Ethiopia || ጉዞ ወደ ህንድ ፍቅርና ፋፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @Efrem_Tube
    @Efrem_Tube 4 місяці тому +1054

    የአመቱ ጀግና ሴት እግዝብሄር ትልቅ ደረጃ ያድረስሽ ፍቅር ሳቅታዋ በርቺ።

  • @aschu
    @aschu 4 місяці тому +38

    እስኪ ልግጠምልሽ ለሚቀኑብሽ እንዲህ ልበላቸዉ
    አይንሽ ያምራል ብሎ አይኔን ካደነቀዉ
    ጥርስሽ ያምራል ብሎ ሳቄን ካደነቀዉ
    ድምጽሽ ያምራል ብሎ ድምጼን ካደነቀዉ
    ከዚህ ሁሉ በላይ ልቤን❤ ያየ ሰዉ ነዉ ዉበትን እሚያቀዉ።! በርችልን የኛ ጀግና❤❤

  • @Fereju-w4g
    @Fereju-w4g 4 місяці тому +446

    ጉዞ ወደ50ሺቀር በሻል ካለማንምረዳት በፈጣሪ ርዳታ ብቻና በራስሽ በምታደርጊው ጥረት። አይዞሽ በርች 100kትገቢ አለሽ።

    • @user-pu2on4lh4z
      @user-pu2on4lh4z 4 місяці тому +4

      ሂዊየ የኔ መልካም አበረታቷት የኛም እገዛ ያስፈልጋታን ከፈጣሪ በታች እህታችን አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Meaza-lo4is
      @Meaza-lo4is 4 місяці тому +2

      ዊናዬ ሄሉና ማርክን አምጡልን ፣❤❤፣

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 4 місяці тому

      Esha.ala

    • @seadi143
      @seadi143 4 місяці тому

      በአብሪኮ ታውቃ ከለማንም እረዳት የሚባል ነገር አለዴ😂. ይልቁንስ ትበርታ

    • @user-zf1rn5ry6o
      @user-zf1rn5ry6o 4 місяці тому

      ዊና እና ፍቅር ቢጣመሩ እዴት አባታቸው እደሚያምሩ❤❤❤❤

  • @bWorku
    @bWorku 4 місяці тому +71

    ፍቅርን ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት ነዉ ሁሉ ነገር ሲያምርባት ❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 4 місяці тому +662

    ፍቅር ብቸኛ ጠንካራ ጀግና ሴት ነች የሚል ብቻ እስኪ👍👍 ደምሩኝ ጋይስ👌

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e 4 місяці тому +4

      ብሩኮ።የምር።አበርታቷት።ወድሜ

    • @GantAbaralmu
      @GantAbaralmu 4 місяці тому +1

      በጣም ጀግና ዋው ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤እውነትም ፈቅሪ💋

    • @jebdb
      @jebdb 4 місяці тому +2

      ከዳተኛ ናት የምን ጀግና ጀግና አብረሽ ብቻነው ይቸ አስመሳይ ናት

    • @SeBintBaba
      @SeBintBaba 4 місяці тому

      ​@@AmenatAmenat-n6e ይህ ብሩክ አይዴለም በስምና በፕሮፋይል የሚሸቅል ነው።

    • @menteyochu
      @menteyochu 4 місяці тому +5

      ​@@jebdbየት አየሽ ክፍታፍ

  • @FASIKA-io2ov
    @FASIKA-io2ov 4 місяці тому +46

    ሴት ልጅ ብል አስተዋይ ናት የኔ ጀግና ሴት ካለማንም እርዳታ እዝህ ደርሰሻል ከዚህ በላይ ከፍታን ትያለሽ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር ❤❤❤

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 4 місяці тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +276

    ማነው እዳን ፍቅርዬን ያምቶዱ ብቻ ላይክ 😢😊🎉❤❤❤

  • @mesilovemesiloveyoutube5216
    @mesilovemesiloveyoutube5216 4 місяці тому +37

    ይለያል ይች ጀግና ሴት ብዙ ተሰጥኦ ገና ታመጣለች ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅሽም በርግጥኝነት ግን በቅርቡ በፊም እደምመጭ አልጠራጠርም ጀግናዬ በርች ፍቅርን የምቶዱ ደምሩን እስኪ ላይክ

