[አስደናቂ] - የሚራመዱ ዛፎች የሚገኙበት | ሀጥያትን የሚያናዝዝ ዋሻ ያለበት አስደናቂ ገዳም | Ethiopia
Вставка
- Опубліковано 13 гру 2024
- [አስደናቂ] - የሚራመዱ ዛፎች የሚገኙበት | ሀጥያትን የሚያናዝዝ ዋሻ ያለበት አስደናቂ ገዳም | Ethiopia @AxumTube
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/Z_Tube
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube
#Ethiopia #AxumTube
በጣም ይገረማል ይህን ያክል ታምራት ያለበትን ቦታ ለማየትና ለመሠማት የአሁኑ ትውልድ ከኔ ጀምሮ ችግረ አለብን የስው ሃገረና ታረክ አድናቂ ከመሆን ልባችን በሃገራችንንና በእምነታችን የምንመካበት ፀናት ይስጠኝ እንዲህ አይነት ቦታዎችንም ለማየት ያብቃን እላለሁ
በጣም አሁንም እያንዳዳችን ሰው መሆን አገረ መውደድ ትውልድን በጥሩ ስነምግባረ ማነፅ ይኖረብናል የሰው ወረቅ አያደምቅ እንደሚባለው እኔኮ ግረም ሚለኝ ችግራችንን በራሳችን መንገድ መፍታታ ያቃተን ለምንድነው?ሃገረን ጥለን መሰደድ ሆነ ስራችን በጣም እናሳፈራለን እኮ
ትክክል አሜን ለማየት ያብቃን
Amen
I am the way the through and the life
@@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ እራስህን ቻል ማንም ምከረኝ ብሎ የጠራህ የለም
እደኔ ላለው ኃጢአተኛ ነው ይህ ገዳም እግዚአብሔር የሰራው የአምላኬ ፍቃድ ቢሆን በዚህ ገዳም ሄጄ ኃጢአቴን መናገር እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ ! አሜን
እናመሰግናለን ስንት የማናዉቃቸዉ አስደናቂ ገዳማት አሉን እኛ መሄድ ባንችል እንኳን እደዚህ ባማረ መልኩ ወደእኛ ስለምታደርሱን እግዚአብሔር ያክብርልን✝️✝️✝️💓
ሕያው ቃል
1ኛ ቆሮንቶስ 1
23፤ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
ውይ እንዴት መታደል ነው እዚህ ቅዱስ ቦታ መርገጥ እመብርሀን አንቺ የልብን እምታውቂ ሁሉን አሳልፈሽ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቂኝ የኔ እናት
በጣምእናመሰግናለን አንደዚህ በተረጋጋ መነፈሰ ሰለገለፅክልን የአመቤታችን የድንግል ማርያም አመላጅነት ከወዳጆቿ ከመላው ሕዘበ ክርሰቲያን ጋር ይሁን አሜን
እውነተኛዋ፣ ቀጥተኛዋ፣ ያልተበረዘች፣ ብሉይን ከሀዲስ አስማምታ የያዘች፣ የቅዱሳን መፍለቂያ፣ በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ማዕበልና ወጀቡ የማያናውጣት ፀኑና ርትዕት ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን፡፡ ለእናንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡
Amen
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሥገን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen
የዚህ ፕሮግራሞች አዘጋጅ ምስጋናየ ይድረስህ ያየኌን በድምፅ ብቻ ከምታስቃኘን ቦታውን በምስልል ብታስደግፈው ምንኛ ደስ ይላል
የቅዱስ አባቴ ዜናማርቆስ ረድኤት በረከት አይለን ለደጁ ያብቃን✝💒😭😭💚💛❤🙏
ከስደትስመለስይህንታምረኛገዳምለማየትእግዛብሔረአምላክእደጁለመድረስአብቃኝየአባታችንቅዱስዜናማርቆስረድኤትናበረከትይደርብን
አሜን፡አሜን፡ አሜን፡
ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ✝️💒💖🤲🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አክሱሞች ለምታቀርቡልን መርሀ ግብር
በጣም እናመሰግናለን አምላኬ ሆይ ይሄን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን😭🤲
እውነት 😍ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው😘 ከስደት መልስ እንደዚህ አይነት ተአምራት ሚደረግበት ቦታ ለመሄድ ያብቃን🙏❤
ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ✝️💒💖🤲🙏
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen!!
