[ያልሰሙ ጠፍተዋል] - ሰይጣንን በአካል ይዘው ስውሩን እቅድ አናዘዙት። አባ ጳውሊ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 169

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭ለሀጢያታችንም አሳልፈህ አትስጠን😭😭ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ያባታችን አባ ጳውሊ በረከቱ አይለየን🙏🙏

  • @YordanosMoges-i2u
    @YordanosMoges-i2u 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AselefechLemma
    @AselefechLemma 9 місяців тому +1

    አሜን❤

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do 10 місяців тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 3 роки тому +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ማረን ይቅርም በለኝ በለን የቅዱስ አባ ጳውሊ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 3 роки тому +29

    የአባታችን የአባ ጳውሊ ረድኤት በረከት ይደርብን አምላከ ቅዱሳን የውስጠኛውን አይናችንን ያብራልን🙏✝️

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 3 роки тому +48

    እግዝዮ😭😭😭😭😭😭ወይጭቀት።እግዚአብሔር ሆይ ሰደተኞች አስበን።ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያችን ጠብቅልን😭😭😭😭😭

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😱 ይሄን ምስኪን ህዝቦች እና ሀገራችን ከሰይጣኖች ታደግልን አቤቱ እርዳን 😭😭 ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ

  • @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ

    አቤቱ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃን

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ 3 роки тому +8

    በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 3 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ጳውሊ አንቱ ተብለው ባለመነበቡ ቢሰማኝም ለንባብ እድመች ነው ብዬ አሰብኩ በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @fraolbirhanu1974
    @fraolbirhanu1974 3 роки тому +6

    አሜን የአባ ጳዉል በረከቱ እና ጸሎት ይደርብን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 роки тому +3

    አሜን ግታ እግዚአብሔር አንተ ጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @belaynshemegesha1482
    @belaynshemegesha1482 3 роки тому +45

    እግዚአብሄር አምላክ ሆይ እባክህ ማርን ይቅር በለን አምላኬ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንዴምህርትህ ማርን

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 3 роки тому

      Amennn(፫)

    • @matikirkos717
      @matikirkos717 3 роки тому

      እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ምህረት ማረን ይቅርም በለን ልኡል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 роки тому +24

    ጌታ መሐሪነውና። እሱ ይማረን

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 3 роки тому +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ ምህርትህን አውርድልን

  • @tgsttariku6391
    @tgsttariku6391 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከሰይጣን ተንኮል እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን ለንስሃ ሞት ያብቃን

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 роки тому +11

    አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን ማረን
    ይቅር በለን አምላካችን🤲 😭😭

  • @alemakele6048
    @alemakele6048 3 роки тому +9

    አምላኬ እዬሱስ ክርስቶስ ያውቀት በስህተት የሰራሁትን ሀጤያት ይቅር በለኝ ጠብቀኝ አሜን

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን እናመሰግናለን

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 3 роки тому +12

    እግዚአብሔር ከዲያቢሎስ መንፈስ ይሰውረን

  • @ggrr6492
    @ggrr6492 3 роки тому +6

    ፈጣሪየ ሆይ ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር በለን

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 3 роки тому +4

    የአባታችን በረከት አይለየን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜንአሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 3 роки тому +1

    Amen

  • @seblemamo702
    @seblemamo702 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባ ጳውሊ በረከት ይደርብን

  • @alemmekanent880
    @alemmekanent880 3 роки тому +11

    እግዚአብሔረ ሆይ ልቦነየን መልስ

  • @samrisis9877
    @samrisis9877 3 роки тому +13

    የድንግል ማሪያም ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bdbd114
    @bdbd114 3 роки тому +1

    አባ ፓውሊ በረከታቸው በመእመናል ላይ ፀንቶ ይደርብን።ለዘላልም አሜን አሜን አሜን።

  • @galmdreyoutube2584
    @galmdreyoutube2584 3 роки тому +1

    አቤቱ ንፁህ ህልናን ፍጠርልኝ

  • @abulahab4875
    @abulahab4875 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro Рік тому