  • @Bzu632
    @Bzu632 4 місяці тому +154

    የባለፈወን ደራማ ክፍል ሁለት ትልቅቅልን😮👍👍

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 4 місяці тому +2

      Yilaqali

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому +1

      አዎ ክፍል 2 ድራማው ይለቀቅልን እኔም በጉጉት እየጠበኩኝ ነው❤

    • @Bzu632
      @Bzu632 4 місяці тому +1

      @@GenetGenet-vv2zt 😍

    • @Bzu632
      @Bzu632 4 місяці тому

      @@MayimunaKadirm 😍

  • @MBaba-xq5oi
    @MBaba-xq5oi 4 місяці тому +34

    እውነት ፍቅርየ ቃላት አጣሁልሽ. የኔ እንቁ የኔ አስተዋይ ኧረ ምንልበልሽ የኔ አበባ ❤❤❤ ስወድሽ ከልቤ ስናፍቅሽ ካንጀቴ ሁሌም ደስይበል ዘላለም ኑሪልኝ አንችውዷ እህቴ. ❤❤❤❤ ጉዞ ወደፊት እማ እንደዚህ ቶሎቶሎ ልቀቂልን. የኔ ጣፍጭ. ዛሬም ነገም እወድሻለውው ፍቅርየ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤.

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 4 місяці тому +63

    የኔ ንግሰት የዛሪዉ ይለያል ጀግናም አይገልፅልኝም አችን ምን ልሁንልሸ ማርያምን በጣም ነዉ እምወድሸ አችን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነዉ ትልቅ ቦታ ደርሰሸ ያሳየኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VipVip-ro7ce
    @VipVip-ro7ce 4 місяці тому +43

    ጀግና የሚለዉ ቃል እራሱ አይገልፅሽም"እግዚአብሔር"ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ....ፉፉ ምርጥ ሠዉ ፈጣሪ ይባርክህ💙

    • @cequa4067
      @cequa4067 4 місяці тому

      እንዲህ አይነት ቅኔ የሚያስብ ሰው ያብዛልን❤

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 4 місяці тому +174

    የሁሉንም ብሄርብሄረሰቦች ታቅርብልን እምትሉ ላይክ

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 4 місяці тому +8

      አቅም ይጠየቃል እኮ ገና ተማሪ ናት ጀግና ሰለሆነች እጅ አይቀርም አድ ቀን እኛም እያገዝናት ታቀርባለች ዉዴ❤❤❤❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 місяці тому

      ውድ ደምሪኝ❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 місяці тому

      ​@user-xየኔ መልካም ደምሪኝn7ub1mn9k

    • @haymanotMoges-eh2wm
      @haymanotMoges-eh2wm 4 місяці тому

      @@መክያዩቱብ-ፐ2ነ እሺ ውዴ

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 4 місяці тому +38

    ዉበት ሲለካ በፍቅር ነዉ ለካ ጀግና እናት ወልዳለች ❤❤ጀግና ኩሩ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 4 місяці тому +41

    ፍቅር ለየት ያለ ሀሳብ እና ስራ ይዘሽ በመምጣትሽ ጥሩና ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ እኔ የጭፈራና የሙዚቃ አድናቂም ሆነ ሰሚ አይደለሁም ግን እንደሀሳብ በእኛው በሀገር ውስጥ ባሉ ባህሎች ወጎች አለባበሶች ልክ እደዚህ ብሰሩ የበለጠ ሀሪፍ ነው በተረፈ በርች ጠንክሪ ብዙ መስራት የምትችይ ነሽ ደግሞም ትችያለሽ እሽ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому +47

    ፍቅርዬ ቪዲዮ ስሰሩ ረዘም አድርጉልን አይተን አንጠግባቹም እኮ❤❤❤😘😘😘

    • @user-bf9iq2zd4d
      @user-bf9iq2zd4d 4 місяці тому +3

      እኔም ገና ሣልጠግባት እልቅ ይላል😢 ፍቅርየ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanankeder4586
      @hanankeder4586 4 місяці тому +1

