙ የማየዉ የሀይማኖት ትምህርቶች ናቸዉ ፍቅርዬን ግን እስከነ ጓደኞቾ ስለምወዳት መጣችሁ አልመጣችሁ እያልኩ ቤታችሁን የምጠብቅ ዘበኛ ሁኘላችሇለሁ ባጭሩ ፎንቃችሁ ሊደፋኚ ነዉ ዉዶቸ❤❤😘😘🙏🙏🙏

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 3 місяці тому +124

    100 እናስገባት ይች ልጅ ጠካራናት🙋

    • @jebdb
      @jebdb 3 місяці тому +1

      በጥንክር ባጠንክር እሱ አይደለች ሰውን ገፈታ የሄደችው

    • @jebdb
      @jebdb 3 місяці тому +1

      የውሸት ሳቅ ነው የምሰቀው አስመሳይ ናት ከዳተኛ ናት ሲጀመር

    • @user-ow3km6sp8w
      @user-ow3km6sp8w 3 місяці тому +2

      ሰይጣን ዉጭ ከዚህ ማን እያት አለሽ

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr 3 місяці тому +6

      ​ከካሜራውጪ ያለውን የታባሽ ታቂያለሽ አንተን ፍትህ ሰጪ ማናባሽ አረገሸ የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም መጀመሪያ ረስሽን እይ ውሻ ሰገጤ ፍቅርዬ የኔ ቆፍጣና በጣም ነው የምወድሽ

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c 3 місяці тому +5

      የት አባሺ ነው ስከዳ ያየሺት አች እቦጭ የተገዳች በስሟ የነገዱ ስሟን ያጠፉ ከነ ቤተሰቡ ትንሺ ትልቅ ሸማግሎ ባልቴት ሳይቀሩ እያስመስሉ በስሟ ሲነግዱ ነው የኖሩት ብቻ እግዚአብሔር የተሻለውን ይስጣት

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w 3 місяці тому +13

    እዉነትን የያዘ ሰዉ ምንግዜም አሸናፊ ነዉ❤❤❤ፍቅርዬ ❤❤🎉ፋፉ ምርጥ ጎደኛ ❤❤❤🎉

  • @user-cs8wq3wy5r
    @user-cs8wq3wy5r 3 місяці тому +18

    ፈጣሪሽን አመስግኝ ከዛ እብርሽ ከሚሉት ልጅ የለያየሽ ጌታ ወላሂ አይገባሽም ነበር የተሻለውን ሸበላ ይዘሽልን ብቅ በይ ደግሞ ማን ከማን ያንሳል🎉

    • @SmyrahSgalh
      @SmyrahSgalh 3 місяці тому +1

      እናተምነው አብርሽአብርሽ ብላችሁሞታችሁ የተዋደደሁሉኮ ወይምየተፋቀረሁሉ ባአድአይኖርም ምንአካበዳችሁ በዛላይ አብርሽምንጥፋት አለበት አልፈልግሕም ቤተሰቦቸ አልፈቀዱልኝም ያለችው እሷአይደል መጀመርያ የሰውንስሜት ቀረብብላችሁተረዱ እሱምሂወቱን ይምራበት አትበጥብጡ😢😢😢

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 3 місяці тому +3

      ምን ኣሰፈለገ ሰም ማጥራት ተዉ ኮምትሮች ነገር ኣትፈልጉ ሁሉ ፈጣሪ ያለ ነዉ ❤🙏

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 2 місяці тому

      የቺቆሻሻ ምንአባሺአልሺ

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 2 місяці тому

      ​@@SmyrahSgalhሣህ እዉነትነዉ ያጣለማኝተሣድቦይሄዳልአሉ አልፈልግምብላሄደችጂ እሡበተሠቃየ እሡይሠደባል ፈጣሪየሆዱንአይቶ ምርጥአፍቃሪሠቶታል

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ 2 місяці тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Efrem_Tube
    @Efrem_Tube 3 місяці тому +15

    የአመት ጀግና ሴት ነሽ ቀጥይበት ❤

    • @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ
      @የጆሌዋነኝየክስታኔባይ 3 місяці тому +3