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እሄንን ቅዱስ አባት ስለሰጠኸን ክብር ምስጋና ይድረስኸ። አምላኬ ቅዱስ እግዚአብሔር ይቅር በለን ስለቅድስት ማርያም ስትል ማረንማረን ማረን ይቅር በለን።

  • @hana967
    @hana967 3 роки тому +1

    የቅዱስ አባታችን አባ ጻውሊ በረከት ምልጃቸው ይደረብን አሜን ፫

  • @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የአባጳውሌ በረከት ይደርብን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 роки тому

    አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 роки тому +16

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አሜን ፫😢😢😢 ኦ😢👈

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by 3 роки тому +1

    አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን። እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 роки тому +1

    አቤቱ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁንብን 😭😭😭😭😭

  • @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 3 роки тому +6

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ይፃፍልን የዲያብሎሥ ስራ ከምድረ ያጥፋልን እግዚአብሔር አምላካችን ማረን ይቅር በለን 💚💛❤️

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw6953 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ቃለህይወት ያሰማልን ውድ ወኔድማችን እግዚአብሔር በእጀድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን ያባታችንን የቅዱስ ጻውሊን ቅዱስ ምክር በልቦናችን ያሳድርብን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ከሀጢያት ከእርኩሰት ሰራችን በንፁህ ልብ ተተፅተን ወደ እሱ እንድንመለስ በክፉ በስራችን ያጣነውን የእግዚአብሔር ልጅነትን ዳግም እንድናገኝ አምላካችን እግዚአብሔር የሚፀፀት ልቦናን ያዶለንበቀሪው ዘመናችን የእግዚአብሔር ትዛዝና ህጉን ጠብቀን እንድንኖር እግዚአብሔር ቸሩ አምላካችን ይርዳን መገዳችንን ወደእውነት መንገድ ይምራን ከእውነተኛይቱ መንገድ አይለየን

  • @likeaila1727
    @likeaila1727 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይዎት ያሰማልን💚💛❤🙏

  • @እግዚአብሔርሆይታሪኬንቀይ

    ተሣየሽን ያሣየን እምየ ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር

  • @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @makdasmalatmeme9359
    @makdasmalatmeme9359 3 роки тому +1

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን

  • @henokamanuel1424
    @henokamanuel1424 3 роки тому

    ኣሜን (((3))) ቃል ህይወት የስመዕልና 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒🍀🍀♥♥💒💒💒💒💒👏👏👏

  • @ሃናጓልሽረጽብቕቲነዲኣ

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @zenbz2929
    @zenbz2929 3 роки тому +1

    አሜንአሜንአሜን,,አቤቱ ማረን አቤቱይቅር,በለን

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እፕሜን አሜን

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do Рік тому

    አምላኬ ልቦናየን አብራ❤❤❤

  • @umpuae3155
    @umpuae3155 3 роки тому +2

    ኣሚን ቃለሒወት ያሠማልን እድሚና ጤና የሥጥልኝ ኣሚን።።

  • @aklile7691
    @aklile7691 3 роки тому

    ታራኪው እርስዎ ፀጋ የተሞላ ድምፅ ነው ያለዎት። እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክዎት።

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትንያሰማልን

  • @Nazrawitube66
    @Nazrawitube66 3 роки тому +2

    ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጋጭ የፈጠራ ታሪክ ነው። ወደ እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ተመለሱ

  • @birukdereje8547
    @birukdereje8547 3 роки тому +1

    ይመስገን

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube6580 3 роки тому +1

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @kiroshiluf2396
    @kiroshiluf2396 3 роки тому +2

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እሱ ልኡል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን ይቅረም ይበለን ለዘለአለሙ አሜን 💚💛❤️ለሀገራችን ኢትዮጵያ ምህረትን ይላክልን