      አወ ይርዘም እኔማ ደጋግሜ ነው ማየው

  • @ሀያትአህመድ-ዀ7ሐ
    @ሀያትአህመድ-ዀ7ሐ 4 місяці тому +141

    ክብርሺን ጠባቂ ፈገግታሺ ሠውገዳይ
    ቀብርናል ብለውሺ ወጣሺ ባደባባይ
    እቅልፈ ነሳችው ይሄው ያች ጉዳይ
    እኛም ይዘንሻል በልባችን ውዳይ
    አችም አኩራሺን ጠካራ ሁነሺ
    ለቅሡውን በደሰታ ብቻሺን ቀየርሺ
    ሴትነት ይሄ ነው አች አሰመሰክርሺ 🥀🥀🥀የኔ ስቴብቅሽ ነበር ❤❤❤

  • @TYy-xc7bu
    @TYy-xc7bu 4 місяці тому +78

    ፈቅርየ የሰራቺዉን ብትሰራ ያምርባታል የምትሉ የኔፈልቅልቅ❤❤❤❤🙌🙌

    • @A03Core-uq8tb
      @A03Core-uq8tb 4 місяці тому

      ጎበዝ አንቺ ጠካራ ሴት ነሽ በርቺ የኔ ውድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 місяці тому

      በቅንነት ደምሪኝ ውዴ🎉

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 місяці тому

      ​@A03Core-uq8tbየኔ መልካም ደምሪኝ🎉

    • @TYy-xc7bu
      @TYy-xc7bu 4 місяці тому

      በቃደመርኩሽ ዉዴ❤❤❤❤❤❤​@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 4 місяці тому +207

    ለፍቅር ዉዴታ እና ፍቅር ያላችሁ እስኪ❤❤❤❤🎉

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 4 місяці тому +2

      Aleni❤

    • @MuluTuri
      @MuluTuri 4 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤

    • @FafiyotubeYotubeEthiopia
      @FafiyotubeYotubeEthiopia 4 місяці тому +4

      ሀንየ ደህናነሽ የኔውድ ሥራ እየለመድሽ ነው አብሽሪ የኔእህት ጠክሪ እሽ

    • @sስነኝታስፈኘወ
      @sስነኝታስፈኘወ 4 місяці тому +2

      አለን,,አለን,,,,ከአለህ,,ገር❤❤❤

    • @halima7669
      @halima7669 4 місяці тому +1

      ሀኒቾ እዴትነሽ ዉዴ

  • @user-sb2hx1se7h
    @user-sb2hx1se7h 4 місяці тому +44

    ፍቅርዬ ማርያምን ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤ እህትሽ ነኝ ከትግራይ እወድሻለሁ በርቺ የኔ ውድ❤😊

  • @Zenate-l4y
    @Zenate-l4y 4 місяці тому +49

    ጎበዝ ለየት ያለ ነገር ሰታመጨ እኛም ደሰ ይለናለ የኔዋ በርች ጉዞ50k እናሰገባት ሁለም ወደፋት🎉🎉🎉❤🍫🍫💋💋

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv 4 місяці тому +20

    የኔ ማር ፍቅርዬ ፍልቅልቋ ሁሉንም ትችላለች ሁሉም ያምርባታል የምትሉ ላይክግጩኝ❤❤❤

  • @SaadaSaada-rj1kg
    @SaadaSaada-rj1kg 4 місяці тому +49

    ከቡታጅራ ዩቱበሮች አንደኛ ዋው ፍቅር ጀግና በርች❤❤❤❤

  • @hanankeder4586
    @hanankeder4586 4 місяці тому +20

    ፉዬዬ አላህ ያሰብከውን ያሳካል ፍቅርዬን ደስተኛ አድርገ ከጎኖ ሰለሆክ ክበርልኝ የዛሬውማ ይለያል ለይት ያለሙድ በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 4 місяці тому +69

    ፍቅር የሴቶች በላይ❤

  • @እስማኡልዪቱቡ
    @እስማኡልዪቱቡ 4 місяці тому +44

    ፊቅር 50k እናዛጋባት ያሚቲሉ ኣሳዩኑ❤❤

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 4 місяці тому +95

    ፍቅርየን ፉፉን የምቶዱ👍👌👌👌👌

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z 4 місяці тому +28

    ፍቅርየ የቡታጅራ የሴቶቹ ጀግና ወላ ትለያለሽ ዉዶቸየ አበረታቷት የኛም እገዛ ያስፈልጋታን😢❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 4 місяці тому +85

