ንጉሠ ነገሥት ቴዎድሮስ - ለኢትዮጵያ መንግሥት የላከው የስንብት ደብዳቤ | የኢትዮጵያ መንግሥት እና መላ መዋቅሩ በእግዚአብሔር ፊት መሰናበቱን ስለ መግለፅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 127

  • @FasikaFasika-z8f
    @FasikaFasika-z8f 22 години тому

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረትህ ጠብቅልን ለንስሀም አብቃን

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 3 місяці тому +32

    አቤቱ ቸሩ መድሃኒ አለም ሆይ ደገኛውን ንጉስ ሳልሳዊ ቴዎድሮስን በቶሎ መንበረ ስልጣኑን አስረክብልን የአህዛብ መሪ አስመርሮናል ባሮችህ ልጆችህ ተጨንቀናል አ ባታችን ቶሎ ኑልን 💚💛❤️🤲🤲🤲

    • @AlemayehuGirma-m3h
      @AlemayehuGirma-m3h 2 місяці тому

      Tewodros is Abiy Ahmed Ali whether you believe or not.

  • @GobezieMarew
    @GobezieMarew 9 годин тому

    በዚህ ዘመን ብዙ ክፉችን ተመልክቻለሁ እግዚያብሔር አይምረም አይራራም ጨካኝ ነው ከተቆጣ አይመለሥም--- ወዘተ እያሉ ያምላክን ቼርነት የሚያሥክዱ ሰዎችን ማዬት አሣዘኑኝ።

  • @MamitAlemu
    @MamitAlemu День тому

    አባታችን ቶሎ ኑልን እግዚአብሔር መከራውን አሳጥሮ ትንሣኤውን እንዲያቀርብልን ለምኑልን ተጨንቀናልናል ግራ ተጋብተናል እግዚአብሔር ሆይይይ! የመረጥካቸው የቀባሃቸው እውነተኛ አገልጋዮችህን አፍጥነህ አምጣልን መከራውን በቃቹ በለን እመ ብርሃን እርስት ሐገርሽ ኢትዮጵያን ታደጊያት እምዬ ድረሽልን😭😭😭😭
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @melketsadikkhan2224
    @melketsadikkhan2224 2 місяці тому +5

    በዚህ መልእክት ላይ ከመልእክቱ በተጨማሪ ምንም ያልተጨመረበት ንፁህ ለዛ ያለው አነባበብ እንደ መዝሙር ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብም ። ቢያንስ ለሶስት ዓመታት ድግግሞሽ ስሰማው ሁሌም አዲስ ነው ።🙏❤❤❤❤❤❤

  • @NetsiNetsisho
    @NetsiNetsisho 2 дні тому +1

    አቤቱ ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን ከሚጠፉት አታድርገን የንስሀ እድሜ ስጠን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aregawondimneh9487
    @aregawondimneh9487 6 днів тому

    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደእኛ በደል ሳይሆን እንደቸርነትህ አድነን????

  • @FikiryeGebru
    @FikiryeGebru 23 години тому

    እዘለአብሄር ቸር ነው በቃይለናል

  • @YitebarekKinde
    @YitebarekKinde Місяць тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከመልካሙ ዘመን አድርሠኝ

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 3 місяці тому +5

    ንስሀ ከገባን ህጉን ከጠበቀን እግዚአብሄር ፌቱን ይመልስልናል በቶሎም ሀገራችን ከገባችበት ጥፋት ትድናለች ሰላምም ትሆናለች ለንስሀ ያብቃን

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 16 днів тому

    በእውነት በጆራችን የሠማነው ቃል ሁሉ እየተፈጸመ እያየነው ነው አምላኬ ሖይ እሔንን ክፍ ዘመን አሳጥርልን ደጉን ዘመን አቅርብልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 3 місяці тому +9

    አንድም ሶስትም የሆኑት ሥሉሴዎች ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና እርስተ እመጓል ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @SerkalemMokkonen
    @SerkalemMokkonen Місяць тому +1

    አምላኬ ሆይ አባክህን የሰላሙን ንጉሥ መገለጫውን አቅርብል አሜን

  • @Samri-Habshawit
    @Samri-Habshawit 3 місяці тому +8

    አምላኬ ሆይ የሀገራችንን መከራዋን አሳጥርልን ህዝብህን እኛን ለንሰሀ ሀገራችንን ለትንሳኤዋ አድርሰን ።የሀገራችንን ትንሳኤዋን ያሳየን ምህረቱን ያቅርብልን እናታችን እመቤታችን የጭንቅ አማላጃችን ወላዲተ አምላክ እመ ብርሀን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ከልጇ ከወዳጅዋ ከቸሩ አምላካችን ታስታርቀን ታማልደን አሜን

  • @abebamekonnen3436
    @abebamekonnen3436 3 місяці тому +9

    እግዚአብሔር ሕዝብህን አስብ። እግዚአብሔር አምላክ እባክ አባታችን በመተት የተተበዉን ሕዝብን ፈዉሰን።
    ሕዝብህን አድን።

  • @BireenamaBiree-wn7xb
    @BireenamaBiree-wn7xb 3 місяці тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀሎት ያሰቡን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
    ለተችሆች ልቦና ይሲጣችሁ

  • @tayedubale1030
    @tayedubale1030 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን! አንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ አስበን እባክህ ማረን!!!

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 День тому

    ምንም አዲስ ነገር የለም ትንቢታችሁ ንበንግርት ትቀልብስዋል ሰውም ላይ አዚም ትልቅዋል❤❤

  • @EdenAnteneh-fy8ss
    @EdenAnteneh-fy8ss Місяць тому

    አቬት መዳንቴ ፈጣሪችን እየሱስ ክርስቶስ አብ ወልድ መፈስ ቅዱስ ሶስቱ ስላሶች የዘገየህ ቢመስልም የሚቀድምህ የለም ልባችን ደነደነ እንጅ አቤቱ እደቸርነትህ ማረን😢😢😢 የምድሩስ ሃላፊ ነው ከዘላለም ሞት ሰውረን ከሲኦል እሳት😢😢😢

  • @hanamekonen6169
    @hanamekonen6169 3 місяці тому +4

    አሜን አልን ግን ሰለቸን መቼ ነው እረፍታችን

    • @emebetmikru6036
      @emebetmikru6036 3 місяці тому

      የወሬኛ ብዛት አይቆምም አገርን ለማጥፋት መጣሩን አያውቅም

  • @BaszenwTeshale
    @BaszenwTeshale Місяць тому

    አሜን ቶሎና ንጉስ ቴድሮስ ሆይ እንጠብቃለን

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 3 місяці тому +5

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን በሃይማኖታቺን አፅናን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የድንግን ማርያም ልጁ

    • @TilayeMekonnen-y9x
      @TilayeMekonnen-y9x 2 місяці тому

      እስኪ ስለ ዋጀን ስለክርስቶስ ኢየሱስ ጌትነት ስበኩ።

  • @KelemeworkTsegaw
    @KelemeworkTsegaw 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሥልጣነ መንግሥት የምትገኜው ካንተ ነውና እባክህ ሕዝብን አስማምቶ በሰላም እና በፍቅር አንተንም በማሰብ በመፍራትም የሚመራ ፈራሔ እግዚአብሔር ያለው መሪ ስጠን አሜን።

  • @sintayehudiress6823
    @sintayehudiress6823 20 днів тому

    እባካችሁ በወላዲት አምላክ ሰውን በእምነቱ አታወዛግቡት የሌለ ነገር እየለቀቃችሁ

  • @baru4079
    @baru4079 3 місяці тому +5

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ማራናታ ቶሎና ጌታዎ 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 місяці тому

    እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም መዝሙር ዳዊት❤፣22😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemgegziabher7809
    @lemlemgegziabher7809 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @FISSEHABELACHEWEMIRU
    @FISSEHABELACHEWEMIRU 2 місяці тому

    በእግዚአብሔር አንድ ቀን በአለም ስንት እንደሆነ ስለማናውቅ እንቸኩላለን እንጂ,,,

  • @UaeDibaa
    @UaeDibaa 2 місяці тому

    እግዚያቤርኢትዬቢያንይባርክ❤

  • @tensayebecker8290
    @tensayebecker8290 3 місяці тому

    አቤቱ ጌታሆይ እየሱሰ ክርስቶሰ ማረን ይቅር በለን ሕፃናቶችን እንባ ጩኸት ስማ ጌታሆይ ቶሎና

  • @emebetasfaw318
    @emebetasfaw318 2 місяці тому

    አባቶቻችን ሣያልቁብን እባክህ ፈጥነህ ና ንስሐን የሚቀበለን አባት ልናጣ ነው

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 3 місяці тому

    አቤቱ እርዳን አምላካችን አትተዋን 😢🙏

  • @esayasgebremaryam9017
    @esayasgebremaryam9017 7 днів тому

    ይፈፀማል አይቀርም

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 3 місяці тому +2

    ህዝብ ሆይ !! እውነተኛ መልእክት ስለ ኢትዮጵያና ህዝብ ሰለሚደርስበትና !! ስለ እውነተኛው ንጉሥ ቴዎድርስ የአባ አምሃ እየሱስ ስለሆነ እሳቼውን መስማት ብቻ በቂ ነው አእምሮ ላለው ሰው :: ንጉስ ቴዎድሮስን በአካልም ጭምር ስለሚያውቁት :: እናም እውነተኛው ቴዎድሮስ ድምፁንም ገና አላሰማም ንጉሥ ቴዎድሮስ ነኝ ብሎ :: ስለዚህ አትወናበዱ ::

    • @ytyt619
      @ytyt619 2 місяці тому

      aha yawkutal indea

    • @e-l3w
      @e-l3w 2 місяці тому

      ውሸት ነው ንጉስ ቴዎድሮስ እሚባል ነገር አይመጣም ።

  • @FISSEHABELACHEWEMIRU
    @FISSEHABELACHEWEMIRU 2 місяці тому

    በእግዚአብሔር አንድ ቀን በአለም ስንት እንደሆነ ስለማናውቅ እንቸኩላለን እንጂ,,,😮😮😮

  • @e-l3w
    @e-l3w 2 місяці тому

    ንጉስ ቴዎድሮስ እሚባል ነገር የለም መጭው ጊዜ የምፅአት እንጂ የተድላ አደለም

    • @SyAt
      @SyAt Місяць тому

      አለ አየር ስለማይታይ የለም ማለት ነው?

  • @almazemekurya1272
    @almazemekurya1272 3 місяці тому

    አቤቶ ማረን ይቅሪ በለን

  • @AmdeworkYitbarekZerihun
    @AmdeworkYitbarekZerihun 3 місяці тому

    አሜንአሜንአሜንመድሀኒታችንእየሱስክርስቶስማረን

  • @AsnakeWoldetsadik
    @AsnakeWoldetsadik 2 місяці тому

    ይልቅ ጌታ ኢየሱስ ሊመጣ ስለሆነ ንስሓ ግቡ!!

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌷🌷🌷💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @BirhanuWendemu-nr3dq
    @BirhanuWendemu-nr3dq 3 місяці тому

    እኔበዚህቃለእግዚአብሔርተጠቅሜአለሁእግዚአብሔርቃለሕይትያሰማልንአሜን::(ብርሃነ.ሥላሴ)

  • @ቃልኪዳንወለተኪዳን-ተ1ዠ
    @ቃልኪዳንወለተኪዳን-ተ1ዠ 3 місяці тому +1

    ሠለምአባታቺን❤

  • @TesfayTamene-t2e
    @TesfayTamene-t2e 2 місяці тому

    I was listened from old persons however elongated

  • @nakheel121
    @nakheel121 2 місяці тому

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 3 місяці тому +1

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏

  • @TatiKitaw
    @TatiKitaw 3 місяці тому +2

    ኣባታችን አንዳው እውነት ነው በሉን

  • @BaszenwTeshale
    @BaszenwTeshale Місяць тому

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 2 місяці тому

    Amen. Amen. Amen.

  • @melesebesha9576
    @melesebesha9576 3 місяці тому

    Ethiopia hagera Egzhiabhr Ethiopia Yemabatchen ye Asrat hager Tensayashen yakerbaw Amen 🙏

  • @tarikudella2235
    @tarikudella2235 3 місяці тому +2

    በረከቶ ይደርብን አባቴ!!!

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 2 місяці тому

    Amen.🙏🤲Illlllllllllllllllllll🤲Abetu🤲 yikir belen🤲Imbachinin abis ✊️ kekifu kechekagn meri beka belen🤲

  • @getenttadess3182
    @getenttadess3182 3 місяці тому +1

    እኔ እንደኦርቶዶክስነቴ ከወንጌል ውጭ የህልም ምኞት ይመስለኛል

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 2 місяці тому

    Melkam sinibit! Amen. Ilillllllllllllllllll yeseyitan kind bekirb yiseberal bilo siabesren🤲 indate Ilillll anil🤲
    Amen. Amen. Amen.

  • @nahomabiy-dk3cr
    @nahomabiy-dk3cr 3 місяці тому

    Yemimetaw maranata Eyesus enji tewodros ayedelen ende metsahafu.

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 3 місяці тому +1

    🤭🤭🙏🙏🙏🙏ይፍቱኝአባቴ

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r 2 місяці тому

    ✊️😭✊️ 🙏 Amen.

  • @NguseTesfaye
    @NguseTesfaye 3 місяці тому +1

    የ ጠንቋይ ስብስብ

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 3 місяці тому

    Seeing is believing

  • @selamawitchaka8317
    @selamawitchaka8317 3 місяці тому +1

    Eyandandu sew selamawi ena kin kehone lehageru esu tedros new

  • @ephremgizaw1930
    @ephremgizaw1930 3 місяці тому +5

    የአለም ብርሀን እየሶስ ክርስቶስ ነው ኢትዮጵያ አይደለችም። ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ብትል ከቴሌ ግራም እና ከyoutube ውጪ ስልጣን የለም። እትዮጵያን እወዳታለው በክብር ከእስራኤል አትበልጥም ለአባታችን ለቅዱስ አቡነ ተክለ ኀይማኖት እንኳን ደብረ ሌባኖስ እንካን ቃልኪዳን የተቀበሉት ዳግማዊት እየሩሳሌም ተብሎ ነው እና ኤትዮጵያ ገነት ወይም ብርሀን አይደለችም እንደማንኛውም አገር ነች በቃ ። ይብቃን የውሸት ትንቤት ይልቅ ለምድራዌ መንግስት ሳይሆን ለሰማያዌ ህይወት መኖር ነው ። በምድር ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን ፍስሐ እግዜአብሔር አልወደደም ስንክሳሩን ማንበብ ነው። ለማንኛውም ልቦና ይስጣችሁ

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw

    የ mind set ችግር አለባችሁ አስተውሉ ።

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 2 місяці тому

    እንዲያው እባካችሁ ይህን ያልታደለ ህዝብ የተስፋ ዳቦ አታግጡጥቱን።

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 3 місяці тому +1

    አሜን🙏

  • @TigistMolla-r3z
    @TigistMolla-r3z 3 місяці тому +1

    አሜን ለይኩን ለይኩን!!!!!

  • @AsnakeWoldetsadik
    @AsnakeWoldetsadik 2 місяці тому

    ውይ ውይ ውይ-እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ!ጎበዝ ፖለቲከኞች ወይስ የጥልቆች ናችሁ?መጽሐፍቅዱስ አስተምሩ/ተማሩ በእግዚአብሔር አትዘባበቱ!እስክንድር ነው የፃፈው?

  • @BerededAsnakew-q4q
    @BerededAsnakew-q4q 3 місяці тому +3

    ኧረተው ቤተክርክርስቲያን አታሰድቡ

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 3 місяці тому

    ትንቢትም ማለትም ማስጠንቀቅያም ነዉም ከጥፋትም ሚመጣዉም አደጋም እንድትታገልዉትም ነዉም ነቅታችሁም ለዚህም ቀድሞንም ማስጠንቀቅያም ይነገርሀልም ይነገራልም ለህዝብንም ተጠንቅቆም እራስዉም ማታገልም መታገልም ግየዉም ሲደርስም ጥፋትም አምጭዉም ለማስቆም ሚታገልም እንዶኖርም ለማድረግም ነዉም ትንቡትም ማለትም ዙኖም ይባላልም በዚህንም ግዝየም ቀድሞንም ማድረስ ወሪዉም ማለትም ነዉም ትንቢትም ማለትም ተጠንቅቃችሁም ጠብቅዉት አጥፊዉም ገዳይዉም ማለትም ነዉ ቀድሞም ማንገርም ነዉ ትንቢትም በሁልዉም አይነትም መጭዉም ጥንቃቂም አድርጋችሁም ታፈልዉት እንዳትጠቅዉም ማለትም ነዉም ሊላዉም ታጥቃችሁም ጦራችሁም አዘጋጅታዥሁም ጠብቅዉት ማለትም ነዉም ትንቡትም ማለትም ሚደርሰዉም አደጋም ተከላከልዉ እራሳዥሁም አድንዉም በህልም መስሎም ትንቢትም ቀድሞም ጥፋትም ያስረዳል እና ያንም አዉቀህንም ጥፋትም ልትዋጋዉም ልትፀይም ይገባሀልም ማለትም ነዉም ትንቢትም።

  • @Choke05
    @Choke05 2 місяці тому

    Kedada

  • @alemitualem-me6xj
    @alemitualem-me6xj 3 місяці тому +3

    አጭበርባሪዎች አቤት ማታለል ስታውቁበት

  • @mardegnet7272
    @mardegnet7272 3 місяці тому +2

    የጨለማው አበጋዝ ሆይ የት ሆነህ ነው የምትለፈልፈው ። ሕዝቡን ሁሉ የሚወገድ የሚገደል የሚጠፉ ከሆነ ከማን ጋር ነግሰህ ማን ትገዛለህ ጉድ ...........

    • @eyualalemu6789
      @eyualalemu6789 3 місяці тому +4

      እግዚአብሄር በባህርዩ ከ አንድ እውነተኛ ጋር እንጂ ከነብሰ ገዳይ ጋር እና ከአስመሳይ ክርስቲያን ጋር ህብረት የለውም በዘልማድ አትራመድ እምነት ከመስማት ነው , ይመስለኛል የአህዛብ ኑሮ ተመችቶካል እኛ ደግሞ አልተመቸንም

    • @MarryKasa
      @MarryKasa 3 місяці тому +3

      የትስ ቢሆኑ ምን ይመለከትሀል ? የዳቢሎስ ፈረስ ያሳዝናል የእግዚአብሔር የተቀደሰው መንፈስ እኮ ነው የምትነቅፈው በወደዳቸው ላይ አድሮ ህዝቡን የሚያስተምር የታመነው ጌታ
      እርሱ ፈጣሪ አይደለምን????????

    • @hanamekonen6169
      @hanamekonen6169 3 місяці тому +2

      አድ ሰው እውነተኛ ከተረፈ በቂ ነው ቆሻሻ ምን ያረጋል እዳተና እደኔ መጠረግ አለብን አተ ጠግበህ ነው በአለም ያለውን እኛ ደሞ ሁሉ ሰልችቶናል

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 3 місяці тому

    አሜነአባታችንቃለህይዎትንያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌿🌿🌿🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @47sh01
    @47sh01 3 місяці тому +1

    ሲያምርህ ይቅር ቴዎድሮስ የሚባል የቅዠት ንጉስ የለም በማጭበርበር እነግሳለሁ ብለህ አትድከም።

  • @MusxafaTolasaa
    @MusxafaTolasaa 2 місяці тому

    Ka metiafkidus tinbit wuchi yalewu tinbit tawot amlaki hula yetenagerewu tinbit aydelem kijet Nawukafaleki bemetiafkidus tinbit Sila Hagerachin. Ethiopiya ye esrayel nabiyat yatenagerutin. Andibeand asredahalewu

  • @Tube-xb9wv
    @Tube-xb9wv 3 місяці тому +1

    ንጉስ ቴድሮስ ላተ ነው ደብዳቤውን የላከው😂

  • @GentAdise
    @GentAdise День тому

    አቤት ይቅርበለኝ እደስራችን ሳይሆን አደቸርነትህ

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 3 місяці тому +3

    እናንተ ያማችሁ እንደሆ ፀበል ሂዱ. የእናንተ እብደት ደግሞ ቅጥ አጣ❗️

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 2 місяці тому +1

    ቴዎድሮስ ይመጣል ብላችሁ እናንተ የምትጠባበቁት ሐሳዊ መስህ ተብሎ በመፅሐፍ ቅዱስ የተገለፀው ሰይጣን ነው:: ይህ ከአብይ መንግስት ጋር አይገናኝም ነገር ግን እናንተ ይመጣል ብላችሁ የምትጠብቁት ሰይጣን የሚገለፀው በመጨረሻው ዘመንነው::

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 22 години тому

    ቂቂቂቂቂቂ 😂

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 3 місяці тому +1

    ይሄ ሜድያ አሰልች ሆነ የምትተነብዮት ንጉስ ቴወድሮስ አልመጣም ምን አልባት ስምተኛዉ አመት ላይ ይመጣ ዘንድሮ ሀገሪቶ ተመልሳለች

    • @MarryKasa
      @MarryKasa 3 місяці тому

      ምን አስገደድህ(ሽ)ውልቅ ማለትነዋ።

  • @tsigetesfagigorgis7379
    @tsigetesfagigorgis7379 3 місяці тому

    Eybtyrynanewu lybelowu weys tynkulyna weys politiska
    Antem ke menafykanu andu nehy lemyn syjemer tedros yebybal nugus yelem gyn getachyn medhanytachyn Jesus Kristus newu nugusachyn emebetachyn kidist Mariam degymo nygystachyn engy tedyros yedebterawochy nugus newu lybel degymo syjemer egzyabyher le petros ena Pawulos aydelem be catholic betekiristian kulyfun yasrekebewu syjemer tewahydo yemyl syame kegybsy yeweresachyhut dybtyryna lybel ebakachyhu Memenanu atamtatu
    Sewuyewu egzyabyher yerasu menged sylalewu kenezyhy hasetegnoch menafykan pastoroch, debterawochy ye ortodoxa sym yemyatefu kesochy wuchetamochy kebetekriastia mewegezy neberachewu lemyn Memenanu kunna

  • @BirhaneBiru-f2i
    @BirhaneBiru-f2i 2 місяці тому

    .

  • @zewgeshiferaw1534
    @zewgeshiferaw1534 3 місяці тому +1

    አባ ንፋው ! ከወያኔ ቀጥሎ ዐቢይ እንደሚመጣ ያላወቅክ ስላንተ መንገስ ስታወራ አታፍርም ምን የተፈፀመ አለ ? ገንዘብ ብቻ ልቀሙ ማፈሪያ

    • @ururur6108
      @ururur6108 2 місяці тому

      2015 የኢትዮጵያ ትንሳኤ ነዉ ብለቹ ስተታልሉን ነበር ይህ ፁሁፍ የመቼ ነው እኔ ከእግዚአብሔር ውጭ መንኒም አለምንም

  • @MusxafaTolasaa
    @MusxafaTolasaa 2 місяці тому

    Yetu tediros Nawu yamitilawu ante kijetam

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 3 місяці тому +1

    Anti Gospel messenger’s of the devil no king will come here after only the king of kings Jesus Christ we are expecting!!!!

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 3 місяці тому +1

    እኔየማይገባኝ። ነገር። የፈጣሩአጉልጋይ። ከሆኑ። በመፆሐፍቅዱስ። የተፃፈውየወንድምህን። አይንሕላይ። ጉድፍ። አለላውጣልሕ። አትበለው። ነውየሚለው። መጀመሪያ። የራሥን። ጉድፍ። አጵዳብሏል። እኔእራሴአንድት
    ሀጥያተኛነኝ። ግንሁሉን። የምታውቁ። ንደት። ሥለሰው። ሀጥያት። ታወራላችሁ
    የሥራችንን። መቹም። አናጣም። ማንም። ብንሆን። ❓❓❓❓

  • @merymeryy3642
    @merymeryy3642 3 місяці тому +1

    አብዘሀኛው አማራ ነው በዚህ የውሸት ትቢይት የሚጃጃለሁ ህዝብ እያለቀ እየጨፈጨፈ ያለው ጋላ አማራ ላይ እዲነሳ የሚያደርግ የውሸት ወሬ

  • @mardegnet7272
    @mardegnet7272 3 місяці тому +1

    ጉድ ነው ከ8 አመት በፊት ሊወገድ ነበር ብለሀል ይህ ያልሆነው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንዴ የወሰነውን በሌላ ጊዜ ተፀፅቶ ሀሳቡን የሚቀይር ሁለት ባሕርይ ያለው ወይም እንደ ሰው ሀሳቡን የሚቀያይር አደረክው ደግሞ ።ጉድ .........