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን ለደጃቸው ያብቁን አሜን
አሜን ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ እስበን
የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከት እረድኤት ያሳድርብን እድሜ ለንስሀ ያድለን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
ከስደት መልሶ ደጇን ለመርገጥ ያብቃን
እግዚአብሔር ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን
የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን
ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የአለሙ ገዢ ነች 🙏🙏🙏💚💛❤
አክሱሞች በርቱ 👍👍
አሜን እንደዚህ አይነት ታአምረ እግዚአብሄር ያለበት አገር ዛሬ የሰይጣንና የግብረ ሰዶም መነሃሪያና የዳቢሎስ ልጆች መዝናኛ ሆናለች አቤቱ እግዚአብሄር አምላክ ሆይ አገራችንን አንተ ጠብቅልን ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአባታችን የዜና ማርቆስ በረከት ይደርብን አማላጅነታቸው አይለይን
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን በቦታው ሆደን አንድምባረክ እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን👏
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው!
አቤቱ ከስደት በሰላም ወደሀገራችን ተመልሰን ይህን ቅድስት ስፍራ ለመባረክ ያበቃን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን
አቤቱ አምላኬ ከስደት መልሰህ ለዚህ ለተባረከ ቅዱስ ቦታ በረከት አገኝ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን አሜን።
አቤቱ፣አምላኬ፣ሆይ፣ ከስደት፣መልሰህ፣ለዚህ፣ለተባረከ፣ቅዱስ፣ቦታ፣በረከት፣አገኝ፣ዘንድ፣ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን፣አሜን፣አሜን፣አሜን።
@@jonigebral4785 አሜን አሜን አሜን
አሜን ያብቃን ያደረሠን
@@merhabaassefaw2352 አሜን
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሰም ይሄን የዳቢሎስ ገዳም ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ይነቀል የመንፈስ ቅዱሥ እሣት ያቃጥለው ስመ ዝክሩ ይደምሰስ አሜን
በጣም የሚማርክ ተአምር ነው።
በሃገራችን ውስጥ ሆነን ብዙ የማናቀው ተአምራት አሉ እነርሱን ለማየት ያብቃን።ይህንን መስማት በጣም ደስ ይላል በሀገራችን እንኩራ።
Fetari yitebkih Berta enamesegnalen berketu yiderbn ledegu yabkan
ዲ/ ኃይለማርያም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ላንተ ያደለህን ፀጋና በረከት ለኛም እንዲአድለን ፀልይልን ዘርዐብሩክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እማምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በመሰደድሽ አስቢን አማልጅን ከልጅሽ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን የድንግል ማርያም ልጅ አኔም ውዳቂ ልጅሽን አመቤተ ማርያል ለቅዱሳን ቦታዎች አንድበ