    ዛሬስ አንዴኛ ነኝ የፍቅር ወዳጆች አድናቂወች የት አላችሁ በላይክ አሴዩኝ ፍቅር የኛ ቅመም የምርም ተሰጦ ከለሺኮ😅😅😂😂 በርቺቺ እኛንም አበረታቱንንን❤❤❤❤

  • @FafiyotubeYotubeEthiopia
    @FafiyotubeYotubeEthiopia 4 місяці тому +27

    የኔ ልዩ ሥወድሽ ወላሂ ሁልጊዜ እዴሣቅሽ ነው የምትኖሪው ግን አትገርማችሁም ያጀመአ ሁልጊዜ እዴሣቀች ነው የምናያት አታለቅሥ አታዝን ሣቋየሚያሥደሥተው ማነው እዴኔ 👍👍👍

    • @MBaba-xq5oi
      @MBaba-xq5oi 4 місяці тому +1

      እኔ በጣም ያስደስተኛል ሁሌም ትሳቅልን የኔቀበጥ

  • @Sariy177
    @Sariy177 4 місяці тому +173

    የፍቅር አድናቂወች 👍👍

  • @Fatheya-b8n
    @Fatheya-b8n 4 місяці тому +27

    ፍቅርዬ መልካም ሴት ሲታይ ለወንድሜ ብትሆን የቤተሰቦቼ ብትሆን ይባላል ባለፈ ሳይቸግርዉ ፉዓድ ስላንቺ ስብእናሽ አዉጥቶ ዠርገፈዉ ፉፉ ❤

  • @zd2543
    @zd2543 4 місяці тому +25

    በጣም ነዉ ዘና ያደረጋችሁኝ አቦ ይመችሽ ያራዳ ልጂ ሁሌም ፈታ ዘና ሳቂልን ፍቅርየየየ ❤❤❤

  • @user-gh7cg2or7z
    @user-gh7cg2or7z 4 місяці тому +38

    ሴትነቴ ምወደው አቺን ሳይነው እኮ❤❤❤❤የኔ ቀብራራ የኔ ቀበጥ የኔ ኩሩ በጣም ነው የምወድሽ❤❤ደሞ ደጋግሜ ማየው ነገርስ😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የመዳምቅመምአሚቲ
    @የመዳምቅመምአሚቲ 4 місяці тому +55

    ወይኔ ይቀጥል የምትሉ በጣም ቆንጆነው በራስሽ ሙድ😂😂😂😂😂😂😂

  • @zd2543
    @zd2543 4 місяці тому +18

    የኔ ንግስት በርቺ የሴት በላይ ቆንጆ ይለያል አጠረብንጂ እና ቶቶሎ ነይልን ፍቅርየየየየየ❤❤❤

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r 4 місяці тому +108

    ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ በርቺ ጉዞ ወደ 50k የምትወዷት ብቻ ደምሩኝ

    • @user-yg8jm1yz3b
      @user-yg8jm1yz3b 4 місяці тому +1

      ❤❤❤ የኔ ጣፋጭ

    • @globalglobal3024
      @globalglobal3024 4 місяці тому

      ❤❤❤

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 3 місяці тому

      ምን ጥያቄ አለው ገና ከመቶ በላይ ትገባለች የኔ ውድ ፍቅር ❤❤❤❤❤😂

  • @ኤችነኝየራዋቀበጥ
    @ኤችነኝየራዋቀበጥ 4 місяці тому +9

    የኔቅመም አትጥፊ ቢዶወ ቶለቶ ልቀቂ መቶሺ እዲገቢ የኔፍልቅልቅ እዳትጨነቂ ለጥላት ጊዜአትሰጭ ዝም በያቸዉእየቀኑነዉ❤❤❤❤የኔአመለወርቅ የኔጀግናሴት እደነሱ ለምነሸ እምታ ገቢ መሰሎአቸዉ ነዉ❤❤❤❤❤❤ኑሪልኝ ለኔ ሰሰቴ

  • @sofi8983
    @sofi8983 4 місяці тому +34

    የኔ ጀግና ሴት ነበረች አላህ አሠብሽበት ያድረስሽ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት ❤❤❤❤❤

  • @saedmohammed8159
    @saedmohammed8159 4 місяці тому +57

    ዛሬ ከፍቶኛል ወላሂ እህቶቾ ዱአ እርጉልኝ ያለሁትኝ ጆርዳን ነው የ5ወር ብርኔ አልሰጡኝም ዛሬም ነገም ጭቅጭቅ ዱአ እርጉልኝ ከሁለት ወር ብሗላ ሀገሬ ገባለሁ ብሬን ሰተውኝ በሰላም እድሄድ ዱአ አርጉልኝ የገሬ ልጆች