  • @mehretberaki9181
    @mehretberaki9181 3 роки тому

    Amen Amen Amen kalehiwt yasemalen

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 3 роки тому +1

    Amen kalehiwot yasemal libonachin wedehigu yimelisiln Amen

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 роки тому

    Amen Amen Amen kale heywet yasemalin wendemachin yaba Paweli erdetena berketachwe ayeleyene Amen Amen

  • @tedroskidane5249
    @tedroskidane5249 3 роки тому +8

    Aba Pauli betam mewedachew nachew

  • @futfuf7717
    @futfuf7717 3 роки тому +1

    በርቱልኝ እናንተ የተመረጣችሁ ሰይጣን ስራውን እንደእናንተ አይነት ላይ ያበዛል ስላሴ ይጠብቁአቹ 🙏

  • @masaratgirmaa8910
    @masaratgirmaa8910 3 роки тому +1

    Amen amen ame kale hiwotin yasemalen😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪⛪

  • @addisatnafu4569
    @addisatnafu4569 3 роки тому +1

    አቤቱ ይቅር በለኝ ! ግሩም የማንቂያ ትምህርት ነው። ጥበቡን ያብዛላችሁ፣ መንግስተ ሰማይን ያውርሳችሁ !

  • @ethiolovekiya4015
    @ethiolovekiya4015 3 роки тому +1

    Abetu geta hoyi anite adinane fawosen ke hasteti hulu sawuren 😭😭😭🙏🙏

  • @TK-rq4cm
    @TK-rq4cm 3 роки тому +6

    +ሰላም+

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 3 роки тому +1

    Egziyabhre yemesgn memhrachen amen amen amen

  • @abel3704
    @abel3704 3 роки тому +1

    Amen amen amen

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Рік тому

    ትምህርቱን ወድጄዋለሁ ከገድላትና ድርሳናት በጣም ጥሩ ትምህርት እና ከመፀሀፍ ቅዱስም ብዙም የማይጋጭ ነው፣ ነገርግን በዳንስ ቤት ሰለተቀሰፉት ሰዎች ጥያቄ አለኝ፣ ጌታ በዚህ በምህረት ዘመን ሌላውን ትምህርት ሖኖ እንዲመልስ አያረግም። እነሱም ኖረው የንሳሀ ህይወት እዲኖራቸው የፈጣሪ ፍቃድ ነው። ይሄ መቅሰፍት ከክርስቶስ ልደት በፊት ቢሆን ትክክል ይሆን ነበር፣ በዚህህ የምህረት ዘመን ግን ሌሎችን ለማስተማር መፀሀፍትና መንፈስ ቅዱስ እንዲሁም የወንጌል አርበኞች አሉላቸው እንጂ ሌሎችን በመቅሰፍ። ሌሎች እዲድኑ ፈጣሪ አያረግም። አንድ ኢየሱስ ስለሁሉ ሞትዋል። ጢቂቶች ስለብዙዎች ይወገዱ የሚል ስብከት የሶሻሊዝም ትምህርት ነው።

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 3 роки тому +7

    ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ፍጥረቶች ሁሉ ሰላም ነው ፈጣንና እመብርሃን እንለምን በርቱ ተበራቱ ግዜው ከባድ ነው የሚከብደን ክፉ ስራችን ስለበዛ ነው ስለዚህም አሁን ይቅር በለን ማረን እንበለው አምላካችን😭🙏

  • @emebetdeme7359
    @emebetdeme7359 3 роки тому +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @josijakochannel2649
    @josijakochannel2649 3 роки тому +2

    Emenete mariam ke kikfu nevger kene lijua titebken Amen.

