Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ልጁ አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ሥለሆነ ነው የፈለገችው ገንዘብ ነው የምትወደው
ዘመዴ ክህደት ደርሶብሽ ያውቃል??? ክህደት ልብን ያቀልጣል። ያለ አንዳች ምክንያት ወደዳት እርሷ ተወችው። በቃ አታስፈልግም።
ባልሰጣት ነበር ልጅቱን አሳቀቃት ይድፋው ወንድ ሲሰጠው እንጂ ሲሰጥ ቀን ይጠብቃል እከክ
ሶስት ወር ረሀብ ጥማት አለ ሶስት ወር አመት ሳይሞላ ትታው በቀላል ነገር ትሄዳለች ምን የደነደነ ልብ ነው ያላት ከባድ እኮ ነው ሰው ተው እያለው ሰጥቶአት በቀላሉ ትታው የሄደችው
ዉሸቷን ሰው ፊት ራስዋን ለማፅዳት ራስዋን አስተካከለች ከዚህ በሁዋላ ሂወቷ ጥሩ እንዳልሆነ ስላሰበችው ,ዛሬ ምንም ያልሆነልንን ሰው በቀላሉ ትተን ይጨንቀናል አብሬያት መሆን አልፈልግም ሲል ድንድን ነው ያለችው ,እሱ ህይወቱን ሲሰጣት አንድ ተይ ያላትን ነገር ብትተውስ በቃ,ይሄ ሰው እንከን የለሽ ነው ,ተውት እሱን እናግዘው ምርጥ ኢትዮጽያዊ ነው