አልሀምዱሊላህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @ዋወገኔ
    @ዋወገኔ 2 місяці тому

    አልሀምዱሊላህ የናቶች ድዋ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 2 місяці тому

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እግራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን ያረቢ ዱአ አድርጉ ለአገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን ያረብ ይከብዳል የምንሰማው የምናይው ሁላ አላህ ኢትጽያ እግራችንን ሰላም እጣችብን ውይይቱ በዛብን የታስሩትን ያስፈታልን ያሉትንም በስላም ያቆይልን ያረብ ዱአ አድርጉ ለአገራችን

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @ewenanahn
    @ewenanahn 2 місяці тому

    🔖በጥሩ ተስፋ ረጋ ብለሽ የምትጓዢዉ ጉዞ ቢረዝምም አንድ ቀን ያሰብሺዉ ይሳካል ብቻ ያሰብኩት የተመኘሁት መልካም ነገሮች ለምን ዘገዩ በሚል ሀሳብ ተስፋ አትቁረጭ!
    ምን ጊዜም ከሶብር በኋላ ጥሩና መልካም ነገሮች እንዳሉ ዉስጥሺን አሳምኚዉ🌸።

  • @leejaido3066
    @leejaido3066 2 місяці тому

    행복은 잘 보이지 않지만 늘 당신 가까이에 있습니다 행복한 날 되세요 웃는 일만 가득하세요 감사합니다 ☘️🌹🥀🌺🌴🍁

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 місяці тому

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ🎉🎉🎉