  • @እሙእድ
    @እሙእድ 3 роки тому

    የድንግል ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን ማረን ሰለ ናትህ ስትል ማረን ይቅር በለን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን 😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    አቤቱ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን መንግስተሰማያት ቀርባለችና ንስሀ እንግባ
    እግዚአብሔር ደጉ ንጉስ ቴዎድሮስን ያምጣልን
    የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን
    ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የአለሙ ገዢ ነች

    • @tagitadesse8154
      @tagitadesse8154 3 роки тому

      እውነት ነው 💚💛❤️

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 3 роки тому

      🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👈

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 3 роки тому

      @@helenhaftom1525 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 3 роки тому

      @@tagitadesse8154 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @yosefabrha7351
      @yosefabrha7351 3 роки тому +1

      ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ የእመቤታችን የድንግል ማርያም የአስራት ሃገር ናት
      እግዚአብሔር አምላካችን እንደቸርነቱ ስለ ድንግል ማርያም ምሕረቱን ይቅርታውን ይላክልን አሜን

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube6580 3 роки тому +1

    አአሜንአሜንአሜን

  • @gshgnf7880
    @gshgnf7880 3 роки тому

    አቤቱ ነፍስን በስማይ አደራ በመጣህ ጌዜ አሰበኝ ማሀሪ ነህና

  • @seniytmekonnen1906
    @seniytmekonnen1906 3 роки тому

    Kale hiywot yasemalin amen!!!

  • @mihretukiros4556
    @mihretukiros4556 3 роки тому +1

    Amem

  • @ቲጂየድንግልልጅ-ፈ2ኀ

    Amen amen amen kel hewt yasmelan

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 роки тому +1

    ቸር አምላክ ሆይ ማረን ልጆችክን ከበደላችን መልሰን 😭😭😭 አቤቱ ልቦና ስጠን ጌታችን ከቅፍህ አታውጣን አሜን

    • @haregewoinbelayneh8467
      @haregewoinbelayneh8467 2 роки тому

      የቅዱስ አባተችን የአባ ጳውሊ አምላክ በረከታቸውን ያድለን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🔔💚💛🧡

  • @hagerasrat1617
    @hagerasrat1617 3 роки тому +2

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @tigistifiiqade931
    @tigistifiiqade931 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲

  • @samarhome8313
    @samarhome8313 3 роки тому +1

    AmenAmenAmen👐👐👐👐👐👐😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭☝

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 роки тому +1

    Betame yasehazenale egezabehere yetebeken🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nahomgetu1069
    @nahomgetu1069 3 роки тому

    የቅድስት ድንግል ልጅ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ማረን

    • @abdelajemal3366
      @abdelajemal3366 3 роки тому

      ክክክክክክክክክክክክክ የሰው ልጅ ነው የምታመልኪው ክክክክክክ አታስቂኝ

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph 5 місяців тому

    Amen Amen Amen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dtyfty1694
    @dtyfty1694 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ከእርኩስ ፈንፈስ ይሰውረን።

  • @alemasfaw1829
    @alemasfaw1829 3 роки тому

    Kale heywet yasemalen memehrachem

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 3 роки тому +1

    E/R Yemsgen 🙏🏾

  • @tirualembrehanu6180
    @tirualembrehanu6180 3 роки тому +1

    amen

  • @messytegegnetube9197
    @messytegegnetube9197 3 роки тому +1

    dese yelale egzabeher yebarekeh wendeme

  • @giftgift7210
    @giftgift7210 3 роки тому

    Kale hiwet yasemaln

  • @meazayehualashet3004
    @meazayehualashet3004 3 роки тому

    Amennnn

  • @bysasahu
    @bysasahu 3 роки тому +1

    ዮሐንስ 8፥44
    እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።

  • @kidistambachew9852
    @kidistambachew9852 3 роки тому +1

    Kale hiywotn yasemaln

  • @hiwetbekel8069
    @hiwetbekel8069 2 роки тому

    በርቱ ህዝቡን አድኑ

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 3 роки тому +1

    10xxx wendim BESEM AB bileh megemrih tiru arge Egzabher yibarki

  • @selamshikor9012
    @selamshikor9012 3 роки тому +1

    Weyne amlake diresilign 😭😭💔💔💔💔🙈🙈🙈🙈

  • @abdelajemal3366
    @abdelajemal3366 3 роки тому

    ዩሀንስ ወንጌል ምእራፍ 7 ቁጥር 32-34 ያለውን አንብቡት

  • @enrichingandthenyou2934
    @enrichingandthenyou2934 3 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