ቃ አኔ ሓጥያተኛ ልጅሽን ኣሳስቢልኝ አምየ አትዮጽያ የጻድቃን ቅዱሳን ማረፍያ አኮ ነሽ አናቴ
አባቴ ዜናማርቆስ ዳግም ለደጅሁ አብቁኝ ዛሬ የደረስኩት በአባቴ አቡነ ዜናማርቆስ ፀበል ባባቴ የገዳሙ ፂም እና ፀበል ነው ለኔ የደረሱ አባቴ ለናንተም ይድረሱላችሁ ከስደት በሇላ ለደጃቸው ሱባኤ ለመያዝ ያብቁን ሁላችንንም
እምዬ ማርያም አንችን የያዘ አያፍርም አዎ ስለአደረግሽልኝ ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረስሽ እመቤቴ ያለአንቺ ባዶ ህይወቴ ባዶ ነው በቤቴም በስራዬም በምሄድበት ሁሉ አትለይኝ !! እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ መከራሽ ቢበዛም ትነሻለሽ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መድሃኒታችን፡እየሱስ ክርስቶስ በሰላም ስደትን በቃችሁ ብሎ በፍቃዱ ይህን ገዳም ለማየት ያብቃን
በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የቅዱስ ኑ በረከት አይለዬን የገዳሙ በረከት ይደርብን
ፈጣሪ የባርክህ ውንድሜ የማናውቀውን እንድናውቅ ሥላደረከን ቃለህይውትን ይሠማልን ተባረክ
የኔ እናት ይህን ሁሉ መካራሽ የደረሰብሽ አዘክሪ ለጻድቃን አይደለም አኮ ለሃጥኣን😢😢😢
ቃለህይወትን ያሰማልን ከናታችን ከድንግል ማርያም በረከት እንዲሁም ከአባታች ከአባ ዜና ማርቆስ ቃልኪዳን ያሳትፈን ።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድማችን ዕድሜ ይስጥልኝ በጸሎትዎ አስቡኝ
የፃዲቁ አባቴ አቡነ ዜና ማርቆስ ረዴታቸው በረከታቸው ቃል ኪዳናቸው ይደርብን አባቴ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
በእንባ ነው የሰማሁት የእናቴን የስደቷን ነገር አሰብኩ😓እጅግ በነብስን የሚያረካ ቃል ኪዳን የተሰጣቸው አባት በረከት እረድኤታቸው በኛ ይሁን ለንስሀ እድሜን አድሎና ስሙ ይክበር ይመስገን
ግሩም ነው ይህ የመሰለ አገር እያለን ተመስገን ወንድሞች ቃለ፡ሂወት ያሰማልን።እኛም የሰማ ነው በልቦናችን ያሳድርብን።ከስደት።መልስ ለደጁ፡ያብቃን🙇🙇🙇
አሜን (3)
አሜን አሜን አሜን🤲👏😭😭😭
በእውነት እድሜ ለንሰሀ ካበቃነኝ ከሰደተት ሰመለሰ እንደነዚህ አይነትገዳሞችን ለማየት አብቃኝ🤲🤲🤲
ኢትዮጵያን የሚጠብቃት የነዚህ በየገዳሙ ያሉ የአባቶች የእናቶች ጸሎት እኮነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
ክብርና ምስጋና እና አምልኮት ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን !!!!
👎🏿👎🏿👎🏿አቤት አቤት በፍጹም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ትርእክት በየዋሽው የሚሰራ አጩናባሪ መናፍስት እግዚአብሄር ስራውን ያፍርስ:: ስለሀጢያት ስለ አለም የሚውቅሰው ምንፈስቅዱስ ሲሆን መዳን በእየሱስ ብቻ ነው መጽሀፍ ቅዱስ ይነበብ::
አረ ኣምልኮ ኣይባልም
አሜን💕🙏💕
@@ዋይዜማሰላም ለምን አይባልም ዉደ አምልኮት ለአብ ለድንግልጅ ካልሆነ ለማን ይሆናል ከይቅርታ ጋር 🙏
@@ethio-code6509be eyesus chrstos sem kezih wta ✝️✝️✝️
እግዚአብሔር ይመስገን የዚህ ቅዱስ ገዳም ገድል እድሰማ ስላረከኝ ስምህ ይባረክ አባ ዜና ማርቆስ ሆይ ገዳምወትን እድረግጥ ፈቃድዊዊወት ይሁን አሜን ሁሌም ያማልዱኛል
አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን!!! የአባታችን ምልጃ በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀሎታቸው በረከታቸው ይደርብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
እመቤቴ ከስደት በጣም ወደ ሀገሬ አስገብታኝ ይሄን ደስ የሚል ሰላም የሚሰጠውን ቦታ ማየት እፈልጋለሁ
በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ስራው እፁብ ድንቅ ነው አምለከ ቅዱስ ዜና ማርቆስ ለደጅ ያብቃን
እባክህ አምላኬ እኔም ከስደት ስመለስ ይሄን ይትባረክ ቦታ እንዳይ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን።
አቤት!!! ተዋህዶ እምነቴ ቢተረክ ቢገለጥ የማያላቅ የቤተ መዛግብት ባለቤት ።ተመስገን ተመስገን
የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ድንቅ ነው።እኛም ወደ ቦታው ሔደን በረከታቸውን ለመቀበል ያብቃን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ድግል ሆይ ስለአምስቱ አዘኖችሽ እለምንሻለሁ ከልጅሽ ከወዴዳጅሽ ምህረትን ለምኝልኝ ጌታ ሆይ ስለናህ ስለቅድስት ማርያም ስለአምስቱ አዘኖ ስትን ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን፣እንደ ምህረትህ ብዛት መተላለፋችን ደምስስልን
የቅዱስ አባቴ ዜናማርቆስ ረድኤት በረከት አይለን ለደጁ ያብቃን ቃሌ ህይወትን ያሰማልን
እኔም ከስግደት ስመለስ እንደዚ አይነት ገዳማትን እንደማይ እግዚአብሔር አምላክ ያብቃኝ
A!a11
በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ
@@tanamedia1 አሜን
@@dawitberhanu7498 አሜን
እሜን:
አቤቱ ጌታ ሆይ፣ብርታትን ሰጥተኸኝ ለዚህ ለተባረከ ቦታ አብቃኝ…
በረከታቸው በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይሁን አሜን አሜን አሜን
የፃዲቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብንና ሳይገባኝ ይህን የበረከት ቦታ አይቼዋለው ከእህት ከወንድሞቼ ጋር በጣም ነፍስን ይማርካል በእውነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንደዚህ ነፍስን የሚያለመልም ዝግጅት ለምታቀርቡልን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ መንግስት ሰማያትን፣ ያውርስልን። የአቡነ ዜና ማርቆስ ረድኤትና በረከት እንደስራችን ሳይሆን እንደተገባላቸው ቃል ኪዳን ይደረግልን። ፍቅራቸው በልዑል እግዚአብሔር ቸርነት በላያችን ላይ ይታተምልን፣ ምልጃቸው አይለየን፣ መሻታችንንና ጉጉታችንን አይተው፣ ቅዱሱ አቡነ ዜና ማርቆስ በምልጃቸው ለደጃቸው ያብቁን። የብፅእት የመቤታችን የቅድስት ድንግል ፍቅር፣ ምልጃና፣በረከት ፣ከሁላችን ጋር ይሁን። ወስብሀት ለእግዚአብሔር።
አሜንንን ቃለህወት ያሰማልን የአባ ታችን ዜና ማርቆስ በረከት አማላጅነት አይለየን አሜንንንን እኛንም ለደጃቸዉ ያብቃን አሜን
እመቤታችን የአምላክ እናት ወደ ጌታ አሳስቢልን!!!በአንች ልመና እና ፀሎት ነው የምንድነው እመ ብዙሀን ወለላይቱ እመቤት ጊዜው ከፍቷል እና እባክሽን ለምኝልን አሜን አሜን አሜን!!@
ቃለሕይወት ያሰማልን የእቤታችን በረከት ይድረሰን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በጆሮ እንደ ስማነው በአይን እንደናይ ያብቃን