      የአመቱ ደደብ ሰው ማለት አንተ ነህ በሰው ስም የምትነግድ

    • @gadislove-x2t
      @gadislove-x2t 3 місяці тому

      የአመቹ ጀዝባ ሰው አንተነህ የኔፍ ጦስ ውጣ

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 3 місяці тому +1

      ​@userምን አረገ-ur3qn6tc6f

  • @zone8505
    @zone8505 3 місяці тому +32

    ፎድ ትለየለህ ወለሂ አለህ ይጨምርልህ ፍቅርዬን ሰለስደትከት ደስ ብሎኘል ነፍቀኝ ነበር

    • @user-vx1el3ho7n
      @user-vx1el3ho7n 3 місяці тому +3

      ምን ስላደረገ ነው አለህ ይጨመርለት ምቲይው አረ አለህን ፊሪ

    • @zone8505
      @zone8505 3 місяці тому +1

      @@user-vx1el3ho7n ዝም በይ እህቴ አንቺ ስለሷ ብዙ መተቂው ነገር አለ ከጎነ ስለሆነ ስለስደታት ነው አውቀለው ከአንድ መስሊም መይጠበቅ ነገር እንደሆነ የሆነ ጊዜ ይመለስ ይሆነል እንሸ አለህ

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 3 місяці тому

      ማለት ይመለስ ይሆናል ክልክል መሆኑን ተናገርሽ ወይ እኛ ሰወች

    • @user-mt5mr5id5d
      @user-mt5mr5id5d Місяць тому

      ለምኑ ነዉ አላህ የሚጨምርላት ሀይማኖታቸዉ የተለያየ አይደል እደ😊😊😊😊​@@gbbh7183

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 15 днів тому

      እኔምንልኮምት😢😢😢

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 3 місяці тому +14

    እናንተ ልጆች ግን የማስበው ቢሆን ደስ ይለኛል ግን😢😢😢 ብቻ አብራቹ ስትመጡ ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +61

    ፍቅርዬ ያኔውድ ስወድሽ ወላሂ 😊🎉❤ከአብርሽ ቤት ሰልጫርስ መጣው 😂❤🎉ፍቅርዬን አይቼ 🎉❤

    • @user-vh2lx2pf6r
      @user-vh2lx2pf6r 3 місяці тому +11

      የእሱን ስም እዚህ ለምን መጥራት አስፈለገ 😏😏😏ሰካራም 🤕😂😂😂😂😂

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 3 місяці тому +2

      የኔ ውድ ❤❤❤❤❤❤

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl 3 місяці тому +1

      @@user-vh2lx2pf6r ሳህ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @sadaalsabban1509
      @sadaalsabban1509 3 місяці тому

      😂😂😂​@@user-vh2lx2pf6r

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 3 місяці тому +3

      ደግ አረግሽ እኔም ትቻቸው ነው የመጣሁት

  • @zakeykader-q5z
    @zakeykader-q5z 3 місяці тому +18

    ፉፉዬ ደስ የምል ስጦታ ነው ሰቶ መቃበልን የድላቹ ለምነቹ ሰይሆን በራሰቹ የምትቃሰቃሱ ብርቅዬውች ነቹ ፍቅሬዬ የኔ ንግስት እኖድሸላን❤❤❤❤❤የፉፉነ የፍቅር አድነቅውች ዬት ነቹ

  • @HananYmer-m2p
    @HananYmer-m2p 3 місяці тому +8

    ፉፉየ ፍቅርን ለዚህ ሳቅ ያበቃህልን በጣም ነዉ የምንወድህ ሰላማችሁ ይብዛልን

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 3 місяці тому +101

    የፍቅር አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍

  • @ZuzuMehamde
    @ZuzuMehamde 3 місяці тому +9

    የሰው ወሬ ሳሰሚ ሰምተሽ ባልሰማ እያልሽ ወደፊት ሴትልጅ ሁሌም ደስይበላት ጥንክርበይ የኔናት ወደፊትሂጂ ወደኋላ አትመልከቺ በርቸመ አበረታቷት ቅመሞችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @teje7615
      @teje7615 3 місяці тому

      ትክክል

  • @ZeinabaSaid
    @ZeinabaSaid 3 місяці тому +89

    የምን አይቶ ዝም ነው ላይክ እያረጋቹሁ እጂ ነፃ ነው አይከፈልበትም

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 3 місяці тому +28

    ስወዳችሁ ፉፋ & ፍቅርዬ የማሞና ማሚቱ ድራማ ይቀጥል የምትሉ ለይኩ

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl 3 місяці тому +27

    ፉፉ እና ፍቅር ተለያላቹ እኛም እኖዳቹዋለን በርቱልን

  • @hehamanot
    @hehamanot 3 місяці тому +6

    እናተ ልጆች ግን ውስጣችሁ የሆነ ነገርማ አለ ተፋፍራችሁ እጂ ትፈቃቀራላችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @طيبه-ن3ف
    @طيبه-ن3ف 3 місяці тому +194

