ሰበር መረጃ- አብይ ምሽቱን ጉድ ሰሙ! - ፋኖ! ትግራይ መቀሌ!! | Ethiopia | Ethiopian News 7 January 2025 | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 42

  • @AlmasUddin-z7x
    @AlmasUddin-z7x 15 днів тому +7

    ድል ለፋኖኖኖኖኖ

  • @sarajenkins3829
    @sarajenkins3829 15 днів тому +4

    Good news 👏

  • @ElsaTeklezgih
    @ElsaTeklezgih 15 днів тому +1

    Fanoooo 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mierafsolomon6922
    @mierafsolomon6922 15 днів тому +1

    Love you FANO💔
    May Lord keep you safe 🙏

  • @GirmaTsehay-p8r
    @GirmaTsehay-p8r 15 днів тому +2

    በርቱ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 15 днів тому +5

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @Northernalliance017
    @Northernalliance017 15 днів тому +3

    💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍

  • @segededemissie4081
    @segededemissie4081 15 днів тому +2

    Tekeke !

  • @mimihassan5162
    @mimihassan5162 15 днів тому +1

    Mercy. Mercy. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 15 днів тому

    Ethiopia Fanoking❤️💛💚🇨🇬💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪👏

  • @ahaduhome
    @ahaduhome 15 днів тому +3

    የአቶ ገዱ ጃዋር ለማና ልደቱ ለአማራ ምንም የሚጠቅሙት ነገር የለም።አማራውን አሳልፈው በመስጠት የተመሰከረላቸው ናቸው።ጃዋር ያን ሁሉ አማራ ተከበብኩ ብሎ አስጨፍጭፎ ይቅርታ እንኳ ያልጠየቀ፣ስለ ኦሮሞ ስጽፍ ብቻ የሚውል ነው።ገዱ ፈሪ በጭባጫ እጁ ላይ ያለውን እድል አሳልፎ ሰጥቶ አማራውን ለስቃይ የዳረገ ነው።ልደቱ እዛም እዚም በማለት በብሔር ምክንያት እየደረሰ ያለውን በደል እውቅና በመንፈግ በኢትዪጵያዊነት ሸፋፍኖ ለማለፍ የሚሞክር፣ ካልተመቸውም በጥበብ አሳልፎ መስጠት ልማዱ ነው።ቅንጅትን ማስታወስ በቂ ነው። short memory ባንሆን መልካም ነው።ለማ.አፉና ልቡ የማይገናኝ አማራውን በኦሮሞ ጠባብና ጽንፈኛ በዘዴ ያስበላና እንደ ሰላማዊ ሰው ያመለጠ መሰሪ ሰው ነው።ለዚህ ሁሉ ጥፋት ዋናዎቹ መገረድ የለመዱት የብአዴን ሰዎች እንደ ገዱ ያሉት ናቸው።አዲሱ የአማራ ፓለቲካ ከነዚህ ውሃ ቅዳ መልስ የተንበርካኪ ፓለቲከኞች ማጠንጠኛነት መውጣት አለበት።አማራ በራሱ የቆመ የፓለቲካ መርህ ባለቤት መሆን አለበት። እነዚህ ሰዎች መልሰው እንዲጫወቱበትና አማራን ለዚህ መከራ በመዳረግ ከፍተኛ ሚና ያለውን ሕገ መንግሥት ታቅፈው መሄድ የሚፈልጉ አስመሳዮች ናቸው።በመታወቃቸው አማራ ከተታለለ ድጋሚ ወደ ከፋ ባርነት ይከቱታል እንጂ አማራም ኢትዮጵያም አይድኑም። ሥሪታቸው አይፈቅድላቸውም።አማራ የማንም ርዳታ አያስፈልገውም። ድሮም በመተኛቱ የመጣበት ጥፋት ነው።ደርግም፣ወያኔም ብልጽግናም የጨፈጨፈው በመጀመሪያ አማራውን ነው።በፊውዳል፣በቡርዣ በመደብ ልዩነት በተስፋፊነት፣በትምህክተኛ፣ በጽንፈኛ በብሔር ስም እየተለጠፈበት ተጨፍጭፏል።ያኔ ለራሱ እየተነገረው አማራ እየሰማ ለሌላ የተነገረ መስሎት፣በሐረርና ጉራ ፈርዳ ሲጨፈጨፍ በለጥታ በማለፉ ዛሬ መከራው በእጥፍ መጥቶበታል። የተጨፈጨፈውን ምድር ይቁጠረው። ከአሁን በኋላ መታለል ግን ወደ ቄራ የመግባት ያህል ነው።ከፋኖ ጋር የሚሰራ አዲስ የፓለቲካ ኃይል ወሳኝ ነው። አሁን አማራ ያለው ለውጥ ላይ ሳይሆን ለሕልውናው አብዮት. ላይ ነው።ይሄን አሳልጦ የሚመራ ኃይል ወሳኝ ነው።መልሶ የጀዋር መጫወቻ ለመሆን መሞከር ግን አስጸያፊ ነው።