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 4 місяці тому +2

      እማአይዞሽ

    • @MmA-pp4cq
      @MmA-pp4cq 4 місяці тому +1

      አብሽር እንሸአለህ ይሰጡሸል አብሽር ያሰው ሀገር ከበድ ነው ሁሉን ኡንኳን በያሰጡሽ እንደ ምንም ብለሽ ወደ ሀገርሽ ምትጀምርበት አክል እንድሰጡሽ ቀስ ብለሽ ለምኛቸው አብሽር እኔ ሰውድ አራብያነው ያለውት ቡዙ ፍተነዎችን አሰልፍለው። ሷብር አድርጊ ቁራአን ቅር ዚክራም አብዥ ዱአ አድርጊ ሁሉም ያልፍል እንሸአለህ

    • @FetiyaNasir-of5dr
      @FetiyaNasir-of5dr 4 місяці тому

      አብሽሪ አላህ ያግዝሽ❤❤❤❤❤

    • @user-pu2on4lh4z
      @user-pu2on4lh4z 4 місяці тому

      አይዞሽ ዉደ😢

    • @erahmatabye7014
      @erahmatabye7014 4 місяці тому

      አብሺሪእህት

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 4 місяці тому +173

    የዛሬዉ ያበደነዉ የኔማሮች እስኪ የተመቸዉ በላይክ----

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 4 місяці тому +16

    የዛሪዉ ይለያል❤❤❤❤❤❤❤ፍልቅልቋ ጉዞ100k

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 4 місяці тому +70

    ላይክ አረጉኝ☹️☹️ፈቅረን ምትወዱ

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 4 місяці тому +12

    ይችን ጨረቃ ልዕልት እስኪ ፍጠኑ ሸር አርጉላት 50k እናስገባት ፍቅር እኮ ማለት የሴቶች በላይ ጀግና አበሳ ናት ❤❤❤❤❤❤እና አፍጥኑት እናሳድጋት 🥰🥰🥰

  • @sarahabashawi5115
    @sarahabashawi5115 4 місяці тому +132

    ትችላለች ምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤️❤🥰

  • @zeyba8086
    @zeyba8086 4 місяці тому +15

    የኔ ጀግና ዉበት ችሎታ ሁሉን አሟልቶ ሰቶሻል ፈጣሪ ይጠቅሽ በርቺ ትልቅ ደረጃ መድረስ ትችያለሽ❤❤❤

  • @teje7615
    @teje7615 4 місяці тому +39

    ፍቅርዬ አለማድቅ ኑፉግነት ነው ❤❤❤

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ

    የኔዉድ እግዚአብሔር ከዚም በላይ ተሰጦሽን ይግለፅልሽ ፡ዉብ ከልበንፁህነት ጋር ተባረኪልኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 4 місяці тому +82

    ዋውውውውውው❤❤ ጎበዝ በርቺልን ጀግና ብዬሻለሁ የፍቅር ደጋፊዎች በላይክ አሳዩኝ

  • @BananaKola
    @BananaKola 4 місяці тому +21

    ፋቅርዬ የሴቶች በላይ ናት እቅፋቶችን አልፋ ለዚ በመብቃትዋ ደስታ ይገባታል

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 4 місяці тому

      በጣምበልቧይዛጎበዝናት

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 4 місяці тому +31

    ፍቅርዬ እቁ ሴት የሴቶች ተምሳሌት ብርቺ ዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 4 місяці тому +15

    የአሏህ የዚች የቲንሽ ልጅ ኮንፊዴስና ጥንካሬነት ይገርማል ፍቅርዬ ውዷ በርችችችችችችች❤❤❤❤

    • @teje7615
      @teje7615 4 місяці тому +2

      በጣም ጎበዝ ናት ፉፉዬ ራሱ ጥሩ ጓደኛነው❤

  • @saraal5250
    @saraal5250 4 місяці тому +49

    ፍቅርዬ በትግርኛ ደግሞ ጨፊርልን ብዙ ትግሬዎች አሉሽ አድናቂ ❤❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому

      ዉድ ደሚሪኝ 5:58

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 4 місяці тому +3

      ምድነው ለሲኦል የምታዘጋጇት ዝፈኝ ጨፍሪ እያላችሁ ልቦና ይስጣችሁ

  • @Igucg
    @Igucg 4 місяці тому +22

    የኔ♥እቁ በርቺልኝ ♥ናተይ❤ ወድሻለሁ 😘የኔ ጠካራ👏 ሁልም በደስታ ኑሪልኝ👏

  • @MeklitTube-vx6hq
    @MeklitTube-vx6hq 4 місяці тому +36

    እኪ የጀግኒት ወዳጆች ልያችሁ❤❤❤❤

  • @حميدكريم-ك6ي
    @حميدكريم-ك6ي 4 місяці тому +7

    የኔ ወድ እግዚአብሔር አምላክ ከትልቅ ነገር ደርሰሽ ለማየት ያብቃን በረችልኝ
    የመዳም ቅመሞች እስኪ አይከፈልበትም 50 ሺ እናስገባት እናበራታታት

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 4 місяці тому +237

    ፍቅር ጀግና ነች እምትሉ👍❤

    • @sofyarased
      @sofyarased 4 місяці тому +1

      ለይክክክክክክ

    • @jebdb
      @jebdb 4 місяці тому +1

      ለምድነው ዝም በላ የትሰቅው

    • @jebdb
      @jebdb 4 місяці тому +1

      የውሸት ሳቅ

    • @jebdb
      @jebdb 4 місяці тому +1

      በምንድነው ጀግና የሆነቸው ከዳተኛ ናት አብረሽ ትተው ሄድች

    • @sofyarased
      @sofyarased 4 місяці тому +7

      @@jebdb እሱነዉ የወሸው ሽመግሌ ሰይልክ ለኩ አለ እሱ ጢቅም ነው ምፈልገው

  • @GantAbaralmu
    @GantAbaralmu 4 місяці тому +22

    ፈቅሪ ላይኩ አንዲ ብቻ ሆነብኝ ደጋግመ እንዳላረግል 😂 በጣም ጀግና ነሽ👍

    • @FasikaZeleke-p4h
      @FasikaZeleke-p4h Місяць тому

      የኔማር ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146 4 місяці тому +87

    የኔ ቅመም ሁሌም በዚህ ሰዓት ትልቃቅልን የምትሉ በሞቴ🙌

  • @Britaasmar123
    @Britaasmar123 4 місяці тому +12

    ለብዙ እህቶቻችን ትምህርት የምትወንልጅናት ❤❤❤

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146 4 місяці тому +37

    የኔ ቀባጥ ሁሉም የምርብሻል አዎ ከዓይን የውጣሽ የኔ ማር የኔ ቅመም ከሻርኛ ከምቃኛ ይጣብቅሽ የኔ ሰቀቃን🥺🥺🥺🥺

  • @GantAbaralmu
    @GantAbaralmu 4 місяці тому +25

    የቴጎዳቹሁ ሰቶች ነቃት ከፈቅሪ ቴማሩ የሴትጀግና 👍👍👍👍👍👍💪

  • @user-gs6nb6el9w
    @user-gs6nb6el9w 4 місяці тому +28

    ፍቅርዬ እኮ ህንድ ትመስላለች በጣም ቆንጆ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed252 4 місяці тому +14

    ፍቅረየ የኔጀግና በርች ጥላቶችሽ ያጠነክሩሻል ብቻ ወደፊት በተረፈ❤❤❤❤❤❤ቀጥይበት

  • @user-ui5cx6ow6p
    @user-ui5cx6ow6p 4 місяці тому +19

    ይለያል የአባዳ ነው ጎበዝ በርቺ የኔ ጠንካራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому +5

    ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ ጣፋጭ እኮነሽ የኔ ልእልት በርቺልን በጣም ነው የምንወድሽ❤😘😘😘

  • @tigistayele3876
    @tigistayele3876 4 місяці тому +25

    ትለያላችሁ በርቱ ማነው እንደእኔ ሳያይ ኮመንት ምያረግ❤❤❤

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 4 місяці тому +31

    የዛሬው የበደነው እስኪ የተመቸው ላይክ ግጩኚ👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @hnanhnan5207
    @hnanhnan5207 4 місяці тому +31