    • @MarryKasa
      @MarryKasa 3 місяці тому +1

      የምትፀፀቱበትን ነገር ባትናገሩስ?

    • @tarikudella2235
      @tarikudella2235 3 місяці тому +3

      ማንነትህን ባላውቅም ቢያንስ አድምጠህ ዝም ብትልስ?

  • @mardegnet7272
    @mardegnet7272 3 місяці тому +2

    ውጊያው ከተጀመረ 15 አመት ከሆነው ያንተ ልዑል ማሸነፍ አቅቶት ነው እንዴ ? ጉድ እኮ ነው እባክህ የድንግል ልጅ መድኃኔ ዓለም ሆይ ልቡና ስጣቸው ስተው እንዳያስቱ ስለ ሕዝብህ ብለህ ከስህተታቸው እንዲመለሱ ፈሪሀ ስምህን በልቦናቸው አሳድርባቸው

    • @MarryKasa
      @MarryKasa 3 місяці тому +1

      አየህ እዚህ ጋ የማን ወገን ከየት እንደሆንክ በገዛ አፍህ እራስህ ላይመሰከርክ ያንተ ልኡል ማሸነፍ አቅቶት ነው እንዴ ማለት ምን ማለት ነውየድንግል ማርያም ልጅማ እየሱስ ክርስቶስ ሰምተን እንድንመለስ ይሀው በታማኝ አገልግዩ በኩል መልእክቱን ላከልን ምናለበ በትእግስት አዳምጣቹ በቅንነት ብትተረጉሙት ?

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 3 місяці тому

    ደብረዘይት አብዶ ጫት እየቃመ ነው

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 3 місяці тому

    ቴድሮስ የለም ነግሥት ነግሥታት እህት ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ናቸው 🙏

    • @selamawitchaka8317
      @selamawitchaka8317 3 місяці тому +2

      Anchi lesew segaj ehitemariam malet zemenawi tenkuay nech

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 місяці тому

    የከብት የደደብ ስብስብ ምን ይሻላል ይሆን የመጣ የሚጫወትባቹ የሚቀልድባቹ የሚነግድ የሚሸቅጥባቹ መሆናቹ ይገርመኛል ምነው ባላቹበት ፀንታቹ ቆማቹ በፀሎት ተወስናቹ አምላካችሁን ብትጠብቍ ወዲያ ነው ወዲህ ነው ስትባሉ ዝም ብሎ ግር ንፋስ እንዳንገላታው ሸንበቆ ዝም ብሎ መወዛወዝ እርኩስ መንፈስ ያደረባቸውን ግለሰቦች የስንዱ የጀማነሽ ክህደት አሁን ደግም ቴዎድሮስ እዚህ ገዳም ነው እዛ የምትሉ አንዴ ኤልያስ መጥቶ እኛ ሰፈር ነው የምትሉ ቅዘታሞች ንቍ ከእንቅልፋቹ ነገ ገና ብዙዎች በስሜ ይመጣሉ በተባለው አምላካዊ ቃል መሰረት ሲመጡ ትከሏቸዋላቹ ምክንያቱም በአለት ላይ ያልተመሰረተ እንዲህ ነው ሉሲፈርን እስከማምለክ እና ወገኖቼ እማነት የጎደለበት አንሁን እናምናለን መልካሙን መሪ በ ፍቅር አገሪቷን አንድ አድርጎ የሚያስተዳድር እንደሚሰጠን ነገር ግን እዚህ ገዳም ነው እዛ እያላቹ በገዳማቶቻችንና በአባቶቻችሁ ላይ ጥቃት እንዲፈፀም የምታስደርጉ መናፍቃን ብትጠነቀቍ ብታርፋ ከቅዘታቹም ብትነቍ መልካም ነው እላለሁ ልቦናን ማስተዋሏን የድንግል ማርያም ልጅ ይስጣቹ ወደ ቀልባቹ ይመልሳቹ አሜን

  • @maltamalta3582
    @maltamalta3582 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 2 місяці тому

    Hi fack news for how king ???

  • @ያህዌንሲ-ኀ6ለ
    @ያህዌንሲ-ኀ6ለ 2 місяці тому

    ከብቶች

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 3 місяці тому

    Hi fack news fano

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 3 місяці тому

    አግዝአቤሔርይመሥገንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