    የመጀመሬ ነኝ ላይክ አድርጉኝ

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r 3 місяці тому +15

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ፍቅርዬ ሁልጊዜም ደስታሽን ያሳዬን ጠንካራዋ ሴት ክፉ አይካሽ 🙌🙌🥰🥰🥰🥰

  • @seade127
    @seade127 3 місяці тому +24

    የኔ ንግስ ፉፉ እና ፍቅር በጣም ተናፍቃችኋል ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 3 місяці тому +14

    የኔውዶች ሁሌም ድምቅ በሉልኝ
    ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ
    ልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 3 місяці тому +21

    የኔዉዶች እኳን ሰላም መጣችሁ ፉፉዬ&ፍቅርዬ ❤❤❤💜💗🥰🥰🥰🤝👍

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 3 місяці тому +7

    ፍቅርየ አሞሺነው እንዴ የጠፋችሁ አይዞሺ❤ትንሺ ሥራ ነበረችኝ ስለተሳካልኝ ስጦታ ልስጣት ብየነው ግልፅ ሰው አንተንነው ያየሁት ሁሌም ይሳካልክ መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ መልካም ሰውነክ በጣምነው ያማረብሺ የኔቅመም💕

  • @user-qr7vn8ru8f
    @user-qr7vn8ru8f 3 місяці тому +5

    እኔ ፍቅርን የምወድላት ፍልቅልቅ ናት ከድሮ ጀምሮ አያታለው ደሞ ጥንካሬዋን ሳላደንቅ አላልፍም በቃ ሴት ማለት ይቺ ናት አሉ እንጂ አንዳንድ ልፍስፍስ ሴቶች በቃ እየወደዳችሁ ብትለዩም አትጎዱ ጠንካራ ሁኑ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ የማርክ እሶአም በቃ ሴት ናት ከልቦአ ፍቅር ይመጣል ይሄዳል ካላስ❤❤❤❤

  • @yagileasefa6470
    @yagileasefa6470 3 місяці тому +12

    የኔ ሱሶችየ መጣቹህልኝ በናፍቆት ልትገሉኝ ነው ፍቅር በርች ማሬ 🥰🥰🥰

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 3 місяці тому +20

    ዋውውውውፉፉዬ ትለያለህ ስልህ 💜💜💜👍👍👍

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 3 місяці тому +12

    የኔ ወዶች እዴት እደናፈቃቹኝ የላ የመዳም ቅመሞች ኢቺን ቅመም የሆነች ልጅ 50kእናሰገባት ከዛ 100kጉዞ ወደፊት ላይክ አርጉላት ሼር ውዶቼ የኔ ማሮች እባካቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 3 місяці тому +12

    ፍቅርዬ አሏ ህ ይጠብቃችሁ እዲሁም የፍቅር አድናቂዎች በሙሉ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 3 місяці тому +39

    ከዚህ በሆላ አትጥፉ ትዛዝ አክብሩ ፉፉ ተናግረንሀን በጣም የምንወዳችሁ ልጆች አለን❤❤❤

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 3 місяці тому +10

    በርቺ የኔ እናት ፉዓድ አላህ ይስጥህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ድንህን ተማር እወቅ

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 3 місяці тому +9

    🎉🎉🎉🎉❤❤ በርቺ. ጠንክሪ ፍቅርንም. እናበርታታት. አንዳድ ሰገጤዋች. ከፍቅር እራስ ላይ ውርዱ.
    የምቺ እቺ ልጅ ምንም አላርገችም.ታናሻችን ናት ልናከብራት ይገባል. ❤❤❤❤❤❤.