ባባቶቻችን ፀሎት ይማረን በረከታቺው ይደርብኝ በፀሎታችው አስቡኝ ደካማ ስለምሆን እህታቺው ሰብለ ማርያም እያላቺው አስብኝ😢😢😭😭😭
ቃለ ሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር እኛንም ከበርከቱ ያሳትፈን. እመብርሀን የኛንም እንባ ታብስልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን የአባቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን
እናመሰግናለን ጥሩ ነው ድንቅ ነገር አለን ታሪክ የማይሸረው።
በረከታቸው በሁላችንም ይደር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
😭😭😭😭😭የእኔ እናት እመቤቴ የጌታዬ እናት ስቃይሽን አስቤ አምርሬ አንባው 😭😭😭እኔ ልጅሽ ደካማ ነኝ ሀጢያተኛም ነኝ እባክሽ ከሀጢያት እንድነጻ አስታርቂኝ ከልጅሽ ድጊቱ አዛኚቱ እናቴ እባክሽ ለደጅሽ አብቂኝ😭😭🙏🙏
ሱባሀንክ ያረቢ ሁሉም ሰው እውን ያለውን ነገር የመከተል መብት አለው ነገር ግን እንደት ፈጣሪ በሴት ልጅ ማህፀን ይወጣል ተብሎ ያስባል በማሀፀን የወጣ እትብቶ ተቆርጦ ምናምን ከዛ ያድጋል ይበላል ይጠጣል ጌታ ፈጣሪ ደግሞ ከዚህ ነገር የተጥራ ነው ጥራት ይገባው ። አልሀምዱሊላህ አለ ኒእምቱል ኢስላም ኢሳ እየሱስክ ክርስቶስ የመሬም አለይሂ ሰላም ልጅ የተከበረ የአላህ ነብይ እንጅ አምላክ አይደለም። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ሙስሊም ነው ነገር ግን ከተወለዱ በዋላ ከተወሰኑ ቀኖች በሇላ ትጠመቃላችሁ አንድ ሰው አልተጠመቀ ግን ቢሞት እንኳን ከክርስትና ቀብር አይቀበርም ሱበሀን አላህ የሰው ልጅ ሲወለድ ተዋሂዶ ነው ብላችሁ ካመናችሁ መጠመቅ ምን አስፈለገ??? ሰው ወይ ልብ በል ኢሳ አለይ ሰላም የአላህ ባሪያ ና ነብይ ከተአምራቱም አንዱ ያለ አባት የተወለደ የአላህ ታአምር እንጅ ጌታ አይደለም ጌታ አይደለም ጌታችን አንድ አሏህ ነው ሰው ሆይ ልብ በል!! ዱኒያ ጠፊ ነች አስተወል
@@elhemseid5049 ሲጀመር ምን አገባክ ወይም ምን አገባሽ ሲቀጥል ደግሞ የሰው ቤት ምን ያርመጠምጥሻል ሄደሽ የእራስሽን ቤት አሙቂ የእኔን ለእኔ ተይልኝ በስማም እናንተ ሙስሊሞች ግን ለሰላም ያርግላቹ እንዳለ ኦርቶዶክስ ቤት እየገባቹ የምትሳደቡ እናንተ ናቹ ለምን የእራሳቹን አትኖሩም እኛ ወደ እናንተ አንመጣም ለምን ትመጡብናላቹ
ለመየት የብቃን መዳኒአለም
ምን አለ አህዛቦች ከሰው ቤት ባገቡ አላህ ማን ነው? 1 እግር ባንድ ጎኑ ሁለት እጅ ያለውን ጣኦትሽን ግራች ግዠለት(ግዛለት ዝርክርክ
@@elhemseid5049
ሰገጤ ምን አገባሽ
አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ ረድኤት በረከት ምልጃቸው ይደርብን ለደጃቸውም ያብቁን
ፈጣሪ ለእኛም ከአባታችን አባ ማርቆስ በረከት ፈጣሪ ያሳድርልን ስለ አምላከ እናት ብለው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንማችን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም ክርስቶስ በቤቱ ያፅናህ
አቤቱ መሀረነ ክርስቶስ የምንሰራውና የምንናገረውን አናውቅምና አባሆይ ይቅር በለን
የቅዱስ አባቴ ዜናማርቆስ ረድኤት አይለየን ለደጁ ያብቃን
አሜን ቃለ ህይወት. ያስማልን በጣም ድስ ይላል ቃሉ ነብስን ያለመልማል በርቱ!!