    ቃላት አጣሁልሽ😢የኔ አበባ💚😓

  • @TgTube-dg1pw
    @TgTube-dg1pw 4 місяці тому +24

    እናንተ ፍቅሪን የምቲሳደብ ሰዎች ግን ምንኛ ናቹሁ ከልተመቻቹሁ አይቶ ማለፍ ነው የምን መሞላግጢ ነው ኤጭ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanankeder4586
      @hanankeder4586 4 місяці тому +2

      እኮ ካልፈለጉ መቀጠስ እሷን ግን መሰደብ አይችሉም ደነዝ ሁላ

    • @TgTube-dg1pw
      @TgTube-dg1pw 4 місяці тому +3

      @@hanankeder4586 አዋ በጣም እንጂ እራሳቸው በሳ መንግድ አሪግው ብያሱብት እኮ እደዚህ አያወሩም ነበር እሳ ግን የሄን ሁሉ ችላ ዛሬ እዚህ ላይ ደሪሳለች ፈጣሪ ብቻ አይለያት ሰው ምንም አያረግላትም ለምወዳት እንጂ ለምጠላት አቱኖሪም እሳ በጢራቃ ሁላ ለነገሩ ተዋቸው ፋራ እና ቃራ ልብ ያቃጢላለ አለይ ጋደኛየ ሆሆሆ

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 4 місяці тому

      እኔም እኮ ግራ ገባኝ ለምን እደሚስድባዋት ካልተመቻቸው ቪዲዮ ማለፍ ይችላሉ

    • @TgTube-dg1pw
      @TgTube-dg1pw 4 місяці тому

      @@fekerlove6881 እሱ አደል የግረመኚ

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 4 місяці тому +36

    ወዮ ዛሬ የህንድ ሮማቲክ ነው
    ኩች ኩች ኩች ሄ 😂😂 የመዳም ታክሢዎች ቹቹኬ ሻሩክና &ቃጄል 👌👌👌

  • @tube-x2n
    @tube-x2n 4 місяці тому +12

    ፍቅርዬ እንዴት ደምወድሽ ቡታጀራ ስመጣ አንቺ ማግኘት እፈልጋለሁ ደግሞ ያንድ ሰፈር ልጆች ነነ

    • @KadestiKk
      @KadestiKk Місяць тому

      የት ነዉ እንዴ እምትኖረዉ

  • @user-ml1rx7en8m
    @user-ml1rx7en8m 4 місяці тому +15

    ፍቅር የኔ ቆንጆ በረቸልን ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንች😍😍😍😍😍😍

  • @አበባነኝየዉጫሌዋ
    @አበባነኝየዉጫሌዋ 4 місяці тому +10

    ይመችሽ ፍቅር❤❤❤❤❤ ኮፊደስሽን እወደዋለሁ

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 4 місяці тому +15

    Wow እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ማርች ❤️❤️💙💙💙💙😂😂😂😂 እይ ፉፉ💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 місяці тому +5

    ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላማችሁ ይብዛ ሁላችሁም
    ፍቅር ፍልቅልቅዋ ጀግና ሴት ነሽ በራስሽ ሙድ ከጓደኞችሽ ጋር ደስ በሚል ቦታ ዘና ፈታ እያልሽ ነው ደስ የሚለው ነገር የአንች ደስታ የሚፈልጉ ጓደኞች አሉሽ ለራስሽም እኔ እንድህ ነኝ እያልሽ ውጤት እና አድናቆት ስትሰጭ 👍👌እራሴን በራሴ ካላቆለባበስኩት ማን ያቆለባብስልኛል ይባላል አባባሉ❤❤ አለባበስሽ. ሳቅና ፈገግታሽ 👍ጓደኞችሽ 👍የህንድ ዳንስ 😅😅 ሀሪፍ ነው

    • @teje7615
      @teje7615 4 місяці тому

      አዎ ፈታነው የምታደርገው😂😂

  • @emeliaa612
    @emeliaa612 4 місяці тому +17

    የኔጀግና ዉዷ ፍልቅልቋ ገናአላየሁትም ልየዉና እኮምታለዉ ❤❤❤

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 4 місяці тому +6

    ማርያምን በጣም ጀግና ናቹህ ሁላቹህም ትችላላችሁ ህንደኛ 🥰🥰🥰🥰👌👌👌

  • @elifu1984
    @elifu1984 4 місяці тому +14

    የኔ ሰቂት ስዎድሽ እኮ ባሪች ፍቅርዬ ❤️❤️

  • @cutepink1706
    @cutepink1706 4 місяці тому +17

    የሴት የበላይ ነሽ በርች
    የመዳም ቅመሞች በሰው ሀገር የምትኖሩ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 4 місяці тому +24