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ 3 місяці тому

      አዎማርያምን ሁሉም እንዳችው ቢሆኑ ነበር

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g 3 місяці тому

      ክበሪልኝ አወ ምንም አላደረገችም ባጠፋም ምከሩኝ አለች የኛሰዉ አይደለም ለፍጡር ለፈጣሪም አልሆን😢😢😢

    • @Mየማሪያምልጅ
      @Mየማሪያምልጅ 3 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @teje7615
      @teje7615 3 місяці тому

      ትክክል በጣም ትሽ ልጅ ነች እኮ ፍቅርዬ❤

    • @Mየማሪያምልጅ
      @Mየማሪያምልጅ 3 місяці тому

      @@teje7615 ጡጦ ግዙላታ ትንሽ አላለችም 🤣🤣🤣🤣

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 3 місяці тому +15

    የኔ ማር ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ቂማሞች 💚💝💝❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏

  • @TirngoGetnet-s9y
    @TirngoGetnet-s9y 4 дні тому +1

    ፍቅር በናትሽ ሴት አድርገሽ አታዉሪዉ ይደብራል በተረፈ ታምራላችሁ አይለያችሁ❤❤❤

  • @user-be5ms9xf5z
    @user-be5ms9xf5z 3 місяці тому +18

    ኧረ ፍቅርዬ አትጥፊ ብናትሽ ቶሎቶሎ ነይልን❤❤❤😢

  • @አብርሽ
    @አብርሽ 3 місяці тому +22

    ድግልማርያም ከልጆ ከክፉነገር ትጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏👌👌👌

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare 3 місяці тому +18

    ፍቅረየ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤❤❤❤❤እፍፍፍፍ እደት እደምወዲሺ ኔዋ ደግና❤❤❤ፍፍየ ❤❤❤❤ላተ ቃል የለኚም ወዲም ብቻ ሁሌም ሳቁልኚ ❤❤🎉🎉🎉🎉ፍፍየ ፍቅረየን አደራ❤❤😢🎉❤ እወዳቺሇለሁ❤❤❤❤

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 3 місяці тому +6

    እውነት ለመናገር. ፍቅር. ቅመም ነሽ. 🎉🎉🎉🎉 ጠንካር ነሽ በርቺ

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤ክበሪልን እንዳንች ሁሉም መልካም አስተሳሰብ ቢኖረን

    • @teje7615
      @teje7615 3 місяці тому +1

      መልካም ነት ለራስ ነው

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen 3 місяці тому +24

    ፍቅርዬንና ፊፊዬን የምትወዱ❤እኔ❤እወዳችዋለው❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому +36

    ፍቅር በርች ማሬ ወርቅ ወርቅ የሚሆነው በሳት ተፈትኖ ነው የሚጣፍጥ ሂወት ለመኖር ይህንን ሁሉ ማለፍ ነበርብሽ እያለፍሽው ነው እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ምላስ አጥንት ይሰብራል አች ግን ጠካራ ስለሆንሽ አልተሰበርሽም እየተነሳሽ ነው ወድሻለው ፋድየ የኔ ውድወድም በርቱ እዳተ አይነት ወድሞቻችንን ይብዛልን ወዳችሃለው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @طيبهسعيد-ف9س
    @طيبهسعيد-ف9س 3 місяці тому +24

    እኔ ይችን ልጅ በጣምነዉ የምወዳት በቃ ትመችኛለሽ

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 3 місяці тому +20

    ፍቅርዬን የምትወዱ እሰኪ በ አሳዩን እንወዳ ቹ ሁለን❤❤❤❤❤

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 3 місяці тому +64

    የቅመማ ወዳጆች የትናችሁ አሳዩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MM-vf6so
    @MM-vf6so 3 місяці тому +10

    ሴት ልጂ መጥፎ ነገር ከሷ ሲርቅ ትፈካለች ይባላን ያነ ቅድ ከፍ ሲለቃት ፍቅርየ ፈካች የኔ ቁልጭልጭ ስታምሪ

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g 3 місяці тому

      አባቶ በሞተ ባመቱ ነዉ የገዳት የነ

    • @MM-vf6so
      @MM-vf6so 3 місяці тому

      አይ ወድልጂ ​@@user-or7cd1eq6g

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 3 місяці тому

      እንኳን ቀረባት የፍቅር አይገባትም እሱ

    • @teje7615
      @teje7615 3 місяці тому

      ​@@user-or7cd1eq6gእግዚአብሔር በጎደለ ይሙላላት🙏🙏

    • @merdihussen
      @merdihussen 3 місяці тому

      ​@@user-or7cd1eq6gያአላህ ይሄ ደደብ

  • @rimeber669
    @rimeber669 3 місяці тому +14

    ፍቅርየ የኔ ማር ❤❤❤ እኮን ደና መጣሽ ጀግኒት ትለያለሽ ወጣት ፍቅርነቴ❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому +14

    ፍቅር በማርያም የምንልሽን ስሚ ሱሪ አትልበሽ በናትሽ ቀሚስ ልበሽ በፈጠርሽ 😢😢😢😢😢

  • @umufewzan-eu8dd
    @umufewzan-eu8dd 3 місяці тому +24

    አሯ ምን ኋናቹ ነው እደኔ ናፍቅ የላው😢😢❤❤❤

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d 3 місяці тому +9

    እቺ ጩጬ በፍቅረዋ ላብድ ነዉ የኔ ልእልት❤❤❤❤❤❤

  • @fatmhsaad5877
    @fatmhsaad5877 3 місяці тому +33

    የፍቅርየ አለባበስ ይመቸኛል እዴሌሎቹ አትመናቀርም ዩቱብላይ ስመጣ ዴግሞ ቀለልብላነው የምመጣው ዴስተለኛለይ ፍቅርየ ውዴዴዴዴ❤

    • @HossamAhmed-nw4vc
      @HossamAhmed-nw4vc 3 місяці тому +5

      አለባበሷን በጣም ነው እምወድላት ማሪያምን ❤❤❤

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 3 місяці тому +1

      በጣም እኔም በጣም ነዉ እምወድላት❤❤❤

    • @Yenata-l2u
      @Yenata-l2u 3 місяці тому +2

      አትገላለጥም ከምር ስርአት ያለው አለባበስ ነው እምለብሰው ሁሌም 🎉🎉

    • @galanegalane8935
      @galanegalane8935 3 місяці тому +1

      yse

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 3 місяці тому +1

      ቀለልብላከች ❤❤❤❤ኖርማንነዉ ከፍቅርዬጋ

  • @khyriasaleh43
    @khyriasaleh43 3 місяці тому +5

    ሁሉም ነገር ያምርብሻል የኔ ውድ ማሻአላህ ደሰ ይላል በቅርቡ 50 k ደረሳል በዚህ ቢዲይው ይገባሉ የኔ ውዶቸ ❤❤❤❤❤

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina 3 місяці тому +4

    በነገራችላይ አስታወሽኘ😂😂😂ማሙቱናማነበር የስስም ድራማዋ ትቀጥልየሚል👌👍👍👍

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 3 місяці тому +8

    ማሞዬ ስትይዉ እንደት እንደሳኩ 😂 ያነን ድራማ ግን ቀጥሉበት ተመችቶናል

  • @mesitube-fc6qr
    @mesitube-fc6qr 3 місяці тому +6

    ኮሜት ፂፍ አላቅም ግን ዛሬ ፉፉ የዉድ ጥግ ፍቅርየን አስደስታት❤❤❤❤❤

  • @teje7615
    @teje7615 3 місяці тому +21

    ፋፋዬ እና ፍቅርዬ በጣም ናፍቃቹኝ ቶሎቶ ኑልን🌹🌹🌹

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 місяці тому +12

    እግዚአብሔር እንኳንም ማረሽ ፍቅርዬ ሳቂተኛዋ ❤❤❤ ፉአድ ጎበዝ ልጅ ነህ የፍቅር ደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ ሰው ሰላም ደስታ ከፊታችሁ አይጥፋ ሥጦታ መዋደድን ይገልፃል 🛍🛍🌹🌹🌹🌹ያምራል ልብሱ ስጦታ የገዛልሽ

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 3 місяці тому

      የኔ መልካም ስው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 3 місяці тому +7

    ፋፊዬ የፍቅርዬ መልካም ወድም ሰለሆንክ እኔ ራሱ በጣም ነዉ እምወድህ ወድምዬ ፈጣሪ አክሉ ያሰብከዉን ያሳካልህ አተ መልካም ሰዉ ፍቅርዬ የኔ ጪጨ አክለሸ ተዋቢልኝ እድሸ አለሁ ፍቅርን ጅግነነትን ትግሰትን አብሮነትን መተሳሰብን ለቤተሰብ ያላችሁን ፍቅር የተማርሁባችሁ ናችሁ እወዳችሁ አለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e 3 місяці тому +5

    ቀሚሱ ያምራል አታስቀንሽው ፉፉ የምርጦች ምርጥ

  • @khyriasaleh43
    @khyriasaleh43 3 місяці тому +11

    ፉፉ በጣም ነው የምውድህ ❤❤❤❤❤

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 3 місяці тому +14

    ፍቅርን ያላቹ እሥኪ እንያቹ👍

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 3 місяці тому +15

    ፍቅር ፍልቅልቅ አድርጎ ነው እኮ የሰራሽ❤❤❤❤❤

  • @user-iy2up4ue9m
    @user-iy2up4ue9m 3 місяці тому +12

    የኔ ፍልቅልቆች ፍቅርን እደኔ የሚወዳት 👍👍

  • @ObseeQueen
    @ObseeQueen 3 місяці тому +32

    ፍቅረዬን የምትወዱ እስኪ 👍አሳዩን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SalmaRiy
    @SalmaRiy 3 місяці тому +21

    የኔ ወርቅ ❤❤❤11 ስው ብቻ ነው የቀደመኝ 😂 ኮሜንቶች ተርጋጎ እንዳትርግጥኝ😂😂😂

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 3 місяці тому +1

      እኔ ደሞ 400ሰዉ መቸ ነዉ እምቅድመዉ😂😂😂😂

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 3 місяці тому +10

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ስጦታዉ ደግሞ ልዩነዉ በጣም አምሮብሻል

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 3 місяці тому

      ደምርኝ ማሬ

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 3 місяці тому

      @@TamratTube67 ትላንት ደምሬሻለሁ ዉደ

  • @Sulamu-u7g
    @Sulamu-u7g 3 місяці тому +4

    በጣም ተናፍቃችሁ ነበር የኔ ማሮች አትጥፉ ፉፉ ምርጥ ልጅ❤❤❤❤❤

  • @ሀለሐመ
    @ሀለሐመ 3 місяці тому +12

    ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁልኝ ፍቅርን የምትወዱ ቅጩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medinaalimedina
    @medinaalimedina 3 місяці тому +2

    ግዜ እሚባልነገር ጥሩነው ዬማልፍነገር ዬለም ዋናው ጤናነው ፍቅርፉፉዬ ጎዴኘነታችሁ ዴስይላል❤❤❤❤

  • @MonaMona-se4yp
    @MonaMona-se4yp 3 місяці тому +12

    ውዶች ልዩ ናችሁ ፍቅር በርቺ የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @Tig12342
    @Tig12342 3 місяці тому +2

    አብርሃም ተብዬ ድስት አፍ እንካን ቀረ አንቺን የመሰለ ልዕልት አትገቢውም ቆንጆ ከሱ የተሻለ ይሰጥሻል እግዚአብሔር በርቺ

  • @user-zf1rn5ry6o
    @user-zf1rn5ry6o 3 місяці тому +63

    ወላሂ ይቺን የመሠለች ልእልት ያ ጅጆሮ አፍ የሆነ ልጂ ሊያቀልጣት ነበር እኳን አላቀቀሽ ወላሂ ታቂያለሽ ግን ልእልት ነገር እኮነሽ ያ ጅጆሮ አፍ አምሳያውን አግቷል ጂል ጋለሞታ የሆነች የድቃላልጅ የሆነች ምርጥ ሴተኛ አዳሪ አግቷል አቺንም ንጉስ የሆነው ወዳወድ ሸበላ የሆነ ባል ይመጣል ❤❤❤❤

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 3 місяці тому +5

      በጣም 😢

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 3 місяці тому +6

      አምሳያውን አግኝቶል ትክክለሸ😂😂😂

    • @halima7993
      @halima7993 3 місяці тому +3

      በጣም 😂😂😂😂

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 3 місяці тому +13

      ኧረ አላህን ፍሪ ወላሂ እያልሽ አትሳደቢ

    • @user-lw1fc3tl3u
      @user-lw1fc3tl3u 3 місяці тому +1

      Are bikish areqarebshim esh fqer li fekre mni masewutnit kifelich esti negrey rutay eko li feqre bizu negre kifelilchi esh doma zebilish atesadebiy esh

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 3 місяці тому +2

    የኔ ውድ ፍቅር አላህ ጨርሶ ይማርሽ ህመም የሚባል አይንካሽ የኛ የዋህ❤❤❤❤❤አትጥፊብን

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 місяці тому +6

    ፍቅር የኔ ውድ በራስሽ ሙድ ደስ ስትይ የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-cj9nj5lt1f
    @user-cj9nj5lt1f 3 місяці тому +5