  • @klieben9942
    @klieben9942 15 днів тому +4

    Jawar has no place in the future of Ethiopia. Jawar must be brought to justice for crimes commited against Amhara peasants in Oromia. He played role in the incitement violence

  • @GirmaTsehay-p8r
    @GirmaTsehay-p8r 15 днів тому +2

    ፋኖ ማለት የአማራ ህዝብ ማለት ነው

  • @feedelband205
    @feedelband205 15 днів тому +4

    አይ ምን የተደበቀ ነገር አለ ከኛ ከእውነተኛ አማሮች ብለህ ነው : ማን የወያኔ ና የግንቦት ሰባት ውታፍ ነቃይ እንደነበርና ማን ደግሞ እድሜውን ሙሉ ለተበደለው ህዝብ ይጮህ እንደነበር እንኳን እኛ የአዲስ አበባ ተራሮችና ወንዞች እፅዎትና እንስሳዎች ሁሉ የሚመሰክሩት እውነት ነው : ዛሬ ቦርጩን መሸከም የከበደው ቀጣፊ የፎቶና ቲክ ቶክ አርበኛ የዘመድኩን ካልሲ አጣቢ እንደ ጀግና ወቶ እኔን ካልተቀበልክ በጥይት ስይሆን በእሳት አቃጥልሀለው የሚል ፋሽስት የአጎው ሸንጎ ቅጥረኛን የሚሰማ አማራ የለም::አትድከም:

    • @soyegerado6831
      @soyegerado6831 15 днів тому

      ማነው የአገው ሸንጎ ተወካይ??ሜጨኛው ዘሜ ??ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ነው ወንድሜ!!ዘመነ በእውቀቱ፣ጀግንነቱ፣ፅናቱ አንቱ የተባለ የበላይ ልጅ መሆኑን ጠይቅ!!!

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 15 днів тому +3

    በርቱ።ድል፡ለአሸናፊ፡ዓማራ፡ፋኖዎች።

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 15 днів тому

    ደልላአማራፋኖዬ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

  • @mimihassan5162
    @mimihassan5162 15 днів тому

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 15 днів тому +1

    ከምንም ምናምን ይሻላል።ኢትዮጵያ የብዙሀን ሀገር ስለሆነች፣በአንድ ማህበረሰብ ልሂቃን (ታጋይ) ትግል ጫፍ ማድረስ ስለሚያዳግት በውጭ የሚገኙ፣ኢትዮጵያ ቤለው የሚንቀሳቀሱትን ማዳመጡ አይከፋም ባይ ነን!!!

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 15 днів тому +4

    Abye ahemed Ali you will never win the people fano❤💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @FAFENET
    @FAFENET 15 днів тому +2

    ምኑ መሀይም ነው ከመከላከያ ጋ ሆናቹ እራሳችሁን ውጉ እያለን ነው?😂😂😂😂ፃንፈኛ ሲል አያፍርም ደሞ በበታችነት ሰንሰለት ታስሮ😂😂😂😂

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 15 днів тому

    በጣ

  • @DavidGulima-qb3qc
    @DavidGulima-qb3qc 15 днів тому +2

    אבי חמד חמר

  • @alishwoShow
    @alishwoShow 14 днів тому

    1:55

  • @sarajenkins3829
    @sarajenkins3829 15 днів тому

    He say the truth jemena kasse say 😊😂😢😮🎉❤😅😮😢

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u 14 днів тому

    Ba haymanot ba beher matalat senor fatare yeqotal. Yegna maret selu afaren santeqo asayen 😢😢😢😢

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 15 днів тому

    ጀዝባአብይ 🤣🤣🤔

  • @tsigedesta5488
    @tsigedesta5488 15 днів тому +1

    Tadeya Eskender mene ale???? Taseferalachehue.

  • @AbdurhamanSeid-j8u
    @AbdurhamanSeid-j8u 14 днів тому

    Hezbu alqswal ba duaa becha hemamun wada alah eydarasa new.hezbun alah yemalkat. Betu farso tarbo eyalaqasa new. Ka hezbu taraqu

  • @saday1261
    @saday1261 15 днів тому

    እባካችሁ የምን ጦርነት ነው የምታወሩት የምን ፋኖ ይሄ ህዝብ የሚዘርፈው ገባሁ ካለ ሁለት አመት የሞላው ፋኖ የሰፈር ዲርዬ አብይ እረስቷችሁ ሌላ አጀንዳ ላይ ነው እስካሁን እየተዋጋ ትላላችሁ ከማን ጋር

  • @tsigedesta5488
    @tsigedesta5488 15 днів тому +1

    Ante wegentega nhe.le zemene yadela were nwe yemetawerawe.
    Luyuntachwe yemetaye , yegola ayedelme, enanet betame tasetelalachehue.

  • @hagosberhe438
    @hagosberhe438 15 днів тому

    Atwashi enklfam don’t lie how do you know