    ፍቅር ጀግና በርቺ ጉዞ ወደፊት❤

  • @HananYmer-m2p
    @HananYmer-m2p 4 місяці тому +9

    የኛ ጀግና እንወድሽ አለን ትልቅ ቦታ ላይ እጠብቅሻለን መሆን ትችያለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kunFeyekunTube2
    @kunFeyekunTube2 4 місяці тому +12

    ይመችሽ አቦ🌹🌹

  • @fatumaUmer-de1lf
    @fatumaUmer-de1lf 4 місяці тому +14

    ፍቅር ጎበዝ በርች❤❤❤❤

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 4 місяці тому +15

    በርች ፍቅርዬ አላህ ይገዝሽ

  • @እኔነኝከዛሰፈር
    @እኔነኝከዛሰፈር 4 місяці тому +4

    በብሄር ቤሄረሰቦች ጨፍሩ በተረፈ እወድሻለሁ ፍቅርየ❤❤❤❤

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 4 місяці тому +9

    የኔ ፋልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ 💋💋💋❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 4 місяці тому +17

    የኔዎች ሰወዳቹ❤
    ፍቅርዪ የኛ ድምቀት ለናንተ ሳይ ማርያምን የሰራሁት ሻህይ ደፋሁት ሳላየዉ ወይኔ ጉዴ መዳም ጉድሸ አላየሸ🙆😂😂😂

  • @betelihemtafese2811
    @betelihemtafese2811 4 місяці тому +16

    የአመቱምርጥጀግኖች፡ፉፉዬናፍቅርንበጣምነውውድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i 4 місяці тому +8

    ፍቅር እና ፉፉ መጡ እንኳን ዳህና መጣቹ❤❤❤❤

  • @medinaseid3895
    @medinaseid3895 4 місяці тому +8

    ፍቅርዬ የኔማር በርች ማነው እንዴኔ የሚወዳት😢

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by 4 місяці тому +16

    ዋው ዋው ዋው ስታምሩ ፍቅርየ በርቺ ጀግና ሴትነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 4 місяці тому +6

    ዋዉ ፍቅር ጎበዝ በርች ሴቶች ሆይ ጠንካራ ሁኑ ተሽሎ መገኘት ይቅደም

  • @cequa4067
    @cequa4067 4 місяці тому +14

    ማሽላ ማሽላ በጣም ታምራላችሁ ሁላችሁም❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому +1

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @zzzaa45
      @zzzaa45 4 місяці тому

      ወይኔ ጉዴ ሰው ሁሉ ታሙዋል እንዴ ምኑ ነው ያማራሽ አረ እስኪ አሏህን ፊሪ ከቻልሽ ዝም በይ የአሏህን ስም ቦታ ምራጪለት

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 4 місяці тому +5

    ፍቅርዬ ጀግና በሮች ምርጥ ጓደኞችም አሉሽ 🥰
    የኔ ቆጆ

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 4 місяці тому +14

    ፍቅርዬ ሁሉም ያምርብሻል የኔ ቅመም🤗❤

  • @Tshaye-o9r
    @Tshaye-o9r 4 місяці тому +16

    ዝምብላቹ ማየት ብቻ ሳይሆን ኮመንት ስፂፉ ላይክ ስብስክራይብ አትርሱውዳቺ

    • @teje7615
      @teje7615 4 місяці тому

      ትክክል

  • @Hayu-zq9rb
    @Hayu-zq9rb 4 місяці тому +39

    የምር ጀግና ሴት ነሽ እምትሉ ብቻ❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 місяці тому

      ሐዩ ደምሪኝ❤

  • @user-ro6fh9cb7d
    @user-ro6fh9cb7d 4 місяці тому +7

    ዋው ጎበዝ በርች የኔ ጣፋጪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አለምነኝየልጆችእናት
    @አለምነኝየልጆችእናት 4 місяці тому +14

    አንደኛ ነው የምወዳቹሁ የኔ ፍቅሮች❤❤❤❤