ተራኪ ወንድማችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማህ እመቤታችን ከስደቷ ረድኤት በከት ታሳትፈን አሜን።ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን የአባታችንዜናማርቆስረድኤት በረከት ይደርብን አሜን።
የምታደርሱን መረጃ በጣም ደስ የሚል፡ትምህርት ሰጪ ነውና በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡የኢትዮጵያ አምላክ ትንሣኤዋን ያሳየን ዘንድ ተግተን እንጸልይ ? @N.Y
እኔም ክስድት ተመልሽ ስው ለምርዳት እንድህ አይነት ገዳማት ለማየት በጣም ናፍቆኛልና በስለም ለዝ ክብር ለሁላችን ህዝበ ክርስትያን የብቀን የእመቤቴችን በረክት ረደአት አይለየን አሜን አሜን
እኛ ኦርተደጉሳውያን ለዚህ ሁሉም ቁዱስ ቦታዎች ለማየት የብቃን ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ✝️💒💖🤲🙏
ቃልሂወት ይስማልን አሜን በረክታችው የድረብን አሜን ለድጁ ያብቃን
ወይ እምዬ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የሶ አርጋ ነው የአቆመቻት ይሔ ሑሉ ታምር እያለ ጠላቶች መመኘታቸው የእኛ የሐጤተኛ ጠባቂ ነቸው
ቃለህይወትን ያሰማልን የሚገርመው ነገር የተወለድኩት በዚያው አካባቢ ነው፡ክርስትናም የተነሳሁት በዚያዉ ገዳም ነዉ።ግን ይህን ሁሉ ተአምር አላውቅም ነበር፡እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን።
ተባረኩ አክሱም ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ደይ ዜና መርቆስ የአያቴ አገር ነውእግዚአ ብሄር በረከታ ቸው ን የሳድር በን
አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን አቤቱ በቸርነትህ ለዝህ ባታ አብቃን
አሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
የናታችን የድንግል ማርያም ርድኤት በረከትዋ ይደርብን አሜን፫ ወላዴተ አምላክ በሰላም ከስደት መልሳችን የስዋን ረድኤት የቅዱሳኑን በረከት ታካፍለኝ አሜን አሜን አሜን
በእወንት እመቤቴ በገብፅ በርሀ ሰትንክራትች ያጋጥምሽን ገፍና መክራ ክለጀሽ አሳሰብሽ ለእናት ሀገራችን ሰላሞን አሰወርገለን አሜን በእወንት እኛም ክሰደት መልሰ ክገዳሚ ሔደን የብርክቱ ተካፋይ እንደንሆን አምላክ ቅዱሳን የርዳን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን ቃለህወይት ያሰማል አሜን የአባታችን በረከት ይደሪብን አሜን እኛንም ለደጅሁ ያብቃን አሜን
ቃለሂወትን ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስ አሜን አሜን አሜን
እግዚኣብሄር ይመስገን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኣባቶቻችን በረከት የእመቤታችን የቅድስተ ቅድሳን ድንግል ማርያም ምልጃ ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይኹን ኣሜን ለወንድሞቻችን የኣገልግሎት ዘመናቹ ይጨመርላቹ ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
አባታችን አቤቱ ፀሎት ልመናዊት ይደርብኝ ይሀንን ለእኔ ለሐጣተኟዋ ነው አቤቱ ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ
Amen haleluya haleluya haleluya
እግዚአብሔር ይምሥን የቅዱሣን አባቶቻችን በረከት ለህዝብከረሥታን ሁሉ ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የእመቤታችን በረከት እና ምልጃ አይለየን
እሚገርም ታሪካዊ ቦታ ነው ደጃቸውን ለመርገጥ ያብቃን አሜን(3)
የእምዬ የቅድስት ድንግል ማርያም የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ክብር ና ምስገና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
አሜንአሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ይገርማል እዛው ሆኜ እስካሁን አላየሁትም 😥😥
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕወት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን
በጣም ይገርማል ይህን ስፍራ ማየት ቢቻል እንዴት መታደል ነው
እግዝኣብሄር ኣምላክ ለዚህ ገዳማት ለመሄድ በረከት ለመካፈል ያብቃን እንደኔ ስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ኣገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
በጣም የሚያስገርም ቦታ ነው ለበረከቱ ያብቃን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ተባረኩ
እመቢታችን ሆይ እኔን ባሪያሽን ልቦና አሳርፊ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን ለእኛም የቅዱሳን በረከታቹሁ ይድርብን
ከስደት መልስ እግዚአብሔር አምላኬ ለዚህ ለተቀደስ ቦታ አብቃኝ ድንግል እናቴ ምልጃሺ አይለየኝ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አለም እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን