@Ferdose  GOndarawa ፌርዶስ ጎንደሬዋ
@Ferdose  GOndarawa ፌርዶስ ጎንደሬዋ
  • 1 025
  • 852 156
መልምነት ለራሰ ለራሰነዉ
መልምነት ለራሰ ለራሰነዉ
Переглядів: 50

Відео

አጫ ጩን አይ ምን ይሻለናል
Переглядів 41Місяць тому
አጫ ጩን አይ ምን ይሻለናል
እነደመቁ ሂደዉ አሀቁ
Переглядів 332 місяці тому
እነደመቁ ሂደዉ አሀቁ
ያማል በጣም
Переглядів 802 місяці тому
ያማል በጣም
አልሀምዱሊላህ
Переглядів 502 місяці тому
አልሀምዱሊላህ
ሀሰበላህ ወናመል ወኪል
Переглядів 212 місяці тому
ሀሰበላህ ወናመል ወኪል
Sharemm
Переглядів 252 місяці тому
Sharemm
ሰበር ዜና
Переглядів 402 місяці тому
ሰበር ዜና
ብሬክሰ እኳን ተረፍክ ወድሜ
Переглядів 372 місяці тому
ብሬክሰ እኳን ተረፍክ ወድሜ
ኢድ ሙባረክ
Переглядів 522 місяці тому
ኢድ ሙባረክ
ለበይካሏሁ ለበክ
Переглядів 242 місяці тому
ለበይካሏሁ ለበክ
ጉድ ሳይሰማ
Переглядів 1082 місяці тому
ጉድ ሳይሰማ
ፍቅር እና አብርሸ ታረቁሰላም ደሰ ይላል
Переглядів 722 місяці тому
ፍቅር እና አብርሸ ታረቁሰላም ደሰ ይላል
አልሀምዱሊላህ ዩሰራዬ አላህ ያሳድግሸ
Переглядів 333 місяці тому
አልሀምዱሊላህ ዩሰራዬ አላህ ያሳድግሸ
መሱር ጀማል በሜርካ ምን ገጠመዉ
Переглядів 403 місяці тому
መሱር ጀማል በሜርካ ምን ገጠመዉ
መልካም ጉዞ ዉዷ
Переглядів 303 місяці тому
መልካም ጉዞ ዉዷ
እኳንከቀናቶች ሁሉ በላጭ ለሆኑት ሐሰሩ ዙልሂጃ አደረሰን
Переглядів 323 місяці тому
እኳንከቀናቶች ሁሉ በላጭ ለሆኑት ሐሰሩ ዙልሂጃ አደረሰን
⛔ሰበር ዜና ሐሙሰ ግንቦት #29//2016 ዓም
Переглядів 643 місяці тому
⛔ሰበር ዜና ሐሙሰ ግንቦት #29//2016 ዓም
በሸተኛ ተባልን በገወባችን
Переглядів 373 місяці тому
በሸተኛ ተባልን በገወባችን
ፍቅራቸዉ ለማዳን መሰዋእት የከፈሉ የዘመኑ ምርጥ ጦዶችA&R💓
Переглядів 433 місяці тому
ፍቅራቸዉ ለማዳን መሰዋእት የከፈሉ የዘመኑ ምርጥ ጦዶችA&R💓
ሰበር ዜና ቅዳሜ ግንቦት //17))2016 የፎዛ ጎደኝነት በጣም ያሰጠላል ሶፊ ተዉና እኔአለሁ የተዉፋቅ ዉሳኔ አሳወቀ
Переглядів 823 місяці тому
ሰበር ዜና ቅዳሜ ግንቦት //17))2016 የፎዛ ጎደኝነት በጣም ያሰጠላል ሶፊ ተዉና እኔአለሁ የተዉፋቅ ዉሳኔ አሳወቀ
አብርሸ ሩታ ያላቹ 👍👈
Переглядів 393 місяці тому
አብርሸ ሩታ ያላቹ 👍👈
በቃ ሶፊን ተዋት እኔ አለሆ ፎዚ አይናዉጠነሸ ከማሰታረቅ ይለቅ ና ወደን ጉድ ሳይሰማ
Переглядів 723 місяці тому
በቃ ሶፊን ተዋት እኔ አለሆ ፎዚ አይናዉጠነሸ ከማሰታረቅ ይለቅ ና ወደን ጉድ ሳይሰማ
ሰበር ዜናየእለቱ ሰኞ #ግንቦት()12//2016 ፣ጎንደር የተፈጠረዉ ሳዛኝ ነገር ኢማማችን ነጠቁን
Переглядів 973 місяці тому
ሰበር ዜናየእለቱ ሰኞ #ግንቦት()12//2016 ፣ጎንደር የተፈጠረዉ ሳዛኝ ነገር ኢማማችን ነጠቁን
አፋጣኝ እርዳታ ድረሱልን ሰዉ በቁሙ ትል አየተበላ ነዉ ድረሱልን
Переглядів 523 місяці тому
አፋጣኝ እርዳታ ድረሱልን ሰዉ በቁሙ ትል አየተበላ ነዉ ድረሱልን
ሀይሚ የከጠር ባል መጣላት ጋሸዬ ደሰ አለዉ
Переглядів 803 місяці тому
ሀይሚ የከጠር ባል መጣላት ጋሸዬ ደሰ አለዉ
መሲ መልካምነቶ የልተዘመረላት ጀግና እህታች
Переглядів 374 місяці тому
መሲ መልካምነቶ የልተዘመረላት ጀግና እህታች
አረ ዉሸቶ ተዉ በሉኝ
Переглядів 1134 місяці тому
አረ ዉሸቶ ተዉ በሉኝ
ለዚልጅ አድርሱል በጣምነዉ ያሰቀየመኝ ከደዚ አይሰልም
Переглядів 244 місяці тому
ለዚልጅ አድርሱል በጣምነዉ ያሰቀየመኝ ከደዚ አይሰልም
አሰደጋጭ ዜና አረ ጉድ ነዉ
Переглядів 2024 місяці тому
አሰደጋጭ ዜና አረ ጉድ ነዉ

КОМЕНТАРІ

  • @user-ug9mx2ib3y
    @user-ug9mx2ib3y 16 годин тому

    ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኘ ማሬ እዴነሸ እንኳን ደና መጣሸ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💔💔💔

  • @ሷፋያአሊ
    @ሷፋያአሊ 21 годину тому

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ አላህ ይድረስልን ፍቅርም ያብዛልን ያረቢ ዱአ አድርጉ ለአገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን ያረብ ይከብዳል የምንሰማው የምናይው ሁላ አላህ ኢትጽያ እግራችንን ሰላም እጣችብን ውይይቱ በዛብን የታስሩትን ያስፈታልን ያሉትንም በስላም ያቆይልን ያረብ ይከብዳል የምንሰማው የምናይው ሁላ

  • @ZemenWorodofa
    @ZemenWorodofa День тому

    ይህ የውሸት ዜና እና ለቅሶ እዉነት ሆኖ ቤትሽ ይግባ ። የቁጣ ልጅ ምስክኑ ና የዋዉ የአማራ ህዝብ ከድህነቱ የተነሳ ዳቦ አጥቷል አንቺ "ጎንደሬዋ " ትያለሽ ? ዘረኛ መሃይም። በዉሸት ዜና የአማራን ህዝብ አስፈጃችሁት

  • @tahaibrahim8345
    @tahaibrahim8345 День тому

    Zargna yekufar tketay minfirdis nesh anchi fano kafir nesh fano lahaymanotu 1 alamanew anchi demo sitragchi yenorsh muslim ihte alamash mindinew?

  • @user-sb1up8db1o
    @user-sb1up8db1o 2 дні тому

    ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه ديله الفانو ديله العمارا خذبه

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 дні тому

    መጀመሪያ ሞራል(ግብረገብ) የሠው ባሕርይ ሥለ አለም ሌላ ሐገራት ሥልጣኔ፣ መንግሥታዊ አሠራር ፖለቲካዊ አሠራር ና የአፍሪካውያን ጠላቶች አሠላለፍ በቂ ዕውቀት ብታካብቱ ምክንያታዊ በሖነ ይሖናል ጥያቄያችሑ፣ አመለካከታችሑም ይሑን ውሣኔያችሑ። የ ቅኝገዢዎችን ዕቅድ ሕልምና ጥቅም በታከከ ከሖነ ሥምሪታችሑ በምንም መልኩ ከማንኛችንም አፍሪካውያን ጋር ተግባብታችሑ መሥራትና መኖር አትችሉም። አፍሪካን ልቀቁና የምትመኙትን የአሽከርነት ኑሩ ጌቶቻችሑ ጋር ተጠግታችሑ።

  • @user-gz4yh8ph1i
    @user-gz4yh8ph1i 9 днів тому

    የናፍቆት አራጣ የትዝታ ብትር ትርፉ ትጋዜ ነው የመለየት ብትር እስኪ ልቤ ቻለው አትሁን ታማሚ ነገም ሌላ ቀን ካረከኝ ከራሚ አሁን ምኑን ትቸ ምኑን ልገራችሁ እባካችሁ ተውኝ ሲደላኝ ላውራችሁ የናት ሀገር ቀሚስ ያባት ሀገር ሸማ ነጠላ አይደለም ወይ የሰው ሀገር ማ የገደል ስር ውሃ ፏፏቴ ፏፏቴ እኔስ ሆደ ባባ አልቻለም አጀቴ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-gz4yh8ph1i
    @user-gz4yh8ph1i 9 днів тому

    የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺

  • @user-ec6xf3yx2v
    @user-ec6xf3yx2v 9 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @user-gz4yh8ph1i
    @user-gz4yh8ph1i 13 днів тому

    የናፍቆት አራጣ የትዝታ ብትር ትርፉ ትጋዜ ነው የመለየት ብትር እስኪ ልቤ ቻለው አትሁን ታማሚ ነገም ሌላ ቀን ካረከኝ ከራሚ አሁን ምኑን ትቸ ምኑን ልገራችሁ እባካችሁ ተውኝ ሲደላኝ ላውራችሁ የናት ሀገር ቀሚስ ያባት ሀገር ሸማ ነጠላ አይደለም ወይ የሰው ሀገር ማ የገደል ስር ውሃ ፏፏቴ ፏፏቴ እኔስ ሆደ ባባ አልቻለም አጀቴ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-gz4yh8ph1i
    @user-gz4yh8ph1i 13 днів тому

    የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺

  • @user-qm3es4nw7z
    @user-qm3es4nw7z 14 днів тому

    💚💛❤️💚💛❤️

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 14 днів тому

    ኢትዮጵያ በጠላት ዕሥላማዊ ክንፍ ሸቃቦች የአረብ ቅጥረኞች ተከባለች። ለነኚሕ የሚተባበሩ አሥገራሚው ትግርኛ ተናጋሪ ክርሥቲያኖች ጭምር መሖናቸው ነው። ሕወሐት የፖለቲካ ችሎታ ያላቸው አደሉም፣ ጥቁር ሕዝብ ጠል ጥንብ ዘረኞች ዕንጂ። ኢሣይያሥ አፈወርቅ የዕብዶች አለቃ መቼም ግዜ የኢትዮጵያውየንን ሥኬት የማይመኝ ነው። አብይ ገና ማሥገደል አደለም ሐገር አልባ ነው የሚያደርገን። ሕወሐት ጦር ዓውጆ ብዙ ወንጀል ሠረተው ለነሡ ጦር ሢላክ ደገፍን ፤ ያለቁት ግን የኔብጤ ከርታቶች ወገኖቻን ሖኑ። መርዞቹ ቀሥ በሥ ቀሥበቀሥ ዕየወጡ፣ አሣዩን። አሑንም በድጋሚ ይኸው መከራ ውሥጥ ሊከቱን ነው።

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube 15 днів тому

    አሰለም አለይኩም ወራመቱለይ ወበራካቱ እንዴት ናሽልኝ አለህ ሰለም ያርግልህን ሀገራችን

  • @user-gk6ui9lg2j
    @user-gk6ui9lg2j 15 днів тому

    ሰላም ብያለሁ አላህ ይድረስልን ፍቅርም ያብዛልን ያረቢ ዱአ አድርጉ ለአገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን ያረብ ይከብዳል የምንሰማው የምናይው ሁላ አላህ ኢትጽያ እግራችንን ሰላም እጣችብን ውይይቱ በዛብን የታስሩትን ያስፈታልን ያሉትንም በስላም ያቆይልን ያረብ

  • @user-kr8ft1wz6k
    @user-kr8ft1wz6k 15 днів тому

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ አላህ ይድረስልን ፍቅርም ያብዛልን ያረቢ ዱአ አድርጉ ለአገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን ያረብ ይከብዳል የምንሰማው የምናይው ሁላ አላህ ኢትጽያ እግራችንን ሰላም እጣችብን ውይይቱ በዛብን የታስሩትን ያስፈታልን ያሉትንም በስላም ያቆይልን ያረብ ይከብዳል የምንሰማው የምናይው ሁላ

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 19 днів тому

    እባካችሁ የፈኖ ወንድሞቸ በራሳችሁ ወስኑ ሁሉም ቲዩብ ከፍቶ ለጠየቃችሁ ሁሉ ምስጢራችሁን አታባክኑ አንድ አይነት የትግሉ ሚዲያ እስክት ፈጥሩ የአማራ ትግል በቲዩብ ነው የሚጠቃው

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 20 днів тому

    ይሄ ትልቅ ሌብንት ነው

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 20 днів тому

    ማርያም፣ ዕየሡሥም ሖነ ሐዋርያቶቹ ነጮች አልነበሩም ሖነውም አያውቁም። አለማንበባችሑ የጠላትን ተንኮልና አሻጥር አልፎም የተዛባ የውሸት ትረካን በናንተ በጥቁሮቹ ሢሠራጭ ማየት ማሥቆጣት አደለም የምትገቡበትን መሠብሠቢያ ቦታ ማንደዱ ይመረጣል። የራሽያው ፕሬዝደንት ፑቲን በቅርቡ ያጋለጠው በተጨማሪያ የቫቲካኑ ጳጳሥ ያመነውና አውጥቶም ዕኛም የደበቅነው ብለው ለአለም ያሣዩትና ተንበርክከውም ከሥራቸው የሚፀልዩባቸው ምሥሎች በሙሉ የየሡሥንም ሖነ የማርያምን ምሥል ያየ ነጮች አለመሖናቸውን ነው። በላቲን አሜሪካም ዕንዲሑ ከ60 የበለጡ ደብቀዋቸው የነበሩ አውጥተው አሣይተዋል ። የነጮችን የበላይነት ለማግነን፣ ተመራጭነታቸው ዕንዲቀጥል ለማድረግ ያጭበረበሩበት ዘዴ ዕንጂ ሐቁ ዛሬ በግላጭ ወጥቷል። ሑሉ ነገር ዕናንተ በተለይ ሐበሻው ዕጅ ሢደርሥ ይጠነባል፣ ይጠላል፣ ግትሮች ደደቦች ሥለሖናችሑ ያሣይዋችሑን ሑሉ የገባችሑ አድርጋችሑ ትቀበላላችሑ። ሥለዚሕም ነው ጠቅላይ ሚኒሥትራችሑም በንቀት ዕዛው ዕየዋሸ፣ ሕዝብ ዕያጋጨ፤ ዕያደናገረ፣ በየከብት ክልሉ ሥንት ግፍና አፈና ዕየተከናወነ በመቀጠል ካልመራን ብለው አይናቸውን በጨው አጥበው ሕዝብና የዜና መሣሪያ ፊት የሚቀርቡት።

  • @user-gz4yh8ph1i
    @user-gz4yh8ph1i 20 днів тому

    👍👍መሻአላህ ተባረክ አረህማን

  • @user-gz4yh8ph1i
    @user-gz4yh8ph1i 20 днів тому

    የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺

  • @user-su4bi9fd9r
    @user-su4bi9fd9r 22 дні тому

    አትበላትም ደም ትበላለኽ

  • @user-su4bi9fd9r
    @user-su4bi9fd9r 22 дні тому

    አንተ ደንቆሮ በደሀ ልጅ ደም ነግድ

  • @11g34
    @11g34 23 дні тому

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህለን ፊኩም አግራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ ይከብዳል ብቻ ምን አይነት ግዜ ዘመን ደርስን አላህ አክራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ ይከብዳል ብቻ እልሀምዱሊላሂ ብቻ አላህ ህይሩን ያጣልን ያርቢ☕️💪💪💪❤️❤️💚💛💛🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💛💛💚💚❤️❤️

  • @Umu_m
    @Umu_m 24 дні тому

    አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እህቴችን እንኳን ደህና መጣሸ. ባለበት ሰላምሸ ይብዛኝ. ሠለምለሀገሬችን ድልለአማራፍኖ ድል💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 25 днів тому

    ሐገሪቷ ኖሯት የማያውቅ የጎሣ ዕርሥበርሥ ጥላቻና መገለል ፈጥረው ዛሬ ደግሞ ለመፍትሔም ዕኛው ነን ይሉን ጀመር። ዕንዲሕ በሥልጣን መሥከርና ሕዝብ መናቅ። ለሠላሣ አመታት ተኝተው ሢያሠርቁን ሢያደኸዩን የነበሩ ዛሬ አንድ ዕግራቸው መቃብራቸው ሢገባ ደንብረው ለልማት ተነሥተናል ብለው በሦሥት ወር ያሥጠረጉትን ቁሻሻ አድንቁልንና ዕኛው በመቀጠል ዕንምራችሑ ይሉናል። አይ አለማፈር። ዕድገትን ኢኮኖሚውን በተንተራሠም ይሑን ሥለ መበልፀግ ሢያወሩ ንግድ ንግድ ንግድ ቱሪሥት ሑሉ ነገር ባዕድ ሐገራት ነዋሪዎችን በማሥተናገድ ላይ ነው። ሐገሪቷንና ሕዝቧን ሽባ (paralyzed) ዕንዳደረጉ ማሣያ ይሕ የክፍፍል ዕምነታቸውና ለአረቦች ማሸርገድ ነው።

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 25 днів тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ሰላም ላገራችን ፍቅር አድነት❤🎉🎉🎉

  • @user-kh1zy8qp3z
    @user-kh1zy8qp3z 27 днів тому

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህለን ፊኩም አግራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ ይከብዳል ብቻ ምን አይነት ግዜ ዘመን ደርስን አላህ አክራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ ይከብዳል ብቻ እልሀምዱሊላሂ ብቻ አላህ ህይሩን ያጣልን ያርቢ☕️💪💪💪❤️❤️💚💛💛🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💛💛💚💚❤️❤️

  • @user-xq9fv7dl2i
    @user-xq9fv7dl2i 27 днів тому

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለተገፈው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድልለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ሰለም ለሀገረችን♥

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 28 днів тому

    ሰላም ሰላም 🎉🎉ውዴ 🎉🎉በሪችልኝ 🎉🎉like

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 29 днів тому

    በኢንሣ ውሥጥ ዕያሉ ሐገርን ሢሠልሉና ለባዕድ መረጃ ዕያቀበሉ በተንኮል የጎለበቱ ወርሮበሎች ዘረኞች በጥቅምና በመገንጠል አላማ የተሥማሙና ተሠባሥበው ኢትዮጵያ ማለት የጀመሩትን አሥወግደው ነው ሥልጣን የያዙትና መሥማት የምንፈልገውን ዕያሠሙን ውሥጥለውሥጥ በሕቡዕም ሖነ በገሐድ ፀረ አፍሪካውያን የሖነ ተግባር ዕየፈፀሙ ሕዝባችን በጥላቻ በጠላትነት ዕንዲተያይ አድርገዋል። መደለያቸው ጠላት ፈጥረው ለመላ ሕዝባችን ደሕንነት አሥተዋፅዖ ያጀረጉ ክርሥትናን በመጀመሪያ ተቀብለው ሕግ ሥርአት አዲሥ የሠለጠነ አኗኗር ጀምረው ሌሎችን ዕያረሙ ዕያሣዩ ከሕዋላቀርነት ወደ ዘመናዊነት የሣቡንን ተከሣሽ አድርገው ክፉኛ ሕብረታችንን ዕያጠፉ ለጠላት አመቻችተዋል።

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 Місяць тому

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ውዴ ማሻ አላህ የኔ መልካም❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jt1qh8qo3x
    @user-jt1qh8qo3x Місяць тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته مساء الخير كيفك اخبارك وكيف صحتك عساك بخير وصحة وسلامة وجميع المسلمين والمسلمات والمؤمنين والمؤمنات والمسلمين والمسلمات الأحياء مرحبا بك يا قلبي انتي الله يهديك مرحبا

  • @11g34
    @11g34 Місяць тому

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة صباح الخير يا قلبي انتي الله يسعدك ويوفقك ويرزقك يارب العالمين الله يسعدك يارب ويوفقك مرحبا بك يا غالي ربنا يسعدك ويوفقك ويرزقك من واسع فضلك مرحبا بك في القرآن الكريم

  • @Hasiyeomsaidm
    @Hasiyeomsaidm Місяць тому

    ድል ለፋኖ💪💪 ድል ለፋኖ💪ድል ለፋኖ💪ድል ለፋኖ💪ድል ለተገፈ ለአማራ💪💪ህዝብ💪💪ድል ለፋኖ💪ድል ለፋኖ💪ድል ለአማራ ህዝብ💪ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ💪💪ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ💪ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ፋኖ የሸንፋል ድል ለፋኖ💪ድል ለፋኖ

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d Місяць тому

    ትግራይ

  • @11g34
    @11g34 Місяць тому

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህለን ፊኩም አግራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ ይከብዳል ብቻ ምን አይነት ግዜ ዘመን ደርስን አላህ አክራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ ይከብዳል ብቻ እልሀምዱሊላሂ ብቻ አላህ ህይሩን ያጣልን ያርቢ☕️💪💪💪❤️❤️💚💛💛🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💛💛💚💚❤️❤️

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Місяць тому

    ለምን ሄዶ አይዋጋም

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Місяць тому

    የጨነቀለት ሲለፈልፍ ይኑር እግዚር የትዶ ሲቀባጥር ይኖራል እንጂ እግዚር በቃኸ ብሎታል ኢትዮጵያ በጉግ ማጉግ አትገዛም

  • @EmuSadam
    @EmuSadam Місяць тому

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እህለን ፊኩም አግራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ ይከብዳል ብቻ ምን አይነት ግዜ ዘመን ደርስን አላህ አክራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ ይከብዳል ብቻ እልሀምዱሊላሂ ብቻ አላህ ህይሩን ያጣልን ያርቢ☕️💪💪💪❤️❤️💚💛💛🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💛💛💚💚❤️❤️

  • @user-jn6gc1eu4l
    @user-jn6gc1eu4l Місяць тому

    💜"አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው…?" 🌷በፈተናው ትመነዳለህ፣ በበሽታህ ትመነዳለህ፣ በምታጣው ትመነዳለህ 🤲አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው! 🌻እስኪ ያለ ምንም ምክንያት አልሃምዱሊላህ በል!" ቢሰጠም ቢነሳም ጌታችን አላህ ምስጉን ነውና!

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Місяць тому

    ገዱ ያለው ትክክል ምንም ጥያቄ የሌለው በአስቸኳይ የአብይ አህመድ አሊ ጦር የአማራን ግዛት ለቆ መውጣት አለበት አለበለዚያ ተወግሮ ይወጣል::

  • @user-du2ww5wd4d
    @user-du2ww5wd4d Місяць тому

    አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለህ ወበራከቱ አህለን ወሰህለን እህተችን እንኳን በሰለም ማጣሽ ዉድ በሪች በለሽበት አለህ ይጣብቅሽ ሰለም ለሀገረችን

  • @user-em4mp5yx5o
    @user-em4mp5yx5o Місяць тому

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة صباح الخير يا قلبي انتي الله يسعدك ويوفقك ويرزقك يارب العالمين الله يسعدك يارب ويوفقك مرحبا بك يا غالي ربنا يسعدك ويوفقك ويرزقك من واسع فضلك مرحبا بك في القرآن الكريم

  • @user-xq9fv7dl2i
    @user-xq9fv7dl2i Місяць тому

    የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺

  • @user-xq9fv7dl2i
    @user-xq9fv7dl2i Місяць тому

    የሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነገር መጣላት አልለ ክፉ አትነገር መወደድም አልለ ክፉ አትነገርበዚህ አለም ኑሮ ብዙ ከመናገር ብዙማዳበጥ የምሻል ነገርም ነገ አብርህ አንድ መሆን የማይቀር የተናግረከው ንግግር በልቡ እንዲህ ቀር አታድረግ ።ለዛ ነውኮ ነቢዩ ምላሳችሁ ጠብቁ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አሌይ🌺ሰ🌺አ🌺ዋ🌺

  • @11g34
    @11g34 Місяць тому

    اسلام عليكم ورحمة الله وبركاتة صباح الخير يا قلبي انتي الله يسعدك ويوفقك ويرزقك يارب العالمين الله يسعدك يارب ويوفقك مرحبا بك يا غالي ربنا يسعدك ويوفقك ويرزقك من واسع فضلك مرحبا بك في القرآن الكريم

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Місяць тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ

  • @user-cn5bc2un8x
    @user-cn5bc2un8x Місяць тому

    💜"አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው…?" 🌷በፈተናው ትመነዳለህ፣ በበሽታህ ትመነዳለህ፣ በምታጣው ትመነዳለህ 🤲አልሃምዱሊላህ ካልክ ነው! 🌻እስኪ ያለ ምንም ምክንያት አልሃምዱሊላህ በል!" ቢሰጠም ቢነሳም ጌታችን አላህ ምስጉን ነውና!