    ፍቅርዬ የኔ ንግሥት❤❤❤❤❤ፉፉ የወንድምነት ጥግ❤❤❤❤

  • @MesuShita
    @MesuShita 3 місяці тому +6

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ F❤F❤❤❤❤

  • @user-xw4nw3ky7o
    @user-xw4nw3ky7o 3 місяці тому +2

    ፉፉየ የወድምነት ጥግ ያለህነህ ፍቅርዬ የኔቅመም ይገባሻል❤❤❤❤

  • @user-tr1hk5no3b
    @user-tr1hk5no3b 3 місяці тому +28

    የኔ ውድ ስወድሽ ❤ ስስቴ ምትወዶት👍🌹

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 3 місяці тому +16

    ❤❤❤❤ፍቅርየን ዛሬ በቴሌቢጅን ነው የማያት ❤❤❤❤❤ስለናፈቀችኝ ሰፋ ይበሉና ልያቸው ስልኬም ይረፍ❤❤❤❤❤

  • @user-jk2ym6ye8o
    @user-jk2ym6ye8o 3 місяці тому +10

    የኔ ዉዶች እኮወን በሰለም ማጠቹ በጠም ተነፍቃቹ ነበር F❤F🎉🎉🎉🎉ዛር አንደኛ ነኝ ፍቅርዬን እንደና ምቶዱ ለይክ ፈልጌ ነው

  • @አልሚነኝየማርያምልጅ
    @አልሚነኝየማርያምልጅ 3 місяці тому +8

    የኔ ኮኮብ ፍቅርዬ ሁሉም ያምርብሻል ፉፉ❤❤❤❤

  • @Ajman-qy8nh
    @Ajman-qy8nh 3 місяці тому +15

    ፍቅርየ ስንቴ ይቱብ ገባሁ ናፍቆቶቼ 😥 🅵︎&🅵︎💞😍😍🥰🥰🥰

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 3 місяці тому +1

    የኔ ውቦች ❤❤❤❤❤ የምወዳችሁ ፍቅርዬ ልእልቷ እንኳን ደና መጣችሁ 🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ በጣም ያምራል ቀሚሱ ፉፉዬ ሸጋ ❤❤❤❤ የወንዶች በላይ ስልህ 💪💪☝👌 🌹🌹 የጓደኝነት ጥጋ አንተጋ ነው ያለው አላህ ያሰብከውንሁሉ ያሳካልህ የሴትን ልጅ ያከበረ የተከበረ ነው እና የፍቅርዬ ሳቅና ፈገግታ ስለምታሳየን ከልብ እናመሰግናአለን የኔ ቀበጥ ፍቅርዬ💝💝💝💝❤❤❤💝💝💝 እወድሽ አለሁ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 3 місяці тому +38

    ቪድወው ከተለቀቀ አንድ ሰከን ነው ገና😅😅
    ለማድነቅም እኮ ቪድወው ሲታይላት ነው
    ደግሜ እፅፋለሁ ልስማና ቀነኒሳ ለመሆን ትሬንግ ግድ ነው 🏃🏃🏃🚶

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 3 місяці тому

      😂

    • @teje7615
      @teje7615 3 місяці тому

      😂😂😂

    • @SemiraEthiopian
      @SemiraEthiopian 3 місяці тому

      ብዲዮ ጭረስሽ ያምተይው አስታያየት ለመስጣት ነው ፍቅርዬ ደሞ ጀግና አንባስ ስለሆናች እስወን ከመድነቅ ነው ያምጀምራው

  • @Tigest193
    @Tigest193 3 місяці тому +2

    በርች የኔ ቆንጆ ፉፉ በጣም ምርጥ ወንድም ምርጥ ጓደኛ ስለሆንካት እናመሰግናለን እስከመጨረሻው አብሮነትህ አይለያት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abo7md501
    @Abo7md501 3 місяці тому +24

    የኔ ሱሶችየ መጣቹህልኝ በናፍቆት ልትገሉኝ ነው አ ❤

  • @user-xr5lx4mk1g
    @user-xr5lx4mk1g 3 місяці тому +4

    ሳያቺሁደስ ይለኛል የኔ ጀግና ሴት ከዚህ በላይ ፍክት ድምቅ በይ ከፍ ያድርግሺ ምኛቴ ነው